የዕለቱ ንሰሓዬ || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 16,463

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

የዕለቱ ንሰሓዬ || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 336
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 የእዮብን ጽናት ያድለን🙏✝️ በቤቱ ያጽናን መጨረሻችንን ያሳምርልን በእግዚአብሔር እርዳታ ጭለማውን ያሳልፋን እመብርሃን እናታችን ትሸፍነን በሰላም ታሻግረን ትቅደም💖 ከፊታችን ትጠብቀን ትባርከን አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ያድልልን ከፍ ከፍ 🙏 ያድርጎት ይኑርልን ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💛💚💛💚💛💚💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@amanueleticha202
@amanueleticha202 Жыл бұрын
በየለቱ ጌታችን መድሀኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ በንሰሀው ያንፃን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏 አባታችን እኳን አደረሶት እኳን አደረሰን ዘመኖት ይባረክ አባታችን አቤቱ ዘመናችን ባርክልን🙏🙏🙏 የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሰን 🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝበረ በሙሉእንኳን ለአዲሱ አመት ለዘመነ ዮሀንሰ በሰላም በጤና ጠብቆ አደረሰን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ እኛን የክርስትያን ልጆች ከክፉ ነገር ትሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
እንኮን መላው ኢትዮጵያው በሙሉ እንኮን አደረሰን 🙏🙏🙏 አመን አሜን አሜን 💕🙏🙏🙏💕
@munamersha8001
@munamersha8001 Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የዘመን መለዋጫ ይሁንልዎ ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ❤❤❤
@getedabesa8428
@getedabesa8428 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን እንኳን 2016 አደረሶት እንዲውም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን በሙሉ በሠላም በጤና አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም የጤና ያድርግልን ለሀገራችን ሰላሙን የውርድልን
@emebetbeze9393
@emebetbeze9393 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሶት አባታችን ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድሎት አባ 🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳኑን የሰማዕታት አምላክ ሆይ ዘመኑ የሐንስን የሰላም የፍቅር ዘመን እፕድርግልን ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላምን ላክልን አንተ ሁሉ ይቻልሀል
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንኳን ለዘመነ ዩሐንስ በሰላም አደረደን ለሀገራችን ሰላም ፀልዩ🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ለተባረክ እለት ላደረሰን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው አባታችን መምህራችን ቀን ክለልት እየደክሙ የምያስተምሩንን ትምህርት እኛም እየተጠቀምንበት በቃሉ ፀንተን በቤቱ እንድንኖር ለንሰሀ የበቃን የተዘጋጀን ያድርገን አገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ለእርሷም እድሜና ጤናን ያድልልን መጭውን ዘመን የፍቅር የምህረት የበረክት ያድርግልን
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@genetadamu8130
@genetadamu8130 Жыл бұрын
አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን፡መንግሥተ።ሰማይት፡ይውርሰልን፡አሜን3
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Amen amen amen
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን
@dafflee653
@dafflee653 Жыл бұрын
እንኳን አደረስዎት አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት:: ይህ ማታ ማታ የሚጀመረው ፀሎት ትምህርት ለኔ ነው እኔ ጠዋት ብቻ ነበር በፀሎት ቀኔን የምጀምረው እግዚአብሄር በፈቀደው መጠን ለመከታተል ቃል እገባለሁ ዘመኑን የሰላም ያድርግልን ሁላችሁንም የመምህር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አሜን ምስጋና ክብር ምስጋና ለቸሩ ለእግዚአብሔር አምላካችን ይግባሁ። እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን።
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
እንኳን ለጳጉሚ 6 አደረሳችሁ መጪውን ዓዲስ ዓመት የሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን💒🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌻🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ አዲሱ አመት አዲስ ማንንትን የምንለብስበት ያድርግልን እስይ እንዴት ደስስስ የሚ ምስራች ነው እሺ መምህር እጠብቃለው በጉጉት❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 አዲሱ ዘመን ቅዱስ ዬሐንስ የተባረከ የሰላም የፍቅር ዘመን ሰቆቃ የማንሰማበት ሰዎች የማይሰደዱበት ህፃናት የማይራቡበት ንፁሃን የማይገደሉበት መልካም ዘመን ያርግልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችንም አሜን🙏
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 Жыл бұрын
እንኳን ለእዚች ቀን አደረሶት❤አደረሰን❤እግዚአብሔር የሰላም አመት ያድርግልን❤🙏
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
አሜን! መምህር ቃለህይወት የአሠማልኝ በአዲሱ ዘመን የኛን የምእመናንን ሕይወት በበለጠ የምንድንበትን መንገድ ስለአዘጋጀህልን ለአንተም እንዲሁ ፈጣሪ አምላክ ሥራሕን ሁሉ ይባክርልህ 🙏 እድሜ ከጤና ይስጥሌን🙏 ኑርልን 🙏
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን!
@bizualememiru7017
@bizualememiru7017 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እርሶንም እንኩን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በስላም አደረ ሶ ጤና እድሜ ይሰጥልኝ ፀጋ ያብዛሎታ ይፈቱን.
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጪውን ዘመን የሰላም የጤና የፍቅር የንሰሃ ዘመን ያድርግልን። ለተወዳጆ መምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን 🙏🌼🙏🌻🙏🌼🙏🌻🙏🌼
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መጪው ዘመን የሠላም የፍቅር ይበልጥ ወደ ፈጣሪ የምቀርብበት ዘመን ይሁንልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ዐሎቱን ተቀብያለሁ የጠዋት ቁረሴ ሆነሁልኛል እለት አለት ቀኔ ይባረክልኛል እግዚአብሔርይመስገንልኝ አሜን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የሰላም አመት ያድርግልን ቸሩ መድኃኒዓለም አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን🙏አባታችን መልካም አድስ ዓመት ይሁንላችሁ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ በፀሎት ያሰቡኝ ወለተጻድቅ ነኝ ይፍቱኝ አባታችን።
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 Жыл бұрын
አሜን፡ቃለ ሕይወት፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመኖትን፡ያርዝምልን፡ከነመላው፡ዘመኖህ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይኹኖ 💒✝️🙏🫶🤝❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን የንሰሀ ትምህርት ከነገ ጀምሮ ማታማታ ይጀመራል ስሉ የተሰማንን ደሰታ እስክቤተሰቧች ጭምር ልገልፅሎት አልችልም የምህረት ዘመን ማለት አድስ አመት ማለት በርሷላ ይአድሮ የምመክረንን የምያስተምረንን የቃሉን ፍር መመገብ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏እንኮን አብሮ አደርስን 🙏አሜን 🙏🙏🙏አድሱን ዓመት የፍቅር የጤና ያድነት ያርግልን 🙏እናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🇪🇹🕊️🌻💐🌻💐መምህራችን እናመሰግናለን 🙏❤❤❤
@tamnat6789
@tamnat6789 Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዜብሔር በጠና ጠብቆ ያኑርልን ❤❤❤❤❤
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን
@MeseretBest
@MeseretBest Жыл бұрын
አሜን አሜንንንን እንኳን አዱሬሰችህ አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✝️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በረከቶት ይደርብን
@leozy.b
@leozy.b Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን!🙏
@elenitube3599
@elenitube3599 Жыл бұрын
እንኳን በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ስድስት ለምትሆነው ለጳጒሜን ስድስት ቀን እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሠማልን
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤🙏
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
እንኳን አደረሶ ውድ መምህሬ!!ስለ ቅን አስተምህሮቶ "እግዚአብሔር" ይስጥልን!!
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 እንኩዋን ለ ዘመነ ዩሐንስ አደረስን 🙏🏽 አሱን አመት የንስሐ ያርግልን🤲
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሁላችን
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🌷🌻🌷🌻🌷🌹🌷🌼🌻🌹
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ ትከተልልን እንኳን አብሮ አደርስን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Egziaber Ethiopian Orthodox church and oill Ethiopian people yetbek kalyewt yasmlen memhrea ❤️💚💛❤️💚💚💛💛❤️💚💛💛
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ሰላም ለእርስወ ይሁን እኳን አደረስወት መምህር 🌼 ውድ በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የፉቅር የደስታ የጤና የሰላም ዘመን ያድርግልን 🌼🌼🌼 💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Жыл бұрын
መምህርቃለህይወትያሰማልን።እድሜናጤናይስጥልን።አዲሱአመትየሰላምይሁንልንአሜንአሜንአሜን
@liyafikru9079
@liyafikru9079 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቸርነቱ እና በምህረቱ ይቅር ይበለን ቅዱስ እግዚአብሔር።
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰዎ መምህራችን🙏🌻እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🌻
@Nebyat6790
@Nebyat6790 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መልካም አዲስ አመት ለሁሉም ኦርቶዶክስ የደስታ አመት የፍቅር ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሜን
@letenguskahsay8314
@letenguskahsay8314 Жыл бұрын
አሜን ቃለህወተ ያሰማልን
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን::አሜን አሜን አሜን !! እግዚአብሔር ማስተዋላችንን ያብዛልን ::
@barnabasjago8879
@barnabasjago8879 Жыл бұрын
"እንኳን ለ ዘመነ ዩሀንስ የኢትዮጵያ 2016 አመት በሰላም አደረሰህ መምህር አሜን።"የ ኦርቶዶክስና የኢትዮጵያ አለኝታ የ ልዑል እግዚአብሔር መልካም አገልጋይ በመሆንህ ይህ የኛ የመከራው ትውልድ እድለኛ ነው።ሁሌም ያሰብከው ይሳካልህ በሄድክበት ሁሉ በክንዋኔህ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር በኪነ-ጥበቡ ይርዳህ አሜን-እናታችን እመቤታችን እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያምም መንገድህን ሁሉ የሰመረ ታርግልህ አሜን።ፀሎትህ ሁሉ የኛን የመከረኛውን ትውልድ ይባርክልን ስብሃት ለአብ ለወልድ ለመንፈስቅዱስ አሜን።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
አሜን መህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማለን በአደሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🌹✝️🌹
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳ አደረሷት በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏
@obsigetachew7561
@obsigetachew7561 Жыл бұрын
አሜንመምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@simonyohannes5026
@simonyohannes5026 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋራ ይስጥልን እኛንም ከዝሙት ኃጥያት ይጠብቀን በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር 30 ;60; 100 ፍሬ እንዳናፈራ አምላካችን ይርዳን በመላው ዓለም ለምትገኙ ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 Жыл бұрын
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አደረሰዎት አባታችን። ቃልህይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን እንደንለወጥ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i Жыл бұрын
አባታችን እንኮን አደረስዎ 🙏 አባታችን በጸሎትዎ አስቡን አሜን🙏🙏🙏
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋሂዶ ልጆች 🌻🌻🌻🌻🕊️🕯️❤️መጭዉን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ያመት ሰዉ ይበለን እኛንም የልባችንን ፈፅሞ ለመቅደሱ ያብቃን
@maizeiadah152
@maizeiadah152 Жыл бұрын
Yifitugni yibarikugni Abatachin Egiziyabhair yimesigen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet 💚💛❤️
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንቁአችን እንኳን አደረሰዎ!!!
@bashew
@bashew Жыл бұрын
እንኳንአደረስወ መምሕራችንአቤታችን በፀሎትአስቡኝ ወለተማርያም እያሎ
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት መምህር
@masturate2006
@masturate2006 Жыл бұрын
Amena amena amena kali hawti yasmli mamrchni enkwa adrschu ❤❤❤❤
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ያሰቡልንን ያሳካልን
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@genetabebe3821
@genetabebe3821 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከት ጸጋውን ያብዛሎት
@wadimaalmuharrami3362
@wadimaalmuharrami3362 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜንእንኳን አደረሶት ተዋህዶ እምነታችንን ያፅናልን እዮብን የፀና አምላክ የአዮብ አምላክ ያፅናን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን አደረሰዎ ቃለህይወትን ያሰማልን።
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
መልካም አድስ ዓመይ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እሺ በእጉጉት እንጠብቃል የማይጠገብ ትምህርትዎት የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 Жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏 Amen 🤲amen
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 Жыл бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️🛐🌻🛐✝️ አሜን አባታችን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን እንኳን አደርሳቹህ አደርሰን በሰላም በፍቅር አደርሰን ✝️🛐🌻🛐🌹🛐☀️🛐🌄🌹🛐💐☀️🌄💐☀️🌻🌻☀️🌻🛐✝️✝️✝️🛐🌹🛐✝️🇪🇹🦜🐔🐦🦜🙏🙏🙏
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@bettya1268
@bettya1268 6 ай бұрын
ምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@FirehiwotMelka-ye9rb
@FirehiwotMelka-ye9rb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለዚች ለተባረከች ቀን ያደረሰን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ሀያሉ አምላካችን የከበረ የተመሰገን ይሁን አሜን፫
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን እንኳን አደረሶት
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🌼🌼🌼💐🙏
@letishabrah3288
@letishabrah3288 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@mesismart1332
@mesismart1332 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፧ አደረሰን ፧ ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ። አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን፡፡
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@mnvv-cb5my
@mnvv-cb5my Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህሬችን ቃለህወት ያሰማልን ነኣገልግሎት ግዝው ያርዝምልን
@sabahabte8948
@sabahabte8948 Жыл бұрын
ለዚህ ዕለት ላደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው አባታችን መምህራችን እንኳን አሰሶት አሜን ቃለ ሂወት ላሰሙልን 🙏🙏🙏
@TemeBeen-je3jz
@TemeBeen-je3jz Жыл бұрын
መምህር ዘበነ አንድ ያለፈው ስብከት ላይ ሳይጣን እመቤታችን እንደሚፈራው ክርስቶስን የሚፈራው አይመስለኝም ስሉ ይሰማል ልክ አየደለም የድንግል ማሪያም ፈጣሪ መዝሙሩም የምለው ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው ነው አጋንንት የሚንቀጠቀጥበት ስም ነው ኢየሱስ ።ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ሀይለ ገብርኤል ነበሩክ ከአዲስ አበባ ።
@bogalegsilassie8395
@bogalegsilassie8395 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏 እሽ መምህር እጠብቃለን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ሙልካም ከእነ መላ ቤተሰብዎ 🌹🌹🌹🌹🌺💐💐💐
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 Жыл бұрын
የዛሬ አመት የከርሞ ሰው ይበለን ተባብለን ተመራርቀን የመምህራችን ትምህርት እየተከታተልን ይሄው አመት ቆዩን ከቁጥር ሳንጎል በባዕድ አገር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ላቆየን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏❤️❤️ መጭው አመት የሰላም የደስታ ጦርነት የማንሰማመት ዘመን ያድርግልን በሰደት ያለነውም በሰላም ለሀገራትን ያብቃን 🙏 መልካም አዲስ አመት እንቁ መምህራችን 🌼🌼🌻🌻🌻
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
ኃጢአቴን ደምስስልኝ || መምህር ዘበነ ለማ
11:12
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 14 М.
አቤቱ አንጻኝ || መምህር ዘበነ ለማ
11:42
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
ዘጠኙ የጌታ ንዑሳን በዓላት || መምህር ዘበነ ለማ
14:43
አቤቱ እጠበኝ || መምህር ዘበነ ለማ
12:03
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 9 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 177 М.
መተላለፌን አውቃለሁ || መምህር ዘበነ ለማ
11:21
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 12 М.
የማትጠፋዋ መብራትና እመቤታችን || መምህር ዘበነ ለማ
1:08:29
" በለስህ ነኝ "የአዲስ ዓመት መዝሙሮች (  እንኳን አደረሳችሁ )
48:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 21 М.