🔴ያልፋል ክፍል 3 እማ እማ ጥለሽኝ እንደማትሄጂ ቃል ገብተሽ አልነበር?

  Рет қаралды 617

Huda tube

Huda tube

Күн бұрын

# • እምነት እና እውነት ተከታታይ ትረካ...
ሼር

Пікірлер: 15
@ፋፊቢትባባ
@ፋፊቢትባባ 3 жыл бұрын
ያአላህ እኔስ አልቺልኩም እፍፍፍፍፍ አላህ ለሁላቺንም ትግስት ሶብር ይሰጠን ፈተናወቺን ሁሉ ችለን የምናልፍበት ቅዋ ይሰጠን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አሚን
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 3 жыл бұрын
ወላህ አለህ ልባችንን በድን ይጋንባልን በጣም ነዉ የስላቃሰኝ
@ruufjj7355
@ruufjj7355 3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን እህት ወይ በጣም ያሳዝናል አይ ዱኒያ የአላህ ፈተናወችህን ሁሉ በትእግስት የምወጣ ሴት አድርገኝ ያረብ
@ፈቲያ05
@ፈቲያ05 3 жыл бұрын
ያአላህ ሱበሀን አላህ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@ሡሡብንትአሊ
@ሡሡብንትአሊ 3 жыл бұрын
አየህይወት ህይወት ከባድናት አጀቴን በላችዉ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
😍
@ኢማንኢስላምነውሂወት
@ኢማንኢስላምነውሂወት 3 жыл бұрын
ጀዛአላሁኸይረን ውዴዋ ማሻአላህ ደስሚሉትረካነውምሰሪ በርቺ🌹🌹🌹🌹🌹
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ወእያኪ ሁቢ
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
አህለን ይደመጥ እስኪ ውስጤን የነካኝ ታሪክ ነው እህህህህህህህ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
❤️❤️
@sham1897
@sham1897 3 жыл бұрын
አህለን ሁቢ ሽብካየለኝም ነበር ዛሬ ሁሉንም አዳመጥኩት ሄወት ከባድናት በቡዙ ፈተና ውስጥ ነውያለፍኩት አላሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ሁሉም ያልፋል ግን ጠባሳውአይለቅም
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጠባሳው አይለቅም ግን አልሀምዱሊላህ ሀቢብቲ ሁላችንም ነን አብሽሪ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ኢማንኢስላምነውሂወት
@ኢማንኢስላምነውሂወት 3 жыл бұрын
እናትማጣትከባድነው ወላሂሚያሳዝነው በርግጥከችግርበሃላደሰታአለ አላህ መጨረሻችንየሳምረወ😭😭😭😭😭😭
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አሚን
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 632 М.
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 435 М.
🛑 እሱዋን አጥቻታለው መልስልኝ😭
21:45
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 255 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН