የላዛኛ አሰራር // ጣፋጭ እና ቀላል ላዛኛ አሰራር // How to make Lasagna with white sauce // Ethiopian Food

  Рет қаралды 445,870

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

:-How to Cook Ethiopian Food // የላዛኛ አሰራር
:-የላዛኛ በጎመን አሰራር / labybtd8xk
Music:- MBB-Beach • MBB - Beach (Vlog No C...
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Enat Ethiopian food, Bahlie Tube

Пікірлер: 285
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
የላዛኛ ፓስታው እየተጠባበቀ ለሚያስቸግራችሁ ስትቀቅሉ ትንሽ ዘይት ውሀው ውስጥ ማድረግ ትችላላችሁ። ከበሰለ ቦሀላም ቀዝቃዛ ውሀ ስታፈስቡት ማላቀቅ ትችላላችሁ። ለጠየቃችሁኝ መልስ ነው አመሰግናለው🙏🤗😍
@addisuadanike8419
@addisuadanike8419 2 жыл бұрын
ፓሳታው ምን አይነት ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
@@addisuadanike8419 የላዛኛ ፓስታ ነው ሰፋፊው
@menemene-m3u
@menemene-m3u 2 жыл бұрын
፥፤፣፤፤፤፤፤፤፤መነነመመመመመመመመመሚማማማሚሚሙሚሚ ሙሙሙሐ ሑሑሒ
@yewubdarmekuria5453
@yewubdarmekuria5453 Жыл бұрын
H my ü
@arsemabelete4817
@arsemabelete4817 4 ай бұрын
Kedm bye bayew tiru neber tetebabkobgn yelele bemekera tinsh telkekek yaltelakekew kursrs alebgn zim bye tetekemkut ahun oven wst new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስለጊዜአችሁ እና ስለመልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለው። ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክትዋን በመጫን በየጊዜው አዳዲስ ቪዲዩዎችን ስለቅ በቶሎ ወደእናንተ እንዲደርስ አድርጉ። አስተያየት ካላችሁም እቀበላለው። የእግዚአብሄር ጥበቃውና ሰላሙ በያለንበት ይብዛልን!
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ኢትዮፕያ ውዴ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እህት በጽዮን ቱበ ሼር ነው የመጣውት ኣንችም ቤቴ ጎራ በይልኝ ከቻልሽ ኣይተሽ ኣንድ ቪድዮ ሼር በማድረግ ተባበሪኝ የወደድሽውን እርስ በእርስ እንደጋገፍ እህቴ
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
ሳቢስክራይቢ አርገሻለዉ ዱቀቱ የማንኛዉም ይሆናል ስቀጥል ፎርም ስንት ደቅቃ ነዉ ምቆየዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
@@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ አመሰግናለው! አዎ ይሆናል። እኔ ለ40 ደቂቃ ነው ያበሰልኩት ወይም ላዩ ወርቃማ ከለር እስኪኖረው አብስይው ከ40-45ደቂቃ ቢፈጅ ነው።
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen እሽ ዉዴ አመሰግናለዉ በርች
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግንሃለሁ🙏
@hiwotniguse5963
@hiwotniguse5963 Жыл бұрын
በጣም እንደሚጣፍጥ ያሰታውል ስለ ዚህ ስራ እናመሰግናለን
@Fantu-u1i
@Fantu-u1i 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እናት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 4 жыл бұрын
ሌሎቹ ከሚሰሩት ያንቺ ያምራል ዋው ደስ ይላል እናመሰግናለን ተባረኪ እህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው
@faizanesru-un4ks
@faizanesru-un4ks Жыл бұрын
ማሻአላህ።በጣምቆጆነዉ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ ያስርባል እጅሽ ይባረክ
@amanuelzinare6058
@amanuelzinare6058 2 жыл бұрын
It looks yummy yummy… I tried and it was amazing too. Thanks a lot & stay blessed.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
I'm glad you like it! Thanks for watching🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ልዩ የሆነ ላዛኛ ነው እጅሽ ይባረክ
@ኡሙሪድዋን-ነ5ኰ
@ኡሙሪድዋን-ነ5ኰ 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርች
@halemahassen7463
@halemahassen7463 3 жыл бұрын
ማሻአላ
@Bruktayit
@Bruktayit 3 ай бұрын
Amesegnalaw enem mokrew baxam arif new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
ገራሚ ነው❤❤
@thanksthanks1990
@thanksthanks1990 3 жыл бұрын
Great looks yummy thank you God bless you🙏🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you so much🙏
@MesiGemechu
@MesiGemechu 3 жыл бұрын
ጎበዝ 👍👍👍🎁🎁🎁🎁
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ?? ከልብ የምናመሰግነው ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አለውልሽ እዩዬ። አሜን አመሰግናለው🤗
@enatgebregiorgis9420
@enatgebregiorgis9420 Жыл бұрын
thank you so much
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
You're very welcome!
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@smaretsfaye3975
@smaretsfaye3975 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ነጭ ቅመም ያልሽው ምንድነው ስሙው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ፣ ቁንዶበርበሬ እና ደረቅ በሶቢላ ናቸው ቅመሞቹ ። ይቅርታ ሳላየው ብዙ ስለቆየው ጥያቄሽን🙏
@abebechalene21
@abebechalene21 9 ай бұрын
Thaxs
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@samrawitbashaw1075
@samrawitbashaw1075 Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤❤😂
@rabiseid5339
@rabiseid5339 3 жыл бұрын
arif aserare
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amesegenalew
@nextlevel9665
@nextlevel9665 Жыл бұрын
wow
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Yummy! 👍👍👍👍
@WegahtaTesfazghi
@WegahtaTesfazghi 11 ай бұрын
wegahta tesfazgiy
@abigayl23jesus31
@abigayl23jesus31 3 жыл бұрын
Very nice but why not mix the bashmel and the sos it is easy to make
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Well if you mix the bashamel and the sauce the bashamel is no longer a white sauce is it? If that makes it easy for you it's better to mix the pasta with the bashamel so you can add the sauce in the top step by step. Well that is my opinion but you can try it and let me know if it turns out good. Thank you so much🙏
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ቆንጆ
@SweetFillings
@SweetFillings 4 жыл бұрын
Wow 😋😋😋👌
@misganaossama3953
@misganaossama3953 4 жыл бұрын
Wowww new betame
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 3 жыл бұрын
ይህፓስታየትነዉየሚገኘዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
የላዛኛ ፓስታ የምግብ ሱፐርማርኬቶች ታገኝዋለሽ ፓውሳታዎች የሚሸጡበት አከባቢ አለ። አመሰግናለው
@rezenechaey6988
@rezenechaey6988 3 жыл бұрын
Bravo 👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@kidotedla3492
@kidotedla3492 4 жыл бұрын
Super 👌👌👌
@godisgoodeverytimegodisgoo4561
@godisgoodeverytimegodisgoo4561 4 жыл бұрын
Are chizun betam abezash
@soulfoodqueennet
@soulfoodqueennet 4 жыл бұрын
👍😊👍
@eyobkassu2851
@eyobkassu2851 4 жыл бұрын
Selamesh yebza
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amen! Amesegenalew
@mekdesyoutube1068
@mekdesyoutube1068 3 жыл бұрын
Demo ke pastew befet kirm keza pastaw keza sigo keza chez eyale yeketelel yanechi gin ersh fetersh new mesleg lemanegawm mukerash arf new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Megeb lemeserat eko heg yelewem endewededenew meserat enechelalen it's an art wanaw metafetu new😍 Amesegenalew
@addisken24
@addisken24 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ ወደእኔም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@wrkyemama1768
@wrkyemama1768 4 жыл бұрын
😍
@مريمعلى-ش9ش7ح
@مريمعلى-ش9ش7ح 3 жыл бұрын
አንድምላይክየለውምኮሜቱብዙነውጉድ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
😍😍
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 2 жыл бұрын
✅✅✅
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mihertgirma1230
@mihertgirma1230 2 жыл бұрын
!
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ነገር ግን መጨረሻ ላይ ሶሱን አድርገሽ ከዛ mozzarella cheese ብታደርጊ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🙏
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ትክክል
@banayemanegebrehiwet9142
@banayemanegebrehiwet9142 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@BeleteDagne-mm7yc
@BeleteDagne-mm7yc 4 ай бұрын
👍💕
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 4 жыл бұрын
ዋው እጅግበጣም ያምራል ከሰሩ ና ካስተማሩ አይቀር እንዲህ ቅልጥፍ ፅድት ያለ ስራ ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ።!!!❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን እኔም አመሰግናለሁ
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Жыл бұрын
መልክ ይኑር ሙያን ከጎረቤት እንደተባለው ነው የኛ ነገር🤣 ያምራል አመሰግናለሁ በርቺ🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😍😍
@ZahraAdem
@ZahraAdem Жыл бұрын
እንደዚህ ሙያችሁን ሳሰስቱ የምታስረዱን እጃችሁን ይባርከው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት 11 ай бұрын
እኝ ኢትዪጲያኖች ቆንጆ አድርገን እንስርዋለን ግን ክመዳም ጋር ስስራ ቁንዶበርበሩና ጨው ብቻ የምጨምርበት ክዛ አይጥምም😊ነጭ ሽንኩርት ፣ቲማቲም ፣ቅመማ ቅመም ምንም አጨምርም
@caalaaitichaa3233
@caalaaitichaa3233 6 ай бұрын
Getan adnakish negn betam gobez nesh wude
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
Amesegenalew🙏🙏❤❤
@AsAs-mx9pd
@AsAs-mx9pd 3 жыл бұрын
ማሻአ አላህ አመሰግናለው ዛሬ ሰርቼው መዳም ወዳዋለች ቴንኪው
@mohammedabdall2878
@mohammedabdall2878 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ለዛሬ ፍጡር ተሰራ በቃ ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
👍🙏❤
@FitfitMisganaw
@FitfitMisganaw 3 ай бұрын
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
@etenshdedu
@etenshdedu 4 ай бұрын
WOWO
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 3 ай бұрын
ችዝ ግደታ ነው ውይ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
አዎ ላዛኛ በቺዝ ነው የሚሰራው ግን ቺዝ ማድረግ ካልፈለግሽ ያለቺዝ በበሸሜል ብቻ ፓስታል ፉርኖ መስራት ትችያለሽ🤗❤
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 3 ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@hana-w6j5z
@hana-w6j5z 10 ай бұрын
❤❤
@nejahaabdosh671
@nejahaabdosh671 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው !! ግን.. መጨ ረ ሻ ላይ ቺ ዝ ብቻ ከሚሆን decor / ቲማቲም +ቃሪያ +ቀይ ሽ ን ኩ ር ት +++ ቢጨመ ር በ ት መልካም ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@seadaali4137
@seadaali4137 4 жыл бұрын
እኔም እዳችነው እምሠራው ግን እኔ ነጭ ሽኩርትና ዝጀብል እጨምራመሁ እሡም እሽኩርቱላይ ነው እምጨምረው ከዛ ሥጋውን እጨምራለሁ ሥጋው ከነጭሽኩርትና ከዝጅብል ከሽኩርቱጋ ጥብሥ ሢደረግ አሪፍ ጥአም ይኖረዋል ተርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት እኔ ነጭ ሽንኩርት ነው የምጨምረው እርግጠኛ ነኝ ከዝንጅብል ጋርም በጣም እንደሚጣፍጥ እሞክረዋለው አመሰግናለው
@DAPURSEDERHANATIKA
@DAPURSEDERHANATIKA 4 жыл бұрын
Lasagna so delicious.hmmmm ngilerrr
@Ledt-t2j
@Ledt-t2j 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
🙏❤
@mahderzemedu2739
@mahderzemedu2739 3 ай бұрын
wow❤
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተጠቅሜያለሁ አመስግናለሁ የእምዬ የአገሬ ልጅ ተባረኪልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
@TegestAsmrom
@TegestAsmrom 2 ай бұрын
ታስታዉን በምን ዳመጥሸዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
የላዛኛ ፓስታ ነው እንዲሁ ነው የሚሸጠው🤗❤
@ZahraAdem
@ZahraAdem Жыл бұрын
እንደዚህ ሙያችሁን ሳሰስቱ የምታስረዱን እጃችሁን ይባርከው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Ай бұрын
Thanks
@todayhomecooking
@todayhomecooking Жыл бұрын
good~👍👍🥰
@tsionhaileselassie6278
@tsionhaileselassie6278 2 жыл бұрын
Metechemeriyachewen portion betenegerin
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
1/2 ኪሎ የሚሆን የተፈጨ ስጋ 1 ትልቅ ሽንኩርት 3 ቲማቲም 1 ትንሽዋ ቆርቆሮ የቲማቲም ድልህ 6 ፍሬ ነጭሽንኩርት ዘይት ጨው 1 የሻይማንኪያ ቁንዶበርበሬ 1 የሾርባማንኪያ በሶቢላ
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv 8 күн бұрын
ፓስታው ምን አይነትነው ማሬ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 күн бұрын
የላዛኛ ፓስታ ነው🤗❤
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv 6 күн бұрын
@@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ
@AdilNuri-n2w
@AdilNuri-n2w Ай бұрын
pastaw mn ayinet nw
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Ай бұрын
Ye Lasagna pasta new teftafaw
@neimahusen5541
@neimahusen5541 3 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ዛሬ ሰርቼው ዋአው ነው መዳም ወዳዋለች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏
@sodiabekele205
@sodiabekele205 2 жыл бұрын
Recipe be comment biteskemichilin malkem nw ynkonjooo it’s very nice ❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samera1-fn2mo
@Samera1-fn2mo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhabamuze
@muhabamuze Жыл бұрын
Bamin abasalshiw badist naw bamitad naw woyis bafrig? Mintilalach pizawunim siqamimi ayehu inji sitabasyi alayehum
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Be oven endemenabeselew ena lemen yahel dekeka endemenabeselew tenagereyalew eko 😍
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ብራቫ!!
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ልዩ ነዉ የኔ ባለሙያ ❤️
@uvu9176
@uvu9176 9 ай бұрын
what language is that? sorry im a bit dumb it look so unique
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
Amharic🤗❤
@TsionHaile-h8x
@TsionHaile-h8x Жыл бұрын
መሃል መሃል ላይ የጨመርሽበት ነጩ ምንድነው ?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ቺዝ ነው🤗
@bintseidtube
@bintseidtube 3 жыл бұрын
ስራሽ አሪፍ ነዉ ግን ሽንኩርት ቀድመሽ ከምታረግ ድስትሽ ትንሽ ሞቅ ብሎ ዘያቱም የተወሰነ ከሞቀ ባሃላ ስነኩረቱ ቢገባ የተሻ ጥፍጥና ዪኖረዋል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አይኔ ላይ ቀረ እንዴት እንደሚያምር የኔ መልካም
@tomikedi2808
@tomikedi2808 2 жыл бұрын
የላዛኛ መጋገርያ የለለን በምን መስራት እንችላለን?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ኦቭን በሚገባ በማንኛውም እቃ መስራት ይቻላል
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 жыл бұрын
አሪፋ አሰራር እናመሰግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@azebgmeskel9689
@azebgmeskel9689 2 жыл бұрын
ላዛኛ እና ፓስታል ፉርኖ ምን ልዩነት አለው?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
የላዛኛ ፓስታ ሰፊ እና ጠፍጣፋ መሆኑ ነው የሚለየው። አመሰግናለሁ
@isaacg2963
@isaacg2963 4 жыл бұрын
It looks amazing. Very helpful video for quarantine. Thank you
@rozahabte3595
@rozahabte3595 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 😘😘😘😘😘😘
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 4 ай бұрын
Arebe hager besobela ale
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
Awo ale besobela (Basil) supermarket tagegnalesh
@versavelmelaku5106
@versavelmelaku5106 2 жыл бұрын
አንችን አለማመስገን ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ። ልጆቸ የሰራሁትን ላዛኛ በጣም ወደውታል። Thanks again dear
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አሜን! ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏
@versavelmelaku5106
@versavelmelaku5106 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ድንቅ ነሽ
@GfdGgh-z4g
@GfdGgh-z4g 9 ай бұрын
ዋው
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 2 жыл бұрын
አገላለፅሺም ግልፅ ና ለማስረዳት ብቃት አለሺ💚✅
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏
@metigeda7011
@metigeda7011 2 жыл бұрын
Chiz let yeggnle
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Supermarket yegegnal
@selamwaldearegay2187
@selamwaldearegay2187 4 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል በጣም !!!
@addisababa7677
@addisababa7677 Жыл бұрын
Thanks, my dear. I'm gonna try today
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
Yen Belemya Ejrshi Yberkleg
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
አድራሻዬ ልላክልሽ ላኪልኝ :-) mouthwatering!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ በደስታ 😄😄
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen so nice of you! Thank you!
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 9 ай бұрын
ማነኛውንም ፓስታ ማድረግ አይቻልም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
ይሄ የላዛኛ ፓስታ ነው ግን ማንኛውንም ፓስታ ተጠቅመሽ ፓስታልፉርኖ ማድረግ ትችያለሽ ያው ነው የፓስታው ቅርጽ ነው ልዩነቱ🤗❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Wow very yummy thank you sis 👍👍
@abiny186
@abiny186 3 жыл бұрын
የላዛኛ ፓስታ የት ያገኛል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ፓስታ መኮረኒ የሚሸጥበት ጋር ነው አብሮ የሚሸጠው / ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ይገኛል አመሰግናለው
Lasagna with minced meat and cheese. Italian lasagna with all its secrets لازانيا باللحم المفروم
7:02
وصفاتي الخاصة للطبخ مع رباح محمد
Рет қаралды 6 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН
The best homemade lasagna! You will never buy lasagna again!
13:31
Guten Hunger
Рет қаралды 1,7 МЛН
LASAGNA/LAZANYA (quick and easy)
5:23
Cooking A Dream
Рет қаралды 6 МЛН
የላዛኛ ቂጣ በቤት ውስጥ አዘገጃጅ  Ethiopian food
14:20
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 30 М.
ቀላልና ጣፋጭ የላዛኛ አሰራር lasagna
8:00
Tg Habesha
Рет қаралды 239 М.