"የለበትም" ||ዘማሪት መአዛ|| singer meaza

  Рет қаралды 997,146

YONATAN AKLILU OFFICIAL

YONATAN AKLILU OFFICIAL

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 000
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 Ай бұрын
ያንን ደራሽ ውሃ የጥፋት ማዕበል በቃ ሲል አበቃ እለፍ ሲል አልፏል ሊያጠፋኝ ነበረ ሊያስቀረኝ በአጭሩ ከአጥፊው ቀደመ ፈጥኖልኝ ማዳኑ ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ ታዘቡኝ ወዳጆች ምታውቁ ስለ እኔ እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ ብጮህ አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው የማደርገው ሁሉ የምሰጠው አነሰው አነሰው የማደርገው ሁሉ አነሰው የምሰጠው ሁሉ አነሰው ለኢየሱስ አነሰው አነሳው የማደርገው ሀሉ አነሰው ምዘምረው ሁሉ አነሰው ለውዴ አነሰው እንደገና አዘመረኝ ሲጠበቅ ሀዘኔ እንደገና እድሜ ሰጠኝ ሲጠበቅ መርዶዬ እንደገና ላይመለስ ድቅድቁ ሌሊቴ እንደገና በምህረቱ ብሩህ ሆኗል ቀኔ እንደገና ራራልኝ እንደገና አዘነልኝ እንደገና ቸር ስለሆነ እንደገና እቤቴን አየ እንዲህ አልነበረም ያለፈው አመቴ ነገር ጨላለመ ክፉ አዘነ ልቤ ያድናት አምላኳ አሉኝ እስኪ ይምጣ የሞት መውጊያ ሰብሮ ጠላቶቼን ቀጣ ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ ታዘቡኝ ወዳጆች ምታውቁ ስለ እኔ እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ ብጮህ አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው የማደርገው ሁሉ የምሰጠው አነሰው አነሰው የማደርገው ሁሉ አነሰው የምሰጠው ሁሉ አነሰው ለኢየሱስ አነሰው አነሰው የማደርገው ሀሉ አነሰው ምዘምረው ሁሉ አነሰው ለውዴ አነሰው
@deborahketema1709
@deborahketema1709 27 күн бұрын
Yene konjo tabrikkkk ❤❤❤
@dinkinshi4463
@dinkinshi4463 26 күн бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤minich yarigish geta
@megersabekele3691
@megersabekele3691 25 күн бұрын
Geta yibarkish meazii❤❤
@fantaneshwasihun8217
@fantaneshwasihun8217 3 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡፡ አሜን፡፡
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 2 ай бұрын
አሜን❤
@kirubelofficial
@kirubelofficial 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jn_QmpKmrMyUnasfeature=shared
@misganugudisa1728
@misganugudisa1728 2 ай бұрын
@misganugudisa1728
@misganugudisa1728 2 ай бұрын
@user-wf5sf2fg1l
@user-wf5sf2fg1l 2 ай бұрын
ተባረክ የእኔ ውድ🥰
@user-gb6em5xx7o
@user-gb6em5xx7o 2 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ግን ልቤ በሀሴት በደስታ ተሞልቶ ሳላውቀው ድንገት እንባዬ ይፈሳል ዘማሪት አመሰግናለሁ ይህን መልካም መዝሙር ስለሰጠሽን
@shalommathewos
@shalommathewos 2 ай бұрын
Glory to God🙏
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k 2 ай бұрын
እኔም እዳቺ
@yididiyaloba6071
@yididiyaloba6071 2 ай бұрын
እየሱስ ይወዳቹሀል😊
@user-qi3ol7pk3c
@user-qi3ol7pk3c 2 ай бұрын
❤❤
@bereketyisak1045
@bereketyisak1045 2 ай бұрын
Ortodox Mehon Pente Minim Fayda yelem Eyesusin Mawek Mamlek Beki newu
@fedoJesus92
@fedoJesus92 2 ай бұрын
ይህ ቪዲዮ ሰይጣንን አበሳጨው ጌታ ይመስገን
@MekedesAbebe
@MekedesAbebe Ай бұрын
ማን ነው እንደእኔ ይህን መዝሙር ስሰማ ሰማያት ምከፈትለት?❤❤❤❤❤❤ሰወዳትስ
@biruk_wesera
@biruk_wesera 2 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ🔥🔥🔥
@kirubelofficial
@kirubelofficial 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jn_QmpKmrMyUnasfeature=shared
@eyobetefa6292
@eyobetefa6292 2 ай бұрын
ኮሜንት በቮይስ ቢሆን!! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 2 ай бұрын
ዎው ሞታችንን በህይወት የቀየረ ውርደታችንን በክብር ለቀየረው ላባታችን ባናመሰግነው ነውር ነው አሜን ፡ተባረኪልኝ ውዴ
@user-ns2pf2it8c
@user-ns2pf2it8c 2 ай бұрын
በመጀመሬያ ክብር ሁሌም ለራሱ ይሁን ለካስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሰው ሲያሴርብ አይተባበርም የኔ ጌታ አዛኝ ነውና ህመሜን የፈወሰኝ ልዑል እግ/ር ይመስገን እህቴ ተባረኪልኝ💓💓🙌🙌👏
@m2mupward
@m2mupward 2 ай бұрын
የለበትም አልተስማም ሰማይ።
@user-ke8ew6bw7x
@user-ke8ew6bw7x 2 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@tekalegndegelo714
@tekalegndegelo714 Ай бұрын
ይኽንን ዝማሬ በአካል ተገኝቼ ሰምቻለው። ነገር ግን ሳልጠግብ ነው ያለቀው። ያብቻ ሳይሆን እስካሁንም ድረስ ደጋግሜ ሰማሁ ግን ልጠግብ ከልቻልኩም። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st2to6bf1c
@user-st2to6bf1c 3 ай бұрын
የለበትም በምክራቸዉ መሀል የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ ☝️
@epheremushule4580
@epheremushule4580 2 ай бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን ተሻገርኩ በጌታዬ ብርታት ከኔ የሆነ አንዳች የለም ሃሌሉያ ❤ኢየሱስ ጌታ ነው❤የለበትም በምክራቸው መሃል
@kirubelofficial
@kirubelofficial 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jn_QmpKmrMyUnasfeature=shared
@GAMO-oi4bn
@GAMO-oi4bn 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምክር የሌለበት ምክር ሁሉ አይፀናም ከሕይወታችን ከምድራችን ከትውልዱ ላይ አሜን ይፍረስ
@yusufwake3177
@yusufwake3177 17 күн бұрын
Amann
@SaraElias-b4t
@SaraElias-b4t 8 күн бұрын
amaniiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇🙇
@Abenezerberhanu-lm3tr
@Abenezerberhanu-lm3tr Ай бұрын
ነብሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት አደረገች❤❤❤❤
@EhgsHebav
@EhgsHebav 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kirubelofficial
@kirubelofficial 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jn_QmpKmrMyUnasfeature=shared
@LidiaGudeta
@LidiaGudeta 2 ай бұрын
Errr degma tzemr yemtlu❤❤❤❤
@user-wf5sf2fg1l
@user-wf5sf2fg1l 2 ай бұрын
በዝህ አምልኮ የምንጫጩ የአገንንት ብዛት😀እኛ ደግሞ ተባርከናል ጌታ እየሱስ ስሙ ይበረክ!!❤😊
@waltaabrham3295
@waltaabrham3295 2 ай бұрын
የለበትም በምክራቸዉ መሀል የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ
@eleniteferi9557
@eleniteferi9557 28 күн бұрын
Gg
@user-yg1vb3wo2l
@user-yg1vb3wo2l Ай бұрын
እውነት ነው ለእግዝአብሄር የሚሰጤው ሁሉ ያንሰዋል!!!!!!!!❤❤ተባረክ የጌታ ሞገስ ይብዛልሽ🙏
@vivaagamso
@vivaagamso 23 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wf5sf2fg1l
@user-wf5sf2fg1l 2 ай бұрын
ምን አሌ በዛ ጉበኤ ኖሬ ለክርስቶስ እየሱስ ክብር ብዘልል🙏🙏🙏
@remamucker1086
@remamucker1086 2 ай бұрын
ዮንየኮ ትለያለ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@getsolomon
@getsolomon 5 күн бұрын
የለበትም በምክራቸው የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል አልተስማም ሰማይ ,,,ኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ተባረክ ዝማሬው የኔ ህይወት ነው።እህቴ ዘመንሽ ይለምልም !!!!!
@mulunehtolessa5263
@mulunehtolessa5263 2 ай бұрын
ቃል አጠረኝ። አስደናቂ አምልኮ፤ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
@user-ic5nu3hh2x
@user-ic5nu3hh2x 2 ай бұрын
Same here
@kirubelofficial
@kirubelofficial 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jn_QmpKmrMyUnasfeature=shared
@zekiwosedemeke4539
@zekiwosedemeke4539 Ай бұрын
ይገርማል ዛሬም ራራልኝ እግዚአብሔር ይባረክ የማታቋርጪ ምንጭ ሁኚ እኔን ነው እኔን የለበትም
@lewi3244
@lewi3244 3 ай бұрын
👌👌👌👌እንዴት ነው ደስ የሚለው በእየሱስም wow wow ❤❤❤❤❤❤ 1:23
@sambod
@sambod 3 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል አባቴ
@user-pc8xg5pc3j
@user-pc8xg5pc3j 3 ай бұрын
እንደገና አዘመረኝ ሞተን ስተቡቁ wow አሜን አሜን ተባረኪ በጌታ❤❤
@saronanaye
@saronanaye 2 ай бұрын
Amen የለበትም !
@petertame7786
@petertame7786 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 የለበትም አልተስማማም ሰማይ
@wendemagegnabiyu4338
@wendemagegnabiyu4338 2 ай бұрын
በሴራዉ አልተስማማ ሰማይ!! ዋዉ ጌታ ይባርክሽ!!
@user-tv7wh1qs6n
@user-tv7wh1qs6n Ай бұрын
ያባቴ ል ጅ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ጌታ የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ አልተስማማም ሰማይ
@user-ns3nv9ec8i
@user-ns3nv9ec8i 2 ай бұрын
በልሳን ከመፀለይ ሌላ ቃል አጣሁ 🔥🔥🔥🔥🔥
@danielayele7960
@danielayele7960 Ай бұрын
Yene enat tebarekiliygn ❤❤❤
@awotaraya6590
@awotaraya6590 2 ай бұрын
ፀጋው ለአካል ጥቅሙ ክብሮ ለጌታ ተባረኬ
@MekedesAbebe
@MekedesAbebe Ай бұрын
ሰወድሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@abebamebrahtu4590
@abebamebrahtu4590 3 ай бұрын
የለበትም ❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@ethiopiyayeee3791
@ethiopiyayeee3791 3 күн бұрын
የዚህን መዝሙር መነሻ ከሰጠሽው ቃለ መጠይቅ ሰምቼው ዳግም አቁሞሽ ላዘመረሽ አምላክ ዘመንሽን ሁሉ እንደምትዘምሪለት ሰምቻለሁ። ጠላት ሲያፍር ቀድሞ የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይመሥገን። በርቺ ፀጋው ይብዛልሽሽሽሽሽሽ። አሜንንንንንን
@M.T1982
@M.T1982 Ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ስሙ በብዙ ይባረክ ተባረኪ እህቴ
@simretghebremichael2056
@simretghebremichael2056 2 ай бұрын
የለበትም ኣልተስማማም ሰማይ❤❤❤
@BetyEyob-hy8lq
@BetyEyob-hy8lq 2 ай бұрын
አልተስማመም ሠማይ አሜን
@Adan-go7ok
@Adan-go7ok Ай бұрын
በጌታ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ተባረኪ
@emuemy7917
@emuemy7917 Ай бұрын
Yalbat seyasaru ban lay❤❤
@helahelen9034
@helahelen9034 6 күн бұрын
🎉
@Anabasi12
@Anabasi12 3 ай бұрын
ነውር ነው ባልዘምር!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elitelex3676
@elitelex3676 3 ай бұрын
የለበትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@senbetoeskedar
@senbetoeskedar 2 ай бұрын
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamt2356
@abrahamt2356 6 күн бұрын
ማነው ያሰረብህ በማርያም ንገረኝ..??
@Song1750
@Song1750 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለዚህ ፀጋህ ተመስገን🙏🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@tame_tube_
@tame_tube_ 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ድንቅ አምልኮ ❤
@user-sc5pn7wb8p
@user-sc5pn7wb8p Ай бұрын
yellebetimm Abbba bekana begize wedegeta hedalew sittiii yelebetimm Altesmamam semay sewech siyaserubik yelebbetimm Altesmamam semay Ante behiwote rejimun zemen tinoralek megonatsefiahin yizek medrek lay tingoradedalek tiwulid yibarekal Ameen.
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🥰❤🙏🥰❤🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😊😊😊
@hailemeskelaklilu9959
@hailemeskelaklilu9959 2 ай бұрын
ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ ዘመንሽ በዘመኑ ውስጥ ይሁን አላሳብም በጌታ ላይ እርሱ በምክራቸው ላይ 👉የለበትም 👈✍️
@matusalabassa8461
@matusalabassa8461 Ай бұрын
heavenly song እግዚአብሔር መልካም ነው ስንል በምክንያት ነው!!!
@honadellak3495
@honadellak3495 2 ай бұрын
comment በቮይስ መስጠጥ ቢቻል ኡፍፍፍፍ ዘመርሽው እኮ መንገዴን መአዚዬ ብርክ በይልኝ እማ
@zekiwosedemeke4539
@zekiwosedemeke4539 Ай бұрын
ርህሩህ ቸር ደግ ፍቅር ይቅር ባይ ውይ ውይ በሞት ጎዳና ስራመድ በትእግስት ተመልክቶ ለጠላቶቼ ፍቃድ ያልተወኝ ሰፈራቸው ገብቼ በቃ እራራለኝ የለበትም በዘኪዎስ ደመቀ ላይ ክፉው ሲመክሩ የለበትም በቃ የለበትሞ በምክራቸው መሐል አይ እግዚአብሔርዬ
@AlexDsata
@AlexDsata 2 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natolnati
@natolnati 11 күн бұрын
Kelib sizemer lik inde anchi. Thank you // Gobez
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 2 ай бұрын
መዝሙር ማጣፈጥ ማለት እንደዚህ ነው ጌታ ዘመሽን ይባርከው ዮኒ ብሩክ ነህህህህህህህህ
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 2 ай бұрын
አሜን የለበትም ! Bless you all Meazi this is your season❤❤❤
@mhirat
@mhirat 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 Ай бұрын
ያንን ደራሽ ውሃ የጥፋት ማዕበል በቃ ሲል አበቃ እለፍ ሲል አልፏል ሊያጠፋኝ ነበረ ሊያስቀረኝ በአጭሩ ከአጥፊው ቀደመ ፈጥኖልኝ ማዳኑ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-by2jq7wl5q
@user-by2jq7wl5q 24 күн бұрын
ምርጥ መዝሙር❤❤❤😘😘😘
@tsionsolomon6476
@tsionsolomon6476 3 ай бұрын
Uuuuuu degagme new yesemahut gn letegbew alchalkum hallelujah yelebetm bemkrachew mehal❤
@user-ic7rg5dw1x
@user-ic7rg5dw1x 2 ай бұрын
መአዚ በርክ ያርግሸ ሰጋን አልፎ አጥንትን በመንፈሰ የሚነካ መዝሙር ይህ መዝሙር ለእኔ ነዉ አሰይ
@mismakm8360
@mismakm8360 Ай бұрын
"አነስው የምስጠው ሁሉ"❤❤❤
@buzebuze4941
@buzebuze4941 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የለበትም ሰመይ አልተስማም አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyasuChalchisa
@EyasuChalchisa 2 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል ...ታባረኩ!!!
@muluyeyoutubemuluye9012
@muluyeyoutubemuluye9012 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭ያንን ዳራሺ ዉሃ የጥፋት ማዕበል ባቃ ሲላ abaqa.....😢እያሱስ እንዳ አንተ ያላ ማን አላ 🙏🙏🙏🙏
@user-rs6pr7jm7c
@user-rs6pr7jm7c 9 күн бұрын
ጨምሮ ጨመምሮ ጌታ ፀጋ ያብዛልሽ
@Sagitu55
@Sagitu55 2 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሃል የለበትም ትቁም ትብቃት ስባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ ሀሌሉያ እሴይ አሜን ዘመንሽ ይለምልም ዘመሪት መአዝዬ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏❤🙏
@Apostlezelalemsolomon65
@Apostlezelalemsolomon65 3 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል።
@abaevang3306
@abaevang3306 2 ай бұрын
እየሱሴ ከሌለበት ገዳይ ሟች ይሆናል ማን ይቋመኛል እመካለሁ በእየሱሴ !!!!
@user-fn4yv2mi2p
@user-fn4yv2mi2p Ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡ (አሜን አሜን፤፤ ጠላትማ ስንቴ መከረ )
@yezlalemmeheret777
@yezlalemmeheret777 22 күн бұрын
ጌታ ታማኝ ነው❤👍
@TamiratSolomon-ry4jx
@TamiratSolomon-ry4jx 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 ай бұрын
ዋዋዉ መንፈሰ ቅዱሰ ዝማሬ አልተሰማማ ሰማይ በኔ ቤቴሰብ እልልልል ገና ትቀጥላለ የእሳት ነበልባል ያረጋል ምቀኞ አመድ ይሆናል ከከፋታ የሜወርድ የለም ዬኔዬ ዘር ይባረክ
@simonblessed8072
@simonblessed8072 Ай бұрын
Wow Amazing Gospel song! Glory be to God! God bless you Sister. More blessings!!
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 19 күн бұрын
Glory to Almighty GOD WOW worship and she deserve millions likes yes indeed !!! God bless you sister and the host Pastor !!!
@user-cs3fl8de7b
@user-cs3fl8de7b 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል አዘማመር ከግርማ ሞገስ እና ደስ የሚለ መንፈስ ተባረኪ
@meseretbikila1810
@meseretbikila1810 Ай бұрын
ጌታዮ አልነበረም በዚያ ህብረት ሸንጎ አሜን አሜን።
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 24 күн бұрын
Amen Amen yes I cross it and see today because of O Lord my savior my Refuge!!!
@BoniBoni-fg6le
@BoniBoni-fg6le Ай бұрын
Wow wow ኡኡኡኡኡኡ አው የለበትም
@vibrantNatitube
@vibrantNatitube 2 ай бұрын
በአጥፊዎች ምክር ሰማይ አይስማማም
@Eyahale
@Eyahale 2 ай бұрын
ሲያሴሩ በኔ ላይ አልተስማም ሰማይ😂🙏 መአዚ ቅባታም🙏❤❤❤
@DegintwsilasHdro
@DegintwsilasHdro Ай бұрын
ዘመንሽ የተባርከ ይሁን❤❤❤
@DiyaZeresenay-vm3ik
@DiyaZeresenay-vm3ik Күн бұрын
Amen amen Lena new yetenegerew eyesus .ere Amen Amen Amen
@user-ju2yy3mi5e
@user-ju2yy3mi5e 2 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡
@FiraolSisay-sd6fp
@FiraolSisay-sd6fp 3 ай бұрын
God they have amazing message🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kr4xf2uh5n
@user-kr4xf2uh5n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@RahelyosefRi
@RahelyosefRi Ай бұрын
Hii
@HabteAmdeeyesus
@HabteAmdeeyesus Ай бұрын
አሜን ይችላል ተባረኪ ደቅነው በንፈስቅዱስ ሀይልነው የምትዘምሪው አልችልም የምትይው አቅም ይሁን የኔጌታ ​@@user-kr4xf2uh5n
@HabteAmdeeyesus
@HabteAmdeeyesus Ай бұрын
@user-nq1kh7lu2w
@user-nq1kh7lu2w 18 күн бұрын
ጊታ ይባርከሸ ሀሊሉያ ❤❤❤
@selamawitpetroshagos3227
@selamawitpetroshagos3227 2 ай бұрын
Honest amliko... ጌታ ይባርክሽ በልዩ ክብር ጌታ ስለገለጠሽ ክብር ለሱ ይሁን
@Lindana328
@Lindana328 3 ай бұрын
የለበትም በምክራቸው መሀል ይህ መዝሙር የ ቸርነት ተረፈ ነው ሰርቀው ሳይዘምሩበት በፊት በዛም በዚም ብቻ ተባረኩ
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 3 ай бұрын
እረ ዘማሪ ብርሀነመስቀል ወ/መድህን ነው እህት ለማንኛውም ሁሉም ይባረኩ
@Lindana328
@Lindana328 3 ай бұрын
@@selamwitTibebe9292 መዝሙሩ የ ቸርነት ተረፈ ነው ብርሀነ መስቀል ሰርቆ ለቆበት ነው
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 2 ай бұрын
ጫማሽን ቀይሪ ትጎጃለሽ
@user-ih9wn6gw6q
@user-ih9wn6gw6q 9 күн бұрын
አሜን 😭ሃሌሉያ
@AkoyeKuma-cf5uv
@AkoyeKuma-cf5uv 21 күн бұрын
ጌታ ይባራክሺ ❤❤ ዘማራ
@kasechushibiru5762
@kasechushibiru5762 2 ай бұрын
ፀጋ የበዛልሽ ተባረኪ የለበትም ሰማይ ሲያሴሩ በኛ ላይ🙏🙏
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 2 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረቱ !!!!
@user-bu2sg6im3w
@user-bu2sg6im3w 25 күн бұрын
አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን❤❤❤
@mekdesworku6862
@mekdesworku6862 7 күн бұрын
አሜን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EmakiyaKiya
@EmakiyaKiya 2 ай бұрын
Edime ketenagar... cheru medanie'al lebetu yitekmsh lekibru...😍😍😍😍😍
@user-sx3hu9nu4h
@user-sx3hu9nu4h Ай бұрын
ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AnedualemHailu
@AnedualemHailu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 5 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 39 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
Surafel Hailemariyam | ፍቅርህ ብዙ ነው| [ live worship 2024
30:11
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 51 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН