ያልተማረ አስተማሪ 😂 አረ ተው? Let's Talk About This! Buying a house in 2024? Ethiopian Beauty vs Yoni Magna

  Рет қаралды 36,522

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

Күн бұрын

Пікірлер: 443
@Rechoatl8152
@Rechoatl8152 Ай бұрын
በትክክል የተናገርሽው በሙሉ እዉነት ነዉ እነሱ low income ቤት ስለሚኖሩ ነዉ ዲቦዬ አንጀቴን አራሽው ተባረኪ❤
@Addistoday
@Addistoday Ай бұрын
ምኑ ነው አንጀትሽ ያራሰው ይችን የመሰለች ሚስኪንና ተነጋግራ የማታቅ ልጅ ከግንብ ጋ ስትጋጭ ልታዝኝላት ሲገባ አንጀቴ ራሰ እያልሽ ታቀሳስሪያለሽ! እኔ በበኩሌ ተናድጄባታለሁ ! ንግግሯፀብ አጫሪ በመሆኑ
@Jerry-rn4pe
@Jerry-rn4pe Ай бұрын
ተባረኪ ችግሩ ይሄ ህዝብ ባለጌን መስማት ይቀለዋል😢
@rorororo7967
@rorororo7967 Ай бұрын
በእውነት ለምን እንደሆን ባላውቅ በተለይ የእኛ ሕዝብ።
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Ай бұрын
Thank you!
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Ай бұрын
Thank you, Debora ! I agree with you ! Thank God I lisend your advice when u purchased your house then I bought mine in 2020! glad I did!!🙏❤️
@elenimenkir2256
@elenimenkir2256 Ай бұрын
ያወራሽው በሙሉ እውነት ነው በጣም አስተዋይ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@frehiwotbaraki435
@frehiwotbaraki435 Ай бұрын
ኢሳያስ እፈወርቂ
@speakmytruth
@speakmytruth Ай бұрын
😊100% correct. Thanks😊I agree 👍with you. Buying a House is investment.
@zewdituhaile7753
@zewdituhaile7753 Ай бұрын
ተበርኪ
@netsit6624
@netsit6624 Ай бұрын
You are absolutely right. እኛ እስካለን ድረስ በአለንበት መኖር አለብን:: መች እንደምንጠራ አናውቀውም:: Thank you Debo ❤
@Beli106
@Beli106 Ай бұрын
Tebareki! I completely agree with you. We bought a house 6 years ago, it was $380,000, the mortgage I pay is the same amount I would pay for rent. Now I rent my basement for $900, and my estimated house value is about $600,000. In my opinion buying a house is a smart choice but consider to save some money on the side for maintenance. We had to change the roof and ac system which was not small money.
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 Ай бұрын
The same here
@NaniAsrat
@NaniAsrat Ай бұрын
❤ዋው ዲቦዬ አሪፍ ብለሻል እኔ ካንቺ የምጥለው የለኝም ግን አዛ ሶሻል ሚዲያለይ በጣም የወደቁ ሰዎች አሉ ከነሱ ጋር ባታወሪ ደስ ይለኛል አይመጥኑሽም❤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Ай бұрын
Batekekel
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Ай бұрын
ዲቦዬ ትክክል ብለሻል የኔ ጎበዝ እኔ የሚያሳዝነኝ እሱን የሚከታተሉ ሰዎች ናቸው አንድ ቁም ነገር የማይገኝበት ተሳዳቢ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Ай бұрын
Betam kuch belew kaltefa neger esun misemut lejorachew enkuan ataznum
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Ай бұрын
She is very smart and educated
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Thank you🥰🙏
@zewditutefera8280
@zewditutefera8280 Ай бұрын
ዲቦራ የኔ ቆንጆ የልጅ ዐዋቂ ነሽ በጣም በትክክል ነው ያስረዳሽው በተለያየ አቅጣጫ ጥቅሙን ገልጸሻል በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ለሰው አሳቢ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በተለይ በሂሳብ ላይ የሚናገረው ከእውቀት ነፃ መሆኑን በግልፅ ያሳያል
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 Ай бұрын
Beautiful inside out ❤ የተባረከ አይምሮ መልካም አስተዳደግ ያደግሽ ቆንጆ❤
@ngsha
@ngsha Ай бұрын
Yes, You are absolutely correct, Home buyer has to prove the ability to make the monthly payment. Yoni knows nothing about the mortgage qualifying process. I can tell he has never went through it.
@ህይወት-መ9መ
@ህይወት-መ9መ Ай бұрын
ሰውኮ ስራ ጠፍቶበታል እውነት የልቤን ነው የተናገርሽው ። ተባረኪ አቦ ዘርሽም ይባረክ🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
😂😂😂😂😂Deboraye I like the way you said ሰርተን ለመላክ ሰርተን ለመላክ በሳቅ ሞትኩኝ that’s how I was before
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 Ай бұрын
Well said, Deboyee 👏🏽👏🏽 very respectful reply!! That was my misconception too for many years. I was paying for my apartment almost the same as the morgage I’m paying now. I see my morgage as saving account, but my rent payment was gone to the renter’s savings. At the end, your morgage payment is advantageous than renting!
@hiwot_selam5304
@hiwot_selam5304 Ай бұрын
Thank you so much! I completely agree-buying a house is definitely a way to build wealth!
@bellateleabe5390
@bellateleabe5390 Ай бұрын
You are the best girl ever God bless you and your family ❤
@tigisttengenge1658
@tigisttengenge1658 Ай бұрын
ሰላም ዲቦየ ያለው መልስ ዜናው ነው ቅመም እኮነሽ ተባረኪ !!
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Thank you 🥰
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ከእውቀት ነፃ የሆኑ ናቸው :: ከባንክየመበደር አቅም ያለው ብቻ ነው ቤትምየሚገዛው
@AmenoNati
@AmenoNati Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዲቦራ ድሮም በደምብ ስትናገሪ ነበር የሰማሽ ሰው ይጠቀማል የማይሰማ እንዳየሽው ነው ብዙሀኑ በጣም የማይጠቅመውን ትርኪ ምርኪ ሲሰማ መኖር እንጂ የሚፈልገው እንዳንቺ ጥሩ ነገር የሚናገረውን መቼ ይሰሙና ለሁሉም በርቺ የኔ ቆንጆ❤
@sulex739
@sulex739 Ай бұрын
wow the minute you said “start generation wealth” you understood the assignment 100%.
@JordanDesta
@JordanDesta Ай бұрын
You said it well! As a realtor in Canada, I can assure you that not everyone is eligible to purchase a property. The process involves meeting specific criteria, such as having a strong credit score, securing a lender for your mortgage, and providing the required minimum down payment.
@hannamekonnen5534
@hannamekonnen5534 Ай бұрын
በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ምክር ተባረኪ እህቴ❤
@rorororo7967
@rorororo7967 Ай бұрын
ድቦዬ የእኔ ጨዋ አንቺ ትለያለሽ አንቺ የተማሪሽ በስነምግባር ያደገሽ መሆንሽ ያስታውቃል ተባረክ።
@HeadUpBiblicalTherap
@HeadUpBiblicalTherap 17 күн бұрын
Yenekonjo you said it well . One thing I noticed is age gap makes a difference, your understanding is different than them
@milenmengistu-j1z
@milenmengistu-j1z Ай бұрын
Social media has undoubtedly amplified voices worldwide, offering platforms for diverse perspectives. However, it has also given rise to unchecked opinions, misinformation, and harmful discourse. While everyone has the right to express themselves, some voices should stay silent ....well spoken Deborah!
@misrakjima4934
@misrakjima4934 Ай бұрын
You explained it nicely 👌 some people they don't know what they talking about.
@hodanamen7083
@hodanamen7083 Ай бұрын
The other side of paying rent forever is,the price increase every-time as cost of living increases. But the mortgage rate doesn’t if it is fixed. How about the freedom u and ur kids have in your home? No land lord is going to give u a headache for every breath you take 😊 and on top of that u r saving money while living in it!
@meskiyemaryamlije21
@meskiyemaryamlije21 Ай бұрын
ዲቦራዬ you always talk smart and reality thank you for explaining everything.🙏
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ትክክል
@marthat6031
@marthat6031 Ай бұрын
በጣም ትክክል ብለሻል ዴቦራዬ ስንት ውበር የሚሰሩ የምናውቃቸው ገዝተው በሰላም የሚኖሩ አሉ ምናልባት እሱ በሴክሽን ቤት እየኖረ ይሆናል
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
ካልሽው ነገር ጋር የሚመሳሰል አንድ የማውቀው ታሪክ አለ፣ ምንድነው ሴትየዋ ለፍታ ተቆራምዳ በአንዲት ኪራይ ክፍል ውስጥ እየኖረች፣ ሀገር ቤት ግን ቆንጆ ቤት ሰራች፣ ልጆችም አልነበራትም፣ ከዛው ቤት ሳትወጣ ካንሰር ታማ በሰው ሀገር ሞተች፣ ከስዋ በሁዋላ ኑሮን መኖር ያለበት ባለህበት ቦታ ነው ብዬ አምናለሁ፣ ከዛ ከተረፈ እንደ investment ና እንደ መጠባበቂያ ሀገር ቤት ቢኖር ጥሩ ነው፣
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
😢😢sitasazn pis rest
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Ай бұрын
So true diboraye, there are a lot of people like that, ezhi sertew shay enkuan maytetu sewoch eza betemengest yemesele bet alachew gen aynorubetem, they’re even above 55 most of them, it’s really sad, ensu ezhi hulet kefel sew zare Ethiopia weset sew maynorewen new minorut thanks for bring it to the media 🙏🏽❤
@alemayehubekureberu5409
@alemayehubekureberu5409 Ай бұрын
Tebareku familysh yebareku❤❤ God bless you and your family ❤❤
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Ай бұрын
ዘንድሮ አብዛኛው የኛ ሰው አፉን ከፍቶ ተሳድቦ ዘላብዶ ራሱን እንደ አዋቂ እየቆጠረ መኖር ተያይዞታል
@nuhamintefera4535
@nuhamintefera4535 Ай бұрын
እውነትሽን ነው ሽንትቤት አጥበን ስንገዛ እንኳን ሊሸልሙን ተፍካከሮን ነው የሚሉን ሚሊከፍሉ ነው የሚሉን አንችግን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ እንደዚህ ያለውን ምክር እንፍልገለን ማራል የሚሰጠን እንፍልጋለን
@hannawoldemariam4414
@hannawoldemariam4414 Ай бұрын
Thank you Dibora , you're smart
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 Ай бұрын
ቆንጅዬ አንቺ ምርጥ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሰው ነሽ እኔ ምን እመክርሻለው "የነዚን ሰዎች ነገር ባትሰሚ እና ባትቆሽሺ አንቺ ውስጥ ያለውን ሳትቀላቅይ አካፍይን እንድንጠቀም" በተረፈ ለስካሁኑ ስራዎችሽ እጅግ አመሰግንሻለው ተባረኪልኝ የኔ ውድ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Ай бұрын
Thanks! A lot of folks think anyone can just buy a house, but that’s not really the case. You’ve got to work on your credit first. It’s cool to help out your parents, but don’t forget to put yourself first.
@faizahassen2900
@faizahassen2900 Ай бұрын
ጎሽ የኔ እመቤት ያልተማሪ አስተማሪ አልሽው ጥሩ ብለሻል ሀይ የሚለው አጣ እንጂ እሱማ መረን ለቋል እኔም እንዳልሽው ውልብ ሲል ሲሳደብ እንዲሁ ይከብደኛል
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 Ай бұрын
Weldone yena qememe Deboya. Thank you
@aynetrue2783
@aynetrue2783 Ай бұрын
ትክክል ብለሻል ❤❤❤❤❤❤
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 Ай бұрын
Well explained!!! My sister 💖
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Ай бұрын
❤❤❤❤❤ What you talked about is TRUE Thank you
@fredpolo1234
@fredpolo1234 Ай бұрын
ቤት መግዛት ብቻ ሳይሆን ለባንኩ ቤቱ ችግር ቢገጥመው ጥገና ገንዘብ ያስፈልጋል አዲስ ቤት ካልሆነ እድሜ ልክሽን ስትጥግኝ ትኖሪያለሽ ሲደክምሽ ባንኩ ለላ ይሸጠዋል ባንክ ኣንድ ቤት አምስት ስድስት ግዜ ይሸጠዋል ማለት ቤቱን ከሚያወጣው በላይያተርፍበታል ቤት ከገዛሽ ካሽ ከፍሎ መገላለገል ነው እሱም ለመንግስት ታክስ በየወሩ የሚከፈለው ራሱ የቤት ክራይ መክፈል ማለት ነው ግን ህሉንምመሞከር ጥሩ ነው ሁሉም የፈለገውን መሞከር መብት አለው ግን መውጫችሁን አሰናዱ ቤት ከገዛችሁ በህዋላ ቢያን ቢያንስ እጃችሁ ላይ ለአንድ አመት ለባንክ የምትከፍሉት ካሽ የማይነካ መጠባበቂያ መኖር አለበት ምክንያቱም ችግር ቢፈጠር ከስራ ቢወጣ ባንኩ ይመጣና ይወስደዋል
@taabebe8388
@taabebe8388 Ай бұрын
ዲቦዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤
@bigt9856
@bigt9856 Ай бұрын
Let's make Uber drivers great again! Thanks you, debs
@አልፋቲዩብ1
@አልፋቲዩብ1 Ай бұрын
እኔ በጣም ብዙ መፅሀፍ አንብቤ ብዙ ለፍቼ ተመራምሬ ብዙ ቤተሰቤን ጠቅሜ ቪዲዮ ቀርፄ ለፍቼ በጣም ጠቃሚ ነው የምሰራው ግን ሰው አያየውም በአጠቅላይ በጣም ነው የሚያለፋው ግን ቪው የለኝም ሰው የሚያየው ሌላ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ቤት አስፈላጊ ነው። የልጅ አዋቂ ነሽ ለሰው መልካም ሀሳብ ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
ትክክል ነሽ impossible የሚሆንበት ደረጃ ላይ ይደርሳል ብዬ አስባለሁ
@banarahwa5346
@banarahwa5346 Ай бұрын
You are right haftey and the answer should be Ghana president i heared it before if i get the answer i'll wait for my gift❤❤❤
@Knowledgeisyourpower1
@Knowledgeisyourpower1 22 күн бұрын
You are absolutely right sister!! Hey buyer properties changed my life!!!! Please buy and invest my people!!!
@ወለተሚካኤል-123
@ወለተሚካኤል-123 Ай бұрын
Good job Debora , keep it up
@smdak8406
@smdak8406 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ልክ ነሽ ግን የዚን ሰዉ ምላስ ትችይዎለሽ ወይ ? ጌታ ይጠብቅሽ ❤
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ጨዋ ያሳደገሽ ጨዋ ነሽ❤❤❤
@Bella.M-n4j
@Bella.M-n4j Ай бұрын
Hello Dibo, is it president Museveni 🤔 ? you have no idea how i am excited for the give away🤗💃
@ElsaTegenie
@ElsaTegenie Ай бұрын
Yesssss yena konjo tebrkie that is so powerful message I agree with you I don't know why alot of people live in the USA and plan a life in Ethiopia, they live below their means and dream about living in Ethiopia, but they never even go. You said exactly what I was thinking. Your 100% right.
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Ай бұрын
❤ ዲቦዬ : እነዚህ ወንዶች ሳይሆኑ .. ሰው ደሞ የሚሰማው እንደዚህ አይነቱን ነው አብዛኛውን: 😢 እርግጠኛ ነኝ ሎ ኢንካም ውስጥ ነው የሚኖረው: እንደዚህ አይነት ሰዎች እውቀት "0" ኦንላይን ቁጭ ብለው መሳደብ ነው የሚያውቁት:
@dedishu9928
@dedishu9928 Ай бұрын
ዲቦራዬ ትክክል ነሽ
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 Ай бұрын
ዲቦየ የኔ ቅመም ተባረኪ እንዴት እደምወድሽ❤️❤️
@hiwot1498
@hiwot1498 Ай бұрын
So Smart🎉
@romantsehayou1795
@romantsehayou1795 Ай бұрын
እወነትሽን ነው ይኼ ሰው በጣም ነው ሪሲፖክት የሌለው ሁሉን መሳደብ ከየቱብ መታገድ ነበረበት:: ቤት መግዛት ጠቃሚ ነው :: ያልሽው ሰለክሬዲት ትክክል ነሽ በራሴ ጠቅሞኛል:: በጣም እወድሻለሁ ዲቦራ ❤
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Ай бұрын
ቤት ማግዛት በጣም ቆንጆ ነው እኔ ሰላም አገኘሁ ለልጅ በጣም ቆንጆ ነው 4ዓምት አልፍኝ አይከራይ አንም አይኖክ ነው አርሱን ቸሎ ነው ትክክል ቤት አስፈላጊ ነው 🙏🙏
@meskidafbr.b8845
@meskidafbr.b8845 Ай бұрын
I see both directions but it depends on why you buy it. If you choose life to enjoy, you are right but if you think as investment he is right. Both directions correct according to your choice.
@hananfashionshow5032
@hananfashionshow5032 Ай бұрын
yeni wd dobra betam eko new emwedat ❤❤❤❤ ke emdegfat lji nat
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 Ай бұрын
እውነት ብለሻል❤❤❤
@bulesafe6706
@bulesafe6706 Ай бұрын
Definitely agree with you, To buy a house, you'll need to meet a number of requirements.
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቼ መልካም ሰነመግባር አለሸ ዬኔ ማኝ አንችን አይመጥንም ቦታ አትሰጭዉ አዉቀት አልባ ሰዉ ነው ሰድብ የሜወዱ ናቸዉ የሜከተሎት
@bruknigatu997
@bruknigatu997 Ай бұрын
Oh my God I love this girl. I’m a lady truck driver from Ethiopia I did uber too in DC. This guy which I don’t even wanna call his name he is Very disrespectful and uneducated he doesn’t have any kind of manner for people. I don’t know what kind of family raised him. so I really appreciate you Lady❤❤🙏🙏🙏🙏😍🥰😘😘😘
@Alemye777
@Alemye777 Ай бұрын
Super natural power ያላቸው ይመስላቸዋል:Harvard የተማረ ህግ አዋቂም ያደርጋቸዋል:አስራ ምናምን አመት እንደተማረ medical professionals ያደርጋቸዋል: Social media ያባለጋቸው ብዙ ናቸው::እሚያሳዝኑት እነሱን በማየት ውድ ግዜያቸውን የሚቃጥሉት ናቸው:
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
እውነት ነው😏ያሳዝናል
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 Ай бұрын
U are right dear ❤️
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 Ай бұрын
Thank you my sister I hear about this crazy men don't listen how much he didn't know about home am surprise
@hassnaabdella
@hassnaabdella Ай бұрын
Tilant yemibal melse yelem . It should be now. Beterefe, I agree with all what you said
@LuliaEritreawit-kf9of
@LuliaEritreawit-kf9of Ай бұрын
I absolutely agree with you sweetheart not anybody can buy a house and I agree with the fact that nobody should invest in Africa before investing in America
@Rahel-vg4je
@Rahel-vg4je Ай бұрын
ተባረኪ ምርጥ ምክር
@Genetተube
@Genetተube Ай бұрын
Yes ❤ gobez konjit
@liya7521
@liya7521 Ай бұрын
ትክክል እናሰግናለን👏👏👏
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 Ай бұрын
Tebareki ❤❤❤❤
@giftiarega9037
@giftiarega9037 Ай бұрын
Asteway nesh yihen Melkamu mikrishin ketiyi berchi. bizu gize sew astedadegun yimeslal 🙏
@lebedena
@lebedena Ай бұрын
በትክክል አፓርትመንት መከራየት ብርን ትራሽ ማድረግ ነዉ። አሜሪካን ዉስጥ ማንም ተነስቶ ቤት ሊገዛ አይደለም አፓርትመንት መከራየት አይችልም ፤ ክሬዲት ሂስትሪ የሚባል ነገር አለ።
@Didu-Midu
@Didu-Midu Ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ but wherei live in swiss its hard to have a house with the govermental law . i likeyour idea 🥰🥰
@bontuusabaa2384
@bontuusabaa2384 Ай бұрын
You’re right
@Bella.M-n4j
@Bella.M-n4j Ай бұрын
dibo, is it PRESIDENT MUSEVENI🤔? you have no idea how i am excited for the give away🤗
@amelework7857
@amelework7857 Ай бұрын
Deboye Thank you
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Ай бұрын
26:54 God bless you're mom!
@selamasrat4803
@selamasrat4803 Ай бұрын
Deborahye ❤thank you u are right
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Ай бұрын
Wow Good bless you more and more Debo
@RachelBalcha
@RachelBalcha Ай бұрын
Well said 👏👏👏👏
@Mamite926
@Mamite926 Ай бұрын
The right comment to the right person. There are a lot of big mouths on social media….
@BeleyouMulat
@BeleyouMulat Ай бұрын
Thank you Diboraye enem gira yegebagnal?? Zimmm ❤️
@ሰብር-ሰብር
@ሰብር-ሰብር Ай бұрын
ስለ ሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን መልክቱን በጥሞና ሰምተሽ ስለሰጠሽን ትክክለኛ እርማት ክበሪልን እኔ አሜሪካ አልኖርም ግን ኮመንታተሮች እዚህም የልቤን ተናገርሽ ትላላችሁ እዛም ትክክል ትላላችሁ የኔ ጥያቄ ስህተ ት የሆነ መረጃ ስትሰሙ ስልካችሁ በጃችሁ ለምን አጭር ቪድዮ ሰርታችሁ ሼር አታደርጉም ተከታይ ላይኖራችሁ ይችላል ግን 1ሰዉን ማስረዳት እና አመለካከትን መቀየር ቀላል አይደለም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mikeasse5200
@mikeasse5200 Ай бұрын
My sister beautiful ❤ur right!! We have to watch our mouth?!! I live in USA 🇺🇸 too . YONIMAGNA he nonsense and dam he never go to school and he doesn’t own nothing?!! Sis you are right to buy a house you need to be qualified in a different ways . Huuu i can’t stand this dude . Thank you good job 👏 I am proud of you and all your advices ❤
@sam-c6c5o
@sam-c6c5o Ай бұрын
እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ እርሱ ቤት መግዛት አይችልም:: cause he don’t have W2 and supportive docs to qualify.
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
That maybe true😂👍
@selamasmare3958
@selamasmare3958 Ай бұрын
Wow 😮ቃል የለኝም ላንቺ !
@akezawedegergiorgis9414
@akezawedegergiorgis9414 Ай бұрын
Your so smart Deborah
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 Ай бұрын
Bless you debo ❤❤
@LB-jv7sm
@LB-jv7sm Ай бұрын
Great information, thanks. It's Eritrean president Esayas Afwerki newe endesu yalew.
@elenikelkay1359
@elenikelkay1359 Ай бұрын
Thank you for telling the truth
@slamselam873
@slamselam873 Ай бұрын
100% you are right
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 Ай бұрын
ቅመም እኮ ነሽ ዲቦራዬ❤
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
ቤተሰቦቼን ቤት ጋበዝኳቸዉ ❤️
6:39
Estifanos tomas
Рет қаралды 30 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН