🔴 ያልፋል የመጨረሻው ክፍል 9 ተከታታይ ትረካ

  Рет қаралды 701

Huda tube

Huda tube

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በአንዳንድ ችግር ምክንያት ቶሎ በሰአቱ ባለመለቀቁ ትልቅ ይቅርታ ይደረግልን🙏 ሀባይቢ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ በያለንበት የረበና ጥበቃ አይለየን 👉ረቢ በሳኡድ አረቢያ በዕስር ላይ ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን ፈረጃውን ያቅርብላቸዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ያምጣልን በሀገራችንም ያለውን አስከፊ ጦርነት በቃ ይበለን አላህ በስደትም በሀገርም የመጣብንን በላዕ ሁሉ በቃችሁ ይበለን ጥሩና የደስታ ጊዜን ቅርብ ያድርግል። ውዶቼ ትረካችንን ከወደዳችሁት ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ እናመሰግናለን 😍 kzbin.info/aero/PL74pQbKGUIVNHsQ7dyCwk6aSdh9NGICXG
@hadra1873
@hadra1873 3 жыл бұрын
አሚን ወኢያኪ አላሕ ወዶ ያስወድድሽ እኛም እንዉድሻለን
@halimakmakle4745
@halimakmakle4745 3 жыл бұрын
ማሻአላህ መጨረሻው ያምራል
@halimakedir2810
@halimakedir2810 3 жыл бұрын
Amiin
@bintjemal-i1t
@bintjemal-i1t 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ እህቴ በሰማን ምንጠቀምበት ያድርገን መጨረሻችንን ያሳምርልን ሰብርና ትግስት ለጊዜው ቢመርም ውጤቱ ማር ነው
@ruufjj7355
@ruufjj7355 3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአላህ ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው በርች
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሁላችንም ማጫራሻ ያሰምርልን እንሻአላ ሌላ ትራካ እዛሽ አንዳምታማጭ ታስፈ አላኝ
@ቅድሚለተወሂድ
@ቅድሚለተወሂድ 3 жыл бұрын
ስጠብቅሽ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 3 жыл бұрын
ማሻአላህደስይላልየኔውድ🌹
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
🌹
@hadra1873
@hadra1873 3 жыл бұрын
ዋአሌኩም አሰላም ወራሕመቱ ኢላሒ ወበረካቱ ሁቢ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ፍፃሜ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አሚን
@ቅድሚለተወሂድ
@ቅድሚለተወሂድ 3 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ አላህዋ የኛንም ሂወት አለ አስተካክልልን ሂላሂ😥☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አሚን
@ቅድሚለተወሂድ
@ቅድሚለተወሂድ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ውደ በሌላ ትረካ እንጠብቅሽ አለን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@umuuhasen5407
@umuuhasen5407 3 жыл бұрын
Hayati xenkeri bexam astemari neber bemalqu aziyaleh yemwodew tireka neber
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
እሺ ሹክረን ሀቢብቲ ❤️❤️
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ሁዳየ ሰለሰማሁሺ ሰላገኘሁሺ ደሰ ብሎኛል በጣም አሰታውሰሺ ነበረ
@ፈቲያ05
@ፈቲያ05 3 жыл бұрын
አህለን
@ፋፊቢትባባ
@ፋፊቢትባባ 3 жыл бұрын
አህለን ማማየ አበቃ ኢንሻአላህ በሌላ ታሪክ እደምትመጪ ደስፋ አለኝ ጀዛካላህ ኸይረን ማር በጣም አሰተማሪ ነበር አላህ ሁላችንንም ታጋሾች ያርገን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ወእያኪ አሚን አላሁመ አሚን
@sham1897
@sham1897 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ውድ እኳን ደህናመጣሽልኝ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አህለን ፊኪ ተምርዬ 🌹
@zamzamalli1014
@zamzamalli1014 3 жыл бұрын
As wr wb
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
Wa wr wb
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
ውይ ውዴዋ ትላንት ስጠብቅሽ እንደነበር ማን በነገረሽ ዋው ማሻ አላህ ኢሉዬ መጨረሻዋ ስላማረላት በጣም ደስስስስስ አለኝ አቡኪ እንኳንም ወሰድካት ሳትቀደም ሳሚ ምርጥ ሰው ሂዳያውን ይስጠው። ታሪኩ እጅግ በጣም በጣም አስተማሪ ነው ከችግር በኋላ ምቾት አለ ለታገሰና ለሶበረ ሰው አላህ ሰብረኛ ሴት እንዲያደርገኝ አመኛለሁ ለመሆን እጥራለሁ ሰብር ለዱንያም ሆነ ለአኬራችን በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ሰብር የሌለው ሰው ዱንያውንም አኬራውንም ነው የሚያጣው ሁዳዬ በጣም ሹክረን እንዳጠፊ በሌላ ትረካ እጠብቅሻለሁ ድምፅሽ ለታሪኩ ውበት ይሰጠዋል አተራረክሽም ድምፅሽም አሪፍ ነው በርቺ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ሀቢብቲ ሹክረን
@ሡሡብንትአሊ
@ሡሡብንትአሊ 3 жыл бұрын
ለምንቀረሽ ትላት ስጠብቅሽነበርሁቢ ልስማና እኮምታለሁ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ሀያቲ አፍወን ስላልተመቸኝ ነበር 💓💓
@ሡሡብንትአሊ
@ሡሡብንትአሊ 3 жыл бұрын
ችግርየለዉም ዉደዋ አለቀግን ደስይልነበር ብዙተምሬበታለሁ ጀዘኩምላ ኸይር ከዚህበተሻለ እደምመጭ ተስፋለኝ በተረፈ በርች
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሰሎሜ ክፍል 14
22:20
AFRO TUBE
Рет қаралды 32 М.
al-qaedatu nuranya አል-ቃኢደቱ ኑራንያ ክፍል ስድስት
3:50
ZemZem Esa ዘምዘም ኢሳ ቲዩብ
Рет қаралды 155
ካብ ጭንቀት ብከመይ ንጋላገል/ብክብር ሓውና @Grmachnal @ንግስቲሳብ-ትግራይ
10:27
𝐌𝐞𝐫𝐢 𝐓𝐮𝐛𝐞 (ሜሪ ቲዩብ)
Рет қаралды 606
ሀላሌን  // ሙሉ  ክፍል
1:09:15
kerima ከሪማTube
Рет қаралды 715