የፕላኔት ተንታኙ ህጻን ሮቤል በአምላክ እና ከ2ኛ ክፍሉ ተመራማሪ ህጻን ቅዱስ እንቁባህሪ ጋር የተደረገ የገና በአል ቆይታ|etv

  Рет қаралды 622,501

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 4 жыл бұрын
እነዚህን ልጆች ለመውለድ አንድ ቀን ሳይሆን አንድ አመትም ቢማጥ አይቆጭም ይኢትዮጲያ ትንሳኤ ከሚጀመርባቸው አንድኞቹ ናቸው ወላጆቻቸው እንዴት እድለኞችናችሁ ደስ ይበላችሁ ልፍታችሁ በከንቱ እይደለም የወላጂም የሃገርም ሸክም ስንቶች አሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
አመት ሙሉ ማማጥ እናትየዋን አስበሻታል እኔግን እሳሳላቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@marthawubishet9978
@marthawubishet9978 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Ewnetnew! Enebetam. Ekoralhu!! Emeyagerachen. Tesfaalt. Yargew. Amen. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Endet endmsasalachew. !!!maroche 💋💋💋💋💋💋💋
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ ምን ይታወቃል ብለሽ ነው ደህናውም ምኑም እናት እኩል ተሸክማ እኩል ታምጣለች
@zekewoszke197
@zekewoszke197 4 жыл бұрын
አሰደናቂ ስጦታ! ሮቤል ሃሳቡን የማስተላለፍ አቅሙ ዓለም ላይ ወደር የሚገኝለት አይመስለኝም።እጆቹ ከቃላቶች ጋር ያላቸው መስማማት..የቋንቋ አጠቃቀሙ...እንግሊዝኛን ለሳይንሳዊ ትንታኔው በየመሃሉ ጣል ጣል የሚያደርግበት ክህሎት...ዋው!!.ሰው እንዲህም ኃያል ነው! እግዚአብሔር ሀገርን ያለ ሰው አይተውም!"
@eliasayele1102
@eliasayele1102 4 жыл бұрын
እስኪ ቪዲዮውን ዲስላይክ ላደረጉ ሰዎች የ አንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት እናድርግላቸው
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
Kkkkkkk eshe
@digagtube5077
@digagtube5077 4 жыл бұрын
Betam tikikil neh wondime
@luckylabo7874
@luckylabo7874 4 жыл бұрын
ዲስ ላይከሮች መቼም ቢሆን እነዚህን እንቁዎች መሆን ስለማይችሉ ቅናት አቃጥሎአቸው ነው
@selamalemu7270
@selamalemu7270 4 жыл бұрын
እውነት ብለካል ወንድሜ
@user-fe5tl4tq7j
@user-fe5tl4tq7j 4 жыл бұрын
😂
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች አላህ ለቁም ነገር ይብቃችሁ የነገ የኢቶጲያ ተረካቢወች
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 4 жыл бұрын
እኔ እነዚህን ልጆች ሳይ እስካሁን የኖርኩት እድሜ ህልም ነው በለኝ እላለው በስማም እግዚአብሔር ልጄን እንደነሱ አርግልኝ አሜን።
@mekityub1966
@mekityub1966 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነዉ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ህፃን ቅዱስ በጣም ረጋ ያለ ልጅ ነው እውቀቱም ጥልቅ ነው። ሮቤልም እንደዛው!!
@user-ms5ch3my4z
@user-ms5ch3my4z 4 жыл бұрын
ይህ ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም ጥበቡ የማያልቅ አምላክ ስሙ ይመስገን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ሌላ ምን እላለሁ በራሴ ኘፈርኩኝ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ያሳድጋቸው
@imissyou2623
@imissyou2623 4 жыл бұрын
እናተ የዚን ያክል ተምረው ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታዎቻቸን ብርቅዬ ልጆቻቼን ናቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸሁ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው. እኛ ኢትዮጵያን ብዙ የተማሩ ዜጎች አሉን ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው እውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ልንኮራ ይገባናል በኢትዮጵያዊነታችን ልንኮራ ይገባናል
@tanamedianetwork2642
@tanamedianetwork2642 4 жыл бұрын
ሀበሻ ጥሎበት ነጭ እንጂ ጥቁር አያደንቅም። ነጭ ቢሆኑ ኖሮ ሰንት ኮመንት በሰጠክ።ዕደጉ ልጆች
@ethiopiantraditions9397
@ethiopiantraditions9397 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@yordanoskmariam7330
@yordanoskmariam7330 4 жыл бұрын
endew men ladergachu....tekekel
@aschumedia
@aschumedia 4 жыл бұрын
Tekikil
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 жыл бұрын
ሁሌም ተስፋ በቆረጥን ሳአት ተስፋ የምትሰጠን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሉል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ ኢትዮጲያ በውስጥዋ የቆሸሹ ዘረኛ ሊያቆሽሹሽ ቢሞክሩም አንቺ ግን ሁሌም በእግዚአብሔር አሸንፈሽ በክብር ማማ እናይሻለን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ልጆችዬ እድግ በሉ ወገኖቼ እንኳን አደረሰን መልካም ገና
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
ቆዩ ታደጉ ያሉትን አላቀውም ፕሎክ እራሴን ኪኪኪ
@workub7229
@workub7229 4 жыл бұрын
ገብቶሻል ግን እኔ ትዝ ያለኝ ሎጋሪዝም ስነሳ ብቻ ነው
@sentayuzenabe7437
@sentayuzenabe7437 4 жыл бұрын
መነውበአገርመርዝከምጭከንኘብምሩ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ማሮች
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
እግዚያቤሔር እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድጋችሁ ተባረኩ ቡሩክ ሁኑ።
@birukgetachew1620
@birukgetachew1620 4 жыл бұрын
“The fear of God is Where wisdom begins”. You boys have the right attitude and you are humble. With this attitude I can tell you will go far! Bless you heaps
@liya1048
@liya1048 4 жыл бұрын
Betikikil Ewunet Bilehal…… ye Tibebachewu Minc Geta Eyesus Kiristos Newuna Tsagawun Yabezalachewl
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ ይጠብቃቹሁ ቆንጆዎች
@alelmunur7207
@alelmunur7207 4 жыл бұрын
አደራቹ እስኮላር ሺፕ እያላቹ ብቻ እንዳትሸጡዋቸው የትም ሳይሄዱ ይሄናህል ካወቁ እወቀት ለመጨመር የትም መሄድ አያስፈልጋቸውም ፈጣሪ ይጨምርላቹ
@user-xk5mh6hf2j
@user-xk5mh6hf2j 4 жыл бұрын
Etv መዝናኛ ስላቀረባቹልን እንቁዎት እናመሠግናለን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው አይምሮአቸው ይባረክ ከዚህ በላይ የሚአሥደነቅ እውቀትን ያብዛላቸው።
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 4 жыл бұрын
ጉዴ ዝም ብዬ ማየት ነዉ እየተደመምኩ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@እግዚአብሔርእረኛየነውመድ
@እግዚአብሔርእረኛየነውመድ 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ በድሙ ይሽፎናችሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያድርሳችሁ እስኪ የሚል ስው ስንት ስው ነው ላይክ ይበል እንኳን ለገና ብአል እንኮን አደረሳችሁ 💞💞💐
@suranega8217
@suranega8217 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ ምን ያህል ለእውቀት እንዳነሳሳኝ አኔና ፈጣሪ ነዉ ምናውቀው ቃላት የለኝም ለዚህ ብላቴና አ/ር ያሳድግህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ 💖💖💖
@tegalmbetametlekethemerttb3494
@tegalmbetametlekethemerttb3494 4 жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነው አኛ ምን ተማርን ማለት ይቻላል
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 4 жыл бұрын
እረ እኔም ፈዘዝኩ
@mml5026
@mml5026 4 жыл бұрын
እኛማ፣ትምህርትቤት፣ሂደን፣ተጫውተን፣ነው፣የምንመለስ፣ማለት፣ይቻላል
@bettylapea291
@bettylapea291 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ በእውነት እኔም እራሴን ታዘብኩት በስመአብ እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ልጅ ይስጠኝ የእኔስ ነገር ይቅር
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
መማርማ ተምርን ነበር ከእዉቀቱ ይልቅ ዋዛ ፈዛዛዉ ላይ ትኩረት ስለምናደርግ እንጂ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
እር እኔ አልተወለድኩም ብል ይሻለኛል ሆ ብቻ አምላክ ይጠብቃችሁ ሳሳሁላቸው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
ልጆቹ እውቀታቸው መሰረት አለው የውጭ ትምህርት ምንም አይጠቅማቸውም ለሽያጭ አታቅርባቸው መንግስት የሀገር ሀብት መሆናቸውን ተገንዝቦ በሀገር ደህንነት ስር በቀድሞ ኢንሳ ስር በከፍተኛ ልዩ እገዛና ጥበቃ ለሀገር ልማት ማዋል ያስፈልጋል በውጭ እድል ሰበብ የሀገር ሀብት እና ተስፋ የሆኑ ልጆችን መሸጥ ይብቃ ንቁ ፃናቱን ያስገነዘበ አምላክ ይመስገን እነሱንም ቤተሰቦቻቸውንም ይጠብቅ subscribers thx In advance
@almaztafera757
@almaztafera757 4 жыл бұрын
ክክክ ፈጣን ፈጣል ልጆች አፍርተናል አለ አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@user-ik7xx7mt8b
@user-ik7xx7mt8b 4 жыл бұрын
ለኔ ተአምር ነው የሆነብኝ !በዚህ የእድሜ ደረጃ እዚህ መድረስ ምን መታደል ነው" እንደ ሰለሞን ቅባ ጥበብን ቀብቷችሁ ነው ብየ አምናለው; ለሀገራችን ትልቅ ተስፋ ናችሁ ; ፈጣሪ አሁንም ማስተዋልንና ጥበብን ይጨምርላቹ በእድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርካቹ።
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ማሮቼ መቸስ ኢትዮጵያ እሚያሳድጋትን ሰው አይወዱምና አላህ ይጠብቃችሁ
@atractze708
@atractze708 4 жыл бұрын
Yenne konjo enate anchinem egziabher Weyem alahe yefelegshewen merteshe tetekemi leberuhe lebeshe yebarekesh yenne ehet melkam melkamu kanchighar yehun
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
Amenn wudua ehte
@aschumedia
@aschumedia 4 жыл бұрын
Amen.
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 4 жыл бұрын
አሜን እህታችን
@user-ml2wq8kt4w
@user-ml2wq8kt4w 4 жыл бұрын
እር እሄ አጥንተው አደለም የፈጣሪ ስጦታ ነው
@user-el1qz3kd8n
@user-el1qz3kd8n 4 жыл бұрын
እኔ እንዳለው ነኝ የፈጣሪ ስጦታ ነው የእዉነት ይገርማል
@muauztesfahun3674
@muauztesfahun3674 4 жыл бұрын
#Saed mehemed enim endanite neng ke e/r yetesetachewu alachewu
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 4 жыл бұрын
Ee gude nawe eha
@user-pg5bl6iv5p
@user-pg5bl6iv5p 3 жыл бұрын
አወ የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን ልጆቹ እንዳሉት እኛም መስራት አለብን
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
ከአይን ያውጣችሁ እግ\ር ያሳድጋችሁ እነዚህ ደነዝ ፖለቲከኞች ከናንተ ቢማሩ ምን አለበት ለሁላችንም መልካም በአል ይሁንልን
@dubaisharja6541
@dubaisharja6541 4 жыл бұрын
Tikikl
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
👌
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን.እግዚአብሔር. በሞገስ.ያሳድጋቸው.ከአይን.ያውጣቸው
@eliesfeir3119
@eliesfeir3119 4 жыл бұрын
Tab
@beladeiabhoy2394
@beladeiabhoy2394 4 жыл бұрын
በውነቱ እግዚአብሄር እንደናንተ ያብዛልን ቃለ ሂይዎት ያሰማልን አሜን
@eyerusayal7422
@eyerusayal7422 4 жыл бұрын
ምነው ዘረኞት ከነዚህ ቢማሩ ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት ከማጋጨት
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
ምን ሰርተው ይብሉ..ድንጋይ ራስ ናቸው...አሁን ይታይይሽ ጀዋር ሰርቶ ሃብታም ሲሆን
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብ ቃቹህ እደጉ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 4 жыл бұрын
ጀበልና ጀዋር ከዘረኝነት ወተው ሰው ከማረድ የነዚ ለጆች ትምህርት ቢቀሰሙ አገር ትድን ነበር
@sobhikhashaba6313
@sobhikhashaba6313 4 жыл бұрын
መስኪድ ያነደደው ማን ነው? ሌላውንስ ብሄር የሚንቅ ከአማራ በስተቀር ማን ነው ብለሽ ነው እናንተው እራሳችሁ ዘረኞች ሌላው እራስን ሲከላከል ዘረኛ ትሉታላችሁ አረ ሀጽያት ማውራት አቁሙ እናንተው አጥፊ እናንተው ብሶት ተናጋሪ
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 4 жыл бұрын
Ewnetem yehelina tselot yasfelgachewal
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ጥበቧ ምስጥሯ ብዙ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@zinabumanebo9765
@zinabumanebo9765 4 жыл бұрын
ስለሐይማኖት አታንሳ ከቻልክ ስለረስህ
@user-oe1vq6vs7o
@user-oe1vq6vs7o 4 жыл бұрын
እውነት ተዋህዶ ዝም ብሎ አይደለም ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረግከኝ አምላኬ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ይግባህ
@birhanbirhan7352
@birhanbirhan7352 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
@@zinabumanebo9765 አንተን እያስፈቀድኩኝ ነው ማለት ኖ ኣ ምኗ ስራ ፈት ነሽ ህ ዝም በል ይ ኸሯ
@user-qr2ho1ex3y
@user-qr2ho1ex3y 4 жыл бұрын
@@user-oe1vq6vs7o kkkkkkkkkkkk
@tigehabesawit7489
@tigehabesawit7489 4 жыл бұрын
አቤት በዚህ አይነት እኔ ቀፎ ጭንቅላት ይዤ ነው የምዞረው
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ትዙ በጣም አሳቅሽኝ እንኳን አደረስሽ/አደረሳችሁ
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 4 жыл бұрын
ከምንም በላይ ዋናው ጤና እንደዛሬ ፍርፍር ብዬ ስቄ አላቅም
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ዋውውው ቃል የለኝም እደናተ አይነት ይብዛልን
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 жыл бұрын
እባካችሁ እነዚህ ልጆች ብዙ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ያገር የወገል መኩሪያ ናቸው
@hiymanot9062
@hiymanot9062 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ከልቤ ደስ ነው ያለኝ እነዚህን በማየቴ ለኛ እግዚአብሔር ነው የሰጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: እናንተን ሳይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: 💚💛❤️
@orthodox1981
@orthodox1981 4 жыл бұрын
ሮቤልማ በሀይማኖቱም ጎበዝ ነው ዲያቆን መሆን አለባቹሁ። ⛪✝❤❤❤
@jerryat7530
@jerryat7530 4 жыл бұрын
🇪🇹🙏🤲🤴🤴🇪🇹🕊🕊🕊🎖🏆🎖🏆🌍🇪🇹
@alemayehuali4588
@alemayehuali4588 4 жыл бұрын
Ere kekidus aybeltm
@tgdesutube1473
@tgdesutube1473 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጮች እመቤቴ ታበርታችሁ
@yenata2563
@yenata2563 4 жыл бұрын
ከላይ ሲሰጥ አይቀነስ
@eden9876
@eden9876 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ይገርማል ❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ያሳድጋቹ🤔 ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን
@mogessimenew3679
@mogessimenew3679 4 жыл бұрын
Yefetarin tamir benante say tsetset tesemagn ..amlak ekif digif adirgo yasadigachihu
@begenatube293
@begenatube293 4 жыл бұрын
እዚ ላይ ኮመንት ለመጻፍ ራሱ ኣቅም ኣይፈቅድም
@tsehaytube8527
@tsehaytube8527 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የምር እራሴን ጠላሁት
@tsehaytube8527
@tsehaytube8527 4 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g ለምን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
@@tsehaytube8527 እዴ በነሱ አይነት እኔ መማር ቀርቶ ትምህርት ቤት አልደርስኩም ማለት ይቻላል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ጌታን እውነትሽን ነው እኔማ አፌን ከፍቼ ቀረሁ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ወይ መታደል
@mengistudesalegn2183
@mengistudesalegn2183 4 жыл бұрын
እነዚህን ያሳየኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ።።። ሮቤል ና ቅዱስ ህይዎታችሁና ዘመናችሁ እንደ ዳንኤል በብዙ ተባረኩ።።።እናንተ ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተሰጣሁ ልጆች ናችሁ ።።።።ተባረኩ
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ ቅዱስን ዛሬ ነው የማህ ሮቤል እንኳንም አየውህ
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 4 жыл бұрын
እረረ ሰዎች ይህን 👎እና 👍 ይህን ለዩ ከምር የቅናት ያስመስልባችኋል ሆይ በእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ጠላታችሁን ይጣልላችሁ ምን ነበር ዘረኞች ከእናንተ ብዙ ትምህርት ቢወስዱ✟⛪💟💟
@alembekagn4278
@alembekagn4278 4 жыл бұрын
23 አመት እደከሰርኩ ገባኝ እናንተን ሳይ
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሁላችንም
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 4 жыл бұрын
ኣምላክ ያሳድጋቹ ከኤርትራ ነኝ በጣም የሚገርም ነው
@MM-yn1ik
@MM-yn1ik 4 жыл бұрын
አፌን ከፍቸ ቀረሁ።አላህ ያሳድጋ ችሁ ። ካይን ያውጣ ችሁ💚💛❤
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 4 жыл бұрын
እኔም እህቴ
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ቅድስ ሀይለኛ ነው 👍
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
ልዩመታቸው በእጅ አለ ማውራት ላይ እና ግእዝ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
በጣም ሀይማኖታዊ አስተምሮ ላይም ጎበዝ ነው
@alemayehuali4588
@alemayehuali4588 4 жыл бұрын
Awo des yemil lij nw
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 жыл бұрын
ሮቢዬ ቅዱስ እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድጋችሁ ውድድ ነዉ የማረጋችሁ
@qrainkq8113
@qrainkq8113 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜ ይስጠን እናንተ ስትደርሱልኝ ኢትዮጵያን ትመራላችሁ
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እነዚን የሚያስተምሩ መምህራኖች እየተሳቁ ነው የሚያስተምራቸው
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😀😀
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ተስፋዎች በርቱ !!
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 жыл бұрын
ወይ መታደል እድግ በሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-fj8vl5ly5o
@user-fj8vl5ly5o 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደልተኛ የሆንሁት ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@user-jy3hq5my9v
@user-jy3hq5my9v 4 жыл бұрын
እኔ ግን ኢትዮጵያ የወላድ ማህን አይደልችም ብዙ ልጆች አፍርታልች ነገር ግን ለሀድጉ ሀገሮች እየተሽጣችሁ መሀን ሆነች ይህ የዘወትር ስጋቴ ነው እና ቢሆንማ ንሮ ይህን ሁሉ ዘመን መች ወደሁላ እንቀር ነበር አሁንም እነዚህን ልጆች ስኮላር ሽፖ እያላችሁ ልታስወስዶአቸው ነው ብቻ ማየት ነው የኛ ነገር የ አባቶቻችን አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 😘😍😍ድንጋይን ለግንባታ ሳይሆን መንገድ ለመዝጋትና የወንድሙን እራስ እንደ እባብ ለመቀጥቀጥ በሚጠቀመው ነውጠኛና ጎጠኛ ወጣቶች ብናዝንም ብናፍርም😢ኢትዮዽያ በእናንተ ተስፋ አላት👏*
@AbriAschenaki
@AbriAschenaki Ай бұрын
ሁሉም ሰው እኩል እምሮ አለበት ያቀባባል እና የፍላጎት ጉዳይነው እጹብ ድንቅ የሆኑ ልጆች ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት የደርብልህ
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 4 жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም የebcን ትንሳኤ አይተናል በቀጣይ የሀገራችንን ትንሳኤ እናያለን ዋዜማው ላይ ነን
@bekeledaba787
@bekeledaba787 4 жыл бұрын
It is so surprising to see that someone hit the dislike button!!! GOD bless you kids. It is a gift of GOD like you two acknowledged it. EBC Keep up the good work
@AjietAregash
@AjietAregash 4 жыл бұрын
They were so rushing to hit the like button unfortunately they hit the dislike button accidentally...Feel sorry for them.
@robaroba1103
@robaroba1103 4 жыл бұрын
They are f***n Banda nat Ethiopian bro
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 4 жыл бұрын
እውቀትና እምነት አምልኮት ከእምላክ የተካኑት እንደሆነ ግልፅና ነው አምላክ ይጠብቃችው ተባረኩ።
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 3 жыл бұрын
በመከራ ተወልጄ በመከራ አደኩኝ ዛሬ እግዚሐብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ በአሜሪካ፣ነጰር ግን በአገሪ የዛሬ ትውልዶች በእንዲህ ሁኔታ ሳይ ምን ያህል ያልተወቀረ ወርቅና አልማዝ አላት አሰኘኝ ለአገሬ እደጉላት ትልቅ ቦታ ድረሱላት በጣም በደስታ ልቤ ተነካ።
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 4 жыл бұрын
ወይ መድሐኒያለም.........ቀፎ እንደሆንኩኝ ዛሬ አወኩኝ ምፅፅ ለኔ
@demekegetachew6223
@demekegetachew6223 4 жыл бұрын
ሮቤልና ዳግም እንኳን ለገና በአል ከነቤተሰባችሁ አደረሳችሁ።ከአመት በፊት እቤታችሁ ተገኝቼ
@demekegetachew6223
@demekegetachew6223 4 жыл бұрын
ተገኝቼ ሰለተዋወኳችሁ ደስተኛ ነኝ።በርቱ በርቱ።
@demekegetachew6223
@demekegetachew6223 4 жыл бұрын
ስለተዋወኳችሁ ደስተኛ ነኝ።
@soliyanabrhanu6504
@soliyanabrhanu6504 4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ምን እንደምል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ላይ ጥበቡን ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
ምንም የምለው ቃል የለኝም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ
@ሰኒዬአበበ
@ሰኒዬአበበ 4 жыл бұрын
እደጉ ተመንደጉ ከአይን ያዉጣችው
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
እኔ ለእናንተ ልጆች ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ
@yewoggeta5865
@yewoggeta5865 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ።
@berhanufantu2443
@berhanufantu2443 4 жыл бұрын
እ/ር ይጠብቃችሁ ያሳድጋችሁ. በጣም ከሚገርመው ፈሪሐ እ/ር ያላችሁ በመሆናችሁ ተደሰቻለሁ. በርቱ ! ከአንደበታችሁ የሚወጣው ቃል ከማር ይጣፍጣል. እናንተ ማለት ብርቅዬ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆችና ተሰፋ ናችሁ. ከልቤ ደሰብሎኛል. እድሜያችሁ ይለምልም! ሀገሬ ተሰፋ አላት!!!
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ቃላት የለኝም ጥብብብ የእግዚአብሔርን እግዚአብሔር ያሳደጋቸው
@yinebebdesta5583
@yinebebdesta5583 4 жыл бұрын
I fill sorry about there teachers. and I proud of there parents God bless you !!!
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 4 жыл бұрын
Hahahaha 😂😂😂😂. Awey astemari yalebt abaze yetmari asteway betykew giza endtebalw😂
@workub7229
@workub7229 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጋዜጠኛው አመሰግናለሁ ሲቀጥል የማሰብ አቅም አንዴት ማጎልበት አንደሚቻል ላስተማረኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ። ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ክብሩ እንድትመለስ እንደነዚህ ያሉ ልጆች ያስፈልጉናል ሲባል አባቶቻችን በምን የህል እንደሚበልጡን ማረጋገጫ እያለ በሽምደዳ የተሰማሩት ያአሁኑ የኢትዮጵያ ልጆች እንዲሁም ሙሁር ነን ባዮች ጊዜቸውን በሽርደዳ ከሚያሳልፉ ነገሩን ቢያብሰለስሉ እና ኢትዮጵያን ከችግር ወደ ስልጣኔ ማማ እንዲያሻግሯት ምኞቴ ነው
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
እንዴው ዝም ብየ ልያችሁ እንጂ ምኑንም አላቀው
@user-mh2qm8bw5g
@user-mh2qm8bw5g 4 жыл бұрын
እኔሥ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
TIHUN YILMA ክክክክክክክ
@hanan4379
@hanan4379 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@MA-qg8rr
@MA-qg8rr 4 жыл бұрын
አቤት የ ኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግዕዝን ጀርመኖች እየተማሩ ያሉት ለዚህ ነው የኛ መንግስት ግን እንግሊዘኛን ብቻ የሚነገርበት ትምህርትቤት እስኪከፈት ድረስ ዝም ብሎ ትውልድን ይገላል
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 4 жыл бұрын
ይህንን እውቀት ተምረው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው የገለጠላቸው
@imnsm2497
@imnsm2497 4 жыл бұрын
ወይኔ መታደል ሳላስበው እንባዬ ወረደ እማምላክ ከክፊ ሁሉ በዘርፋፋዋ ቀሚሣ ትሰውራቹ ፋጻሜያቹን ያሣምርልን ሚዲያ ሣይወጡ በርጋታ በጥሞና ብትከታተላቸው ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዕምሮአቸውን ከፍቷል::
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 4 жыл бұрын
ያንተሰ ወንድም ማን ነው የከፋ ተው?
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ እኔ ምንም ማለት አልችልም ከመስማት ውጭ አፌን ከፍቼ ቀረሁ ውይይይይ መታደል እኔ በዚህ እድሜየ በስርአት እኳ እበላ ይሆን ኧረ በጭራሽ መታደል ነው ከላይ ነው ስጦታው እኮ ግን ጌታ ይባረክ ገና ብዙ እናያለን
@tihtinamuluken5451
@tihtinamuluken5451 4 жыл бұрын
እኔ ይትናገርሁትን መልሼ አርሳለሁ ኤግዚያብሔር ለናንተ ሐሰጠ ጥበብ ለኔም ይስጠኝ አሜን
@mulatbabutakele8060
@mulatbabutakele8060 3 жыл бұрын
እኔ እማመሰግነው ወላጆችን ነዉ የናት መስዋዕትነት ነው ይህ ይበልጥ በደብ አስተምሯቸው
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
ኧረ ዘረኞች ከእነዚህ ሕፃናት ተማሩ !
@brehanhussen475
@brehanhussen475 4 жыл бұрын
በስመአብ እረ አፈዘዙኝ የሚገርም ስጣታ ነው እኔ በጣም ሳሳሁላቸው የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች ከአይን ያውጣችሁ ማር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@genetteferea8454
@genetteferea8454 4 жыл бұрын
ወይ ኣምላከ እስራኤል ! ምን ጉድ ነው ! ጌታ ኣምላክ ይባርካችሁ ! ያሳድጋችሁ !
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 4 жыл бұрын
ልጅ ከተባለ እንዲህ ነው ሁሉም ልጅ ቢማር ኑሮ እንዴት ጥሩ ነበር ስለ ሌላ ከመስማት ከማየት ቢያውቁ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ እነሸጋ እነሮቤልን ብቻ ሳይሆን ስለሰላም ሰባኪወቹንም ይጠብቅልን በልባቸው ክፉ አሳቢወቹን ደሞ እጃቸውን ይያዝልን ሰላም ላገራችን
@eyesusyeewedhalew8857
@eyesusyeewedhalew8857 4 жыл бұрын
እልፍ ሁኑልን😘💚💛❤
@amsaluayalew8293
@amsaluayalew8293 4 жыл бұрын
ቅዱስ ስወድህ እግዚአብሔር እድግ ምንድግ ያርግህ ከነጭማቸው ቤተመቅደስ እየገቡ የሚቀድሱ ቄሶችን ግዝ አስተምራቸው
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 4 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ሚዲያ መኖሩና ደህና ቤተሰብ ስላላቸው እንዲህ እውቀታቸውን ሊያጋሩ ሚዲያ ወጡ እኔም የዛሬን አያርገውና ባለሁበት ሀገር በምማርበት ት/ቤ 1ኛ ነበር ምወጣው አስተማሪ በሌለበት ሸፍኜ አስተምር ነበር በየሀገሩ የቀለም ትምህርት ውድድር ተወዳድሬ አሸንፌ ነበር ምመጣው ከ2ኛ ክፍል በ6 ወር ውስጥ ወደ 4 ተኛ ክፍል ደብል ነበር የገባሁት እስከ 9ኛ ክፍል 1ኛ በመውጣት በእራሴ ጥረት ስማር ነበር ግን በቤተሰብ ችግር ምክንያት ያለኝ እውቀቴ በሙሉ ተወሰደብኝ ትምህርቴን በማይረባ በ lT ዲፕሎማ ተዘጋ እና ለስደት ተዳረኩ እናም እነኝህን ልጆች ሳይ ውስጤ በጣም ይነካል እድሌን እረግማለሁ ከእግዚአብሔር በታች ቤተሰብ ወሳኝ ነው ብቻ እግዚአብሔር ብሎ ሀገሬ ብመለስ ትምህርቴን ሀ ብዬ እንደምጀምር ይሰማኛል እግዚአብሔር አእሮአችሁን ይበልጡኑ ያብራላችሁ እግዚአብሔር ለበረከት ያርጋችሁ
@__-pd7tc
@__-pd7tc 4 жыл бұрын
በ እውነት እግዚአብሔር ጥበቡን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይግለፅላቸው ያሳድጋቸው
@mlalem1280
@mlalem1280 4 жыл бұрын
በጣም አደቃችሁ አለሁ ግን ነገ ነጮች ይግዧችሀን በብዙ ዶላር ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ሀገራችን በልፃጋ ማየት ይማይፈልጉ ብዙ አለና ሀገራችን የወላድ ምህን ናት ጥሩ ውልዳ እንደ ድመት ልጆቿን የምትበላ ናት
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል 😭
@almazyoseph7188
@almazyoseph7188 4 жыл бұрын
7g. Zesty zesty s
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ልቤ ቀጥ ይበልላችሁ ፍዝዝዝዝዝዝዝብዬ ነዉ የማያችሁ💋💋💋💋💋እደጉ
@user-jj6xm6id9g
@user-jj6xm6id9g 4 жыл бұрын
ፍጣር ያስድጋቹህ ክክፍ ነገር ይጠብቃቹህ በርቱ
@abudhabi495
@abudhabi495 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብርአምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህበላይ እኔ ቃላት የለኝም የምገልፅበት
@hbtshtheethiopia9037
@hbtshtheethiopia9037 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ሀብቶች ገንዘቦች ናቸው
@ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ
@ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ያብዛላችሁ ውይይይይይ ቃላት የለኝም
@MdKhan-ph6kj
@MdKhan-ph6kj 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ያሣድግችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ማለትአልችልም እግዚአብሔር ይመስገን
@bethlihemalwab4029
@bethlihemalwab4029 4 жыл бұрын
Although many bad incidents are happening in Ethiopia, I am still optimistic seeing these kids. God Bless you more
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 4 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔ ከአይን ይሳውራችሁ በጥባቢ እና በሞጎስ ያሳድጋችሁ
@user-lb5th4bs9p
@user-lb5th4bs9p 4 жыл бұрын
ዘረኞች እና ህዝብን የምታባሉ ትልልቅ የተባሉ ትንሽ ፖለቲከኞች ከነዚህ ብላቴናወች ተማሩ በእድሜ ትልቅ የሆናችሁ ከእውቀት ነፃ የሆናችሁ ዘረኛች ከዚሁ ተማሩ ፈላወቹ እድግ በሉ
@emuyamekonen1461
@emuyamekonen1461 4 жыл бұрын
Tabaraku idagu
@tigraytigray3685
@tigraytigray3685 4 жыл бұрын
ተመስገን ኣምላኬ ስምህ እሰከ ዘለኣለም የተመሰገን የተቀደሰ ይሁን እንዴት ደስ ይላል እድግ በለሉኝ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላቹ 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@web4924
@web4924 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ያሳድጋቹህ። መልካም የገና በዓል
@imissumomethiopia541
@imissumomethiopia541 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች ከአይን ያውጣችሁ👌👌👌👏👏👏
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ለናተ ብቻ የልደቱ ባለቤት ያሳድጋችሁ
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 46 М.
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН