የፖለቲከኛው ልጅ እና ቤተሰቡ - ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

  Рет қаралды 147,659

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

የፖለቲከኛው ልጅ እና ቤተሰቡ - ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

Пікірлер: 259
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሠብ አሁንም ቅዱስ ገብርኤል ይከተላቹ በእምነታቹ ያፅናቹ
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
ሃገሩን ስለሚወድ ነው ፖለቲከኛ የሆነው ቆንጆ እና ሃገር ወዳድ ባል ነው ያገባሽው እባካችሁ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅድስን እርዱት እድሉን ስጡት ጉብኝት እንዲያደርግ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ምርጥ አገር ወዳድ የማደቅህ ፖለቲከኛ ነህ ኢዜማ የሙህር ስብስብ ነው እንደ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ጀግና ስላሉበት ከብልፅግና ጋር ተጣምረው ቢሰሩ እገራችን እንደሚያሳድጉ አልጠራጠርም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ኢዜማ ሳይመረጥ
@bettybetty2653
@bettybetty2653 3 жыл бұрын
እኔም እላለው ሚገርም እድገት ያሳያሉ እንዲጣመሩምኞቴነው
@hibamom8786
@hibamom8786 3 жыл бұрын
ምኞትህን አላህ ያሳካልህ
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 3 жыл бұрын
እኔ ከዶክተር አብይ ቀጥሎ የሽዋስ አድናቄ ነኝ በጣም ምርጥ ሰው ነው ለሀገራችን ጠቃሚ ሰው ነህ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና የስጥህ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ልክ እዳባታችሁ ለሀገር ጠቃሚ ያርካችሁ።
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው የተባረኩ ወላጆች የተቀደሱ ልጆች ናቸው ቅዱስዬ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ🙏❤️🇪🇹🇪🇷👍 እህትህም ያሰበችውን ያሳላት🙏❤️🇪🇹🇪🇷👍አገራችውን ኢትዮጵያን የምታበለጽጉ ያርጋችው🙏❤️🇪🇹🇪🇷👍👏
@worknesh896
@worknesh896 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የአባቱ አድናቂ የተረጋጋ እና ሀላፌነት የሚሠማው ፖለቲከኛ ከመሆኑም በላይ ለንግግሩ የሚጠነቀቅ ምርጥ ሠው
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 жыл бұрын
ጨዋ. ቤተሰብ. ነው. ኢትዮ /ጵያውስጥ ብዙ. እንደእነዚህ. አይነት. ሰዎች አሉ.
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ቅዱስ እግዚአብሔር ካየልህ ነገር ሁሉ አትጉደል መውጣት መግባትህ በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ይሁን ተባርከህ ቅር
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
የምታምኝው ቅዱሰ ገብርኤል ቤተሰቦችሸን ይጠብቅልሸ ጥሩ ቤተሰብ ነው ቅዱሰ እግዚያብሔር የፈለከውን ምኞትህን ያሳካልህ
@misraknegash499
@misraknegash499 3 жыл бұрын
ቅዱስዬ እንደ ስምህ ቅዱስ የሆንክ እግዚአብሔር ይርዳህ ጎብዝ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ምርጥ ታዳጊ ልጆች ያስፈልጋታል:: እናታችሁ ደግሞ በጣም ምርጥ ደስ የምትል!!! አባታችሁ ደግሞ ጎበዝ ለሀገሩ የሚተጋ ሰው ነው:: ገና ገና የትና የት ትደርሳላችሁ!!!
@ethioasni6631
@ethioasni6631 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርካችሁ።እንደ እዚህ አይነት ቤተሰብ የሚያስተዳድር ነው መሪ መሆን የሚችል። እና አቶ መራራ ትዳር እንኳን ሳያስተዳድሩ አገር ካልመራን ብለው ይረብሻሉ።
@mujibmohammed9386
@mujibmohammed9386 3 жыл бұрын
0
@abebebeso2506
@abebebeso2506 3 жыл бұрын
ወሬ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
መራራ እማ የፅንፈኝነት በሽታ ተጠቂ ሆነው ለማይረባ አይምሮ ተላልፈው ተሰቶአል
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
የቤተሰብ ጥየቃ ሰአት አጠረ ሳንጠግበው እኮ ነው የሚያልቀው
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 3 жыл бұрын
ክብር ለቅዱስ ገብራኢል ይህንን ሁሉ ላደረገው በመንበሩ ስር በመንበርከካችሁ የዘራችሁት ሳይንጋደድ አደገ አሁንም የተባረከ ቢተሰብ ይሁን ለሀገርም የተባረከ ትውልድ ጠቃሚ ይሆናል። መጨረሻውን ቅዱስ ገብረኢል ያሳምረው። ተባረኩ።
@daveCR739
@daveCR739 3 жыл бұрын
በኢትዮጲያ ታሪክ በጣም ከማደንቃቸው ጨዋ ፖለቲከኛ ቢኖር የሺዋስ የመጀመሪያዬ ነው።
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 3 жыл бұрын
This is the best family ever. Well done
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው:: ቅዱሴ ወደፊት ያሰብከው ተሳክቶና ትልቅ ቦታ ደርሰክ ሀገራችን ኢትዮጵያን እንደምታኮራ ተስፋ አለኝ!!
@dcbx6958
@dcbx6958 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ ከወላጂም በላይ የመምህር እጂግ ትልቅ ውለታ ነው
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
በጣም የማከብረው ስው በጣም አስተዋይና ትሁት የሆነ ድንቅ ሰው ነው:: 😍😍😍😍😍😷😷😷
@getmanful
@getmanful 3 жыл бұрын
Dislike ያደረጉ ፎቅ ቢሰራባችው እንኳ ትምህርት የማይገባቸው ናቸው።
@Shanko12
@Shanko12 3 жыл бұрын
lol
@helenhailu5169
@helenhailu5169 3 жыл бұрын
Kikini
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@bbg1791
@bbg1791 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@elsagezu1711
@elsagezu1711 3 жыл бұрын
Yemkegna sefer lijoch silhone nw
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አቤት አስተዳደግ እንዴት ደስ ይላል ስርአት ያላቸው መሆናቸው በደንብ ያሳብቃል ይሄም የወላጆች ትልቅ ሚና አለበት ያሰባችሁት እንዲሳካላችሁ ትልቅ ልባዊ ምኞቴ ነው ።
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 3 жыл бұрын
Thank you Fana kelemat, for yr Meaningful program!
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 3 жыл бұрын
የሸዋሰ በጣም ደሰ የሚለኝ ሰው በፖለቲከውም ሰናቅህ ቤተሰቦቻቸው ሁሉም በጣም ደሰ እሚሉ 👍 እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ !!🙏🙏🙏
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ተብሎአልና በሁሉ ነገር የተባረከ ቤተሰብ ነው አሁንም ባላችሁበት ሙሉ ጤናና እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ
@gebayawtilahun4495
@gebayawtilahun4495 3 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ቤተሰብ አስተማሪ እና መከባበር ያለበት::
@user-qq6vu9zo9j
@user-qq6vu9zo9j 3 жыл бұрын
የሽዋስ ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
The mom is the foundation of this house! !
@ghhg4474
@ghhg4474 3 жыл бұрын
ምርጥ ግልፅ መልካም ሚስት መልካም ልጆች አሉህ አላህ ይጠብቅልህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@smekethio.5558
@smekethio.5558 3 жыл бұрын
ቅድስዬ የተመኘኸው ይሁንልህ ደሞም ይሳካልበእውነት የሚያኮሩ ቤተሰብ ናቸው አስተማሪው የተናገረው ትንሽ ልብ ይነካል አዎ እነዚህ ታዳጊ ነገ የት እነደሚደርሱ አይታወቅም በመሆኑም ልጆቹ ህልማቸው እንዲሣካ ምን መሆን አለበት ቢሠራበት አእና እናትም አባትም you are a lucky mum and dad, this is all because of you and your parenting, may God bless your futures.
@kubagebi2773
@kubagebi2773 3 жыл бұрын
ቅድስ ገብርኤል ትዳራችሁን ይባርክ።
@destagelgelu445
@destagelgelu445 3 жыл бұрын
Wow. Amazing kids. May your vision come true. Trust God and do good.
@endalenegash9304
@endalenegash9304 3 жыл бұрын
I love this family. May God bless you more!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Beautiful, decent and brilliant kids with great parents. Well done.
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አረብኛ ያቃሉ አንዳንድ ክርስቲያኖች የሙስሊም ብቻ ይመስላቸዋል የአረበኛ ቋንቋ በርቱ ደስ ትላላችሁ ክክክክክ በተለይ ለሚስጥር ያላችሁት ያስቃል
@ethiopiatikdem3949
@ethiopiatikdem3949 3 жыл бұрын
ድሮስ የሙስሊም ቋንቋ ነው ልትይ ነው? ቋንቋው የሙስሊምም የክርሲያኑም ቋንቋ አይደለምኮ ቋንቋ ነው አለቀ/ የአረብ ሀገራት አከባቢ ቋንቋሊባል ይችላል እንጂ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
እኛ እኮ አርበኛ የሙሥሊም ብቻ እንዳልሆነ እናዉቃለን ሆኖም የአርብ የማንነት መገለጫ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸዉ ነዉ ሆኖም አንዳንዴ ብናዉቅ ይጠቅማል ነገር ግን ሥማችን ሽምጥጥ አድርገን በአርበኛ መጠራት አንፈልግም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ማንነታችን በኢትዮጵያ ቋንቋ ዎች መገለጫችን ቢሆን የበለጠ ሥለሚያሥደሥተን እንጅ አርበኛ የሙሥሊም ብቻ እንዳልሆነ እናዉቃልን አርብ የተባለ በሙሉም ሙሥሊም ብቻ አይደለም ባይበዛም የክርሥትና ተከታይም አለ
@shimehailu5700
@shimehailu5700 3 жыл бұрын
I am proud on this family ...they are one of the best model of the next generation ...God bless you .
@alemabdi4555
@alemabdi4555 3 жыл бұрын
ተባረኩ ! መላኩ ገብሬል በበረከት በፀጋ በፍቅር ና በጤና ይጠብቃችሁ
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 3 жыл бұрын
Very disciplined. Much love!
@metmkuyohannes3249
@metmkuyohannes3249 3 жыл бұрын
No hyperbole. Blessed be this family. What a gifted & talented boy, Kidus Yeshiwas is!! Each and single one members of the family is one can tell exceptionally remarkable. Every compatriot should be proud of this exemplary family unit. Disclaimer: Have briefly met the dad two years ago in a diner/eatery.
@fikadumergia8759
@fikadumergia8759 3 жыл бұрын
thank you very much for being a father of this great family!
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ቤተሰብ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ ።
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 3 жыл бұрын
Lovely family members. God bless!
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 3 жыл бұрын
ሁሌም በሀይማኖቱ ጠካራ ሰው ስኬታማ ነው እግዚአብሔር መሸረሻችሁን ያሳምረው❤❤
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I wish Ethiopian airlines invite him to visit
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 3 жыл бұрын
ዋው ደስስስስስ የሚሉ ቤተሰቦች 🌟🌻🌺🍀👌🙏🙏🙏
@abiotgetachew2651
@abiotgetachew2651 3 жыл бұрын
Best family, Best every thing. This should have been released before the election.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ መምህሩ ደግሞ የሚደንቅ ነው ከተማሪዎችህ ልብ ውስጥ መሆንህ ደስ ያሰኛል እደጉ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ! በዓለማችን ላይ የእናቶች መምህር ይብዙልን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁ ይብለጧችሁ ተባረኩ ብሩካን ናችሁ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
እድግ በልልን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
@abrhammu9820
@abrhammu9820 3 жыл бұрын
የሽዋስ አስፋ የበስለ እና ቅዱስ ስው ነው እና አክባሪው ነኝ ባለቤቱም ትክክለኛ ሚስት ናት እና እግዚአብሔር በሞገስ በፍቅር በጤና እና በሀብት በረዴኤት ቤታችሁን ይሙላ
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር በጤናና በሰላም ያሰቡት ቦታ እንዲደርሱ እመኛለሁ! ግን ጋዜጠኛዋ ይህን ክ መጠቀም ብታቆሚ ለምንህ ለማለት ለምንክ ውይ ብታስተካክሉት ደስ ይል ነበር!
@abaytsega7269
@abaytsega7269 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምረው
@gggg6719
@gggg6719 3 жыл бұрын
Amazing family specially the mother
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
God bless you 💪🏽 You bright future kid 🧒🇪🇹💪🏽🙏❤️❤️❤️
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ያሰብከውን ያሳካልህ እግዚአብሔር ጎበዝ ልጅ ነህ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
amazing family, god bless your family ❤️🇪🇹❤️
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች የሽዋስ የምወደው የተረጋጋ ኢትዮጵያዊ ፓለቲከኛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅዱስዬ ጎበዝ ብርቱ ልጅ ! ደሞ ያሰብክበት እግዚአብሔር ያድርስህ አይቼህ ነበር በሶሻል ሚዲያ ግን የሽዋስ ልጅ በመሆንህ ኮርቻለሁ ::ፋና ቀለማት እናመሰግናለን ግን ኢንተርቪው አላለቀም ቆረጣችሁት :: በመምህርት ውስጥ ብዙ እምቅ የቤተሰብ የፍቅር የልጆች አስተዳደግ ልታካፍል የምትችል ጠንካራ ሴት ናት ትንሽ ጊዜ ሰጥታችሁ ቢተላለፍ መልካም ነው :: የሽዋስ እራሱን ችሎ ቢጠየቅ እራሱ ደስ ይለናል :: ትልቅ ቤተሰብ ነው ::
@gklidya9351
@gklidya9351 3 жыл бұрын
የተባረኩ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ።ልጆቹማ መመስገን አለባቸው። የሚያኮሩ።
@da8387
@da8387 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ መጪው ዘመናቹ ሁሉ በእግዝኣብሄር ዘንድ የተባረከ ይሁንላቹ ኣሜን🙏
@fmln6953
@fmln6953 3 жыл бұрын
Waw very lucky family’s god blessed this family
@meruaj8646
@meruaj8646 3 жыл бұрын
What a family ❤ may God bless them 🙏
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
Amazing intelligent and Smart young man 👨 love ❤️ him 💯confident
@martasila4172
@martasila4172 3 жыл бұрын
You are blessed family.
@birukabera465
@birukabera465 3 жыл бұрын
Beautiful family!
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 3 жыл бұрын
Wow Egziabher Yemesegen zemenachu yebarek !
@ahmedmahmud371
@ahmedmahmud371 3 жыл бұрын
እድሌኛ ቤተሰብ፤ የምያስቀና ቤተሰብ፤ ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩኛል። በስኬት ላይ ስኬት ይጨምርላቹህ! ተባርካቹሃል ደጋግማቹህ ተባረኩ! እንኮረባቹሃለን!
@samrayimre7879
@samrayimre7879 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቶ የሽዋስ አሰፋ የሰለጠነ ፖለቲካ ስለ አስተማራቹሁ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 жыл бұрын
ማር የሆንሽ ልጅ ፡ ዛሬ ትክክለኛ ሰው አቀረብሽልን ።
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 3 жыл бұрын
ስለቅዱሴ ቤተሰብ በሌላ ፕሮግራም ላይም ተከታትዬአለሁ በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው፡፡ ፈጣሪ ሲባርክ እንደዚህ ነው!! ሞዴል የሚሆኑ ናቸው፡ መምህር በተለይ ሀገርን የሚቀርጹ ስለሆነ መምህር ሙሉብርሃን ተዋጥቶልሻል ደሰ ይበልሽ ከዚህ በላይ ምን የሚየስደስት ነገር ምን አለ?? ልጆችን እንዴት ማሳደግ እንሚገባ ተሞክሮሽን እባክሽ ጻፌልን ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን ይህን ተመልክታችሁ ለቀዱሴ ፕሮግራም ብታመቻቹልት በአይነ ህሊናው የሚሰልውን በአይኑ በሚለከት ጥሩ ነው እላለሁ፡፡
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏 የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤
@ahmizaki4872
@ahmizaki4872 3 жыл бұрын
Wow What a lovely and blessed family
@user-of2px8hr2l
@user-of2px8hr2l 3 жыл бұрын
A very nice family!
@user-gb4fn1fi1z
@user-gb4fn1fi1z 3 жыл бұрын
ተባረኩ የኔ አለሞች። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በነገር ሁሉ ያስፋችሁ።
@samimark9192
@samimark9192 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጎናፆፍው
@sabagugssa3642
@sabagugssa3642 3 жыл бұрын
እኔ ብሎ ሊጀምር የነበረውን ትልቅ ሀሳቡን ሳታስጨርሼ ወደ ሌላ ጥያቄ ሄድሽ ትክክል አይደለም ሰአት አጥሮሽ አይደለም ከዛ በህኻላ ብዙ ተጫውታችኻል እባክሽ እንደዚህ አይነት ስህተት አይደገም ። ሌለው በጣም ደስ የምትሉ ጥሩ ምሳሌ የምትሆን ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!!
@bezatamerat4221
@bezatamerat4221 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ትላላችሁ የተባረከ ቤተሰብ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረው።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
አቶ የሺዋስ አስፋ የተረጋጋ ፓለቲከኛ ነው ደስ የምትል ግልጽ ሚስትና የተባረኩ ልጆች እግዚአብሔር ስለስጠህ ደስ ይላል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸውና መጩረሻቸው ይመር ወላጆችም ታድላቹሀል ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋቸው፤ ለሀገር ለወገን ያብቃቸው!🇪🇹
@samm5903
@samm5903 3 жыл бұрын
God bless your family 🙏🙏🙏
@genetadankew7479
@genetadankew7479 3 жыл бұрын
Betam des yelale egziabher yebarkachu❤💖💖
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 жыл бұрын
ይባርክህ ቅዱስ ሀሳብህ እንዲሳካ እ/ር ይርዳህ አቶ የሽዋስና ባለቤቱ ,እህቱ እንክዋን ደስ አላችሁ
@Greennature2667
@Greennature2667 3 жыл бұрын
ሙሉ ቤተሰቡን እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ….አፍ የሚያስይዙ ልጆች ኪዳነምሕረት ትጠብቃችሁ…
@betelalemu1584
@betelalemu1584 3 жыл бұрын
እንዲት ደስ የሚል ቤተሰብ you are good examples of how to raise beautiful children.
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 2 жыл бұрын
Wow they are amazing family . also they can be romodel.
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
Blessed family 🇪🇹
@nunu2408
@nunu2408 3 жыл бұрын
ተባረኩ wow good job
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 жыл бұрын
God bless kidusey and your family🙏🙏🙏🇨🇬💪💖
@tekelemariamfeseha7243
@tekelemariamfeseha7243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ተባረኩ Well done Kidus.
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 3 жыл бұрын
I am proud of this family
@elze4965
@elze4965 2 жыл бұрын
God bless you more!!!
@abrahambegosew73
@abrahambegosew73 3 жыл бұрын
wow muluye bewunt betam tameralachihu egziabhere yitbekachihu ,,,,,kiduse kant betam bezu nger entbekalen gobze leje neh ,,,,,,,,,,
@Jemalseid57
@Jemalseid57 3 жыл бұрын
ፅድት ያለ አረብኛ ዋው! ምርጥ ልጆች አላህ ያሳድጋቸው!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፋሚሊናቸው
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
blessed family !
@samiman2360
@samiman2360 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Abe208
@Abe208 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርካችሁ። የሺዋስ እውነተኛ፣ ሐገር ወዳድ፣ ህዝብ ወዳድ አንደኛ የማደንቅህ ፖለቲከኛ ነህ። አንድ ቀን የኢትዮጵያ መሪ ሆነህ ማየት ነው የምፈልገው
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቹ ተባረኩ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን ደሰየሚሉ፣ቤተቦቸናቹ፣ተባኩ፣
@makedaaserat8181
@makedaaserat8181 3 жыл бұрын
Yeni konjo des telalch tebareku
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅርርርርር የሆኑ ቤተሰቦች ውድድድድድ💚💛❤
@omerjemal3024
@omerjemal3024 3 жыл бұрын
እረ እንዴት ደስ ሚሉ ቤተሰቦች ናቸው
@yeshiharegworeta1848
@yeshiharegworeta1848 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ👍👍👍 እድግ በልልኚ የእኔ ጀግና 💚💛❤️
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እደጉ ትልቅ ቦታ ድረሱ።
@ethiopiatikdem3949
@ethiopiatikdem3949 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 3 жыл бұрын
Great children. Idil new. Andande degmo keremela gizalegn cake iyalu yirebshalu
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
“ ልበ - ከያኒ ” መሰረት መብራቴ
32:19
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22