የዕለት ሰንበት ቀጥታ ስርጭት ከደብረ ገነት መድኃኔዓለም ሜሪላንድ ቤተ ክርስቲያን || ቀጥታ ስርጭት

  Рет қаралды 7,433

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

የዕለት ሰንበት ቀጥታ ስርጭት ከደብረ ገነት መድኃኔዓለም ሜሪላንድ ቤተ ክርስቲያን || ቀጥታ ስርጭት

Пікірлер: 72
@hirutphone8602
@hirutphone8602 6 ай бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጦት እልልልልልልልልልል በቤቱ ያጽናቹ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁላችሁንም ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 6 ай бұрын
አሜን!! እግዚአብሔር አገራችንን በምሕረት ዐይኑ ይመልከትልን:: የቃና ዘገሊላዋ አማላጅ እመቤታችን ታማልደን::
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን🙏✝️⛪️❤️አባታችን የኛእንቁ
@tymordoha
@tymordoha 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 6 ай бұрын
አዎ አለ እግዚያብሄር አለ በግዜው ሁሉን ያደረጋል ይክበር ይመስገን
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን
@tenagnetenye-7332
@tenagnetenye-7332 6 ай бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን!!!
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 6 ай бұрын
ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤
@nalaals6496
@nalaals6496 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜነ❤❤🙏🙏🙏
@DegfiTekle
@DegfiTekle 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️💒
@mesifikra3889
@mesifikra3889 6 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💒❤🌺🌹🌿🌾💐
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 6 ай бұрын
ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 6 ай бұрын
አሜን አሚኒአሜን ዝማሬ መልእክትያሰማልን
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባርኩን በረከቶት ይድረሰን ይፍቱኝ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር
@beirutmazoriya6580
@beirutmazoriya6580 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 6 ай бұрын
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahletgulilat7511
@mahletgulilat7511 6 ай бұрын
Amen Amen Amen !!! Egzabher Bechernetu Yegobgnen Amen!!!
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 6 ай бұрын
❤። ❤❤❤ ❤❤❤❤❤። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤። እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️✍️✍️✍️✍️✍️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalen
@user-mi4zy5qr8z
@user-mi4zy5qr8z 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታቺን
@hdjid988
@hdjid988 6 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጡ መ ምህራችን ይፍቱኚ ይባርኩኚ አባቴ በፀሎታችሁ አሥብኚ በጣም ቤተሠቦቸ ችግር ዉሥጥ ናቸዉ እየተሠቃዩ ነዉ በበሽታ
@Alem_1
@Alem_1 6 ай бұрын
የማይረሳ አምላክ ያስብልን
@saraababa
@saraababa 6 ай бұрын
ሁሉን መቀየር የሚችል እምላክ ምህረቱን ይላክላችው።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 6 ай бұрын
Egziabher mhret yewrdelkum mulu Sdra (Beteseb)amen AMEN AMEN ❤ke Eritrea 🇪🇷
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርላችሁ
@solomonabrham2811
@solomonabrham2811 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 from Houston TX 🙏 🙌 ❤️.
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 6 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Alem_1
@Alem_1 6 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበረ ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘመራችሁ ሁላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በስደት ያለንም ለሃገራችን ያብቃን እንድንዘምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢትዮጽያ ሰላም ያድርግልን አሜን፫😍
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 6 ай бұрын
ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏💕
@MdEt-hw8ns
@MdEt-hw8ns 2 ай бұрын
አሜንቃለሕይወትያሰማልንምህራችን🎉❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒
@adanadanish6456
@adanadanish6456 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tymordoha
@tymordoha 6 ай бұрын
ዝማረ መላሀክት የሰማልን
@user-rd2tc4mf5o
@user-rd2tc4mf5o 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@aster8918
@aster8918 6 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን❤❤❤❤❤
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Mimi-y5j
@Mimi-y5j 6 ай бұрын
አሜን❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanauNew
@HanauNew 6 ай бұрын
ይፍቱኝ አባታችን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 6 ай бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏
@maizeiadah152
@maizeiadah152 6 ай бұрын
Sile mayineger sitotaw Egiziyabhair Yimesigen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen Egiziyabhair Amilaki be edimie betena yitebikilin 💚💛❤️
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 6 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏be iwenet memiher leben new yadesew ye merehagebir tsegawun yabzalot ye agelgilot zemenachewen leul Egziabeher yarzemilot❤❤❤ inwedachuwalen❤❤
@user-du4bw9nx3e
@user-du4bw9nx3e 6 ай бұрын
Amen Amen Amen zimari milayikit yasimalin 🎉🎉🎉🎉Amen qale hiwot yasimalin memeharchin igizihaber idme xen yisixilin faxir agrachinin itipiyan yixibqilin yeminismawan bilibonchin yasdiribn 😂😂😂😂💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r 6 ай бұрын
ቄለ ሂወት ያሠማልኝ አባቴ ይችላል የስራሔል ቅድስ እኛንም ያጽናናን
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c 6 ай бұрын
Amen.amen.amen❤🎉❤
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏🌻🌿👏👏👏🌾💐 እልልልልልልልልልልል🎉🎉❤🎉❤🎉
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር ❤❤❤❤ አባታችን ይፍቱን
@dereseasfaw2790
@dereseasfaw2790 6 ай бұрын
መምህር ይፍቱኝ በያለሁ ጥያቄ አለኝ መቼም በኢትዮጵያ ላይ 4 ዓመት የሚደረገውን ጦርነት ያውቃሉ ህዝቡ በስቃይ ውስጥ ነው እናት ከማህፀና ልጅ ያወጣሉ ወገኖቻችንን አጣን ቤተ/ክ መከራ ውስጥ ነች ብዙ ጳጳሳትና ካህናት ከእውነት ይልቅ የመንግስት ደጋዎች ናቸው ለእኛ ማን አለን? ክርስቶስስ ለምን ተወን? ማንን ተስፋ እናድርግ? በችግራችን ያልደረሰልንን ክርስቶስ በሰላም ቀን እንዴት እንጥራው?
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 6 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@fatumasiraj3134
@fatumasiraj3134 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልሎ
@FekaduEk
@FekaduEk 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ, አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰዉ ከክርስትና ወቶ ቢሄድ ወይም ወደ ክርስትና ቢመጣ ምን ለዉጥ ሊያመጣ ይችላል በክርስትና ላይ
@elshadaybelete2908
@elshadaybelete2908 6 ай бұрын
መምህር ጥያቄ ነበረኝ?
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 6 ай бұрын
መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 541 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
ናይ ንግሆ  ጸሎት
44:56
ኖላዊ ( NOLAWI)
Рет қаралды 438 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН