🔴ያልተገኘ መስቀል አለ||ተስፋ በመቁረጥ እና በጭንቀት ውስጥ ላላችሁ የሚያረጋጋ ድንቅ ስብከት||

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 503,971

ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

Күн бұрын

በጉባዔ ኒቆዲሞስ መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ ያስተማሩትን ድንቅ ትምህርት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል!!!
ቤተ ሐጌ ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
" በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም! "
This Content is produced by Bete Hage Media. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @Betehage_Media
Copyright Š2024: @Betehage_Media
#መምህር_ኢዮብ_ይመኑ
#ስብከት
#ኢዮብ_ይመኑ
#Memeher_Eyob_Yimenu
#eyob_yimenu
#2024

Пікірлер: 1 000
@HjJh-by1pq
@HjJh-by1pq 4 ай бұрын
እኔስ መቸ ነው ሰው የምሆነው አምላኬ ሆይ ታርኬን ቀይር ሰው አድርገኝ የህ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ልብ ይስጥሽ ብላችሁ ወለተ ህይወት በጸሎት አስቡኝ❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@eyerus-u2s
@eyerus-u2s 4 ай бұрын
Egzabehir le hulum ken alew😢😢😢
@tgyemariyam2120
@tgyemariyam2120 4 ай бұрын
Hulum gar nw eheta Fetari lhulachinm lib yesten!!!
@tega8040
@tega8040 4 ай бұрын
እግዚአብር ያስብሽ
@Tigstgebru-gi3su
@Tigstgebru-gi3su 4 ай бұрын
Egziabher yasbln ehtachn yekdusan tselot kanchi ga yhun yene enat
@Sara-d4n5t
@Sara-d4n5t 4 ай бұрын
የቅዱስ ጀወርግስ አምላኽ ይርዳሽ እህቴ አዞሽ
@sntayche
@sntayche 3 ай бұрын
እኔ አልጠቅምም እያልኩ ነበር ተስፋዬ ጨልሞ ነበር ግን ይሄን ትምህርት ስሰማ ተስፋ ወደ ዉስጤ ገባ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ እና ለድንግል ማሪያም
@አመሰግንህዘንድምክን-ፀ2ጨ
@አመሰግንህዘንድምክን-ፀ2ጨ 3 ай бұрын
እኔም ማርያምን😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@StartUp-l7k
@StartUp-l7k 2 ай бұрын
Amen Amen YEMISGEN😭😭😭😭😭😭😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
አሚን❤
@HijaziCell-bn8ly
@HijaziCell-bn8ly 2 ай бұрын
Enam altqmim biye nebar tesfa qorce nebar bizu gize kidet dersobignl libe tesbrewal yalmflg simet endwim sew ayflgegnim iylkugn nebar zare tarik teqyrwal
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 4 ай бұрын
መከራዬ ብዙ ነው እኔ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ሁለ ስቃለው ሰዎች ግራ እስክገባቸው ዘምራለው አመሰግናለው ያለኝን ጤና ጥንካሬ እያየው በጣም ነው ምደሰተው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@SelamSeli-e3t
@SelamSeli-e3t 3 ай бұрын
በጣም ደክሞኛል 😭ግን በ እግዚአብሔር መቼም ተስፋ አልቆረ ጥም 🥺
@HkJ-l8m
@HkJ-l8m 3 ай бұрын
አይ ዞን ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም❤❤❤❤
@MeklitTube26
@MeklitTube26 2 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የያዘ ተስፋ አይቆርጥም እጅ እንዳትሰጪ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
አይዞኝ❤❤❤❤
@SinishatBelay
@SinishatBelay 2 ай бұрын
እነም እንዳች ነኝ ሁሉም ሰላም ይሆናል በአምላከ ተስፋ አልቆርጥም
@mihretteferi234
@mihretteferi234 Ай бұрын
EGZIABHER ale❤
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ 3 ай бұрын
ችግሬ በጣም ብዙ ነው ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔርን እጠብቀዋለሁ 😥🤲 በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ እኅቶቼ !!
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 ай бұрын
መከራህን ትረሰዋለህ ደሰም ይልሀል❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 ай бұрын
አሜን እመቤቴ ማርያም ታስብሽ ታስበን😢😢
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn 3 ай бұрын
አይዞሸ የማያልፍ መከራና ስቃይ የለም ተስፋ እንዳትቆርጪ የማይተውሸ ና የማያንቀላፋ አምላክ አለን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 18 сағат бұрын
አይዛሸእግዚአብሔርአምላክያስብሸ
@Rabiajemal-g9p
@Rabiajemal-g9p Ай бұрын
ሙሥሊም ነኝ ግን ይሄን ሠውየ ሥወደው ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜ
@salamaragu2889
@salamaragu2889 11 күн бұрын
አሜን ለመምህራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን የአባቶቻችን እድሜ ያድልልን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 18 сағат бұрын
​@sአሜን❤alamaragu2889
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 4 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@Sena-by2cx
@Sena-by2cx 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@SeluHeshe
@SeluHeshe Ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ኣምላክ ሆይ እባክህ ጠብቅልን 🙏❤❤❤
@KIjb-o9u
@KIjb-o9u Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት የሥማልን ህንቁ መምራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiGech
@MekdiGech 4 ай бұрын
እውነት ነው ትምህርቱ ለኔ ነው።ብዙ ተስፋ መቁረጥ ይሰማኛል።አምላኬ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ መከራው ቢበዛብኝም አስችለኝ።
@FasilTesfaye-s7n
@FasilTesfaye-s7n 4 ай бұрын
እውነት ነው ትምህርቱ ለኔ ነው።ብዙ ተስፋ መቁረጥ ይሰማኛል አምላኬ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ ፈተና ቢበዛብኝም ለልጄ ስትል አበርታኝ።
@Laltetak
@Laltetak 3 ай бұрын
እዉነት ነው ትምህርቱ ለኔ ነዉ።ብዙ ተስፋ መቁረጥ ይሰማኛል አምላኬ ሆይ ትዕግስቱ ን ሰጠኝ መከራዉ ቢበዛመ አሰችለኝ።
@Genetdestanebebe
@Genetdestanebebe 3 ай бұрын
ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም ሁሉም ያልፋል አይዞሽ እህቴ
@tesyonedesalgne2034
@tesyonedesalgne2034 2 ай бұрын
እዉነት ደከመኝ ታከተኝ በጣም ግን ነገ መልካም እንደ ሚሆን ታርኪ እንደ ሚቀየር አምናለዉ ሀይልን በሚሰጠኝ በ ክርስቶስ ሁሉን እችላለዉ ፈተና ቢገጥመኝ ለበጎ ነዉ ቢዬ አልፋለዉ ወለተ ኢየሱስን በፀሎታቹ አስቡኝ 😢😢😢😢
@Martinutopia-lm8ui
@Martinutopia-lm8ui 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይለዉጠኝ🥺 መጨረሻዬን ያሳምርልኝ እጠብቀዋለዉ እሱን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
በርቺ
@habtamfekadu9053
@habtamfekadu9053 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት መምህራንን የሰጠህን አምላክ !!በጣም የሚገርመው እኔ ያልተፃፍኩትን ሙሉ ታሪኬን ነው የተማርኩት አሁንም ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
@TsegeTsege-o5z
@TsegeTsege-o5z 3 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ስብከት ቃለህይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ አሜን ።
@aboaomr5163
@aboaomr5163 18 сағат бұрын
አሜን
@JeddaahNew
@JeddaahNew 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን አምላኬ ታሪኬን ቀይረው አበርታኝ ቀጥተኘውን መንገድ ምራኝ😢😢😢
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 3 ай бұрын
በሆነብኝ ነገር ሁሉ የማላዝን ሰው ነበርኩ ስለተተውኩ ስለተገፋሁ ይከፋኝ ነበር ግን ፍጻሜዬ ያማረ እንደሚሆን ማሰብ እንዳለብኝ ተማርኩ እ ጠ ቅ ማ ለ ሁ ዛሬ በጉስቁልና ብኖር በዘላለም ህይወት ውስጥ በደስታ እኖራለሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@MeklitTube26
@MeklitTube26 2 ай бұрын
እውነት ብለሻል የኔ እህት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክርሽ
@MeklitTube26
@MeklitTube26 2 ай бұрын
እውነት ብለሻል የኔ እህት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክርሽ
@DfhhFhj
@DfhhFhj 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በስደቱ አለም ይምንኖር ቡዙ ግዜ ተስፋ ሲረቀን ጪንቀት ሲውጠን የእግዚአብሔርን ቃል ስንሰማ ተስፋቺን ይለመልማን እድሜ ናጤና ለመምህሮቻቺን ለአባቶቻቺን ይስጠልን❤❤❤❤❤
@AdlsuShga
@AdlsuShga 4 ай бұрын
❤
@AchuKefale
@AchuKefale 4 ай бұрын
እሱ ሁሌም ተስፋ ይሁናችሁ
@DfhhFhj
@DfhhFhj 4 ай бұрын
@@AchuKefale አሜን አሜን አሜን
@ZFANMEKONEN
@ZFANMEKONEN 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@kingofAmhara
@kingofAmhara 4 ай бұрын
😢 ጌታ ሆይ የምጠቅምበትን ቀን ስጠኝና መኮልታፋ አንደበቴ በምስጋና ላገልግልህ 😢😢😢
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@KalkideneBeyene
@KalkideneBeyene 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው ስራሽ ያውጥሽ ብባልም እግዚአብሔር ለመልካም ነገር አረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን መምህራችን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@KalkideneBeyene
@KalkideneBeyene 3 ай бұрын
@@sekelaymaryamtube አሜን ፣፫
@sulamtise
@sulamtise 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢ይሄ ለኔ ነዉ ተመስገን ተፅናንቸበት አለሁ ዙሪያዉ ገደል ሆኖብኝ ነበር😢
@FikirH
@FikirH 4 ай бұрын
ሰዉ ብርሳኝም አንተ አለህኝ እና ዘላለም ተመስገንልኝ በቸርነት እየኝ
@alemsehay9584
@alemsehay9584 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋሉን ልቦናአድለኝ እኔሀጤተኛዋን ድተትኛዋን አስበኝ አበርታኝ ለንስሀሞትአብቃኝ የኔጌታ 😢😢😢😢😭😭
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 4 ай бұрын
😢😢አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ያድለን በህይወታችን ሁሉ እግዜአብሄርን እድናስቀድም እርሱ ይርዳን አሜንንንን😢😢😢😢😢😢
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@MintesinotTadele
@MintesinotTadele 18 күн бұрын
አቤቱ ማረኝ
@asterasefa3076
@asterasefa3076 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የጠፋነውን ለመፈለግ የማይሰለች አምላክ እኛንም ይፈልገን አሜን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@EyerusDesale
@EyerusDesale 4 ай бұрын
የልቤ አፅናኝ መምሕሬ😢
@Genet8983
@Genet8983 6 күн бұрын
እርሰወን የመሰለ እንቁ መምሕር የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ክብርና ምስጋና ለእናቱ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ አዳዴ እስከዛሬ የት ነበርኩ እላለሁ አምላከ ቅዱሳን የሚሳንክ የለምና ለደካማዋ ልጂሕ ልቤን አብራልኝ በመንፈሳዊ ሒወት እድበረታ አግዘኝ የሠመውትን በልቦናየ አሳድርልኝ በፆለታሥቡኝ የተዋሕዶ ልጆች😢
@adeyamare5738
@adeyamare5738 3 ай бұрын
🙏🙏🙏 ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም ተምረን ለመለወጥ ያብቃን
@saraxxx5046
@saraxxx5046 Ай бұрын
በሰዎች በደል ናእንቅፋት ዶክሞኛል ግን ብኣምላኬ ተስፋኣልቆርጥም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Gejeraw
@Gejeraw 4 ай бұрын
በጣም እምወደዉ ወንድማችን ሰባኪ የክርስቶስ ፍቅር የገባዉ።
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
እውነት ነው
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 3 ай бұрын
በጣም
@aboaomr5163
@aboaomr5163 17 сағат бұрын
❤❤
@demekemeles
@demekemeles 3 ай бұрын
በዚች አለም ውስጥ ስንኖር እጂግ በሕይወት ዘመን ውስጥ እጂግ ፈታኝ ነገሮች ያጋጥሙናል በተለይ በጣም የራሴ ያልነው ሰው ጊዜና ወቅት ጠብቆ ይከዳናል ። ነገር ግን ፈጣሪ የማይተው አምላክ ስለዚህ በአንድ አምላክ በድንግል ማሪያም ልጅ አኔ ተስፋ አልቆርጥም ፡ተስፋም ቆርጪ አላውቅም ፈጣሪ አይጥለኝምና
@MesiMesi-nd7ch
@MesiMesi-nd7ch 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ አስበኝ ታሪኬንም ቀይርልኝ በመንፈሳዊ ሂወትም አበርታኝ ልባም ሴትም አድርገኝ ጌታ ሆይ እባክህ👏👏👏
@zinp1234
@zinp1234 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ስው አርገኝና ስውን ይግርመው እጃቸውን በአፍቸው አስጭናቸው😢
@chernetw.yohannes6555
@chernetw.yohannes6555 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡
@Cell-g1q
@Cell-g1q 4 ай бұрын
አወ,የልቤን,ነዉ,የተነገሩት,አባቴ,ሆይ ሰዉ,ሁሉ,ይሸሸኛል, ብቻ,ቃለሂወት,ያሰማልን💞💞💞💒⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አይዞሽ
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 3 ай бұрын
@@Cell-g1q ቃልሽን ቀይሪው ቃል ሕይወት ነው እህቴ ሰዎች ሁሉ ይወዱኛል ይቀርቡኛል በይ እኛ ለራሳችን በምንነግረው ቃል ነው እየተጎዳን እየጠፋን ህይወት ምስቅልቅል የሚሆንብን የራሳችን ጠላት ራሳችን ነን
@Fytrt-bi5qf
@Fytrt-bi5qf 2 ай бұрын
እራሴን በጣም ነበር የምጠላው ዝቅ አድርጌ ነበር የማየው የምጠቅም አይመስለኝም 😢😢በጣም ነው የማማርረው በሂወቴ 🥺🥺መጠንከር እያለ መስነፌ እግዚአብሄር ልቦና ስጠኝ አሁን ተስፍ አገኘሁ የኔ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 17 сағат бұрын
​@❤muluwakgari6034
@farookmuhammed9426
@farookmuhammed9426 3 ай бұрын
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላኬ አንተአበርታኝ ያልሁበትን አንተ ታውቃል 😢😢
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 4 ай бұрын
ላንተ ቃላት ያጥረኛል መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@Rose-j9g8n
@Rose-j9g8n 4 ай бұрын
እውነት ነው ምንም ዛሬ ያለሁበት ሕይወት ቢያሰለቸኝም አምላኬ እግዚአብሔር አለልኝ😢
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
እውነት ነው
@xssa6895
@xssa6895 4 ай бұрын
መምህር በውነት የኔ እስኪ መስለኝ ደረስ ነው የስማሁት በውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤🥺✝️🙏
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@Gid-u5r
@Gid-u5r 3 ай бұрын
ጌታየ ሆይ የምጠቅምበትን ቀን አቅርብልኝ አባቴ ሆይ ❤❤❤❤❤
@AbbaaBiyaa-z2c
@AbbaaBiyaa-z2c 2 ай бұрын
B egzahber tesfa korche alkm b sidt eya teskyu new b tsalot asbugn😢😢😢
@HabitamTadese
@HabitamTadese 4 ай бұрын
በሰው ሀገር ተወፍስቆረጥ ግን እሡ በባረካቸው ልጆቹ ትምህረቱን ስሰማ ተስ ፍየ ይሞላል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እዮብ እድሜ ፀጋ ያላብስልን
@حواءحواء-خ9ي
@حواءحواء-خ9ي Ай бұрын
እኔስ መቸነዉ እመቀየረዉ አምላኬሆይ ታሪኬን ቀይረዉ ይሂን አዳምጥና የማስበዉሌላነዉ እግዛቤሔር ሆይ ልቦና ስጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AAa-oy9dt
@AAa-oy9dt 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰው አገር ተስፍ ቆርጬ ዙርያገደል ሆነብኝ ሳዳምጠው ልቤ በተስፍ ሞላ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
እውነትነው❤😭
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@HiwotEwntu
@HiwotEwntu 4 ай бұрын
እደው ውይ መምህር ወንድማችን አሥተማሪያችን ሽህ አመት ኑሩልን !!በምን ቃል ልግለፀው''''''''''''''"""""""""::
@ZenebuWoldemariam
@ZenebuWoldemariam 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ከኔ የበረታችው አሰቡኝ በፀሎታችው አፀደ ማሪያም ብላችው አቡነ ዘበስማያት ድገሞልኝ🙏🙏🙏
@HabtuAlemye
@HabtuAlemye 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ሆይ ካንተ ወዴት እሄዳለሁ ወዴትስ እሸሸጋለሁ እባክህ አባቴ ሆይ እርዳኝ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤የእኛ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 3 ай бұрын
አሜን
@Tigstgobeze
@Tigstgobeze 2 ай бұрын
በውነቱ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@Salam-pe8yg
@Salam-pe8yg 4 ай бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zhraa-r7e
@Zhraa-r7e 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መምህርችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sayiethiopia
@sayiethiopia 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ስብከት ❤❤❤🙏
@HanaWubshet21
@HanaWubshet21 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም።
@monasaleh299
@monasaleh299 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምህራችን በድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ያቆይልን ለእኛም ለሀጣኖች አይነ ልቦናችንን በእዉነቱ ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@SarhAlsarh-w3d
@SarhAlsarh-w3d 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ትግስቱ ስጠኝ አቤቱ ብሪታቱ ስጠኝ አንተ ነህ ተስፋየ አሁኑም አደራህ 🙏
@MartamulugetaMarta
@MartamulugetaMarta 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጅማሪያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን በቸርነቱ ያሳምርልን
@hiwotworku6043
@hiwotworku6043 Ай бұрын
አምላክ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ ልጅህን "ስራኝ እንደገና" ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም🙏🙏🙏የነገር ፍጻሜ ከመጀመሪያው ይሻላል !!!!!መጨረሻዬን አሳምርልኝ ቸሩ መድሀኒያለም🙏🙏🙏🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 4 ай бұрын
ሠው አርገኝ አምላኬ😢 ቃልህን እኖር ዘንድ እርዳኝ😢ቃለ ሂወት ያሠማልን
@Birhan-u8z
@Birhan-u8z 2 ай бұрын
አፍላ ፍቅር 70
@كبلش-ل6و
@كبلش-ل6و Ай бұрын
Amen qale iwotin yasamalin mamirachin ya agalgilote edime yibarikilin Amen
@WONDIMODALISOABIYO
@WONDIMODALISOABIYO 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በመልዕክትህ በእግዝአብሔር ቃል ተጽናንቻያለሁ ተባረክልኝ
@ElshadayDiriba-fo7mm
@ElshadayDiriba-fo7mm 3 ай бұрын
በስማ አብ ዎዎልድ ዎመንፍስ ቂዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ዎንድሞቼ አህቶቼ ማካራዬ ባስቷል ኤግዚሃብም ራሳኝ ማሳለኝ አንዳንዴ የዛሬ ፃሎት ናገየን ብራሃን yimasleegnal tsaliyulign
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።❤❤❤
@desaleyteka9226
@desaleyteka9226 Ай бұрын
እግዚአብሔር ኣደራ እኔ ስደተኛ ልጅህ እንዳይከፋኘ ሁሌም ከኛ ጋ ሁን 🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥
@Ayal-d1h
@Ayal-d1h 3 ай бұрын
እውነትነው በግዚአብሄርተስፍማድረግነው
@natiayele-w8j
@natiayele-w8j 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዮብ በጣም በጣም ነው እናመሰግናለን ያንተን ትምህርት ስሰማ እውነት በጣም ነው ተስፋ ሚሰጠኝ
@MestawetFiseha
@MestawetFiseha 4 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመኖወትን ያርዝምልን❤❤🎉🎉
@messimessi-ni5sn
@messimessi-ni5sn 18 күн бұрын
በእግዚያብሄር ሁሌም ተስፋ አለ አምላኬ ሆይ ፈልገህ አግኘኝ ትእግስቱን አድለኝ 🙏
@AdebabayTayachew
@AdebabayTayachew 3 ай бұрын
ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ በዚህ ስብከት ይብቃህ ብላችሁ ፀሎት ያዙልኝ ወልደ ዮሃንስ🙏🙏🙏🙏🙏
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 ай бұрын
አሜን!እግዚአብሔር ካለህበት ሆኖ በቃ ይበልህ እመብርሃን ታማልድህ ከልጇ ከወዳጅዋ አይዞህ በፀልት በርታ ባትችል እንኳን በቀን አንድ ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት ፀልይ🙏🙏🙏
@Ayenalemwegdersegn
@Ayenalemwegdersegn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kasu3477
@kasu3477 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔ ሀጣተኛዋ ልጅህን ለውጠኝ ልቤን ስበር ታሪኬን ለውጠው በቶሎናልኝ እጠብቅሀለው አባቶሆይ አበርታኝ ቃልህን እድኖረው አግዘኝ አባቴ😭😭😭
@MelikamZewudu
@MelikamZewudu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መምራችን እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ የተዋህዶ እቁ ክቡር መምራችን እዮብ የወነት ነቀፋ የለዉ አዱን አዱን የሚነቅፉ ቃል የማታዉቅ እቁ ሰዉ ነህ
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን አደረሰን ለታላቁ ሰማህት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ክብረ በዓል በምልጃው ሀገራችንን ሰላም ያድርግል የልባችንን መሻት ይሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሰ ድንግል ማርያም ሀገር ይመልሰን በረከቱን ያድለን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን ልብን የሚያሳረፈ የሄወትን ቃል ሰለመገብን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛሎት እናተችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DhvCbdv
@DhvCbdv 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትዎት ህይወታችን በተስፋ እንዲሞላ ኣረጋቹልን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርየ ብስማው ብስማው የማልጠግበው ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር❤❤❤❤❤
@AbrishTruth7
@AbrishTruth7 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ጊዜውን የዋጀ ትምህርት አስተማሩን እኛም 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ይሁን አሜን🙏🙏🙏💞💞💞✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️❤❤❤
@ambassel.2516
@ambassel.2516 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ድንቅ፣ ተስፋና ሞራል የሚሰንቅ ትምህርት ተባረክልን መምህር።
@GalaxyPriem-n1j
@GalaxyPriem-n1j 4 ай бұрын
በትክክል
@LdeaLdea
@LdeaLdea 2 ай бұрын
እደሰው ክፉ የለም እኮ እራሳችን እንድንጠላ ያረጉን 😢 ቃል ኢወት ያሰማልን መምህራችን ብቻ
@MekdiAdenaw
@MekdiAdenaw 4 ай бұрын
❤Amen amen amen merkuzeh Ena betarh ensw yatnanugnl🙏👏🤲⛪🙇❤️🙏👏🤲⛪🙇Amenlhu hulum b egziabher kelal new tesfaye telk new besw
@KciidNcjjx
@KciidNcjjx Ай бұрын
እኔሥ,በጣም,ደክሞኛል,ፈጣሪዬ,ልቦና,ሥጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@HfgJff-le8zu
@HfgJff-le8zu 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነው የተግባር ሰው ይበለን አሜን👏❤❤
@kdj1601
@kdj1601 2 ай бұрын
እኔም ህይወት ጨልማብኝ መሄጃ አጥቻለሁ የማደረገውም ጨንቆኛል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@SelamawitAssfaw-i1s
@SelamawitAssfaw-i1s 3 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@asnakechtilahun9375
@asnakechtilahun9375 3 ай бұрын
ተመሠግን ቸሩመደሐነያ አለም በጤናዬ በድካሜ በችግሬ በመወጫዬ በመግበያዬ ካላአተ ማንምንም የለኝ አደራኽን ፈጣርዬ አትተወኝ ጤናዬን መልሠኽለኝ ለምድሬ አብቃኝ❤❤
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ 4 ай бұрын
❤❤❤ድንቅትምህርትነው መምህርቃለህወትያሠማልንበድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤
@qojtiQojti-i1i
@qojtiQojti-i1i 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛ ውዶች በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አዎ ቀን አለ እግዚአብሔር ያደረገሃል ቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeklitTube26
@MeklitTube26 2 ай бұрын
ድክም ብሎኛል አንዱን ስወጣ እንዱ እየተተካ ነገር ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ስደተኞች እህቶቸ አይዞአችሁ ነገ የኛ ነው እርሱን ተደግፈን ሁሉን እናልፈዋለን ታሪክ ሁኖ እናወራዋለን
@SoliBerhane
@SoliBerhane 4 ай бұрын
መመህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዚ ዘመን ክርስትያን በተሰፋ እንዲኖር የምትስትውምረን የኛ ስንቅ የሆነን ነው ያለ እግዚኣብሔር ይመስገን ዕድሜ ከ ጸጋ ይስጥልን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ተመሰጌን ትምህርቱን ሰሰማ ልቤ ደሰ አላት❤❤❤❤❤
@mezgebubedagohabte6245
@mezgebubedagohabte6245 4 ай бұрын
Amen Abatachin Kale Hiywetin Yasemaln Be Edme Betsega Yakoyilin
@Mekdiaderajew19
@Mekdiaderajew19 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እየሱስ ክርሰቶስ ሆይ ይቅር በለኝ ልቦናውን ስጠኝ! መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!🙏🙏🙏
@asretsegaye
@asretsegaye 3 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው ዛሬን ሳይሆን ነገን ለፈጣሪ ሰጥተን ተስፋ አርገን መኖር ብቻ ከታገስን የምናጣው የለም ስለምንቸኩል እንጂ ምን እንዳሰበልን አናውቅም እኮ እኛ ለምን ዛሬ ካልሆነ ሰለምንል እንጂ አባቴ እጠብቅካለሁ ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@AgerBezu
@AgerBezu 12 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልኝ ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@سميرهالسميره-ه5خ
@سميرهالسميره-ه5خ 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መህምራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@የማርያም-ሰ8ጠ
@የማርያም-ሰ8ጠ 27 күн бұрын
ፍጣር ባላችሁበት አለሁ ይባላችሁ ይህን ኩመንት የምታነቡት ሁለ መምህረ ሆይ ዘመኑት ይባረክ❤
@سينكا
@سينكا 4 ай бұрын
አቤቱ ሆይ እንደምፈልግ ሳይሆን እንደምትፈልግ አርገ ስራኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AsterAstu-i5i
@AsterAstu-i5i 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ ባንተ ተስፈ እንዳንቆርጥ ጠብቀን አሜን ፍፃሜችን አሳምርው አሜን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እመብረሀን ከነልጇ ትጠብቅህ የኛ አባት
@TsegayeTs-v5k
@TsegayeTs-v5k 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሠሚ ብቻ ሳንሆን በህይወት የምኖርበት እግዚአብሔር ያርግልን ።❤❤❤
@jerykonjo-b2v
@jerykonjo-b2v 3 ай бұрын
በረከትወ ይድረሰን አባታችን ቃለሂወት ያስማልን እዛቤር አምላክ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@ተመሰገን-ፈ8ኘ
@ተመሰገን-ፈ8ኘ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰመዐልና ክቡር አቦና ❤❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@YeshiYeshi-m5n
@YeshiYeshi-m5n 4 ай бұрын
አባቴ በእውነት ቃለ ህይወትን የሰማልኝ ጨነቀኝ ጠበበኝከልጅነቴ አንስቼ ንሰሀ አልገባሁም እባካችሁ ይህንንኮሜንት የምታነቡ እኔ ወለተ ሰንበትን ፆለት አርጉልኝ አሁንም ያለሁ በሀይዛብ ሀገርነው ያለሁ አባታችን በእውነትያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 3 ай бұрын
@@YeshiYeshi-m5n አይዞሽ እህቴ ያለሽበትን እኮ ፈጣሪ ያውቃል እዛው ሆነሽ ይቅር በለኝ በይው ይሰማሻል ፈጣሪን ካንቺ የራቀ አርገሽ አታስቢ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ብቻ ቀና አስቢ ቀና ስሪ ቀና ሰው ሁኚ አስራትሽን አውጪ አይዞሽ ሁሉ መልካም ይሆናል
@YeshiYeshi-m5n
@YeshiYeshi-m5n 3 ай бұрын
@@muluwakgari6034 እሽ የኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው
@YeshiYeshi-m5n
@YeshiYeshi-m5n 3 ай бұрын
@@muluwakgari6034 እሽ የኔ እህትአመሰግናለሁ
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
እጠብቅሀለሁ || በመምህር እዮብ ይመኑ Memihir Eyob Yimenu ምኩራብ @21media27
39:57