"የፈለኩት አባቴን ከእነ ግርማ ሞገሱ ሳየው በደስታ የማደርገው ጠፋኝ ..." ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 471,169

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
የባለፈ ሳምንት የናትና ልጅ ዴኔ ምርመራ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Жыл бұрын
ወላሂ የነሱን ውጤት በጉጉት እየጠበኩ ነው
@ቴጅነኝ
@ቴጅነኝ Жыл бұрын
እኔ እራሱ ዛሬ ጠብቂነበር
@senaitabayineh8396
@senaitabayineh8396 Жыл бұрын
አኔም
@ቴጅነኝ
@ቴጅነኝ Жыл бұрын
ሀገራቸነም ሰለተጀመር ወር አይቆይም ብየ ነበር
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
እኔም
@rabha7553
@rabha7553 Жыл бұрын
ከፈረንሳይ የመጣችው ልጅ ሁፍፍ የሷን ደስታ ያሰማኝ በእውነት እንባዋ እስከ አሁን ድረስ ከፊቴ አልጠፋ አለኝ
@sosina325
@sosina325 Жыл бұрын
አይ አባቶች .....አጨካከናቸው; በየቦታው ትዳር ይመሰርታሉ .....ከዛ እንዳልተፈጠረ ረስተው የራሳቸውን ህይወት ሲመሰርቱ የድሮን ህይወት: ልጆቻቸውን , የትዳር አጋራቸውን አየር ላይ ትተው መርሳት ሲችሉበት...anyways happy for U dear
@YETEWAHDO_LIJ21
@YETEWAHDO_LIJ21 Жыл бұрын
አባት መቼም ልጁን አይረሳም አልቅሶ እንኳን በእንባ አይወጣለትም ወንድ ልጅ አያለቅስ ነው ሚባለው ሲያቅስ እንኳን ሲታይ ህመሙን ሀዘኑን ደስታውን ናፍቆቱን ሁሉ በልቡ ነው የሚይዘው እንጂ አባት መቼም ልጁን እንደማይረሳ እርግጠኛ ነኝ ❤
@saragirma3927
@saragirma3927 Жыл бұрын
@@YETEWAHDO_LIJ21 እይ ልብ ቢኖረውማ 25 አመት 2 ልጆቹን ይዘጋል? አብዛኛው ወንድ አረመኔ ነው
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ናት አባትየው አሁንም ጊዜ የላቸውም ይቅርታም የላቸውም 😊
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ Жыл бұрын
ቆይ የበፊቱንትዳር ምንአርጎትነዉ ሌላሂወትየጀመረዉ ሱባሃንአላህ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
@@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ Maybe he gets bored 😑
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 Жыл бұрын
EBS ለእናንተ ያለኝ ልዩ ሰጦታዬ ሁሌም አላሀ ከክፋት ሁሉ ይጠብቃቹ የትሁቶች ሰብሰብ ቲቭ ጣቢያ ነው በርቱ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
እስይ አልሀምዱሊላህ የኔ እናት ያገሬ ህዝብ ክፉ አይንካብኝ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹😥
@etetekebede5479
@etetekebede5479 Жыл бұрын
አገላለፁሽ በጣም ጎበዝ. ነሽ:: ሚዲያ ላይ የሚሰራ ሰው ትመስያለሽ ጎበዝ
@ethiopiaenate1069
@ethiopiaenate1069 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እዳናደዳችሁኝ ቆይታችሁን😭😭😭በናታችሁ በየቀኑ ኑኑኑኑኑኑ
@jerusalemworkenehe8146
@jerusalemworkenehe8146 Жыл бұрын
ebs ተባረኩ! እግዚአብሔር በብዙ እንባና ሰቆቃ የሚያልፉትን የእናቶችና፣ የአባቶችን፣ የሴቶችና የወንድ ልጆቹን እንባ ለማበሥ እግዚአብሔር እጁና መንገዱ አደረጋችሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሮግራማችሁን በየሁ ቀን ዓይኔ በእንባ አፌም በእልልታ ተሞልቶ ልዑሎ እግዚአብሔርን በብዙ እያመሠገንኩ እናንተንም ከነፍሴ ባረኳችሁ። በጣም ወደድኳችሁ፣ ካንዱ ባለታሪክ ወደሌላው ባለታሪክ ሣላቋርጥ ግማሽ ቀንና አንድ ሙሉ ሌሊት ኘሮግራማችሁን አየሁት። እስካሁን ብዙዎችን ስላገለገላችሁ አሁንም ገና ስለምታገለግሉአቸውም ሁሉ ዎጋችሁ በእግዚአብሔር እጅ ሙሉ ይሁንላችሁ። አሁንም ማንም በምንም ይህ አገልግሎታችሁን አይለውጥባችሁ። እናንተ ሢያለቅሡ እያለቀሣችሁ ሢስቁ አብረችሁ እየሳቃችኁ የኢትዮጵያን ህዝብ አጽናናችሁት!! ተባረኩ! ለበረከትም ሁኑ!!! ለዚህ ህዝብ ያደረጋችሁትን በጎ ሥራ ሁሉ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ያሳያችኋቸውን ፍቅር እግዚአብሔ አይረሳምና በርቱ ብዙ!!!! ኢየሩሣሌም የ.ወ From Kansas
@ሚዲያ-ነ6ጀ
@ሚዲያ-ነ6ጀ Жыл бұрын
የሳምቶች እናትና ልጅ dnaእየጠብቁ ነው የወኒየ ❤️🙏
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
እናት ትመስለኛለች እኔ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
የግጥሙ አርእስት ሸገሮች እንዲህ ነን። kzbin.info/www/bejne/h2i4YpmarZ51ptE
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔእህት እንኳን ደስያለሽ አባትን ያክል ክብር በአካል ማግኛት መታደልነዉ እህት ሰኢዲ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳንም አክስትሽን አጎቶችሽን በአጠቃላይ የእናትሽን ቤተሰብ ማገኛት መታደልነዉ በድጋሜ እንኳን ደስያለሽ
@GoodBoy-yl4tf
@GoodBoy-yl4tf Жыл бұрын
ኣቦ ebc ዎች የኛንም ስሜት ጠብቁ እንጅ ኣባትዋ መቅረብ ነበረበት ⚡
@lealemtayebeshah4482
@lealemtayebeshah4482 Жыл бұрын
ደሞስ ምናባቱ ሆኖ ነው ሁለት ልጆቹን ጥሎ የጠፋው? ይሄን መጠየቅ ነበረባቸው
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Жыл бұрын
የወኒ በጣም ዘገያችሁ በሰአቱ ልቀቁልን ይሕን ብሮግራም አይቼ ማልቀስ ነው የምፈልገው ብዙ ብሳት አለብኝ ለዛነው ሶፍት ይዤ ነው የምቀመጠው
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj Жыл бұрын
Ayzoshii amyayeee atlqeshii yane wadaa uuufff Hoda labswa macida atwswa 😥😥😥❤️
@habtamteshome3355
@habtamteshome3355 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 Жыл бұрын
አባትሺ ግን አስር ግዜ ስራምይሁን ደስታም ebs ግድ መቅረብ ነበረባቼው ደስታው ሙሉ ይሆን ነበር የሁላቺንም ስሜት መጠበቅ ነበረባቼው
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 Жыл бұрын
@@NoRa-bk5nh በትክክል መሆን አለበት
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 Жыл бұрын
@@NoRa-bk5nh ወይደግሞ ቄስ እንዳይሆን
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
ዛሬ ከመዳም ቅመሞች አደኛ ሁኛለሁ እደኒ መዳም ጥሬ ምረረ ያላችሁ ከምትወዱት ቤተሠብ በላም ላገራችሁ ያብቃችሁ በተለይ እደኒ አባቱን በናፊቆት እጊብጊብ ያለ
@رملارملا-ف8غ
@رملارملا-ف8غ Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ አልቅሽ አልሽ እያለኝ ነው እኔም😭
@0ahh858
@0ahh858 Жыл бұрын
@@dustabashir6177 እኔም እፍ መረረኝ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ😭
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
That's very much Allah gev to you Longer Life
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ኤቢኢሳች ፍጣሪ ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
የግጥሙ አርእስት ሸገሮች እንዲህ ነን። kzbin.info/www/bejne/h2i4YpmarZ51ptE
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች።
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አላችሁ😍😍የሳምንቶቹ እናትና ልጅ አጓጉኝ የ D N A ምርመራ ውጤት😢😢
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Жыл бұрын
ኤቤኤሶች ሁላችሁንም ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@ኢማን-ነ1ዠ
@ኢማን-ነ1ዠ Жыл бұрын
እንኳንም ደስ ያላችሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አላህ የቀሩትንም ያገናኛቸው ኢቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ቅዳሜ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
25 አመት በህይወት እያሉ ልጆች እየወለዱ አይ አባትነት ማለት ጨካኜ አለባቸው
@mdinhio2764
@mdinhio2764 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ምን ማለት ነው ሴሰኝነት መፅሐፍ ላይ አለ ምትይው አቺ ሸርሙጣ አፍሽን ዝጊ
@nisri1567
@nisri1567 Жыл бұрын
...እባካቹ ሁሉም ኣባቶች ኣይደሉም፡ የናቶች ጭካኔም እያየን ስለሆነ በወቅቱ የነበረ ሳይታወቅ ፍርድ ኣንስጥ፡ ...." በሰፈሩት ቁና. .." እንዳይሆንብን።
@najatjamal6128
@najatjamal6128 Жыл бұрын
Alu buzu chakangwuch alu entochm
@najatjamal6128
@najatjamal6128 Жыл бұрын
የኔም እህቴ የእናቴ ልጅ በጣም ጨካኝ ናት እሄው ከጠፈች 28 አመት ናት እኛ እሱን መፈለግ አንችልም ህፀን ነበርን እናትችን ደግሞ ብቻዋን ነው የሰደጌችን አራት ልጆች ማንም ሰው ዬለትም እናትም አባትም እህትም ብቻኛ ናት ዛመዶቸው የሉት በጣም ሩቅ ናቸው እኛ በስም ብቻ ነው ምናቀቸው እንጂ በአካል አልታጋናኜንም እስካሁን አሁን ደግሞ እኛ አድጌናል እናትች እሱን ማፈላግ አችልም በሽታኛ ናት አሪጂታለች በጣምም እህቴ ቤታችንን ተቀለች መሚጣት ትህችለለች እና እኔ የሱን ስም እጂ የአባቱን ስም አልጠየኩኝም አባቱም ልጆች አለቸው እናቴ ከአባቴ ልጆች አለት እና እሱ ሁሉንም ተቃለች የአባቱን ቤትም የእናቱንም መሚጣት ትህችለለ በውሬ ወሬ ስን ጠይቅ አለች ድመ የምባል ሀገር ወድ ጋቤላ ባል አግብታ ልጆች ውልዳ በጣም ሀብታም ናት አሉ ሀይመኖታንም ቀይረ አሉ ብቻ ልቦና ይስጣት በጣም አዚኛለው እሄንን የህል ምነው ከቤትችን ስቴድ ከእማዬ ጋር ተጠልታ ነው አሉ ብሆንስ እማዬ እኮ ናት አይጨካንም በእናት በሪያ ትበለለች
@Umuhamid
@Umuhamid Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ከባድ ነው ተለያይቶ ማደግ ኢቢኤሶች በርቱ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ወደቤቴ ጎራበሉ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል እንኴንደስ ያለሽ ወይ ሌላ ህይወት ስላለው ከብዶት ነው 25 አመት ያላገኛቹ ለማንኛውም ዋናው መገናኘታቹ ነው ተመስገን
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Жыл бұрын
Thank you to ebs staff and manegment for the love ...your doing well to serve the community 🥰
@mdinhio2764
@mdinhio2764 Жыл бұрын
ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰው አክብሮትህ ምስጋና ይገባሀል. እፀገነትም ምስጋና ይድረስሽ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ የብዙ ሰው ችግር እንድትፈቱ አላህ ምክኒያት ስላደረጋችሁ የሰው ለቅሶ የሚያስለቅሳችሁ ሲገናኙ ደግሞ ከነሱ በላይ የምትደሰቱ ቅን የሆናችሁ ናችሁ
@senaitbogale277
@senaitbogale277 Жыл бұрын
ምንታምር እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ ወርቅ ሰው ነሽ እኔ ምርቃትሽን ስሰማ እያለቀስኩ ነው የሠማሁሽ :: በጣም ምርጥ መራቂ ነሽ ታድለሽ :: በይ ደስታሽን አጣጥሚ ::
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰቦቻቹን ስላገኝቹ💕❤❤💞
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
እኔ የደብረ ብርሃና እናትና የፈረንሣይዋ ልጅ የዲኒ ምርመራ አልደረሰም ወይ? ደብረብርሃኖች በሆታና በእልልታ የጓሳዎችን ጭፈራ ነው የናፈቀን !
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ EBS👏👏👏👏👏👏👏
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔም ኮምቦልቻ ሸሻበር ነኝ ግን አላወኳቸውም አያትሽን አጠያይቃለሁ ኢንሻአላህ
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን በሕይወት ስላገኘሻቸው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው Жыл бұрын
እዚህ ሁለት ጋዜጠኞች ስውዳችሁ ሰረአታችሁ አክብሮታችሁ ለሙያችሁ ያለችሁ ስነስረአት ይለይብኞል ቤተሰብ የሄውት ቁልፍ ነው እንኮን ደስ ያላችሁ!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
የግጥሙ አርእስት ሸገሮች እንዲህ ነን። kzbin.info/www/bejne/h2i4YpmarZ51ptE
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ለቅሶሽን ሰምቸ ሳልጨርስ፣ ደስታሽን አበሰርሽልን🥰❤ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤
@anvsnv9586
@anvsnv9586 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሰው ምላለ ሙሲሊም ብቶን፣ ሰኢዳን መብሩክ ስላልካት አሏህ ይባርክ ፊክ፣ አሷ ቋቋ ገና ስለሆነች እኔ ልመልስላት ብየ ነው የአኼራ እህቴ ስለሆነች ሰኢዳ እኳን ደስ አለሽ
@tewodrosfasil7581
@tewodrosfasil7581 Жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው፤ ለሁላችሁም እንኳን ደሥ አላችሁ!!
@mozinamnail4206
@mozinamnail4206 Жыл бұрын
ወንድሜ ዮኒ እና እህት ፀጋ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም ይባራክ ተበረኩ
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Жыл бұрын
መገኘቱ ጥሩ ነው ግን ለምን አልፈለገሽም ?
@abduabdu1598
@abduabdu1598 Жыл бұрын
በሣምንት ሁለት ቀን አድርጉት ቅዳሜና እሮብ አድርጉት ቅዳሜ በጣም ይርቀኛን ጁመአ ከሆነ ቶለ እሚነጋ አይመሥለኝም
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሰኢዳዬ እኮን ደስ አላሽ አልሀምዱሊለህ እኛው ጋ ሰውድ ነው የላሽው ሀቢቢት አላህ ይጣብቅሽ
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 Жыл бұрын
ሰላም ኢብኤሶች እኔ የምኖርው ከእስራኤል ነው የዛሬ 10ዓመት ይሆናል የአጎቴ ልጅ ነበር እና እደወጣ ቀር ይህነን ብሮግራም አያቁትም ምክንያት ክፍለ ሀገር /ገጠር ናቸው ይህነን እድል ቢገኙት ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ።
@johnwalker6179
@johnwalker6179 Жыл бұрын
😢😢እኔ እራሴ አባቴን አላውቀውም ባገኘው ደስታዎን አልቸልም እና ስሙ ሙሉቅን ካሳ ይባላል ሁለት እህቶች አሉት እና ትርንጎ እና እንጉዳይ ይባላሉ እባካቹ ትባብሩኝ 🙏😢🙏😢🙏😢
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ማሬ 😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️😥😥😥😥😥😥
@እሙአኗር
@እሙአኗር Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤🇪🇹
@meklitsara3888
@meklitsara3888 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እኔ ግን የ6 አመት ልጅ ሁኜ የሞተው አባቴ እስከ አሁን መልኩ ንግግሩ አለባበሱ ከአይኔ አይጠፋም
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እንኳን ደሳለሽ እህቴ በሰማነው ነገር ደስ ብሎናል
@hayat6939
@hayat6939 Жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ ebs በጣም ትለያላችሁ ቅዳሜ እስከሚደርስ ድረስ በጉጉትነው እምጠብቀው በውነት እምትደነቁናቸው አላህ ከፍ አድርጓ ይጨምርላችሁ
@TilahunGetachew-w7z
@TilahunGetachew-w7z 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እኔም እንዳንቺዉ አባቴ ከጠፋ 34 ዓመት ሆኖኛል ያሳለፍሽዉን ህይወት ጉዞ ያለዓባት ማደግ ከባድ ነዉ እኔንም አግዚዓብሔር አባቴን ለማየት ያብቀኝ ebs
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 Жыл бұрын
ይህቺ ልጅ በናፍቆት ምትክ ebs ላይ ብትሰራ ስኬታማ ትሆናለች።ጥሩ ንግግር አዋቂ ነች
@toyebahussen8302
@toyebahussen8302 Жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአቾች ምን ልበላችሁእናንተን ለመግለፅ እጅግ በጣም ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቸ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ፕሬፋይሌ በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@ሁለምነገርያልፋል
@ሁለምነገርያልፋል Жыл бұрын
ኢቢአስ በጣም ልዩ ነው ከሁሉም ይበልጣል
@alem-f6v
@alem-f6v Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ የኔንስ አባት ወዴት ላፈላልገው አፈላላጊውስማን ይሆን ወዛኛው አለም ኢቢስ ላልቅስ እንጅ አይኑን ሳላየው አይኔን ሳያየኝ በስደት ያጣሁትን አባቴን በማን ላስፈልገው😭😭
@momona7637
@momona7637 Жыл бұрын
I like her confident speech.
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@tigabdinku5708
@tigabdinku5708 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Жыл бұрын
አንቺን ከአባትሽ ያገናኘ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ለእኔም እህቴን ያገናኘኝ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Yet new yetefach ebs karbesh falegew
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
ተባረኩ አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ የስንቱን እንባ አበሳቹ
@almawood4592
@almawood4592 Жыл бұрын
I was crying when this beautiful girl was crying because she lost his father for a long time. congrats for she found her Father !!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአት you are nomber 1.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 3 ай бұрын
First of all, thank you for EBC for you helped to find out her Dad. I understand her emotions about her Dad. But I felt bad because her Dad didn't show up on this stage to share the happiness with his Daughter. But his Daughter did great job and she impressed me and I understand how much she loved her Dad !! Congratulations my sister!! God bless you! I cried when I saw your tears. Also I have 3 'wouderful children and all are girls. So I feel your emotions. Again, thank you EBC you related many lost families. This is Very very Great accomplishment. Here in USA and European countries, you have to pay too much thousand of dollars to find your families for media OR for someone who can helping you but the EBC workers helping without any payments and benefits just to help our people.
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ebs ተልቅ ስራ ነው ምትሠሩት ደስ ይላል👏👏👏🎺🎻🎻🎻🎻💓💞👏👏👏
@AminaAmina-sy7lg
@AminaAmina-sy7lg Жыл бұрын
የአላህ ደስ ሲል ወላሂ እኔም የአባቴን ቤተሰብ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ላድርግ ስደት ነኝ አባቴ በልጅነቴ ነው የሞተው ግን ቤተሰቦቹን አላውቃቸውም ይሄን ፕሮግራም ሳይ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢😢
@bbv5236
@bbv5236 Жыл бұрын
ስምና ቤተሰቦቹን ብትናገሪ ሊገኝ ይቺላል
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 Жыл бұрын
የባለፈውን DNAእየጠበኩ ነው መድኃኒአለም እናትና ልጅ ይሆኑ ዘንድ ፀሎቴ ነው😊
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Жыл бұрын
ሰላም የወናስ እና ፀዲ እኔም ያልተፈታ ልኝ ነገር አለ አባቴ ወታደር ነው የድሮ በዛን ሰአት በስራ እያለ አግብቶ አድ ሴት ልጅ ወልዳል ስማም የሺ ወርቅ አሰፍ ፍንታየ ትባለለች እምትኖረውም መሆኔ ነው ስረዋም መምህር ነበረች ምናልባት አሁን ጥረታ ወታ ይሆናል መሆኒ ላይ የመጀመርያ ትምህርት ቤት መምህር ነበረች እናም አባቴን ያወኩት ትልቅ ሆኘ ነው ስንገናኝ ጋባቴ ጋር እትሺን ተዋወቅ ብሎኝ ነበር እሱ በሂወት የለም አሁን ሁሌም የናተን ሳይ በጣም ነው የማለቅስው እኔስ መቸነው እህቴን የማገኛት እያልኩ ሄጆም እዳላፈላልግ ስደት ላይ ነኝ ነገ ዛሬ እያልኩ ቀረሁ ከተቻላችሁ ብታገናኝኝ ፎተዋ የለኝም ስሜ ብርቱካን አሰፍ ፍንታየ ነው
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያላቹ ግን ዮኒ አባትዬው ባይችል ወንድሞቿ ለምን አልቀረቡም ?
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
እኛንም በስላም የናፈቅናቸውን በተስብ ያገናኝን የመዳም ቅመሞች🌸🤟
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
የኔቅመም ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal አድርጌሻለሁ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
@@zuloveehio141 ውዴ እንደመር
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal እህቴ በቅንነት እንደማመር????
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር??
@تفاؤل-ج3ن
@تفاؤل-ج3ن Жыл бұрын
አላህ ስትሉ እንዴት እንደመታምሩ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@ethioselam2046
@ethioselam2046 Жыл бұрын
እናተን ይምራችሁ
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
የውኒ ጽጌ እደት እደምታምሩ ለስው ያላቹህ አቀባበል በፍቅር የስውን ችግር መርዳት ሁሉን ትችላላቹህ
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ።እሚያምር ታሪክ ።
@halimaberda4098
@halimaberda4098 Жыл бұрын
አዳማ.ሀይስኩል.አንድ.ክፍል.ተምረናል.እንኳን.ደስ.አለሽ
@mlgglm9051
@mlgglm9051 Жыл бұрын
ዮንዬ ሰው የሚፈልገውን ነገር ፈልጎ ሲያገኝ በቅዳሜ ከሰሀት ሁል ግዜ አለቅሳለው ምን አለ የሞተ ሰውንም ማግኘት ቢቻል እላለው አባት ፈልጎ ማግኘት መታደል ነው
@ሁለንተናዊጤና
@ሁለንተናዊጤና Жыл бұрын
Amen Anchim Tebareki zemenish yilemilim yene konjo. Enkuan des yalesh❤❤
@almazamlaku5537
@almazamlaku5537 Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ እህታችኝ የመዳም ቅመሞች እንደት ናችሁ በአል እንደት አለፈ
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Yemigerim new kezi hulu ametat bohual behiwet nurow megenagnetachu betam des yilal. Melkawekena yemibal bota bizu eritrawiyan yiseru neber Adaba bale, yabate guadegna mehon alebet abatish..betam des bilognal siletegenagnachu yene konjo..Love From Asmera 🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@sofiaahmed8157
@sofiaahmed8157 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል
@fofofofo2405
@fofofofo2405 Жыл бұрын
ኢቢኢሱች በጣም ነወ የማደቂቹሁ እኔም አጉቴ እፈልግ ነበር እና እደት ልደዉልላቸሁ በጣም
@erukyamuhamed
@erukyamuhamed Жыл бұрын
አላህምድሊላሂ ደስ ሤልል
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
ፅጊ ስታምር ዛሬ ቀሚስሽ ሲያምር ::❤❤❤❤❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹ ሐገራችን ሠላም ያርግልን
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ወይ ኢቢኤሶች እኔ ቃል የለኝም ተባረኩ
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የእናትሽን ቤተሰብ ስላገኘሽ
@sertsuwoldelibanos9358
@sertsuwoldelibanos9358 Жыл бұрын
I don’t have a father, but those who are seeking to find their daddy I am so happy for you the rest wishes good luck.
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል ተመስገን ጌታ ሆይ 🙏🏿🙏🏿
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
በጉጉት ስንጥብቅ ነበር 👍
@رملارملا-ف8غ
@رملارملا-ف8غ Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@jamanashjamanash
@jamanashjamanash Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አባት እኳ ሂወት ነው እዴኔ ማነው ይከን ፍሮግራፍ በጉጉት የሚጠብቅ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
የናዝሬቷ ልጅ እንኲን ደስ አለሽ። ፀጊ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ወደ
@abayneshabaynesh7424
@abayneshabaynesh7424 Жыл бұрын
ሰላም ለኢቢኤሶች እድውም አድማጭ ተመልካች እድልም ለቀናችሁ እንኳንድስያላችሁ እኔንም እረ አስመዝግቡኝ ሀገር መግባት እየድረሰነው ለእረፊትነውየምመጣውእመለሳለውኝ ብመለስበጣምድስይለኛልእስራዬላይምያጠነክረኛልበናታችሁ።
@adeisadeis6413
@adeisadeis6413 Жыл бұрын
እኳንፈጣሪረዳሽእሕት፡ፀጊእግዝሐብሔርይባርካችሑእውነት፡እድሜይስጣችሑመልካም፡በአልይሑንልንአሜን
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Жыл бұрын
እኳንም ተገናኛችሁ ደስይበለን ለሁላችንም 🌹🌹🌹👏👏👏
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ድኤን ኤ የሰጡት የት ደረሱ ?
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሺ እህታችን
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Жыл бұрын
Thank you ebs
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለሽ ደስ ይለል
@zeynuseid5896
@zeynuseid5896 Жыл бұрын
እንኳን ደሳለሽ
@ethiopiaenate1069
@ethiopiaenate1069 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጅዬ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
አስረኛ ነኝ 😊 ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@mahdertedila2927
@mahdertedila2927 Жыл бұрын
ማን አሰረክ ወንድም
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
@@mahdertedila2927 10 ስርኛነኝ ለማለት ይሆናል
@helenmichael5895
@helenmichael5895 Жыл бұрын
God bless you EBS congratulations sister
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
የትወደቃችሁ እንዴትናችሁ ልጆቼ ላላለ አባት ይህን ያህል ማልቀሥ ለኔ ?
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 59 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 31 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 101 МЛН
"ዘይዛሪ ንብዓት በዓልቲ ክልተ ፆታ ምስኪን!"
55:57
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 277 М.
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 286 М.