ያላወቅኩት ሚሊዮን ብር ለክፉ ኪሳራ ዳረገኝ ።ባለ ታሪክ ዲና ቸሬ

  Рет қаралды 53,783

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

በሶስተኛ ቀኔ ለመታረስ ወንዝ ዳር ሄጃለሁ።

Пікірлер: 140
@dinachere4377
@dinachere4377 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ባለ ታሪኳ እኔ ነኝ ገኒዬ የኔ መልካም ሴት ሀሣቤን ጭንቀቴን እድተነፍስ ስላደረግሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው የጭንቅ አማላጇ ትርዳሽ በሉኝ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ወገኖቼ እህት ወንድሞቼ ቀን ስጨልም ግራ ይገባል ምነዉ ባልተፈጠርኩ የሚያሰኙ ቀኖችን እራስን መዉቀስ አለመኖርን በተኛሁበት መቅረትን አለመንቃት ብቻ ብዙ ነገሮች የሰብኩባቸዉ እንባ ስም ቢኖረዉ የአይምሮ ጭንቀት አምላኬ ብቻ ጭንቅላቴን ይጠብቅልኝ እዳይለቅ እበጂ እበጂ ይለኛል እእእ ስንት አለ በሆዴ
@yifat-o4w
@yifat-o4w 4 ай бұрын
Depression ውስጥ እንዳትገቢ ተጠንቀቂ። በተረፈ ጤንነት ካለ ሁሉ ነገር ይስተካከላል
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
ማንነቱን ምኑን ሳታውቁ ወንድ ላይ ዝርግፍ ትሉና አርግዛችሁ ወልዳችሁ የህዝብ ጭንቀት ትሆናላችሁ።ወንድ ስታገኙ እራሳችሁን የምትሱበት ሚስጥር አይገባኝም።
@yifat-o4w
@yifat-o4w 4 ай бұрын
@@ዳዊትዴቭ ወንዶች ከሴት ጋር ሲሄዱ ልጅ ሊመጣ እንደሚችል አያውቁም እንዴ? ለሁሉም አንተን ማንም ተጨነቅ አላለህም
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 4 ай бұрын
​@@ዳዊትዴቭአይባልም አያድርስ ነው የሚባል ሰው ፍጹም አይደለም ይሳሳታል
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 4 ай бұрын
Yene konjo ayezush ayenegum yalenachew kenatoch alfew yele lijeshin bechashin tenkeresh asadegesh yele yene enat ayezosh tselot aregi eshi seminesh kidanemeheret subia yezesh le emeberehan nigeriat tenashin temeleseleshalech eshi tena kale seretesh temelshalesh
@bettybrhane-zq8fj
@bettybrhane-zq8fj 4 ай бұрын
ስዉሯ ማርያም ሄደሽ አልቅሺ ሳይዉሉ ሳያድሩ ይመልሱልሻል እመኚኝ የ5ወር እንባሽ በ1ቀን ይፈታል አይዞሽ
@dinachere4377
@dinachere4377 4 ай бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@Amen9334
@Amen9334 4 ай бұрын
Yet nw ema esu
@bettybrhane-zq8fj
@bettybrhane-zq8fj 4 ай бұрын
ስዉሯ ማርያም የምትገኘዉ ወደ ደብረብርሀን መንገድ ጫጫ የምትባል ከተማ ስትደርሺ 8ኪሎሜትር ለይ ሲሆን በፊት ገዳሟ ድረስ መኪኖች ይሄዱ ነበር አሁን ግን በፀጥታዉ ምክንያት ያን 8km ወይ በእግር አልያ በፈረስ መሄድ ይቻላል ደርሶ መልስ እንዲሁ እመቤቴ ማርያም ስዉሯ ማርያም ላመኑት ከተሰወረብን ነገር ሁሉ ነፃ ታዉጣን ለምስክርነት ታብቃሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 4 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 3 ай бұрын
እውነት ነው ሰዉሯ ❤❤❤
@henokhenery-r1q
@henokhenery-r1q 2 ай бұрын
እኔ አብዛኛውን ታሪኳን አውቀዋለሁ በጣም ጎበዝ የስራ ሰው ነበረች ከባድ ኪሳራ ነው የደረሰባት በተለይ ከቄራ እስከ ጎፍ መብራት ሀይል አካባቢ ያላቹ በደንብ ታቋታላቹ እባካቹ እንርዳት።
@HelenTadese-c3p
@HelenTadese-c3p 4 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ እናስባስብላት ገኒ አስተባብሪላት ቀላል ነዉ አየዞሺ እከፍለዋለን 🙏🙏🙏🙏😢😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 4 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@Tiruf1219
@Tiruf1219 4 ай бұрын
እህቶቼ በbeirtu ያላችሁ የነገዋ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ 🤲🥹🙏
@Enana-e4t
@Enana-e4t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EtsubKelile
@EtsubKelile 4 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ 😢😢😢😢
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zamzambashir349
@zamzambashir349 4 ай бұрын
Ya Israel daggafi ayidelachum lamin Innasun atilaminum😔
@Somayube
@Somayube 4 ай бұрын
አሜንንን 🙏💞
@TigistWorku-nb3sx
@TigistWorku-nb3sx 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ መድያን አለም ይርዳሽ የዋሁ የኢትዬጱያ ህዝብ ይረዳሻል
@ራያወለላ
@ራያወለላ 4 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እስከዛሬ እግዚአብሔርን አምነሽ ብዙ አድርጎልሻል የልብሽን የየዋህነትሽ አምላክ አይተዉሽም ❤ በመሰረቱ እኔ እቁብ የሚባል ነገር ለምን እደማልወድ ይገርመኛል 😢 አይዞሽ ብቻ 😮
@betelhemleykun9458
@betelhemleykun9458 3 ай бұрын
በጣም ታታሪ ልጅ ነበረች አውቃታለሁ እግዚያብሄር ይርዳሽ ያልጣላችሁትን የበላችሁ እባካችሁ ተባበርዋት
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ፈረድሺ አትበሉኝ እጂ እኛ ያለጊዜው ባመጣነው ጣጣ ለችግር ነው የተፈጠርሁት እያሉ ማማረር ተገቢ አይደለም እራሳችን የምናመጣው ጣጣ እጂ እግዚያብሔር መልካም ብቻ ነው
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 4 ай бұрын
የበላችው ስዎች በእግዛብሄር በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንለምናችዋለን ክፈሏት የስው ብር እሳት ነው
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Egzeyabehre estate yaregebachawu yaswu ganzebe endehe eyazanche nakarsa nawu yamelakebachawu trust me
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 4 ай бұрын
ሰዎች እባካችሁ ተረዷት ምስኪን ስለሆነች ነዉ የከሰረችው እና ብናበረታት መልካም ነው 😊
@Love-if4qj
@Love-if4qj 4 ай бұрын
ደምሪኝ ወዴ በቅንነት🎉🎉🎉
@MaysaHaidar
@MaysaHaidar 4 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እቴ እግዚአብሔርን መመስገን ከምንም ትልቂ ነገሪ ነው አይዞሽ ሁሉም የልፍል 😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፉል ችግርንም አይተሽዋል ነገ ያንችጥሩ ቀን ናት
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 4 ай бұрын
አይዞሽ የዋህነትሽ ነው የገነባሽውን ማንነት ያፈረሰብሽ ደሞ እግዚያብሄር አለ ቅን ፈራጅ
@EtsubKelile
@EtsubKelile 4 ай бұрын
ገኒዬ እኮ ስወዳት ትልቅ ሰዉ ነኝ እንዴ አለች😅😅በፍቅር ነዉ የምታዳምጠዉ የኔ ደርባባ ከነልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🤲🤲🤲እንግዳሽ ደግሞ ጠንካራ ሴት ናት😮😮❤❤❤
@SelamTekle-gq1jc
@SelamTekle-gq1jc 2 ай бұрын
ደስስስ የምትይ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 4 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ አንዴ ለሆነ ነገር አለመበሳጨት ነው በርታ በርታ በይ❤
@beryhelen6204
@beryhelen6204 4 ай бұрын
አይዘወሽ እህቴ ጌታ ሰወችን ያስነሳልሽ እማ የሰው ገንዘብ ከፍ አያረግም እናተም እቁቡን የበላቹ ሰወች አግዝዋት እግዚአብሔር አይወደውም
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Egzeyabehre amateu erakike nawu
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 4 ай бұрын
Egziabher yirdash yene lij
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 4 ай бұрын
Be drejet yadegu Lijoch betam sew yaminalu Hulu zemed new yemimeslachew ye Ewen betam buzu lijoch endezi yegodalu Ayezosh ehit. Egzyber yerdashali ena temerte yeunesh sew Atemigan esh Ayezoh!! Lelijsh nurilat yanichi edile endyedegem wed detejet enadategeba please be strong!!
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Batame wadaiyefe segabu batame yechagaralu gene sawu lemendenawu lamaferade yamerotawu
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Wadalife
@Mulualem2373
@Mulualem2373 3 ай бұрын
እኔግን እግዚአብሄርን በጣም ነው ያማረርኩት ከምር ሰላም ስላጣሁ ብቻ ግን እተርቢው የሚደረጉተን ስሰማሳያቸው ግን የኔ ፈተና ኢሚት ነገር ናት ምንኛ ፅናት ነው ያላቸው ሰው ሁላ እኔ ግን በስደትላይ ብቸኝነት ስለሚሰማኝ ብቻ እግዚአብሄርን ብቻ አማርራለሁ አይ አምላከ እስራኤል ማረን 😢😢😢በቅርቡ በህመም ምክንያት ወደኢትዮጵያ እገባለ
@selambelay3046
@selambelay3046 4 ай бұрын
ስታምር
@Love-if4qj
@Love-if4qj 4 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
@اسماءالحنيطة
@اسماءالحنيطة 4 ай бұрын
እናት እያለለኝ ባራስ ቤት ተርቢያለው እናት ስለለለኝ ብለሽ እዳይሰማሽ
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 4 ай бұрын
አይዞን 😢❤
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
ያስወለደሽ ነው ምግብ ማቅረብ የነበረት
@GenifekerMareg
@GenifekerMareg 3 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ዲናዬ
@GenetTulu-n9v
@GenetTulu-n9v 4 ай бұрын
Fetari ymata injera yistachu🙏
@teumayimen5881
@teumayimen5881 3 ай бұрын
አይዞሽ እንኳን መስራት እየቻልሽ ያም ግዜ አልፏል
@GenifekerMareg
@GenifekerMareg 3 ай бұрын
ዲናዬ አውቅሻለሁ ታልፊዋለሽ እመብርሀን ትርዳሽ
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o 4 ай бұрын
የወለደሽበት ማህበረሰብ ደግነት ግን 😮😮
@HelenTadese-c3p
@HelenTadese-c3p 4 ай бұрын
እቁብ እኔን ያደኸየ ነዉ በይሉታ እሰጣቸዉና ከበሉ በሀኋላ በለመና አይሰጡም ከራሴ እየሞላሁ ክስርስር አልኩ
@Enana-e4t
@Enana-e4t 4 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 4 ай бұрын
😢❤Yene Ehet ayizosh Egzabher yirdash🤲
@selamdinku9618
@selamdinku9618 4 ай бұрын
አይዞሽ እስኪ ከንደገና አይዞሽ የሚሉሽ ነበሩትን ሰወች እና ጎደኛሽን እስቲ ሰብስበሽ አዋያቸዉ እና ኢ ቢየስ ቴሌብዥን የሚያቀርብ ሰዉ ፈልጊ እህቴ
@SebelaFantu
@SebelaFantu 3 ай бұрын
Syezash eheta.yalefal❤❤😊😊
@Hat-z
@Hat-z 3 ай бұрын
የኔ እህት ይሄ ትምህርት እንጂ ስህተት አደለም ።ብታውቂ አትሳሳችም ነበር ሌላ እቁብ ብትሰበስቢ አትሳሳችም ሁሌ የማናውቀው ነገር ያስተምረናል
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Charu Egzeyabehre yakanawunw mangade yemerashe sister i can see you don't have a life experience like us you didn't get a chance to grow up with a fother and mother but i will try to help you i understand what its been like i wish you a good bright future
@Hana-l2m
@Hana-l2m 4 ай бұрын
ያገሬ ልጅ አይዞን ማርያምን የትውልድ ቦታዋን ስትናገር ልቤ ድንግጥ ነው ያለው
@Love-if4qj
@Love-if4qj 4 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 4 ай бұрын
ገኒ ምረጥ ሰው ስወድሺ
@zeynebyasin-gr5kc
@zeynebyasin-gr5kc 4 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@DemelashAlemu-l6l
@DemelashAlemu-l6l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው፣ እህቴ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ አሁንም እርሱ ያሻግርሻል።
@ኑሮበገጠርTube
@ኑሮበገጠርTube 4 ай бұрын
የሠው ልጅ እዚህም እዛም ሰለሮጦ ሀብታም አይሆንም 1ትንሽ ስራ ይዞ ወደላይ ማደግ ነው አዳድ ሰው ደግሞ ከላይ ይወጣና ወደታች ይወርዳል።ለማንኛውም የሠው እዳ ያስጨንቃል አላህ ከጭንቀት ያውጣሺ
@FhuegsjkdwY3ueyrew
@FhuegsjkdwY3ueyrew 4 ай бұрын
ዋዉ ዛሬ አንደኛ😊
@Love-if4qj
@Love-if4qj 4 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@yasabbaye5446
@yasabbaye5446 4 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ አታልቅሽ
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 4 ай бұрын
በጣም አሣዛኝ ነው ።ለምን ቼክ ፈረምሽ። ዋናው ችግር ነው።
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 4 ай бұрын
ቀስ እያልሽ ሰርተሽ ክፈይ ማማዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@melatabeye8221
@melatabeye8221 2 ай бұрын
Geni please heg awaki amakerilat Hisabu bisera yetawekal kelal new
@fatyajordan
@fatyajordan 4 ай бұрын
Akwnten asadegu. Ibakachew 😢
@SenafichHajir
@SenafichHajir 4 ай бұрын
እመብርሀን ከጭቀት ታውጣሽ
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele 4 ай бұрын
እምነት ❤ ኦ ከባድ ነው የዋህ መሆን
@betelhemleykun9458
@betelhemleykun9458 3 ай бұрын
ያልጣሉትን የበሉ አሉ እኮ በሂሳብ የሚረዳሽ ቢገኝ እኮ ይመልሳሉ
@Enana-e4t
@Enana-e4t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@munahailu1355
@munahailu1355 4 ай бұрын
Ewnet betam gobez lij nech meshewed yale new yewnet meredat alebat
@tutuz8920
@tutuz8920 4 ай бұрын
ልመነና ይብቃ
@MonaTubeማሂ
@MonaTubeማሂ 4 ай бұрын
ገኒ የምር በጣም የሚወዳት ማነው እስኪ ደምሩኝ
@Kal-eleora025
@Kal-eleora025 4 ай бұрын
Yene hite ayzosh yalfale yihe ken betam tililik siketoche lay gena tidershalesh fetari yiredashal. Ende ene tiktok lay challenge enjemrilat ena tikifel
@LeylunGetachew
@LeylunGetachew 4 ай бұрын
Ayzosh sis
@kalkidanmelaku6918
@kalkidanmelaku6918 4 ай бұрын
አዞሽ አህቴ ውስጥ የጎዳል እኔ እንቺ ተጎቻለው
@ZakirAhimed-gj5fg
@ZakirAhimed-gj5fg 4 ай бұрын
አብሽሪ ፈጣሪያግዝሽ
@dinachere4377
@dinachere4377 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 4 ай бұрын
​@@dinachere4377ራስሽ ነሽ🤔
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ገንዘብ ሳይጥሉ ተጨማሪ ገንዘበ የወሰዱ እባካችሁ መልሱላት የሰው ሃቅ ጥሩ አየደለም አይጠቅም
@MekedesWelde
@MekedesWelde 4 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር አለ ምን ልበል
@dinachere4377
@dinachere4377 4 ай бұрын
ምድነው ያልገባሽ አለሁ ልመልስልሽ
@EyobEyobee
@EyobEyobee 3 ай бұрын
እኔ እዚህ ነገር ላይ የምስጠው ጥልቅ ጉዳይ ነው ባለጉዳይዋ ልጅን ስለ የኛ ባር እና ስለ ደንበኞቹ ለምን ዝም አልሽ ቀጥሎ ደግሞ እዮብ አጽብሀ ሚባል ድራፍት ቤት ያሉ ወገኖቻችን ላንቺ ህይወት ምንም አስተዋፅኦ የላቸውም ወይ ተይ የጎፍ መብራት ሃይል ግቢ ስው አምላክ ይታዘብሻል ። ለዛውም አሳድጌሽ የታዘብኩሽ እዮብ አጽብሀ
@dinachere4377
@dinachere4377 3 ай бұрын
እዮባ እንዴት ነህ ወንድሜ በእርግጥ መናገር ነበረብኝ ማመስገን ነበረብኝ ያንተ ዉለታ መቼም አይረሣም አሁን ያለሁት ጭንቀት ነገሮች ግራ ስላጋቡኝ በመኖር እና ባለመኖር ከራሴ ጋር ሙግቶ ዉስጥ ስላለሁ ነው እዮባዬ ይቅርታ እግዚአብሔር አምላክ ዉለታህን ይክፈልልኝ እናም እዳይደብርህ በጣም ይቅርታ
@yetnayetkibru8406
@yetnayetkibru8406 3 ай бұрын
ችግርሽን በመረዳት እስካሁን ታግሻለሁ። መልስሽ ዝምታ እስከሆነብኝ ድረስ ያለኝ አማራጭ የሳምንት እድሜ የቀረውን ቼክ ማስመታት ይሆናል።
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
አንተ ብርህን አልወሰድክም በጣም ያሳዝናል ሳይጥሉ የወሰዱ ሰዎች ቢመልሱ ጥሩ ነው
@queensheba2506
@queensheba2506 4 ай бұрын
አሁን ከጃማ መተሽ DENA መባሉ ምን አስፈለገ😭💔🤔😆😆
@nanirelax
@nanirelax 4 ай бұрын
የኔቆንጆ ስታምሪ ! !!!11አይዞሽ ያልፋል
@teferidemessie8088
@teferidemessie8088 4 ай бұрын
የዕቁብ ሕግ ሳይታወቅ ሰብሳቢ መሆን ይቻላል እንዴ
@ethio4421
@ethio4421 3 ай бұрын
Audit yidereglat Auditors help her
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 4 ай бұрын
እህቴእግዛብሄርየልጆቹንልቦናያራራልሽፈጥስሪሙሉያርግልሽየሰውእዳናየሰውአገርህገወጥአንድምነውህመሙአዩኝአላዩኝእየተባለመሸማቀቁአንድንርውአይዞሽለወገንደራሽወገንነው
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 2 ай бұрын
Yechae be tselot yalichalew balemesadeb bicha genzeb yalew begenzebu hasab yalewim be hasabu engdi enagizat demo ye wistishin amilak yawikal yagizishal sew lay adro kelbish kehone ena tewat mata tselot bedenb adrgi alkisesh hule nigeriw balemeselchet egnam endezaw ayzosh anchim
@almaztm1853
@almaztm1853 4 ай бұрын
እኔኮ የምለው ሁሉም ይመጡና እራሴን ላጠፋ ነበር የሚሉት ነገር ነው የሚገርመኝ ለማንኛውም ባልሳሳት አቅምን አውቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነው ብላል ጥላሁን ገሰሰ እናታለም ይሔሁሉ ሚሊየን አቅምሽኮ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Sawu wado ersene latafa ayele becha nackachawu enji tadeya maftehea kahonachwu menalabete wagane bahasabe beradachwu remember we all don't have same back ground if you can give a good advice that's good if not atemaseake gezea yastemerehale
@TigstMekoninn
@TigstMekoninn 3 ай бұрын
Denegl maryam hasabshen gelte aderga kehasbeshe teglaglshe
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 4 ай бұрын
ቤትሽን ሽጪዉና እዳሽን ክፈይ😒😒
@EmotiEman-j6n
@EmotiEman-j6n 3 ай бұрын
የምታወራው እኮ ሰው በሚሰማው በሚገባው ቋንቋ ነው በአማረኛ ቤት የለኝም አልገዛሁም እያለች ነው
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
ሴቶች ሳታገቡ ወንድ ላይ አትንጠልጠሉ
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
And the people who took her susu many you do you think God not exists trust me he will come in your life misriyese ways im telling you from the life experice you will pay it one way or another way watching that you are gone be happy in your life time
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
ባል ተብዬውን፣ወንድምዋን፣ጉአደኛዋን ከተቻለ በአካል ካልተቻለ በድምፅ አቅርቢልን እውነት ከሆነ።
@SantiHaile
@SantiHaile 4 ай бұрын
Lemen akawent atasekemchim endiredu
@dinachere4377
@dinachere4377 4 ай бұрын
አስቀምጫለሁ
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii 4 ай бұрын
🙄🤔
@Faeza....m
@Faeza....m 3 ай бұрын
ካገኛችሁት ወንድ ጋ እየተጋደማችሁ ዩቱቡ ሁላ የድቃላ ታሪክ ሆነ 🙄🙄🙄🙄አለማፈራችሁ ካፋችሁ ሲወጣ አለመሰቅጠጡ ሴት እኮ የራሷ የሆነ ክብር አላት 🙄ወንድ ልጂ ለፍቶ ደክሞ ጥሮ ግሮ ያገኛትን ሴት ነው ወዶ የሚኖረው እሽ
@kalkidansiyoum3220
@kalkidansiyoum3220 3 ай бұрын
Mtswat alteyekechm ekub tebelashtobat ltasreda new enje endezih aybalm ykr ybelachu
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 4 ай бұрын
Biltooo
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
በቃ አረብ ሀገር ሂጅና ሰው ቤት ስሪ
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 4 ай бұрын
Very sad
@breakads7881
@breakads7881 4 ай бұрын
እረ ድፍረትሽ
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Why you said that?
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
ይሄኔ የውሸት ታሪክ ነው ገኒ እስቲ በክፍል 2 ደውለሽ የሚለውን መልሱን ለህዝብ አቅርቢ ይሄኔ የተቀነባበረ ውሸት ነው ገንዘብ ለመሠብሠብ
@dinachere4377
@dinachere4377 4 ай бұрын
ምንም የተቀነባበረ ነገር የለዉም ችግር የለም እኔ አሁንም ዉሸታም አይደለሁም ያለሁበት ነገር አስጨንቆኝ የልቤን እዉነት ልተንፍስ ብዬ እንጂ እመብርሃንን ሰዉ ፊት መቅረቡን ፈልጌ አይደለም በላቤ የምኖር ሰው ነበርኩ ሂወቲ አንዳንዴ የሚያመጣብን አናዉቅም ችግር የለም እኔ ገንዘብ ብቻ ፈልጊ አይደለሁም ሰርቼ ማግኘትንም አቅበታለሁ እግዚአብሔር ጤናዬን ይስጠኝ እንጂ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
ግን እህቴ ባልሽ የማሳደግ ግዴታ አለበት።መጠየቅ አለበት።
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 4 ай бұрын
Era tawu wagane kachalachu maredate back groundwa hesante mawayea she didn't have a life experience like us megemreyea aganazebe adamete to just jumping lamaferade Egzeyabehre yeferadebehe
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
​@@ዳዊትዴቭእሱ ለራሱም አይሆንም
@kaffiwilliams9622
@kaffiwilliams9622 4 ай бұрын
I can help.
@Hana-l2m
@Hana-l2m 4 ай бұрын
ያገሬ ልጅ አይዞን ማርያምን የትውልድ ቦታዋን ስትናገር ልቤ ድንግጥ ነው ያለው
@sifenabebe4859
@sifenabebe4859 4 ай бұрын
ሰውነት ቢቀድም አይሻልም ያገሬ ልዽ ምናምን ቲሽሽሽ
@ElisabeteAbebe
@ElisabeteAbebe 4 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
100km/h Reflex Challenge 😱🚀
00:27
Celine Dept
Рет қаралды 156 МЛН
Don’t try this trick with a Squid Game Soldier 😉 #squidgame
00:15
Andrey Grechka
Рет қаралды 178 МЛН
Can You Draw a Square With 3 Lines?
00:54
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
ባልሽን የቀማሁሽ ከመሰለሽ ይቅርታ |  የማዐሾ 2ኛው ትዳር እና ልጁ
1:33:17
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት
Рет қаралды 33 М.
100km/h Reflex Challenge 😱🚀
00:27
Celine Dept
Рет қаралды 156 МЛН