የሁሌ ነህ የሁሌ !!! ድንቅ ዝማሬ ከዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና ከዘማሪ ይሳኮር ጋር ..|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

  Рет қаралды 82,887

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 2 жыл бұрын
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤ 👉ዘወትር ሐሙስ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀር
@mimiabebe5331
@mimiabebe5331 2 жыл бұрын
Amenamenwweeeeeewewe,,
@karizmakarizma2157
@karizmakarizma2157 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯💯💯🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰🥰
@tirsit9001
@tirsit9001 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በሙሉ የቸርቹ አባላት ደስ ትላላችሁ ጌታ አሁንም ሞገስ ይጨምርባችው ጌታ ይባረክ በፍቅሩ ይጠብቃቸው
@kiyakibe12
@kiyakibe12 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ተባራክ
@desalegnoljira6332
@desalegnoljira6332 2 жыл бұрын
ባንተ ላይ ስለፈሰሰው የዝማረ ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ:: ዘመንህ አሁንም ይለምልም!! የፕረዘንስ ባንዶችም ተባረክ በጣም ነው የሚወዳችሁ!!
@dasefikire5509
@dasefikire5509 2 жыл бұрын
Woy shashe
@HanaAlemu-l6u
@HanaAlemu-l6u Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@FanaProductions
@FanaProductions 2 жыл бұрын
ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ አይዞ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር ፡ ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው መመኪያዬ (X3) አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (X2) ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት ስንት ፡ ጊዜ ፡ ረዳኸኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ የማትለዋወጥ ፡ የህይወቴ ፡ ዋስትና ፡ ነህ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ በልቤ ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንደው ፡ አይበርድም ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለውጥህም ፡ በማንም የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ… ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ…
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 2 жыл бұрын
Wow !!! ይትቤ አመጣኸው መዝሙሩን ዘርህ ይባረክ so meaningful የዛሬው ደግሞ ይፈሳል ወደ ውስጥ መመኪያዬ አንተው ነህ ጌታዬ ... ያለኝ ይሄ ነው ስጦታዬ ጌታ የሱስ ይባርክህ ወንድሜ የህይወት ውሃ ምንጭ ከሆድህ ይፍለቅ
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@ayelechyoutube6273
@ayelechyoutube6273 2 жыл бұрын
Ameeennn Ameeeeenn Ameeeeennn Ammmeeenn Tebareku Tebareekuu🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር አምልጬ ነው እግዜአብሔር አሜን አሜን ጌታ ተባረክ ተባረክ ዘመን ይባርክ
@genetbiru132
@genetbiru132 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ጎይታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክኸ ወድምእዲ። BE BLESS MORE AND MORE ❤️🥰🥰🥰😇😇😇🙏🙏🙏
@redietsamuel5168
@redietsamuel5168 2 жыл бұрын
Memekiyayee Amennn tebareku
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnn haleluyaaaaa afikari weret yeleleh wide libelih enemdamele🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 abet yene abat keffffff bel yitbe hulachihum yegeta tsega yibzalachihu
@mulujesus1289
@mulujesus1289 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@gospelsingermulukenayele6103
@gospelsingermulukenayele6103 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 2 жыл бұрын
Blessd singers both Many Many blessings. Keep it up Jesus my glory
@mihretissa8773
@mihretissa8773 2 жыл бұрын
Stay blessed brother! Hallelujah 👏👏👏👏👏👏
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 2 жыл бұрын
Amen amen amen halelueya Ellllllllllllllllllllllllli Egezabeher yebarekachew tebareku zemenehenachew yebarek
@user-wy6lz1yr6w
@user-wy6lz1yr6w 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen Amen amen amen amen Geta abisto yibarekawu🙏🙏🙏
@eliyasbirhanu1929
@eliyasbirhanu1929 2 жыл бұрын
ገታ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋወን ያብዛላችሁ
@hdjdjsjjsje9537
@hdjdjsjjsje9537 2 жыл бұрын
Zemenachu yibarek
@tezetawa
@tezetawa 2 жыл бұрын
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽የሁሌ ነህ የሁሌ! አባቴ ነህ፣ አምላኬ ነህ፣ ኢየሱሴ!!! ድንቅና የሚባርክ ዝማሬ ዘማሪ ይትቤ!!! Combined with ይሳኮር!! ቅባቱን ይጨምርባችሁ!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hadiyamazmur3502
@hadiyamazmur3502 2 жыл бұрын
Amen amen
@esterasyobya2689
@esterasyobya2689 2 жыл бұрын
Ameeeeen Tebarekuuuu 📖📖📖📖🍇🍇🍇🍇✅️✅️✅️✅️haleluyaaaa 👏👏👏👏
@እማኢቲዮ
@እማኢቲዮ 2 жыл бұрын
አሜንንን
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 2 жыл бұрын
Ye abate lijoch bebizu tebareku. I am blessed.
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm 2 жыл бұрын
ሠማያው ዝማሬ!!!
@mimiteodros4753
@mimiteodros4753 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@toubatoubaaa5439
@toubatoubaaa5439 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏 😍😍🎶🎵🎶💯💯
@mazamaza5313
@mazamaza5313 2 жыл бұрын
አሜን
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
Geta abezeto yebarkehe!
@efremamanuel5362
@efremamanuel5362 2 жыл бұрын
God bless you
@sandrafofi9350
@sandrafofi9350 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hadiyamazmur3502
@hadiyamazmur3502 2 жыл бұрын
Amen amen
@faisalnewlife1305
@faisalnewlife1305 2 жыл бұрын
GLORY TO KING OF KING LORD OF LORD
@hadiyamazmur3502
@hadiyamazmur3502 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@bethelemoromititti1517
@bethelemoromititti1517 2 жыл бұрын
Burk nechuu❤️🙏🙏🙏
@Rahel18732
@Rahel18732 2 жыл бұрын
God bless u 🙏🙏
@senaityimam142
@senaityimam142 2 жыл бұрын
Amennnnnnmmnn
@talmss8710
@talmss8710 2 жыл бұрын
ሰውድ አቸወ 1ኛ11111111111111
@salemtesfamariam7871
@salemtesfamariam7871 2 жыл бұрын
ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ አይዞ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር ፡ ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው መመክያ (X3) አልተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (X2) ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት ስንት ፡ ግዜ ፡ ረዳኀኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ የማትለዋወጥ ፡ የህይወት ፡ ዋስትና ፡ ነህ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልበ ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንዳው ፡ አይበርድም ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለይጥህም ፡ በማንም የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ ......................... ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ.................
@yordanosnashih6290
@yordanosnashih6290 2 жыл бұрын
Amennnnnn
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen EYESUS geta new
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
“ILAALI” YITBAREK TAMIRU....|| Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #GospelMission
10:43
የዜማ ጊዜ ደረሰ .... || Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #gospelmission
4:14
የ 2017 መሪ ቃል አዋጅ  ....|| Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #GospelMission
3:29