Рет қаралды 249
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ አሜን ቲቪ ነው። የወንጌል ድምፅ ለመሆን እና በሁሉ መንገድ ክርስቶስን ለመግለጥ ራሱን እያበቃ ያለ በተለያዮ ሚዲያዎች ላይ ስርጭቶችን የሚያደርግ የሚዲያ ተቋም ነው።
በዚህ ቆይታ እግዚአብሄር አይጥላችሁም፤ በተጣላችሁበት ሁኔታ እንክዋን እያያችው ነው አሜን ፖድካስት ከሰብለ በቀለ ጋር እጅግ የእግዚአብሄር መገኘት ባለው ቃል ተባርከናል አብራችሁን ቆይታ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡ // ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቦቻችን ይሁኑ ። ለበለጠ መረጃ /በ0983056978 ይደውሉልን ""
www.tiktok.com...
/ @amentvethiopia
www.facebook.c...