ያላሰብነዉ ችግር ተፈጠረ😱😱😱

  Рет қаралды 89,344

Natan Tiruneh

Natan Tiruneh

Күн бұрын

Пікірлер: 857
@AminaAmina-o7o
@AminaAmina-o7o 18 күн бұрын
እዉነት ለመናገር ዳጊ የሚያወራዉ ሁሉም ትክክል ነዉ ሽሮ የማይሰለች ምግብ ነዉ የምትሉ ባላይክ🎉👍
@Sofiahassan-y8e
@Sofiahassan-y8e 18 күн бұрын
እውነትነው
@munafkr9639
@munafkr9639 18 күн бұрын
@@AminaAmina-o7o ኧረ ይሰለቻል ለምን ይዋሻል ያውም በቀን ሶስቴ 🙄ቢቸግር ነውጂ
@ስደተኛው-qm8fg
@ስደተኛው-qm8fg 18 күн бұрын
ወላይ በጣም ናፍቆኛ ሽሮ
@habsha199
@habsha199 17 күн бұрын
ፎሮፎራም ሽሮ የዛኔ ያቃጠለን ያሰለቸን አይበቃንም እዴ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 17 күн бұрын
እኔ ሽሮዬን በጣም ስለመወዳት ጭራሽ ነው የማይሰለቸኝ ምስር ሲሰራ እኔ በጎን ሽሮዬን ደክ አደርጋለሁ
@SusuHesen
@SusuHesen 18 күн бұрын
ዳጊ ትክክል ነው እንኳን በቀን ሶስቴየ ሽሮ አጥቶ ሳይበላ የሚያድር አለ
@ልዋም12
@ልዋም12 18 күн бұрын
Betkikil❤❤❤
@Sewlesew234
@Sewlesew234 18 күн бұрын
እኛ ደሀ ነን ግን በቀን ሶስቴ ሽሮ አልበላንም።ጠዋት ላይ ሻይ በዳቦ ብንበላ ምሳ ሽሮ እራት ደሞ ቆጮ በጎመን እንበላ ነበር😂
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 18 күн бұрын
​@@Sewlesew234እደዉም የሀብታም ምግብ ሾሮ ነዉ አኽይ
@SusuHesen
@SusuHesen 18 күн бұрын
@@Sewlesew234 ቆጮ ጉራጌ ቤት ነው ዋ🤣ቆጮየለለው ምን ይብላ ሻይ በዳቦ ላልሽው ገጠር የዳቦ ሱቅ የለም ግን በሰላም ነው ወጣ ስትሉ ያደጋችሁበትን የምትረሱት እናቶች ሳይበሉ እኛን አብልተው ነው ያሳደጉ ግደታ እኛቤት ባይበላ ሌላ ቤት ከተበላ ያው ነው
@BezawitFikru-g1y
@BezawitFikru-g1y 17 күн бұрын
እንዴ አረ እኔ አለሁ በየቀኑ በቀን ሶስቴ የምበላ ደሞ እንደሽሮ ምቹ ምግብ አለዴ ሽሮዬ ለዘላለም ትኑርልኝ🥰🥰🥰🥰
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 18 күн бұрын
ዳኒየ የኔ አባት አሁን ላይ እንዴጓደኞችህ ብዙ ብር ላይኖርህ ይችላል ግን ምንም እዳይከፋህ የአእምሮ ድህነት እንጂ የብር ድህነት ምንም አያረግም እና እዳይከፋህ ይሄ ፕራክ ነው ግን የምርም ከጓደኞችህ በታች የሆንክ ያክል እዳይሠማህ ያልፋል ወንዲሜ
@zahrayimam9737
@zahrayimam9737 17 күн бұрын
የጓደኝነት ጥግ የኢሳም ትግስት ደስ ይላል ረሙም ጎበዝ
@hilamoo928
@hilamoo928 18 күн бұрын
ዳጊ ልክ ነዉ 😊 ሲቀጥል ዩቱብ ክፈቱለት እኛ እናበረታታዉ ልጁን
@HAd-t5j
@HAd-t5j 17 күн бұрын
የለውምደ ዮቱብ
@CharaMai
@CharaMai 18 күн бұрын
ጓደኛ ማለት እደዚህ ነው ወድሞቸ አላህ እዳይለያቸሁ በጣም ነው ደስየምትሉት ወላሂ 💝💝💝☑☑☑👍👍👍👍
@Natantiruneh
@Natantiruneh 18 күн бұрын
🙏🥺
@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 18 күн бұрын
በጣም ወላሂ በጉጉት ነዉ እምጠብቃቸዉ አልመጡም ወይ እያልኩ ይቱብ እምገባዉ እነሱን ለማየት ነዉ❤
@WahlWerku
@WahlWerku 18 күн бұрын
ሀታ እኔ እደት እደምወዳቸው ደስሢሉ❤❤❤❤
@faezaberhan4282
@faezaberhan4282 18 күн бұрын
ዪቱብ ክፈቱለት እኛ እናበረታታዋልን የማዳም ቅመሞች ስንቱን ሰው ያረግነው አታሸማቁት ሙቀሊድ ሁላ ዳጊየ እዳይከፋህ ❤❤❤❤
@DifftTiggg
@DifftTiggg 3 күн бұрын
ተከፍቶለታል
@HilaleMifta
@HilaleMifta 18 күн бұрын
ማነው እንደኔ ዳጊ ያሳዘነው የምር አስለቀሰኝ😢😢 ሁላችንም በሽሮ ነው እዚህ የደረስነው ደሞ ለዳጊ አካውንት ክፈቱለት እናበረታታው የኔ ከርታታ😢❤❤
@PasPas-d5q
@PasPas-d5q 18 күн бұрын
የሆነቦታአይቸሎ,ድራማእሰረኖ,??
@MAAZAWelday
@MAAZAWelday 18 күн бұрын
እኔ ራሱ በጣም ተምቶኛል እህቴ😢
@رحيمه-و6ن
@رحيمه-و6ن 18 күн бұрын
እኔ ወላሂ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 17 күн бұрын
በጣም ሳህ😢😢
@Neima-r9u
@Neima-r9u 18 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ ❤❤ግን ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ አታሸማቁት ዩቱብም ክፈቱለትና ይስራ እናበረታታሀለን 🥰
@ልዋም12
@ልዋም12 18 күн бұрын
Aew kifetuleti❤❤❤
@አብፈሀድ
@አብፈሀድ 16 күн бұрын
ትክክል
@Jeesum65
@Jeesum65 18 күн бұрын
ይህን እምታዩ ሁሉ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ጉሉ አሚን❤❤❤🎉🎉
@AminamuhiMuhi
@AminamuhiMuhi 17 күн бұрын
አሚን
@Muhammad-b8y7p
@Muhammad-b8y7p 17 күн бұрын
አሚንንንንን
@kedirmohammed-r6c
@kedirmohammed-r6c 17 күн бұрын
አሚን ውዴ
@Jmeila-zu5zm
@Jmeila-zu5zm 16 күн бұрын
አሚን
@emaneseid-j3e
@emaneseid-j3e 13 күн бұрын
አሚን
@munafkr9639
@munafkr9639 18 күн бұрын
ኢሳም ግን ማሻአላህ 👏
@HilaleMifta
@HilaleMifta 18 күн бұрын
ወላሂ የእናንተን ጓደኝነት ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ነው ደስ የምትሉት አሏህ አይለያቹሁ የኔ እብዶች❤❤❤❤❤
@samira7639
@samira7639 18 күн бұрын
ስታምሩ ደስ ስትሉ ወንድሞች ኑርልኝ በደስታ በፍቅር በሰላም🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
@Rahma-xz7mh
@Rahma-xz7mh 18 күн бұрын
ምርጥ ጓደኝማሞች ናቹ ይመቻቹ ረሙካ ኢሳም ሁላቹም አስተዋይ ናቹ ደሞ ቪድዮ አታስረዝሙ አጠር አድጉ ሰው እድያይላቹ ከፈለጋቹ
@ziyadah132
@ziyadah132 18 күн бұрын
ለዳጊ ዩቱዩብ ክፈቱለት እናበራታታዋለን
@AboyoAmarenya
@AboyoAmarenya 18 күн бұрын
ትክክል
@ተእበ
@ተእበ 2 күн бұрын
አለው
@يارب-ظ6ذ
@يارب-ظ6ذ 18 күн бұрын
ይህ ዳኒ የሚባል ልጅ በጣም አጀቴን በላዉ እባካችሁ ኢቱብ ክፈቱለት እረ እደዝ ሞራሉን አትኩበት አላህየ ዳጊን ካተ የሆነ ክብረት ስጠዉ ያረብ ያረብ ያረብ
@MdMf-t3f
@MdMf-t3f 15 күн бұрын
ሳህ ❤
@ተእበ
@ተእበ 2 күн бұрын
አለው እኮ ያረሱ ቻናል
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 18 күн бұрын
እረሚ ምርጥሰው ወላሂ ስትመቸኚ
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 18 күн бұрын
ወንዶች እኮ ጓደኝነታቸው ሲመች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaTube-q6e
@HawaTube-q6e 18 күн бұрын
እዉነት ነዉ ያካብዳሉ እሷ ሁሊም ሹሮ እየበላን ነዉ ያደግነዉ ጧትም ቀንም ማታም እየበላን ነዉ እዚክ የደረስነዉ😂😂😂😂
@ابوعلي-ه8ن7ض
@ابوعلي-ه8ن7ض 10 күн бұрын
ሣህእኔም😅😅😅
@seada9327
@seada9327 Күн бұрын
ላ😅
@MedinaSeid-d7s
@MedinaSeid-d7s 17 күн бұрын
ዳጊ በጠም ትክክል ነው በጣም ብዙ አይነት ኑሮ አልፈን የመጣን አለን ሁሉም እዴናንተ የሚኖር አይምሠላችሁ ሽሮ የሚያገኝ ስንት አለ ዴሞ የኔ ምርጫ ሽሮዬዬ 👌👌👌👌
@Jeddah2025
@Jeddah2025 18 күн бұрын
ዳጊዬ የኔ አባት እፍፍፍ ሁሉም ያልፊና ያቀን ብለክ እየሳቅክ ታወራዋለክ የኔ ታዳጊ ቅዱስ ገብሪኤል ከለህበት ያውጣክ ወንድሜ አብሳሪው ገብርኤል ያብስርክ 😢🥺🙏🙏🙏🙏
@GosayeGos-r5h
@GosayeGos-r5h 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@رحمه-ن2ظ
@رحمه-ن2ظ 18 күн бұрын
የኢሳም እርጋታ ግን ማሻአሏህ
@saeda-seid
@saeda-seid 18 күн бұрын
ኢሳም ማሻአሏህ 👌
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 18 күн бұрын
የምር መልካም ጎደኞችእድህ መልካም ሰው አመስሉኝም ነበር ጎበዞይ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 18 күн бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና ወንድም አተጎበዝነህ ሁላችንምነን የድሀልጅነን እኔ ያደኩት አይደለም ሹሮ ግማሽ እንጀራ ለሁለትነዉ እየበላንነዉ ያደግነዉ😢😢😢😢
@Yig-g9j
@Yig-g9j 12 күн бұрын
ግን በጣም አናደውኛል ሁሌ ሽሮ እየበላ ያደገ ነው ሁሉም ሲያልፍላቸው
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg 18 күн бұрын
ደስ ይላል ጎደኝነታችሁ ❤😊
@Fነኝ-n8f
@Fነኝ-n8f 17 күн бұрын
ወላሂ ምርጥ ወድሟች አለህ ብራኩ በጣም አስተማሪ ነው የውነት ይኖራል
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 18 күн бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ጓደኝ ነት 🎉🎉🎉🎉🎉 ኢሳም እረጋ ያለ ሰዉ ደስ ሲል
@Tidut-x7r
@Tidut-x7r 17 күн бұрын
ዳጊ ሁሉምስው ደህነው አይዞህ የሰውልጅ ሲወልድ እራቁቱን ነው
@OmorOmor-o4u
@OmorOmor-o4u 16 күн бұрын
ማረያምን ዳጊ አሳዘነኝ አሰለቀሰኝ 😢😢ሁላችንም በዚህ ነዉ ያደግነው አይዞህ ወንድሜ ❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 17 күн бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢ ኢሳም እና ረሙ እንዳውም ሁላችሁም ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ ጎደኝነት በገዘብ አይለካም ወንድ አበጃችሁ የኛ ምርጥ ወንድሞች
@Fatiya-y3b
@Fatiya-y3b 17 күн бұрын
የረሙ አስተሳሰብ ደስ ሲል የኢሳም አስተሳሰብ በሱ ፊት አንዳያወራ ፊትህን ታጠብ አለዉ
@rhfh1431
@rhfh1431 5 күн бұрын
ትክክለኛዋ እ/ያዋ የኔ ምርጥ ዳጊየ ኖው👍❤❤❤👏👏👏 በርታልን በሽሮ ኖው ያደጉኖው ማኛ የማኛዎች ዘር ዳጊየ የኛ ኣክራባችዎ❤❤❤❤❤ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃች ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑሩ ትመችኛላቹ ውደችየ ከጠፋሁ ይቅርታ ቡዙም ኣማራኛም ኣይችልም My ትግሪይ ነኝ❤❤❤
@ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
@ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 16 күн бұрын
ሁለችንም ሹሮ በለታን ነዉ ያዳጌ ነዉ ያምን መሽቀበጥ ነዉ My Lvoe ሹሮ 🎉🎉❤
@hayath9033
@hayath9033 18 күн бұрын
ሁሉም ቤተሰብ እዲሰራ አያበረታቱም ኢሱና እረሙ የጓደኛችሁ ምክነያት አልገባችሁም በተረፈ ጓደኚነታችሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
@UserAm-o9p
@UserAm-o9p 18 күн бұрын
ምረጥ ፈተና ነው እኔ ተምሬበታለው ❤❤❤
@filmtube7322
@filmtube7322 16 күн бұрын
እንዲህ አይነት ጓደኝነት ነው የናፈቀኝ፡፡ You guys.....I have no words! Love it!
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 18 күн бұрын
ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ወሏሂ ኢሳም ሙድህ ደስ ይላል
@seadaseid6427
@seadaseid6427 18 күн бұрын
ዳጊ ትክክል ነዉ በቀን 3 ጊዜ ሽሮ የሚበላ የለም ትላላችሁ እንኳን በቀን 3 ጊዜ ሳምንቱን ሙሉ ልንበላ እንችላለን እሱን አቶ የሚሰቃይ ስንት አለ ዳጊ ምርጥ ሰዉ ነህ ዩቱብ ክፈቱለት እናበረታታዋለን💪 ጉዋደኝነታችሁን አጠናክሩ በጣም ደስ ትላላችሁ🤙
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 5 күн бұрын
ኡፍደሟወድሜን,ትመሥላለህ,አጀቴንበላሀዉ,የኔጀግና,የአእምሮእጂ,የብርድሀየለም,ወድሜ,ዳጊ,❤❤❤አይዞክ,እረሙየ,ሁሉንልክፈልያለፈዉንአለ,አይድድነት,ካለምያጥፍህ😢😢😢😢
@Hdh-h3f
@Hdh-h3f 18 күн бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@AeAe-q1r
@AeAe-q1r 18 күн бұрын
ዳግም ትክክል ሽሮ ነዉ እንጅ አታካብዱ ወላሂ የዛሬዉን አትዩ እሱ ሀቀኛ ነዉ የምር ይመችህ የኔ ወንድም
@EKRUSEID-n1x
@EKRUSEID-n1x 18 күн бұрын
ያደጉበትን እየረሱ ነዋ ilove you ሽሮዬ ዳግም ምነው እነሱ መካከል ያሳዝናል
@AeAe-q1r
@AeAe-q1r 17 күн бұрын
@@EKRUSEID-n1x እ ዉዴ ያደጉበትን እረሱ ክትፎ ክትፎ ማን እንዴ ሽሮ
@Jmeila-zu5zm
@Jmeila-zu5zm 16 күн бұрын
እረሙግን አተ ደልቶክ ስላደክ የስው ህይወቅ አመዝር እሽ ሽሮ የኢትዮ አለቃናት ያደጉበት አይረሳም
@hdffgy5858
@hdffgy5858 18 күн бұрын
እረ ጓደኝነት ከሆነ አይቀረ እደዚህ ነው የምረ አኮራችሁኝ እረሙ 'ኢሳም - ዳጊ ❤
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 17 күн бұрын
ዳጊ ጀግና ነህ ዝም በላቸው እነዚህን
@Sofiyaabdel
@Sofiyaabdel 18 күн бұрын
ዳጊዬ ልክ ነው የኔው ወላሂ ማን እደሽሮ ሳይሰለች የሚበላው ሽሮ ነው ወላሂ ❤
@teje7615
@teje7615 18 күн бұрын
የምር በጣም ደስ ትላላቹ ጭቅጭቃቹ ፈታ አደረገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@WinCell-kf1wq
@WinCell-kf1wq 18 күн бұрын
ስታምሩ እኮ አይላያቹ ፋጣሪ 😘😘😘
@ህመምብቻ
@ህመምብቻ 8 күн бұрын
ውይ ዳጊ በጣም አሳዘነኝ የኔ ምስኪን ማርያምን አጀቴን በላው😢
@አለማጣ
@አለማጣ 16 күн бұрын
ፕራክም ብሆን ግን ዳጊ አሳዘነኝ ዩቱዩብ ክፈቱለት አደራ በራሱ ቻናል ይምጣ
@f-io7sj
@f-io7sj 3 күн бұрын
አይ ዱና ፍተናብች ነት ዳጊ እብሺርለብጎነው የኔውድ ያልፍል ዋናውጤናብች 😢😢😢😢😢😢እኔን የኔ አባት
@haregmulugata6674
@haregmulugata6674 16 күн бұрын
ዳጊ የሚናገረው ትክክል ነው እናተ ግን ዛሬ እንደዚህ የምትናገሩት ከዩቲዩብ ገቢ ስለምታገኙ ነው 90% የኢትዮጵያ ህዝብ በችግር ነው ያደገው በትክክል ሽሮ ነው ያሳገን ሽሮንም የጠ ሰው አለ እሺ
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 17 күн бұрын
ግን በጣም አስተማራ ነዉ በግሌ ተመችቶኛል❤🎉
@Feyf-g8v
@Feyf-g8v 18 күн бұрын
እረሙን አይቸ ነው የመጣሁት ሰብሲኪከረብ አደረኩህ❤❤❤❤
@JamilaJamila-ht4lo
@JamilaJamila-ht4lo 17 күн бұрын
እኔም
@JamilaJamila-ht4lo
@JamilaJamila-ht4lo 17 күн бұрын
አይ ድህነት 😢😢😢😢😢እእእእህህህህህ እይይይይይ😢😢😢😢😢😢
@اكراماكرام-ج4ب
@اكراماكرام-ج4ب 17 күн бұрын
ሽሮም አይነት አለው እኮ 😂 ዘይት የሌለው ሽሮ በልቻለው ወላሂ ቶሎ ሆዳችን የሞላ እንዲመስለን በሚጥሚጣ ነበር የምንበላው ከዛ ብዙ ዉሃ እንጠጣ ነበር ከዛ ሳልወድ በግድ ደስ እያለኝ አረብ ሀገር ሄድኩ አልሃምዱሊላህ አሁን ሺሮ ሲያምራቸው ብቻ ነው የሚበሉት
@Ethioteub
@Ethioteub 18 күн бұрын
ረሙዬ ምርጦ
@ግሬስ-ፋሚሊ
@ግሬስ-ፋሚሊ 17 күн бұрын
በረሙ ስለመጣህ ሰብ አዴረኩህ❤❤❤
@MmWw-h3b
@MmWw-h3b 17 күн бұрын
ሁላችሁም አሥመሣይ ነችሁ ደጊ ምርጥ የገጠር ልጅ ይመችህ❤❤❤❤❤ማንም በሥጋ ያደገ የለም ጉረኛ ወች
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 18 күн бұрын
ጓደኛማለት እዲህነዉ ማሻአላህ😢❤
@ይሁንለበጎነዉ-ፀ5ጀ
@ይሁንለበጎነዉ-ፀ5ጀ 18 күн бұрын
ወላሂ ዳጊ አሳዘነኝ😢 አስለቀሰኝ😢😢😢
@MedinaAhmed-q4i
@MedinaAhmed-q4i 18 күн бұрын
አድነት እደት ደስ ይላል በርቱ አይለያችሁ
@ItiinBarsisuf-v8r
@ItiinBarsisuf-v8r 6 күн бұрын
Siwadachu ene yehulachun ikafilalew akawitii lakulig yene wudochii wudddddd❤❤❤❤
@JdjjJdjjd-g3t
@JdjjJdjjd-g3t 17 күн бұрын
ረሙየ የኔፋቅር❤😂😂
@admAmhr
@admAmhr 18 күн бұрын
ወላሂ ጎደኝነት እደዚህ ነው ቀናሁ እደናተ አይነት ይስጠኝ ኢሳም ዋው ከምር የዋህ ነህ ወላሂ ዱአ አረኩልህ ብሮ ሁላችሁ ይመቻችሁ
@Toyba-k5p
@Toyba-k5p 18 күн бұрын
ደስትላላችሁማሻአላህአላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@مومنه6
@مومنه6 18 күн бұрын
ዋው እረሙን በጣም አመሥግኑልኝ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 күн бұрын
Dagiy ewedhalew eshi yen meskin ❤❤❤❤❤❤❤
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 18 күн бұрын
ሁላቹም አንደኛ ናቹ🎉🎉🎉🎉 ረሙ እና ኢሳም ማሽ አላህ ብለናል🎉🎉
@Uh-cd5wi
@Uh-cd5wi 18 күн бұрын
ማሽ አለህ ደሲ ሲሊ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አለህ ይጨምርለቹ ዬኔ ዉንድሞች❤❤🎉🎉🎉🎉
@eyouelgetachew6780
@eyouelgetachew6780 18 күн бұрын
Bertu Z astemarii / Good lesson GEN KEBAD NEBER
@cekleyemer
@cekleyemer 18 күн бұрын
ሸሮዉንም ያጡ አሉ ወድሞቸ በቀን 3 የሚበላበት አለ የናተን አትዩ እሽ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RebiaSadiya-db1ix
@RebiaSadiya-db1ix 18 күн бұрын
Betam tasafiralachu dagi lay weredachihubet iko sew wedona feligo newde michegerew beken soste belalew sil indewirdet new tayachihut ashemakekachihut iyenegerachu rachu atsemutm inate chigrn kalayachu ishun indi maletachu betam tasafralachihu
@Faayiqat
@Faayiqat 17 күн бұрын
Wudde enasu eko la mastamariya new ye sarut enji la sedeb aydelem
@እሙሮዛ
@እሙሮዛ 15 күн бұрын
እረሙ🎉🎉🎉❤❤ ሀቢቢ😢😢😢😢
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 13 күн бұрын
ኢሳም ምርጥ ሰው ❤❤
@جلالشمس-س2م
@جلالشمس-س2م 14 күн бұрын
ረሜ እንዲ አይነት ነገር ይከፋዋል አያስችለውም ልክ እንደኔ
@umuaymen1893
@umuaymen1893 18 күн бұрын
ደስ የሚል ጀመአ ከሴት ንክኪ የራቀ👍
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 18 күн бұрын
እረ ልጁን ተውት ሽሮ ሚበላ ከሆነ ምንም ችግር የለውም
@Yassin-pq9hy
@Yassin-pq9hy 18 күн бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmetRedwan
@RahmetRedwan 8 күн бұрын
የኔ አባት ዳጊ እንወድሃለን KZbin account ክፈት እኛ አለን we all know that u are smart habibi❤❤ videown መጨረስ አልቻልኩም እንባዬ መጣ ወላሂ በጣም ሚያስጠላ content ነው ናቲ ይቅር 😣😣😣
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 18 күн бұрын
ደስ የምትሉ ጀመአ😂😂😂
@mahisdeteig-v7n
@mahisdeteig-v7n 18 күн бұрын
ማርያምን አስለቀሰኝ ዳጊየ የኔ ዋህ ድህነት ቆሻሻ ነዉ ታጥቦ ይለቃል እና አይዞህ ደሞ ከፍቶኛል
@JamilaJamila-ht4lo
@JamilaJamila-ht4lo 17 күн бұрын
እኔንም ግን 😢😢😢😢😢
@SusuHesen
@SusuHesen 18 күн бұрын
ዳኒ በስበቡ ተመክረሀል ጠንክረህ ስራ አላህ ያግዝህ
@SusuHesen
@SusuHesen 18 күн бұрын
ምርጥ ጓደኞች ናችሁ
@GhazalGhazal-ts4uw
@GhazalGhazal-ts4uw 18 күн бұрын
isu enem sig Aldiim gen Sherew husxeenew uuuuuffffffe nafaqeeny wly 😢❤❤❤Lamaninyum biil Afiiy ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@atinafe5880
@atinafe5880 18 күн бұрын
ጓደኛ ማለት እደዚህ 100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JamilaJamila-ht4lo
@JamilaJamila-ht4lo 17 күн бұрын
አገቱን ደፍ እኔን የኔ አባት 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድህነት አይኑ ይጥፍ 😭😭😭😭😭😔😔😥😥😥😔😥😥
@AniwarAn
@AniwarAn 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 14 күн бұрын
አረ ልጁ በፊት በደንብ ይሰረ ነበር ዩቱብ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 18 күн бұрын
የጭንቅለት ድሀ አትሁን እንጂ የገዘብ ድህነት በስረ ይፈተል ደኒ ረሙ ኢሰም💪 ጓዳኝነት 👍እኔ ቆሎ በልቼ ነው እየተመርኩ የነበረው አቋርጬ በአላህ ፊቃድ አረብ ሀገር ሄጄ ነው ቤተሠቤንም ለረሴም ትደር የተለወጥኩት አልሀምዱሊላህ በትንሽነቴ ቤተሠቤንም አለስቻገርኩም ደከማ ስለነበሩ 2 ዶሮ ነበሩኝ እንቁለለቻውን ሽጬ ደብተርነ እስክርብቶ እገዘ ነበር💪👍
@HilaleMifta
@HilaleMifta 18 күн бұрын
ማሻ አሏህ ጠንካራ ወንድ ነህ💪👏👏
@mohammednurye5886
@mohammednurye5886 17 күн бұрын
ጎበዞች ኢሳም ለልጁ ሞራል ሲል ሂድ ታጠብ አለ ጎበዝ አሏህ ይረዝቃችሁ
@KalKal-w1x
@KalKal-w1x 4 күн бұрын
ወይኔ ዳግም ፕራንክ ሁኖ አለቀሰ የውነት የኔ አባት አቦ ይለፍልህ ሁላችሁም ትለያላችሁ ምርጥ ጉዋደኞች
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 17 күн бұрын
የምር መልካም ጋደኞች እንድህ. መልካም ሰው አትመስሉኝም ነበር ጎበዚናቹ❤❤❤❤❤
@FamousMobile-p2x
@FamousMobile-p2x 18 күн бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ ...❤
@DrComputes
@DrComputes 13 күн бұрын
MashaALLAH የሚያምር ጥምረት ሁላቹም በኢማን ፏፏ❤
@OmorOmor-o4u
@OmorOmor-o4u 16 күн бұрын
እረሙን አይቸ ነው የመጣሁት ሰብሲኪከረብ አደረኩህ የመዳም ቅመሞቸ መከታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
@YeneneshAsrat-j1c
@YeneneshAsrat-j1c 18 күн бұрын
Dagi you will be rich❤❤
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 17 күн бұрын
እውነት ምርጥ ናችሁ ኢሳም እና እረሙ ሌሎቹም ድንቅ ጓደኛ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ስራችሁን ይባርክላችሁ እውነት ምርጥ ጓደኛ ናችሁ❤❤❤ትለያላችሁ 😘😘😘 እውነት ቢሆን እንኳ ነገ ሌላ ቀን ነው። ይመቻችሁ👍👍👍👍👍👍
@JamilaJamila-ht4lo
@JamilaJamila-ht4lo 17 күн бұрын
ግን ደስ ትላላችሁ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤
@gersutadros5960
@gersutadros5960 14 күн бұрын
❤ምርጥ ናቸወ ዋው ሁሉም ፈጣሪ በፍቅር ያኖረን ❤አሜን
@SaraSoo-wx5wz
@SaraSoo-wx5wz 15 күн бұрын
እኛም ሽሮ ነው እምንበላው ቁርስ ምሳ እራት❤❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ❤
@Kk11kk11Kk1
@Kk11kk11Kk1 17 күн бұрын
Remu masha Allah ❤❤❤
ማጨስ መብታችን ነው 😡አልናቸው
36:19
Natan Tiruneh
Рет қаралды 17 М.
በራሴ መጥቻለው እንቆስቁሰው
42:22
Dagi Sak
Рет қаралды 81 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ፋሲካ ረሙን መታችው😱😱😱
29:46
remu khan
Рет қаралды 262 М.
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 159 М.
ጉራጌ ሄደን አረፋን (ኢድ) አከበርን😇
42:56
ከኢሳም ጋር ተጣላን😞(አባረሩኝ)🥹
29:15
Natan Tiruneh
Рет қаралды 59 М.
አፍላ ፍቅር 92 - School life /ስኩል ላይፍ/
48:40
Liyu cinema
Рет қаралды 251 М.
ማዳም ቅመም አለቀሰች🥹😱
40:24
remu khan
Рет қаралды 119 М.