ያልተነገረላት ጀግኒት የአማራ ልዩ ኃይል ጀብድ

  Рет қаралды 393,710

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 616
@GenetYimer-st6tq
@GenetYimer-st6tq 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤. ውይ. የኔ ውድ. ፈጣራ እረ ጀም እድሜ ይስጥሽ 💚💛❤
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 3 жыл бұрын
ጀግና ሥትሆን ህዝብ ያከብርሃል የሴት ልዩ ሐይልም ይህን ነው የተቸራቸው
@atwima
@atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!....
@shiferawkassaye3368
@shiferawkassaye3368 3 жыл бұрын
Q@@atwima M1
@danielbelihuzeleke6008
@danielbelihuzeleke6008 3 жыл бұрын
@@atwima ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ፲፲
@yonaswubet4341
@yonaswubet4341 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ጀግንነት ! ልኡል እግዚያብሄር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና !!
@hawaahmed3683
@hawaahmed3683 3 жыл бұрын
አማራ ጀግና ነው አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ነው አማራ ለዛም ነው ጥላታቸው የበዛው አይዞን ያልፋል አማራዩ
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 жыл бұрын
ሀዊ ውደ ቤተስብ አድርጊኝ
@gezahagnterefe4534
@gezahagnterefe4534 3 жыл бұрын
yosif ወታደር የሚታገለው ለነፃነት እንጂ ለገንዘብ አይደለም። ይህቺ ሴት ጀግና ናት።
@رحيمهمحمد-ك7ج
@رحيمهمحمد-ك7ج 3 жыл бұрын
ክብር.ለመከላከያ.ሰራዊታች..አላህ.ይጠብቃቹ.መገዳቹ.በስራቹ.ቀድሞ.አላህ.ይገኝበት..ክብር.ለመከላከያ.ሰራዊታችን.ክብር.ለመከላከያችን..እምዬ.ኢትዮጵያዬ.ሰላምሽ.አላህ.ያብብልሽ..ውድ.የኢትዮጵያ.ልጆች.እንፀልይ.ድአ.እናድርግ.ለናት.ሀግራችን.ዞሮ.መግቢያችን.እማማ.ሀገሬ.አምረሽ.ተውበሽ..በአበሳ.ልጆችሽ.ድምቀትሽ.ቀርብ.ይሁን..አጥታቸ.ደማቸው.ለሚሰውቱ.ማሮቼ..በተጓዛቹበት.ሁሉም.ድል.ለናተ.ይሁን..ውድድድድድድድድድድድድድድ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
ጅግኖች ክብር ይገባችሁዋል ከፈጣሪ በታች ማህበረሰባትሁን ጠብቃቸውኋል አድናችኋለሁ የሴት ጀግና ኑሩልን እንወዳችኋለን
@atwima
@atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!....
@ዜድነኚወሎየዋ-ኈ6ለ
@ዜድነኚወሎየዋ-ኈ6ለ 3 жыл бұрын
የኔጀግናኖቹአላህይጠብቂቹህየገሬልጅቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeynebamohammed153
@zeynebamohammed153 3 жыл бұрын
የአማራልዪ፣ሀይል፣ለኔልዪናችሁ፣የኔጀግና፣ብርቱጠንካራነሽ፣መግለፅ፣ቃላትየለኝም፣የኔቆንጆ፣አላህይገዝሽ፣አይዞአችሁበርቱ
@zeynebamohammed153
@zeynebamohammed153 3 жыл бұрын
አማራነቴንስወዲ፣በጣም፣የበለጠበአማራነቴ፣ኮራሁ፣ጀግኒት፣አዳኝ፣ጀግናአይዞሽ፣
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤የእኛ ጀግኖች ቁሙልን ሰላም ለእናንተ መኩራዬ መከበርያዬ የናት ሐገሬ ጀግኖች
@momina7794
@momina7794 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ሴቶች ሁሉንም ነገር በሙሉ ልብ የማድረግ ብቃት እንዳላቸው ያሳየሽ እንቁ ጀግና ሴት ድል ለሁሉም የሃገር መከላከያ ጀግኖቻችን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
የእኔ ጀግና እግዚያአብሄር ይጠብቅሽ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 3 жыл бұрын
አሁን እኔም ከእናተ እኩል ሀገሬን እወዳለሁ ጀግኒት የጣይቱ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የአማራ እናት ማህፀን ይለምልም
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 3 жыл бұрын
አንበሳ ናት ጀግና የጀግና ዘር ጠላትን እንጂ መሳርያ የሌለውን ንፁሀንን አያርድም በርችልን
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 16 күн бұрын
One ethiopia
@woynshettilahun4189
@woynshettilahun4189 3 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች በርቱልን የቅዱስ ዳዊት አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏❤️
@taebasaed4418
@taebasaed4418 3 жыл бұрын
ዳግማዊ ጣይቱ ጀግኖቻችን አላህ ከጎናችሁ ይሁን ጥላታችሁ ገደል ይግባ
@mdmohannad9769
@mdmohannad9769 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@ዙዙነኝ-ኸ7ፀ
@ዙዙነኝ-ኸ7ፀ 3 жыл бұрын
መሽአሏህ ተባረክ አሏህ የኛ ምርጥ ጀግና እህታችን ፈጣሪ ባለችበት ቦታሁሉ ሰላምሽን ያብዛልን የኛ ማር
@ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
@ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች አማራ በመሆኔ በጣምምምም እድለኛ ነኝ
@ዙዙነኝ-ኸ7ፀ
@ዙዙነኝ-ኸ7ፀ 3 жыл бұрын
ጀግናይቱ እህታችን አሏህ ብርታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ አችን ለማድነቅ ያንስብሻን አይዞሽ በርችልን እቦ ሽህ ሁኒልን
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 жыл бұрын
እቴጌ ጠይቱ ዘርሽ አልጠፋም ይቻትና ልጂሽ አላህ የጠብቅሽ ከክፉ ሁሉ የኔ ደርባባ
@tegisttadese5885
@tegisttadese5885 3 жыл бұрын
ጀግናችን ኑሪልን ደረጃሽ ከፍ ይበል ረጅም እድሜ ይስጥሺ
@ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
@ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 3 жыл бұрын
በርቱልን ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን እናከብራችሀለን እግዚአብሔር በስራችሁ ሁሉ ከፊት ይቅደም ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ትንሳኤሽን ያቅርብልን እግዚአብሔር
@atwima
@atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!....
@alextigstg3055
@alextigstg3055 3 жыл бұрын
አሜን
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 3 жыл бұрын
@@alextigstg3055 አሚን ያረብ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 жыл бұрын
ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ ሀይማኖት የአማራ ልዮ ሀይል ሚሊሻ የመከላክያ ሰራዊታችን አላህ ይጠብቃችሁ
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 жыл бұрын
የኔጀግና.
@godbless8372
@godbless8372 3 жыл бұрын
Amen
@weddy2560
@weddy2560 3 жыл бұрын
አሜን እመብረሀን ከእባቦች ይሰውረቸው
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 3 жыл бұрын
የአሏህ የኔ ዉድ ከጎንሽ ብሆን ተመኝሁ የኔ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@banchoemebat4097
@banchoemebat4097 3 жыл бұрын
አበሲት የኛ ጀግና እድሚና ጢና ያጎናፅፍሽ ጣይቱ ዳግም
@ኡሙቢላልጀበሪቲ
@ኡሙቢላልጀበሪቲ 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እህቲ በሩቱልን እህቶቸችን
@abduyasin2577
@abduyasin2577 3 жыл бұрын
ጀግናአላህይጠብቃትይጠብቃችሁድልለኢቶጲያ
@lidacall6320
@lidacall6320 3 жыл бұрын
አማራ ጀግና ነው💚💛❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
100%💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️AMHARA JGNA
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
ጀግኒት ብይሻለሁ የአማራ እናት ማህፀኗ የተባረከ ነው 💚💛❤🙏😊💖
@fatumaali364
@fatumaali364 3 жыл бұрын
ድልል
@emebet.neterab
@emebet.neterab 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናዎች💚💛❤️🙏🙏🙏🙏ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ💚💛❤️
@atwima
@atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!....
@Tewodros52
@Tewodros52 3 жыл бұрын
ቃላቶች ፈልጎ ማግኘት ከምችለው በላይ ጀግና ናት:: አያቴ ያወጉኘ ጀግንነት ከውጭ ጠላት ጋር የሴቶች ጀግንነት አጠቃላይ ሙሉ ስራነው: ትጥቅና ስንቅ: ውግያ ብዙ የጦር ሜዳ ባሃገራች ካለ ሴቶች ጀግንነት ሙሉ ተሳትፎ ያልተዋጋነው የለም:: አያቴ ሰባት የጣልያ ምርኮኛ የነበራቸው ጀግንነት ነበር:: ጀግናዬ ኮራሁብሽ::
@burabure3820
@burabure3820 3 жыл бұрын
ጀግኔት እድሜሽን ያርዝምለን ኩራታችን ነሽ በርችልን
@MonaMona-ld5xb
@MonaMona-ld5xb 3 жыл бұрын
የኔ ጀግነ አለሀ ይጨምርለቹ ጎቦዝ ድል ለመከለከየ ሰረዊት
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 3 жыл бұрын
ምንግዜም እግዚአብሒር የድንግልጅ ከመከላከያችን ጋነው አልነካችሁም ነኳችሁንጅ ወንድሞቸ እና ጀግኖች እሕቶቸ በድጋሚ ድልለናት ይሁን መከላከያችን የአማራ ክልል ጀግና
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል ሀገርን በማዳን የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻ ፋኖ ታሪክ ሲያወሳችሁ ይኖራል ።
@etaneshwato9489
@etaneshwato9489 3 жыл бұрын
በርቺ የኛ ጀግና እድሜና ጤንነትሽን ይሰጥሽ ድሉ ለእናንተ ልዩ ሃይል ይሁን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube 3 жыл бұрын
አማራዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤
@taremomo5676
@taremomo5676 3 жыл бұрын
ወይኔ አሳምነው ፅጌ 😢😢 በሉክ እንጅ ብትኖር ኑሮ የሚገርም ታሪክ ይሰራ ነበር ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@mengistua.153
@mengistua.153 3 жыл бұрын
ወፈፌው አሳምነው ደግሞ እዚ ምን ጥልቅ አደረገው? ጀግኒቷ የልዩሀይል አባል የሆነችው አሳምነው እስርቤት እያለ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ነው።
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
@@mengistua.153 min aba ayinih yiqelal. Ye esu ye eje sirawoch nachew. Ye esu ersho new. Ye politicaw amerar Ema enkilfun yemetenja azimam sibsib neber. Esu keskiso eytesedebem behon fetino bayaderaje nuro, tariku Lela neber ahun. Gim fandya, ke gallawoch gar honew ye politica ashatir ehiwetun netekun. Wenaf galla
@mengistua.153
@mengistua.153 3 жыл бұрын
@@dessiemelza6330 አሳምነው ካሳካው ይልቅ ያጠፋው ነገር ይበልጣል። እሱን የምወቅሰው በሰኔ15ቱ ክስተት ብቻ አይደለም ... ከዚያ በፊትም በዙሪያው የተኮለኮሉት ጋሻ ጃግሬዎቹ ከህግና ስርዓት ውጭ ለያዥ ለገናዥ አስቸግረው ነበር ... የሰኔ 15 ጉዳይም የባህርዳር ህዝብ በዓይኑ በብረቱ ዓይቶ የታዘበው ነገር ነው። ወንጀሉን ለሌላ አካል ለማሸከም የሚደረገው ጥረት የትም አያደርስም(በነ ሰዓረ ግድያ ግን እጁ የለበትም) ።
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድሽ አንችን ብሆን ብዬ ተመኘሁ ኑሪልን ክብር ይገባችሗል ክፉ አይንካችሁ አኮራችሁን የጀግናው የአፄ ቴድሮስ ዘሮች የሳት ልጅ እሳት ክብር ለጀግኖቻችን
@haiatmohammed2186
@haiatmohammed2186 3 жыл бұрын
አማራ💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
እኩል ከናተጋር እናወራለን ማሻአላህ አላህ ይጠቦቃችሁ ማሻአላህ ብያለሁ ።😘😘😘😘
@atwima
@atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!....
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 жыл бұрын
እሚን
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የአማራ ልዩ ሀይል ለኢትዮጵያ ይዋደቃል የኦሮሞ ልዩ ሀይል ንጹሀንን ያርዳል
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
@@ህሌናዳኛቸዉ የሚገርም ነዉ ።
@aldoniyahussain8728
@aldoniyahussain8728 3 жыл бұрын
@@ህሌናዳኛቸዉ hana lala orom lyhyl lala badw wara yker zaragwh
@mekeliteenatethiopa3783
@mekeliteenatethiopa3783 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እመብራሀን ከፍትሽ ትቅደም እግዛአብሂር ይጠብቃችሁ
@myayearsemalij8333
@myayearsemalij8333 3 жыл бұрын
ሀይማኖት የክላሴ ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግኒትየ ውድድድድ
@samiradaoudshifa5692
@samiradaoudshifa5692 3 жыл бұрын
ከየትኛውም ዘር ቢሆን እሴት መለኛ ናት እናት ናት ሚሲትናት ልጂም ናት ሰለዚህ በሁሉም አቅጣጫ ግባር ቢልኳት መርታ አሸንፋ ማርካ ገላ አድናም አክማም ትመጣ ለች እቤት ስትገባ ማንነቷን ይቀየራል እናት ናት ሚስትም ናት ስትጋግር ስታቦካ ትኖራለች ስለዚህ በየቦታው ቢልኳት ውጤቷ ያማረ የተባረከ እደተነጠረ ወርቅ ያሚያበራ ውጤት ታመጣለች እህቶቻችንና ልጆቻችን በየ ኄድበት ቦታ ድግል ማርያም ትጠቡቃቸው አሜን አሜን አሜን
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ቄሮማ አድስ አበባ ተቀምጣ ጦርነቱ ሲያልቅ ጀግናው ኦሮሞ ይላሉ ይሄን መስዋት የከፈሉት ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል ነው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
AMHARA BEZU SATOCE ALU GNA AWE YLWKCWE ALU
@አንድአፍታወሬጠላሁ
@አንድአፍታወሬጠላሁ 3 жыл бұрын
Endenanet ayenet weregnoch new yaselelagn weregna zeregna
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 жыл бұрын
ክክክክ የነሱ ወንድነት ሽማግሌና እርጉዝናትህፃን ልጅ መግደል ነው
@ferehiwetderibe5972
@ferehiwetderibe5972 3 жыл бұрын
ጀግኒት አበሲት የድግል ማርያም ልጅ ከአንቺና ከጓደኞችሽ ጋር ያሁን
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 3 жыл бұрын
ABET JEGNINET !! PROUD OF YOU AMARAN AKORASHIN, BANCHI TEKEBERN AMHARA ETHIOPIA DEMU WUST NEW. YEMARIAMEN HAGER ETHIOPIAN ENA HIZBUWAN EYETEBEKACHIHU NEWUNA DIL YENANTE NEW ATITERATERU !!! SEW YISELEFAL EGZIABHER YIWAGAL !!!
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጤና እድሜ አላህ ይሰጥሸ እህት ሁሉችሁንም አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ሰላም ለሀገርችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zamzamahmed6298
@zamzamahmed6298 3 жыл бұрын
ጀግና ሰው ሳይ ያስደስተኛል የኔ ማር አላህ ይጠብቅህ በርች አማራው ተራራው ሞት ለወያኔ ሌባው ለጁንታው
@aa-qd9ec
@aa-qd9ec 3 жыл бұрын
የኔጀግኒት ሰላም ሽይብዛውዴ ጅግናበየበሩይኑር አላህ ይጠብቅሽውዷእህቴ
@muluworkwoldemariam1689
@muluworkwoldemariam1689 3 жыл бұрын
❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🌾💛💚❤️በርቱልን ልዑል እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁ የእኛ ጀግኖች ኑሩልን እወዳችኻለህ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️WOOOOOOW YESSSSSSS
@tamer8965
@tamer8965 3 жыл бұрын
የኔ አንበሳ። የኛ ማሮች ውድድድድድድድድድድ አማራ። ልዬ ጀግና ያገር ኩራት ነው ስንል በምክንያት ነው ውድድድድድድድድ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
YESSSSSSSS💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@አርሤማ
@አርሤማ 3 жыл бұрын
ምን ልበልሽ እህቴም እናቴም አገሬም ልበልሽ የኔጀግና እግዚአቤሄር እደች ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን እናቴ በብርድ በፀሀይ እየተጠበሳችሁ እኔ እሞቀቤት እድተኛ የምታደርጉኝ ከእግዚአቤሄር በታች እናተ ናችሁ ወጥቸ እድገባ ጠባቄየ ናችሁ
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 3 жыл бұрын
እዳች አይነት ጀግና ሺህ ይወለድ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 жыл бұрын
አሚንንንንን❤️❤️❤️❤️
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 жыл бұрын
ጐጅየ ነይ እንዛመድ
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 жыл бұрын
@@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ እሙ ቢላልየ ደምሪኝ
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 жыл бұрын
@@badreyanaga4292 በድሪ ውደ ነይ ወደ ቤቴ ውደ ቤተስብ አድርጊኝ
@mengestu9100
@mengestu9100 3 жыл бұрын
ቡጣም ጅጥኖች ናችሁ ከናንተ በመፊጠሬ እድሉኛ ነኝ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ሁን የኛ አንበሶች፣💪💪💪
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 3 жыл бұрын
ሀይማኖት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ኑሪልን
@አፀደማርያምወልደኢየሱስ
@አፀደማርያምወልደኢየሱስ 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ቃላት አጣሁልሽ የኔ ጀግና እመብርሃን ትጠብቅሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 3 жыл бұрын
LIMITELESS THANK YOU FOR YOUR SERVICE'S AND HARD WORKS FOR ETHIOPIAAAAA AND ETHIOPIANS ‼️‼️‼️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏
@abiytemesgen1191
@abiytemesgen1191 3 жыл бұрын
ዋው የአማሀራ ልዪ ሀይል ይኒፎርማቸው ሲመች።
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 жыл бұрын
Woman who are serving our country deserve as much respect as men do! Much love Sagem Haymanot Xx 🇪🇹🇪🇷
@ራያ-ተ5መ
@ራያ-ተ5መ 3 жыл бұрын
Amhara💚💛♥ 👑👑👑👑👸👑👑👑👑👑👑
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 жыл бұрын
እስኪ ትሸለም የሚል♥
@derejetaye4342
@derejetaye4342 3 жыл бұрын
በርቱ የአማራ ፓሊስ ሚድያ ማዕከል 'እንዱህ ለሕዝብ ተደራሽነታችሁ አጋርነታችሁ አይለይ።ውዶች የእኛ ጀግኖች።
@shumbelaybaynesagn4072
@shumbelaybaynesagn4072 3 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር ጠላትን እንጂ መሳርያ የሌለውን ንፁሀንን አያርድም :: ፈጣራ እረ ጀም እድሜ ይስጥሽ
@አህሜሀበሻዊ-ዸ2ሠ
@አህሜሀበሻዊ-ዸ2ሠ 3 жыл бұрын
ሀቂቃ ቃላት አጠረኝ ክብር ላች ብያለሁ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይሎች እኖዳችኋለን
@רינהפסהה
@רינהפסהה 3 жыл бұрын
አየ ትዝታ ዲያ ነው አገሬን ጫርቢጣ ዮርጊሰ (አዮሀ ማዶ የተወለድኩበት ቦታ ነው ገደብየ ዳባት ዳራ ውይ መኑ ጀግና እዲያ ነው መሆን ያለበት
@ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ
@ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ 3 жыл бұрын
ለዛማ የአፄው ዘርናት ለዛው አርማጭሆ ዝናው ደስ ይለኛል እንኳን ጥይትጮ አገሬ ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን አርማጭሆ ሰሜን ጃናሞራ ለጠገብው ጥይት ለራበው እንጀራ ጎንደሬው ነኝ የሰሜንበጌሞድሩ ከስደት
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️WOOOOOOOOOOOOOOOOOOW
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 жыл бұрын
እኔም የአርማጭሆ ልጅ ነኝ የሳንጃ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ጀግኒቱ ረዳት ሳጅን ሃይማኖት አብዬኢትዮጵያችንንም አንቺ የምንላት እነ ጀግኒትና ሸዋረገድ ገድሌንና ብዙ ጎፈርያም እናት አርበኞችን ያካተተች ስትሆን እሁን ደግሞ ሳንጃ የተወለደቺዉ ጀግኒት የናቶቺዋና ያያቶችዋን ገድል የደገመች ያስመስከረች ታሪክ የሚያስታውሳት ጀግና ናት እንኮራብሻለ ን እንውድሻለን ታሩክም ይጥፍልሻል !!!!!!!!!!!እልቅናም ሹመትምሜዳልያም ያስፈልጋታል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@እማዬእወድሽአለሁ
@እማዬእወድሽአለሁ 3 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ziekra1youtube426
@ziekra1youtube426 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ጀግና እንዳንቺ ያሉት ሽይ ይሁኑ ጀግና💪💪💪💪
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 3 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@samirasamira1596
@samirasamira1596 3 жыл бұрын
ጀግናጀግናጀግናነሺበጣማስተዋልንይጨምርልሺፈጣሪ
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች ፀጋው በረከቱ ይብዛላችሁ የሴት ጀግና አንበሳ ነሽ የደከምሽላት ኢትዮጵያውያን ትንሳኤዋን ያሳይሽ:: በጣም አመሰግናለሁ እንወድሻለን ዕድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ::
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️ 💪💪💪💚💛❤️
@elyasmuse1920
@elyasmuse1920 3 жыл бұрын
Thank you for your commendable works. This is my little advise; while the interviewee is speaking, it'd better much sounding if you put the volume of the background music down. God bless you.
@bebetube5579
@bebetube5579 3 жыл бұрын
አሁን ከእናተ እኩል ሀገሬን እወዳለሁ የሚል ማነው ነፍሳችሁ አንድ ናት እንደሁሉም ሰው እናተ ግን በቃ እግዚአብሄር አምላክ ሀይል ብርታቱን ጥበቡን ይስጣችሁ የሀገር መኩሪያ ምሰሶ ናችሁ::
@ruqiyaawol1070
@ruqiyaawol1070 3 жыл бұрын
አምበሳየ የኔ ጀግና በርችልን
@markoskassa7603
@markoskassa7603 3 жыл бұрын
ጀግና የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ግፉ በዝቶ ነበር ዝም አሰኛችሁልን ,አደራ የምላችሁ ሥራችሁ ይቀጥል በበለጠ ተጠናከሩ ባገኛችሁት ድል እንዳትዘናጉ
@meazagelaye197
@meazagelaye197 3 жыл бұрын
ጀግና ዬጀግና ዘር በርች አይዞሸ
@tadessekassa6714
@tadessekassa6714 2 жыл бұрын
በርቱልን ወገኖቼ ሕዝብ ከናንተ ጋር ነው
@eagaealo9937
@eagaealo9937 3 жыл бұрын
ጀግናይቱ ወታደር ያአማራይቱ ልጅ ትውልድ ቦታሽን አሑን አች እደገልጥሽው ከጀግኖቹ ቦታ በተለይም አርማ ጬሆ ስለተወለድሽ ያባቶችሽን ጀግንነት አችም ስላስመሰከርሽ አይዞሽ የኛ ጀግናይቱ ወታደር እዳችም ብዙ ጀግኖች የሴት ወታደሮቻችን ስላሉ እኮራባቹህ አለን ጀግኖቻችን በተረፈ አይዞአቹህ በርቱልን እንላለን ፈጣሩ ከናተ አይለይ አሜን
@እሙ-ደ4ወ
@እሙ-ደ4ወ 3 жыл бұрын
ጅግናየ። እዋ። የኔምርጥ።
@የማሬምልጂነኝS
@የማሬምልጂነኝS 3 жыл бұрын
አማራየ ኮራቴ ኢትዮጵያዉይ ነቴ ማንነቴ 💚💛💛❤️❤️🦁🦁🦁🦁👏👏👏👏💪💪
@asmaraasmara9141
@asmaraasmara9141 3 жыл бұрын
አማራዬጀግናዬክብሬኩራቴኢትዮጽያነቴሀገሬክብሬ❤❤❤❤
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 3 жыл бұрын
እኔ የሴት ጀግና ሳይ በጣም ነዉ እምኮራዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና
@meron2346
@meron2346 3 жыл бұрын
የኔጀግናበረችልንእግዚአብሄርካችጋ ይሁን
@እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ
@እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ 3 жыл бұрын
የኔ ጅግኖ ድንግል እመቤቴ ትጥብቅሽ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️AMENNNNN EWNTE NW JGNA
@atwima
@atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!....
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 жыл бұрын
አሜን
@titt9640
@titt9640 3 жыл бұрын
@@badreyanaga4292 y..
@assefaworkneh987
@assefaworkneh987 3 жыл бұрын
@@badreyanaga4292 qq
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 жыл бұрын
እውነትም ጀግኖች እሕቶቻችን በርቱልን እና ጀግኖቻችን የአማራ ልዩ ሐይሎቻችን እና የቁርጥ ቀን የሐግራችን ጀግኖቻችንየመከላከያ ሕላችን በናተ ትግል እና መሰዋትነት ኢትዮጲያ ሐገራችን እና ሕዝቦቻችን በነጻነት ቀና ብለን እንድንሔድ አረጋችሑን. እግዚሐብሔር ከናተ ጋር ይሑን.
@eth1h99
@eth1h99 3 жыл бұрын
ኮረኔል ዘለቀ መሪዬ በማንነትህ የግንቦት 7 አባል ነህ ተብለህ ታስረህ ተፈተህ በፍርድ ቤት ምንም ማስረጃ ማግኘት ባለመቻላቸው ብትፈታም ጀግናው ኮረኔል ከናተ አብሬ ልሰራ አልችልም በማለት ከመከላከያ ሰራዊት ብትሰናበትም ዛሬ ደግሞ ለክልልህ በመሬነት ደረጃ ህወሃትን ድብቃ መተህ ለዚህ ድል በቅተህ በማየቴ ወደር የለውም በርታ።
@rozamohammed5077
@rozamohammed5077 3 жыл бұрын
ለኔ አንደኛ ነሽ እንዳቺ አይነቱን አገርውን ወዳድ ያብዛልን
@aliseid9657
@aliseid9657 3 жыл бұрын
ኑረልን የኛጀግና
@soyegerado6831
@soyegerado6831 3 жыл бұрын
የጣይቱ ብጡል ፣ተተኪ በላት ፣ይህችን አናብስት።
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና😍
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍
@mamhd7872
@mamhd7872 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ናት
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኢትዩጲያ ሰራዊቶች አንኮራባችሁአለን 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 жыл бұрын
የማስሮ ልጅ ጀግና የአርማጭሆ ልጅ ያገሬ ልጅ
@harunetiyopya
@harunetiyopya 3 жыл бұрын
Harun Alemdar Ethiopia KZbin Chanel is watching your videos every time
@ቲቲነኝየባቦዋ
@ቲቲነኝየባቦዋ 3 жыл бұрын
ኑሩልን ጀግኖቻችን ። ወሎ ዎችችች👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@muluworkwoldemariam1689
@muluworkwoldemariam1689 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ እህቶቻችን ጀግነታችሁ እንደዚህ ሲወደስ በጣም ደስ ይላል አሁንም በርቺልን እንደ አንቺ ያለ ጀግና ይብዛልን ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛❤️❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🌾💛💚
@abudilove5290
@abudilove5290 3 жыл бұрын
አበጀሽ አቦ አማራነቴ እደት አባቱ ደስ እዳለኝ👍👌
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
19:22
Anchor Media
Рет қаралды 177 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
የአማራ ልዩ ኃይል 28ኛ ደጀን ክፍለ ጦር ተጋድሎ
4:05
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,2 М.
ዘጋቢ ፊልም ፡- ያልተሰሙ ድምጾች  |
42:56
የአማራ ልዩ ኃይል ነብሮ ክፍለ ጦር ተጋድሎ
6:56
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 23 М.
ኮማንዶ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ምረቃ
16:41
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 64 М.
ከምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ጋር ቆይታ
14:37