የዕለቱ ጉዳይ-ፋኖን እንዴት እንመልከተው? Mengizem media Yeeletu Guday Reeyot Alemu with Eyob Amdeyesus Nov 29,24

  Рет қаралды 3,761

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 Күн бұрын
እዮብ ያነሳቸው ነጥቦች በጣም ጠቃሚ ነው ትንታኔው ችግርንና መፍትሄው በ ግልጽ ያቀርባል
@alula961
@alula961 Күн бұрын
ርእዮት በጣም ምርጥ ውይይት ነው
@aematz-youTube
@aematz-youTube 16 сағат бұрын
ፋኖ ችግሮቹ ብዙ ናቸው። ዋናው ግን አጀማመሩና አላማውን ከግልፍተኝነት ባሸገር መሰነድ አለመቻሉ ነው። በመሬት ላይ ያሉት ህይወታቸውን እየገበሩ ከባህር ማዶ ሆነው ፋኖን የሚገልጹበት መንገድ ያለ መጣጣም ነገሮች አሉበት። ጠላት ከማብዛት የጋራ አንድነትን ማበራከትና ሀገራዊ እይታን በአካታችነት መንፈስ መመርመር ያስፈልጋል። ከሀገር ባለቤትነት እይታ በመላቀቅ የሀገርን የጋራነት እሴት መገንባት ። የተያያዘው ትግል ግን በከፍተኛ ደረጃ ተመዝግቦለታል። Eyob ጥሩ አመለካከት አለው
@TameratAlex
@TameratAlex 2 күн бұрын
ፅሁፍን የት ማግኘት ይቻላል
@belaywale8795
@belaywale8795 2 күн бұрын
በኔ ግምት የፋኖ ትግል ፍትሀዊ ቢሆንም በእንድ ሆነው እስካልታገሉ ድረስ የአማራ ህዝብ ስቃይና ሰቆቃ አሁን ካለሁ የከፍ ስለሚሆን የፍኖ መሪወች በእስቸካይ ውህደት ማድረግ አለባቸው
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ አድማ በታኝ እና ሚሊሻ የተባሉት ለአራጆች እያገዘ ሣይ ነው
@BaneS744
@BaneS744 Күн бұрын
የሚገርመው የሚያዋጣውንና ከሌሎች ጋር ተባብሮ ለመኖር የሚያስችለውን መንገድ ለመረዳት ያልቻላችሁት አንተና መሰሎችህ ናቸው::
@MyD1010
@MyD1010 Күн бұрын
ወንድማችን በጥሩ ሁኔታ እኛን እና የእኛን ትግል ገልፀኸዋል ፣ ሲጀምር ፋኖ አራት ኪሎ ለመድረስ የሚያበቃ ሥነልቦና የለውም ሸኔንም ጨምሮ ምክንያቱም ትግሉን ሆነ ጦርነቱ የሚደረገው ታንክ እና ባንክ ከያዘ መንግስት ጋር መሆኑን ዘንግተውታል ብዬ አስባለሁ ፕሮፖጋንዳ መስራት እንኳን አልቻሉም ውጪ ያለው ሀይል KZbin ላይ ማይክ ጨብጦ ሲያወራ እና Like and Share ሲል ነው ጊዜው የሚባክነው ምሁራዊ ተፅእኖውን ማሳየት አይችልም ምክንያቱም አንድ አትሁን ተብሎ ተለክፏል ያኔ ገና በ1960ዎቹ ግድም በውጪ እና ሀገር ውስጥ የነበሩት የኢትዬጵያ ፖለቲካ ትግል በለው አመፅ ጀማሪዎች የሄዱበትን ያለመደማመጥ እና ያለመተማመን ልክፍት ይዘው ፋኖም ሸኔም እንዲሁ እንደ Cowboy Actors ተራራ ለተራራ ይንፏቀቃሉ እንጂ የሚመጣ ትልቅ ለውጥ የለም unless otherwise የትግሉን አቅጣጫ በብልሀት መቀየር እስካቻሉ ድረስ ዘመነ ካሴ እስክንድር ነጋ ድሪባ ኩምሳ ጃል መሮ ሌላው አብይ ለመሆን እኮ ነው የሚመጡት ቢሳካላቸው ሌላ ምን ትጠብቃለህ ጎበዝ !!!! ኢህአፖም ሆነ መኢሶን ኢጭአትም ሆነ ሌላው በዘመነ ደርጉ የነበረ ድርጅት ከደርግ በላይ አምባገነን እና ጨቋኝ የማይሆንበት እድሉ ጠባብ ነበር ምክንያቱም የሀገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ እና የዜጎቿ የትምህርት እና እውቀት ደረጃ ዲሞክራሲን ለመጠየቅ ተቀብሎም ለመተግበር እንኳን ያኔ በ1960-70 ዎቹ አሁንም Not ready ወገኔ ፍዳው ብዙ ነው በእዚህም በእዚያም ልጆቹን በትግል እና ዲሞክራሲ ሥም ሲገብር ይኖራል ። አማራ በደሉ ዛሬ አልጀመረም አማራ ስቃዩ የቆየ ነው ፍዳውም እንደዛው ፣ ነገርግን ትግል መጀመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ አማራ ከጭቆና ነፃ ለመውጣት ክብሩን እና ጥቅሙን ለማስከበር መድረክ ላይ ለመውጣት የሚያበቃ ቁመና ይዞ በጊዜ ስለአላማው ሰብኮ ፍላጎቱን አሳውቆ በህዝብ ልብ ውስጥ እምነት ማሳደር ካልቻለ ወንድሜ እንዳለው በሌሎች ማህበረሰቦች ዘንድ ፍርሀትን እና ጥርጣሬን አዋልዶ ያሳድጋል ጎበዝ ከስሜት ፖለቲካ እንውጣ ታጋዩም አታጋዩም ይጠያየቅ በነፃነት ሥም ስንት ደም ፈሰሰ get a lesson from the past, ወያኔ ስንቱን ታጋይ ከሃሳቤ ውጪ ወደውጪ ብሎ እንዳሰወገደቸው ዛሬም በፋኖ እና ሸኔ መንደር ምን ድራማ እንደሚሰራ ምን እናውቃለን ??? ስሜታችን ግን ይነግረናል እኮ !!! ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ነገር እንዳይሆን ትግሉ ከእዚህ ግትር አቋም ወጣ ብለው ህዝቡን ከሞት ያድኑት ሜዳው ላይ ያሉት ውጪ ያላችሁ የትርፍ ሰዐት ታጋዬች ከሥራ ውጪ ዝግ ብላችሁ አስቡ እባካችሁ ዛሬ በስድብ በንቀት አይደለም በፍቅርም አንድነት ማምጣት ቀላል አይደለም ቫይረሱ በቀላሉ አይታከምም ሁሉ ጠብመንጃ አንግቷል እሺ ባይ የለም መላ መላ እረ መላ ብለኽ ሊገዛልህ አይቀልህም በጊዜ አስብበት
@demekemewa541
@demekemewa541 Күн бұрын
No much disagreement but the guest appears to lack acknowledgement that such barbarism has happened for 6yrs now, and intentions and perspectives in response moved far off.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН