የሌማት ትሩፋት መርሃግብር ውጤቶች እና ይዞ የመጣቸው ዕድሎች

  Рет қаралды 1,079

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 1
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እንደኔ በተዓምር ያሰብንበት ደረጃ አንደርሰም በሌማት ትሪፋት በግል የሚደረግ እንቅሰቃሴ በፍፁም የትም አያደርሰም ከዚህ ሁሉ የሁለተኛዉ የሌማት ትርፋት ዘመቻ መሸጋገር አለብን እንግዲህ በፈለገ ልምት አንድ ገበሬ ሊሰማራ ይችላል ግን አንድ ትልቅ ሜጋ እርሻ ቢኖር አጠገቡ ደርብ ተጠቃሚ ይሆናል ለምሳሌ አንድ ምሳሌ እንወሰድ አንድ በጣም ዘመናዊ 100,000 ለሞችን የሚይዝ በረት ተሰራ እንበል ሁሉ ገበሬ ላሞቹን እዚህ ሜጋ እንዱሰትሪ ዉሰጥ በማሰገባት አክሲዬን ባለቤት ይሆናል ላሙ ደግሞ ጥጃ ሰትወልድ ወንድ ከሆነ ተሰጥቶትት ወንዶች ከብቶችን ለሰጋ ያደልባል ወይ ደግሞ እኔ የራሴን ላም አረባለሁኝ ካለ ወተቱን በቅርብ የሚሸጥበት ሜጋ ፋብሪካ አለለት ማለት ነዉ የዶሮም እርባታ እንዲሁ ነዉ በሜጋ እንዱሰትሪ መሰራት አለበት ሸንኩርት ለመትከል በዘመናዊ ማሸን ከሰዉ ንኪኪ ነፃ ሆኖ መታረሰ አለበት ለምን ብዛትና ጥራትን ለመጠበቅ ይህ ማለት ትናንሸ ገበሬዎችን ያጠፋል ማለት አይደለም ተባብረዉ ከሜጋ ፋብሪካዉ ጋራ ይሰራሉ ገበሬዎቹን ጥራታቸዉን ከጠበቁ ሜጋዉ ፋብሪካ ጥሩ ዋጋ ከሰጣቸዉ ምክርና ምርምር ዉጤቶችን ካካፈላቸዉ ከደላሎች ይተርፉ ነበር እኛ ሌላዉ አለም ጥሎን ሄዶዋል ቻይና አርባ አመት ፈጅቶባቸዋል እዚህ ደረጃ ለመድረሰ እኛ,ደግሞ 3000 አመት ተኝተን ረፍዶብናል ሰለዚህ ሌሎች በ40 ዓመት የሰሩትን እኛ በአራት አመት መሰራት አለብን ደግሞም የዘመኑ ቴክኖለጂ ይደግፈናል ሌሎቹ ያለፉበትን መንገድ ሁለ ዘለን አሁን ያሉበት ዘመን ለመድረሰ እንደንሰር ከፍ ብለን መብረር አለብን ይገበኛል የምለዉ የዉሃ ላይ ድንጋይ ነዉ ግን ዉርድ ከኔ ብያለሁኝ
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 114 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 51 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 582 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
የዘመነ ቆሻሻ አወጋገድ
5:37
Fana Television
Рет қаралды 842
የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ
6:53
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
ጫፍ ላይ የደረሰው የሁለቱ ኮሪያዎች ውጥረት
3:50
የሆቴሎች መስፋፋትና ቱሪዝም
4:26
Fana Television
Рет қаралды 536
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 114 МЛН