የአምላ ቅባት ውህድ❗ፀጉር በፍጥነት ለማጥቆር እና ለማሳደግ❗በቀላሉ የሚሰራ አጠቃቀሙን እንዳትሳሳቱ❗Amla oil

  Рет қаралды 249,237

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 344
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ 💪እንዲሁም መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች በሙሉ ❤ አምላ ቅባት ለመግዛት Dabur Amla Hair Oil 300ml www.amazon.com/dp/B000JWM7E6/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_J905GPBJ3QTNWQ1QJBK5?_encoding=UTF8&psc=1 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 2 жыл бұрын
ፀጉራችንን በየስንት ጊዜው እንታጠበው ውደ ለፀጉር አሪፍ የቱ ነው
@libcab1083
@libcab1083 2 жыл бұрын
ሰላም
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
@@hulegebmedia4915 በሳምንት አንዴ መታጠብ ይመከራል የኔ ቆንጆ
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 2 жыл бұрын
ዘመናዊትዬ ለምትሰጭን ምክር በፊትና በፀጉር በኩል ሁሌም አመሰግናለሁ አሁን ድርያው ያምራል እንዴት እንማገኝ ብትጠቁሚን አመሰግናለሁ
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 2 жыл бұрын
ዘመናዊት የዲርያውን ሊክ ላኪልኝ
@selamawitdamtew7618
@selamawitdamtew7618 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክ እህቴ ብዙ ነው የተማርኩት ከዚ ውህድ እኔ አምላን እጠቀማለው ከ7የተለያዬ ፈሳሽ ቅባቶች ጋር ቀላቅዬ ነው የምጠቀመው የአንቺን አጠቃቀም በጣም ወድጄዋለሁ ተባርኪልኝ የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ።
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ እደቅባት ነበር የምጠቀመው እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-yl2qu5yw4v
@user-yl2qu5yw4v 2 жыл бұрын
ለልጆች መጠቀም ይቻላል
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه Жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም ትምህረት ነው ያካፈልሽን አመሰግናለሁ አኔ አምላውን እደቅባት የተቀባሁት ነበረ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ልጅ ደስ ስትይ እርጋታሽ ለመገልፅ የተመቸ ነው
@shamceyahsoso8852
@shamceyahsoso8852 2 жыл бұрын
ስውድሽ ማር እናመሰግናለን
@rahelyalew6245
@rahelyalew6245 10 ай бұрын
እኔ ድርያ በጣም ነው የምወደው ለሁሉም ነገር በርቺ
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 11 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወላሒ እኔ እደማንኛዉም ቅባት እየተቀባሁ እየተዉኩት ፀጉሬን ሊያቀምል ጀምሮኝ ነበር በጣምነዉ የሚያሣክከዉ ተጠቀቀ
@zewtirbeletei1981
@zewtirbeletei1981 2 жыл бұрын
ስላም ነው የድርያውን አድራሻ ላኪልኝ አመስግናለሁ
@asterasmare8395
@asterasmare8395 2 жыл бұрын
ድሪያሽ በጣም ያምራል ስለምትሰጭን እውቀት በጣም አመሰግናለው።
@ፋፊየ
@ፋፊየ 2 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሑ አላሕ ይባርክሽ ተባረኪ
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
ዘመናዊት እናመስግናለን ድሪአውን እንዴት እናገኛለን please በትክክል ከሞሮኮ ከሆነ Argan oil አላቸው ለፀጉር አሪፉ ነ website ወይም አድራሻ አስቀምጭልን
@fafe8152
@fafe8152 2 жыл бұрын
ችግሩ በጣም ይሸታል ገዝቼው ጣልኩት ወላሂ ያስጠላል ሽታው
@webnet700
@webnet700 2 жыл бұрын
ውነትሺ ነው እኔራሡ በጣም ይደብራል ሺታው አልጠቀመውም
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እሞክረዋለው።
@MetadelTemesgen-x7w
@MetadelTemesgen-x7w 9 ай бұрын
ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የገዛሁት ሁሌም ቀንበቀን እደቅባት የሚቀባ መስሎኝ ነበር ግን አች በተሎ ነገርሽኝ በጣም ነው የማመሰግንሽ
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 жыл бұрын
እኔም እቀባለሁ አምላ ሽታው ግን ከከተማ ያስወጣል እኔስ እችለዋለሁ ፀጉሬ እንዲያድግልኝ ይቺ ማዳም ናት ያስቸገረቺን ሸተተኝ እያለች ልታጠብ ስል ነው የምቀባው
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 2 жыл бұрын
ዝበያት።ተጠቀሚ።ወላሂ።አምላቅባት።ከተተጠቀምኩኝ።ጀምሮ።መሻአላህሆነልኝ።
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 2 жыл бұрын
ጥሩቅባትነው
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
እኮ ውይ ሽታው ሀሀሀ
@tsegaGuda
@tsegaGuda Жыл бұрын
Kelela kibati akelakiyi
@VeronKibret
@VeronKibret Жыл бұрын
E 😅😅😅😅😅😅😅
@ሀዩነኝቀበጧ
@ሀዩነኝቀበጧ 4 ай бұрын
ወላሂ ቆጆ ነው እኔ እየተጠቀምኩት ነው
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 2 жыл бұрын
የምታምሪ ከፀባይ ጋር ቆንጆ መልካም ሴት ቃልዬ
@tsionworkneh3470
@tsionworkneh3470 2 жыл бұрын
ውህዱም ድሪያሽም በጣም ነው የሚያምረው
@atsedetesfaye9555
@atsedetesfaye9555 2 жыл бұрын
ተባረኪ ሁሌም ሀሳብሺ ደስዪላል💕
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
እነደቅባት ነበር የምጠቀመው እናመስግናለን ተባረክ አቦ
@natanemaraya615
@natanemaraya615 2 жыл бұрын
ቃልየ እንዴት ነሽ ?እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ የከሳ ፊት የሚሞላ የምታውቂው ከለ መላ በይኝ
@rahelmengistu3134
@rahelmengistu3134 2 жыл бұрын
Thankyou ene edekebate neber metekrmew, please yemetetekemiw e mabeteria nigerigne
@alialu5544
@alialu5544 2 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም አሪፍነው እኔማ እደቅባት ሰለቀለቀው ነበር ግን አሁን ተቆርጨዋለው
@meseretmenegesha5146
@meseretmenegesha5146 2 жыл бұрын
ቃልዬ እኔ አድናቂሽ ነኝ እና በጣም በጣም ነው ድርያ የምወደው እዚ ያለው ደሞ የሱማሌዎቹ ነው አዶኖ እንዴት እንደማገኝ አላውቅም በተረፈ ለፀጉር የሠራሽው በጣም ቆንንጆነው እናመሰግናለን
@yohanneskiros1801
@yohanneskiros1801 2 жыл бұрын
Enem endanchiw
@rahelnegusi6793
@rahelnegusi6793 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ፀጉርሽን ድራይ የምታደርጊበት ከየት ነው የገዛሽው ከአማዞን ከወነ አይነቱን አሳይን ተባረኪ
@sarahwed783
@sarahwed783 2 жыл бұрын
ከዓመት በላይ ተጠቅሜዋልሁ በጣም ቆንጆ ነው
@Eth111
@Eth111 2 жыл бұрын
@Zmenawit Yenkonjo, how about for Low Prosit hair???? Please suggest hair mask or treatment and oils Thank you so much
@tizitatadesse8165
@tizitatadesse8165 2 жыл бұрын
Hi zemenawit ebaksh solution kalesh tsegure chafu ykerededal yderkal ena betam yshebeshebna achir ymeslal esat kaltesera beker kumetun endetebeke frizna wezam endihon men mereg alebegn metekem yalebgnes product ebaksh thanks
@yusramohamedjabir1704
@yusramohamedjabir1704 2 жыл бұрын
I'm from Kenya I really like your channel but don't understand Amharic
@eyugetachew2471
@eyugetachew2471 2 жыл бұрын
ዘመንዬ ድሪያ በጣም እወዳለው እንዴት አገኛለው
@zabibakamaal7437
@zabibakamaal7437 2 жыл бұрын
Name of the shampoo and conditioner please?
@masimtube671
@masimtube671 2 жыл бұрын
እማ የሸበት መጥፍያ ንገርኝ
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ግን እኔም እጠቀመዋለሁ ግን ሽታው ሀይለኛ ነው
@tirualembrehanu3810
@tirualembrehanu3810 2 жыл бұрын
egezeabhir yebarikish yen kongo tebarke.
@hayatmohammed
@hayatmohammed 2 жыл бұрын
thanks so much በጣም አመሰግናለሁ ጠያቄዬ በሻምፖ እና በኮንዲሽነር ከታጠብሽ ቡኋላ ምን አይነት የፀጉር ቅባት ትጠቀሚያለሽ ለመልስሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 жыл бұрын
የኔ መለኛ እንኳን መጣሽልኝ እስቲ ይሞከራል 👍❤
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
ዋው በጠም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@nefissamohammed2744
@nefissamohammed2744 2 жыл бұрын
ቆንጆ: ነው:: እባክሸ: እንዴት:እንደማገኝ:ንገሪኝ:: አመስግናለሁ::
@NetsanetGetaw
@NetsanetGetaw 2 ай бұрын
merhaba amla ena debur amla yileysyal ende
@abezashabebe5654
@abezashabebe5654 2 жыл бұрын
Betam dasi yilale kifu aynekish ♥️♥️♥️♥️
@deberituseman8783
@deberituseman8783 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነሽ ስወድሽ እኮ
@selammicheal1405
@selammicheal1405 2 жыл бұрын
Hii yene konjo le shibet yehonal wey? Kechalshi telo melshilgn edtekmew
@zana5720
@zana5720 Жыл бұрын
wow wude shita bexam kabadi new amsgnalewu
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 2 жыл бұрын
እህት ጥሩነው ስራሽ ግን ታጥበሽ እዳይደርቅ እምትቀቢው ቅባትስ አሳይኝ የህዶች ቅባት እኔ ሁሌም ነው ምጠቀመው
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን በእውነቱ ከሆነ እሞክረዋለሁ እስቲ አምላን ቅባቱን ፈልጌ እገዛለሁ በርቺ ሜላት ደህና ናት ወይ ጠፍታለች ተባረኪ
@Hነንየበረሀዋእርግቡ
@Hነንየበረሀዋእርግቡ 2 жыл бұрын
wow betam yamral eski tsegr layi yemikoyi kebat negrinyi
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስ ዉዴ ፡አምላ ቅባት እጠቀማለሁ ሌላ ውህድ ግን አልቀላቅልም ፡አሁን የገዛሁት ክዳኑ ግን የቆርቆሮ ነው እሱ ኦርጂናል አይደለም ቃል፡
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እስቲ በቴሌግራም ግሩፕ ፎቶውን ላኪልኝ የኔ ቆንጆ
@mignotiegetachew5808
@mignotiegetachew5808 2 жыл бұрын
HI selam
@Love-mk1gi
@Love-mk1gi 2 жыл бұрын
Enda ayete eraseshen ye hulu nagere mamokareya aregeshe eko bereche
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 Жыл бұрын
አዎ በጣም ያምራል ድርያሽ ከየት ነው pls
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 2 жыл бұрын
Wow kaliye segurish bxm adguwal ewnet lemnager ene meqebat aqume nbr ahun ayechalehu i will re start using it Wananw nger instruction manbeb new qibatoch singeza thanks
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣ሁሌም፣የምታሳይን፣ውህድአሪፍናው፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@amalali9188
@amalali9188 2 жыл бұрын
Thanks for everything 🥰🥰🥰my sister ❤
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
ሁሌም የምትሰሪው ቪድዮ Perfect ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ለኔ 1ኛ ተባረኪልኝ!
@susuyekamil3587
@susuyekamil3587 2 жыл бұрын
Kalye zare fegegtash rasu des sil fitesh erasu des sil enkelf bedenb yetegnash temesiyalesh uffa Mashallah fendekdek eyalsh new 😍😍👍👍
@alemnibret4111
@alemnibret4111 2 жыл бұрын
ኦርጅናሉ እንዴት ነው የሚታወቀው
@gideselam7001
@gideselam7001 2 жыл бұрын
Yani ehat ayzo
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Kaleye dereyawn enefelegalen please yet enedemenagegn negerin, ene awn keweledku 2 samente new thank u legnam selemetasebilen
@tsibekele2445
@tsibekele2445 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ቅባቱን እንደቅባት ነበር ምቀባው አመሰግናለሁ
@abrhamyihunie5798
@abrhamyihunie5798 2 жыл бұрын
ename endekibat nbr yemtekm
@kubrayemeir1968
@kubrayemeir1968 2 жыл бұрын
Thank you for the information Ena men ayenet kebat metekem echelalehu saltateb mekoyet yemchel pelese melshelege
@samrawitmehari1298
@samrawitmehari1298 2 жыл бұрын
I like it your drea and I want get it please
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Selam kaleye betam konjo wehd new,konjo deria new yelebeshw endet endmegeg negern🙏
@mebratwoldu1428
@mebratwoldu1428 2 жыл бұрын
Dershen please yegezashew bota negerge God bless you 😀
@aziebabay4998
@aziebabay4998 2 жыл бұрын
ዘመናዊት እናመስግናለን ድሪአውን እንዴት እናገኛለን please
@nabihaemuyeemu2968
@nabihaemuyeemu2968 2 жыл бұрын
Er Ena Menim Baderigew Ayebizamem Ayadegimem Betam Sesi New
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እኔ ከሌላ ቅባት ጋ እየቀላቀልኩ ነው የምጠቀመው በአላህ ወይ ጉዴ😂 ማንበብን የሚያክል ነገር የለም እኔም በሙቀቱ አበጥር ነበር አሁን አቁሜ አለሁ ግን መነቃቀሉ ጨምሯል። ለዚህ ነው ማለት ነው እኔ ሙቀቱ መስሎኝ አቁሜ አመሰግናለሁ እህቴ 😘 ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ። በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi thank you so much ♥️
@fasikahailemariym48
@fasikahailemariym48 2 жыл бұрын
Konjo ena deriya betam new emwedw
@di3910
@di3910 Жыл бұрын
Hi kaleye please i really need those deriya Can u tell me where did you get it!?
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
እኔ የድሬ ልጅ ነይ ብታዬ ድርያ በጣም እወዳለሁ ቡዙ ጊዜ እንጠቀማለን ከተሰደድኩ በላ የለም
@GenetAbrha-p2r
@GenetAbrha-p2r Ай бұрын
ለደረቅ ፀጉር የሚሆን ንገሪኝ በክሽ
@yanetghiwot4724
@yanetghiwot4724 2 жыл бұрын
Thanks betam ena demo yhenen ketetkemn bwhala ende kebates benkebaw chger alew?
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
Thankyou beautiful may God richly bless you !
@zeynebaali2430
@zeynebaali2430 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@MeryBedada
@MeryBedada Жыл бұрын
Caro white tekelash
@tsehaygebre4124
@tsehaygebre4124 Жыл бұрын
Merci God bless you sis
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው። እሞክርዋለሁ ።አመሰግናለሁ!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Qale 🙏❤ ene betam yetechegerkut neger neber segure bexam rejim bezu hono keleru tebelasheto gera gebetogh neber qelem leqeba eyaleku new selezi mokerewalew❤❤
@endrisadame6944
@endrisadame6944 Жыл бұрын
አንድ ወር ወይምሳምንትስንቀባነወሰ የሚያረዝመው
@selamkidane7140
@selamkidane7140 2 жыл бұрын
Amla mn ye mil new orginal 2 aynet new ylalu shybet yemiyameta ale ylalu ena tkklega orginal bemn nleywalen eski ngerg plass
@foziyayesuf9337
@foziyayesuf9337 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠጎርሺ እርዝማል ማሻአላህ ስታምራ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Qalye 😍👌🏾👌🏾
@mekedskereware9018
@mekedskereware9018 2 жыл бұрын
You are so pretty
@azenegasere1509
@azenegasere1509 2 жыл бұрын
እሥኪ በማሪያም ለሽበት መላበይኝ
@mekdesbogale9224
@mekdesbogale9224 2 жыл бұрын
Chew yalew telba yihonal?
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
le minekakel ena le sasa segur mn largibet zemen
@ayishaibrahim5792
@ayishaibrahim5792 2 жыл бұрын
Betam yameral deriyawum anchem
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 2 жыл бұрын
ቃልዬ አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ ግን የፀጉር ማድረቂያስ እየተጠቀምሽ አሳይን
@haymanotyigletu2844
@haymanotyigletu2844 2 жыл бұрын
Thank you ………lelawo en yeedriya afcari negn ena endet endemagn safilegn
@azeibsolomon6904
@azeibsolomon6904 2 жыл бұрын
Were do ybuy mayones
@mebratwoldu1428
@mebratwoldu1428 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing
@rahelbahta3558
@rahelbahta3558 2 жыл бұрын
selam yene konigo diriyawn endet maget ychalal
@sabareda4478
@sabareda4478 2 жыл бұрын
Kaliye wehdochn beyesamnetu metkem chiger yelewm?
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Wow it’s amazing I use to thank you so much I will share for my friends bless you 🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo thank you 😊
@sumeya-endris
@sumeya-endris 2 жыл бұрын
አንድም የለኝ ቅባቱንእካን መግዛት እችላለሁ ሌላውን ግን አላገኝም
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 2 жыл бұрын
አረድርያውን.የትነውየምናገኘው.እኔአረብሀገርነውያለውት
@hanadegefa9772
@hanadegefa9772 2 жыл бұрын
Anchi ko beruke neshe kalu thanks 😍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@HassetYakob-s7e
@HassetYakob-s7e 9 ай бұрын
የት ላግኘው እባክሽ ላኪልኝ
@sfffy6a556
@sfffy6a556 2 жыл бұрын
እናመሠግናለንዉደ
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
NEW | Insane Amla hair growth oil 4 ways
16:21
Curly Proverbz
Рет қаралды 130 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН