የሊያ ጉድ ወጣ ባላ አለማዬው ከበደ ማነው ቀለበቷን ለምን አወለቀች አስቴር ሳሙኤል ማነች | Ethiopia

  Рет қаралды 89,112

zolatube

zolatube

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@liyashow3274
@liyashow3274 Жыл бұрын
10ሺ በዛ አረ 5ሺ ነው ሚልክልኝ😢
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube Жыл бұрын
ይቅርታ አስተካክላለው 😀
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ሊቾዬ አማትሽ እየተቆጡሽ ላይቭ የማትገቢው ነገርስ በሳቅ ነው የሞትኩት ሊቾዬ ከሚላክልሽ ብር ላይ አካፍይኝ❤😂😂😂😂😂
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
😂❤
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s Жыл бұрын
ምንድነው የድራማ ህይወት
@miri8656
@miri8656 Жыл бұрын
ሊያዬ አብሽሩ ያጋጥማል እውነት ጀግናነሽ የፈለጉትን ይበሉ እንኳንም ወለድሽ
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 4 ай бұрын
ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ሲሽለጠለጥ ደስ አይልም ታስጠላለህ
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
ዋው የራስ ጉድ ተሸክሞ የሰው ገመና መግለጥ😢 እናመሰግናለን ዞላችን😍
@sali4168
@sali4168 Жыл бұрын
አቤት ከወሬ መቸኮልህ የተነሳ የአንዲት ሴት ልጅ እናት ነው አልክ አባት ነው ለማለት😂😂😂አይ ዞየ ሾካካው ብየሀለው ❤
@elsabetabebe
@elsabetabebe Жыл бұрын
😂😂😂
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
እኮ እኔም ስምቸው ስቄያለሁ ለወሬኮ በጣም ነው እሚቸኩሉት የወሬ ጥም 😂😂😂😂😂😂😂
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 6 ай бұрын
ሰምተሃል😂😂😂😂ዞላ ቃል አንሸራቶሃል 😂😂😂😂😂
@kidist1705
@kidist1705 5 ай бұрын
እኚ ግን ምን ሁነን ነው ሁሉን ነገር ማመን መመርመር የት ሄደ። ፍቶ እንካን የሳ እንዳልሆነ መመርመር እንዴት ያቅተናል
@mahialemayehu7525
@mahialemayehu7525 10 ай бұрын
ከሳቅህ የተረዳሁት ምን ያህል እንዳቃጠለችህ ነዉ😅😅😅😅
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@EkramMohammed-w4p
@EkramMohammed-w4p 5 ай бұрын
ፀብ እዳለብት እንጂ መረጃውን በማግኘቱ ፈንጥዟል😂😂😂
@romanofiorella190
@romanofiorella190 5 ай бұрын
ኢትዮጵያንኖች እንዲህ በዚህ ስንዘቅጥ ወድ ልጅ ቁጭ ብሎ እንዲህ አሉባልታ ሲያወራ ማያየት ያማል እግዛቤር ልቦና ይስጠን
@eyayewyigzaw1
@eyayewyigzaw1 Жыл бұрын
ሠላም ዞላዬ 😂😂 ገና ሣጀምርሣቅህ አቦ ይመቺህ😂😂😂
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 11 ай бұрын
አሁን ባሏ ሙሌ ነው እሷ ውሸታምናት ጨለለቅ ተከራይታ ነው ያለችው ባሏ አይፈልጋትም ይሰድባታል የአሁኑ ባሏ ሙሌ ነው እናውቀዋለን እንዳትዋሹ
@NuriyaNuriya-r2s
@NuriyaNuriya-r2s 5 ай бұрын
ቀለበቱ ጠባት ነው 😂 የወንድ አልጫ
@salcnail6660
@salcnail6660 5 ай бұрын
እየተገዳደሉ የስራው ጉዳይ ነው የሚሉት ነገርስ ይድፋቹ😅😅😅
@ttiyettiy4565
@ttiyettiy4565 4 ай бұрын
እደው ዞላዬ በናትክ የዚች እረህጥ ውሻ የስውን ኑሮ እምበጠብጠው እደው ተባረክ
@mimibelete-f3k
@mimibelete-f3k 11 ай бұрын
በራሷ ቲያትር ትሰራለች😂😂😂😂😂😂😂ቢቀርስ
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች ከአሜሪካ ከሚመጡ ወንዶች ልጅ ወልደው ጡረተኞች እንደሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው። እያወቁ የሚያደርጉ ሴቶች ግን ልቦና ይስጣቸው።
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጉዳ ናወ ዘዱራው🎉🎉
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ለመሰቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ኧረ ተው ዞላ አንተም እኮ በጣም ፈተፈትከው ክክክክክክክ ብድር በምድር ነው ክክክክ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የራስን ሳያውቁ በሰው ጉድ ይስቁ " 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የራስን አስቀምጦ የሰውን አላምጦ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሊያ ያውም ከመውለድዋ ትኩስ አራስ ሆና ሴት ሆና የሴትን ልጅ ስም ማጥፋት እግዚአብሄር ይፍረድባት Zola እናመሰግናለን🙏
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Жыл бұрын
የኮራሳን አስቀምጧየስው😅
@Ethio215
@Ethio215 Жыл бұрын
ሰውኮ ሾርት ሚሞሪ ነው አባ እያለች የሆነ ወንድ ስትጠራ የነበረው ራሱ ለአመት ያክል የለም ለምን ብለው አይጠራጠሩምኮ የሊያ ባል ይላሉ ባል እሚባል የለም ሲጀመር ውሽማ ነበር ጥሎ ሄደ ልጀን ግን አልተውም ብሏል
@melalihd428
@melalihd428 Жыл бұрын
ዞላዬ እግዚያብሄርን ነዉ ምልህ ስለ ሊያ ሾ ብዙ ማዉቀዉ ነገር አለኝ። ከሰርጏ ፎቶ እስከ ልጇ ክርስትና ፎቶ ድረስም አለኝ። ባልዋ ማነዉ ምድነዉ ሚሰራዉ የትነዉ ሚኖሩት ሚለዉንም አዉቃለዉ። ያዉ አሁን የሰራከዉ ቪዲዮ ለፈን እንደሆነም ይገባኛል። ግን አንዳንዴ እሷ የሰዎችን ህይወት አንስታ እንደምታወራ እኔም ለማዉራት ይነሽጠኝና ግን ባለቤቱ የደበቀበት ምክኒያት አለዉ ብዬ እተወዋለዉ።
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ንገርን እንወቀው
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
ፃፊው አሰኪ ምን ችግር አለው እሷ የሰው ትዳር ላይ ሰትፈተት አና ሰትሰቅ አይደለ የምትውለው?
@meseretdessalgn6866
@meseretdessalgn6866 5 ай бұрын
Yerasachen gud sent ale yesew gebena lemsmat lemagalet mndnew endze beka please
@MercyMolla
@MercyMolla 5 ай бұрын
ለምን ትደብቂላታለሽ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር የራስ ጉድ ተሸክሞ የሰው ገበና ማውጣት አይይይይይ🙄
@biredejen6562
@biredejen6562 11 ай бұрын
እኮ😢
@kidudire1611
@kidudire1611 9 ай бұрын
የአንድ ሴት ልጅ እናት ሆነ ነው ያልከው አቤት ወሬ 😂😂😂😂
@hanagirma309
@hanagirma309 Жыл бұрын
እውነት መስሎኝ እየሰማሁ ነበር ግን እንደዋሸህ ያወኩት ከእናቱ ጋር ነው ምትኖረው ስትል ነው 😂😂😂😂
@mimibelete-f3k
@mimibelete-f3k 11 ай бұрын
ለዚህ ነው ጀርባውን ያየነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@አያንቱ
@አያንቱ 5 ай бұрын
😂😂
@TigstRoby
@TigstRoby 11 ай бұрын
በክ ውሸት😂😂😂😂😂😂
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Zolaa enkuan dehin meteh ewntaaa arif fetefet naww 😂😂😂😂😂😂 yemechah abooo
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 5 ай бұрын
Tutuye 😅 aneche nesh enede yebalewa enat?😅😅😅😅😅😅😅
@mistersayed6624
@mistersayed6624 11 ай бұрын
አቤት ጌታሆይ ለወሬ ስቸኩል እኮ ሴታሴት የሴት ልጅ እናት ነው አለ 😂
@selamsisay3243
@selamsisay3243 10 ай бұрын
እረ ይቅር ይበላቹ ነገ ልጆች ትወልዳለሕ የነሱስ አደባባይ ቢወጣ ምን ታደርጋለሕ
@elsatube1045
@elsatube1045 Жыл бұрын
አይ ዞላ የአንድ ሴት ልጅ እናት ሆኖል ከልክ😂
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 5 ай бұрын
የኣንድ ሴት ልጅ እናት😂😂😂😂
@ehelalawyutb2528
@ehelalawyutb2528 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@LamlamAl
@LamlamAl 5 ай бұрын
የአንድ ሴት ልጅ አባት በል
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👉 ዞላ እንደዚህ ያሉትን ሚስጥሮች እያደንክ አቅርብልን❗ተመችቶናል የግለሰብ ታሪክ ይመቸኛል❗
@Sheqala
@Sheqala Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጉደ
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
አለማየሁ አለማየሁ ባንተ ፎንቃ ስንቱን አየሁ አለች #ሊያ😂😂😂😂😂😂
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sirguttube
@sirguttube Жыл бұрын
ወዮ ጉድ ዘንድሮ😂😂😂😂
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ዞዬ ሊቾ የዞረችብህ ቀን አንተን አያድርገኝ ቱ ለነገሩ ሊቾኮ ስድብ አትችልም በሳቅ ነው የገደልከኝ የአስር ሽብሩ ነገርስ😂😂😂😂😂
@yms2161
@yms2161 4 ай бұрын
አሪፍ ስራ 😅😅😅😅he works seven eleven
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ደግአደረገች ምንአገባህ ወንድች ስትባሉ በየሆዳችሁበት መልከስከስ ትፈልጋላችሁ
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
በትክክል እንዲህ ያለ ታሩክ የማቅረብ ግዴታ አለብህ❗
@የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
@የፍቅርሠው-ቈ1ኈ 4 ай бұрын
የአንድሤትልጂ እናትነው አላለም የወንድ አልጫ ሢያሥጠላ ወንዱው ዝሆን ትላም ትቦንሥሀለች አተላ
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው መልካም የመስቀን በአል ይሁንላችው ፍጣሪ አገራችንን ሰላም ይመልስልን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 10 ай бұрын
አታላናለች ይች ከተፎ የሰው ስትከትፍ 😂
@ZozoZozo-uo1cs
@ZozoZozo-uo1cs 5 ай бұрын
🎉🎉
@mahijojo9763
@mahijojo9763 5 ай бұрын
ጂጂ እና ፎንቃዋ ሰርግና ምላሽ ላይ ናቸው በለኛ😂
@Eminetn
@Eminetn 5 ай бұрын
ዞላ ሰሞኑን ጥላህን እያየህ ስጥሮጥ ጠርጥሬ አለሁ እሳት ያለየው ጥብስ ወሬ ልታመጣ መሆኑን 🤣🤣🤣👌
@Hagere_tube
@Hagere_tube 5 ай бұрын
ጉድ ፈላ እዲ ነው ጫዋተው😂😂
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
የሱዋጉድ አውጡት ከሱዋበላይ ሰው የለም የምትልሴትነች😅😅😅😅ልብ ይስጣችሁ
@Magi_koo
@Magi_koo Жыл бұрын
የኛ ሊቻ አይሞቃት አይበርዳ ያራዳ ልጅ ነች ለሽቀላ እደቦተረፍክ የነቃች ናት እና አትሰማሕም እኔም አልሰማሕም ሊ ፅድት ያለች ከባድ ነች ሊዬ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
ሽቃላ😂
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ማነህ ከዚህ አሰጠሊታ ድምፅህ ጋር ዘጊ ወሬኛ😂😂
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 4 ай бұрын
ወይ።ጉድ።ዘንድሮ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
Welcome selam 😂😂😂
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ዞዬ አታስቀኝ😂😂😂😂 ቀለበቱ የወለቀው አራስ ስለሆነች ስለወፈረች ስለማይሆናት ነው ይጠባታል ሁሉም ሴቶች ሲወልዱ ከእርግዝና ጀምረው ያወልቃሉ😂😂😂😂
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r Жыл бұрын
ማማሻ❤😂😂😂
@selamselam8531
@selamselam8531 11 ай бұрын
ሁሉም ሴቶች ከርግዝና ጀምሮ ያወልቃሉ የሚለው ስተት ነው ሁሉም ሴት እኔ በከባቢዬም በጋደኞቼም አይቻለው እርጉዝ ሆነው ቀለበታቸው አላወለቁም ውሸት
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 11 ай бұрын
ደደቦ ሴቶች በብዛት እርጉዝ ስንሆን በተለይ መውለጃ ቀን ሲደርስ ከወለክንም በኋላ ሰውነታችን ስለሚጨምር ጣታችንም ይወፍራል የዚህ ጊዜ ይወለቃል ቀለበት አንች የምታቂያቸው ባላቸው የሚያሰቃያቸው ደና ነገር የማይመገቡ የደረቁ ሴቶችን ይሆናል ሰገጦ😂😂😂😂
@LamlamAl
@LamlamAl 5 ай бұрын
የሰው ባል ላይ ምን አንጠለጠላት
@mekdesHegos-ox2mg
@mekdesHegos-ox2mg Жыл бұрын
በእውነት ያቀናበራችሁት በቀል ነው ሚመስለው ሚላት አለችበት መሰል
@LidiaDawit-f6l
@LidiaDawit-f6l Жыл бұрын
Wey melate endezhe kfate yelatem
@sare100-t7q
@sare100-t7q Жыл бұрын
እዲህ ያለ ታርክ እያላት የሰውን ታርክ ምታወራው
@ifj8189
@ifj8189 Жыл бұрын
የአንድ ልጅ እናት ነው አይ ጉድ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
አተራስህ በራስህ አትተማመንም ለምን ፌለፌት አትወጣም
@Meeri-v2v
@Meeri-v2v 5 ай бұрын
ልፋ ቢልክ ነው እጂ ሊያ የምትኖረው ንሮ ዘርክም የኖረው በት አይመስለኝም
@birhanulovebirsh63
@birhanulovebirsh63 4 ай бұрын
አይ ሊያ😂
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 7 ай бұрын
ውይኔ ዞላዬ ጌታ ይባርክ በጣም ጉራዋ ሊገለን ይች ውራዳ ቱቱቱ ቅሌታም
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 4 ай бұрын
ያለማየሁ እናት ቆይ አይነስውር ናቸው 🙄🙄ሊያዬ ይመችሽ
@Godisgood-o6j
@Godisgood-o6j 5 ай бұрын
ቱቱካ ግን ጥረስዋ ብቻ ነው የሚታየው👀
@WeWeee-k6v
@WeWeee-k6v 4 ай бұрын
የወንድ አልጫ ስታስጠላ አናተ ዝተት እና ምን ይሁን
@HilinaT
@HilinaT 7 күн бұрын
እዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@parrot_7889
@parrot_7889 Жыл бұрын
አብዛኛውን ጊዜ ስለስው ፈጥርው አብጠርጥርው አገጣጥመው ሚያውሩ ስዎች ዬራሳቼውን ታሪክ ሲሆን እኔ እንዲህ ከምባል ማን ላይ ልለጥፍ ነው ሊያ ምታድርገው ዬራሷን ህይውትነው😂
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
ትክክል ይቺ ምቀኛ እባብ🪱
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 5 ай бұрын
እንዴ ቤቱን ሰባ ሺ ብር ከፍዬ ነው የምኖረው አላለችም እንዴ ሆ
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 Жыл бұрын
😂😂😂 min chigir alew ethiopa bal yegara kehone koye 🤪🤣🤗
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 ай бұрын
እሷኮ መጀመሪያተናግራነበር ሳላውቅ ሚስትናልጅ ያለውስው አግብቸ ሚስቱ መታ ነገረችኝ ተለያዬን ያአንድ አመት የቤት ኪራይ ከፈለችልኝ ምናምን ብላ
@tsiontekle3597
@tsiontekle3597 4 ай бұрын
የወንድ ወረኛ እንዴት ይቀፋል ምነው ላብህን ጠብ አርገህ እንደወንድች ሰርተህ ብትበላ ቱ😊
@madomado8846
@madomado8846 5 ай бұрын
ሊያም እኮ ተናግራለች እንዲ እንደሆነ ታሪኩ እያለቀሰች ነው ያዉራችው
@habenmehari7525
@habenmehari7525 Жыл бұрын
OMG yegermal yerasuan tetea yesew setamaseeel kkkkkkk........tutututut
@MimiMaklit
@MimiMaklit 9 ай бұрын
አቦ ይመች እሷ ስለስው ስታወራ በኮንፍዱንስ ነው የሷን ታሪክነገርከን
@amsalzenebe
@amsalzenebe 4 ай бұрын
ደግ አረገች የሰው ሂወት አላጠፋች ወረኛ የወድ ወረኛ ሲያስጠላ ፈታ ብላ እየኖረች ነው ሊቾ አተን ምታገባው ሴት ስታሳዝን ሉጢ🤔🤔🤔🤔
@SelineDemisse
@SelineDemisse 9 ай бұрын
ጉድ ይቺ ወራዳ እግዚኦ😂😂😂😂😂😂🎉
@lenaib7947
@lenaib7947 2 ай бұрын
Astelahey hulteya alayehm
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 5 ай бұрын
ቀዳዳ አትቀደድ የወንድ ሐሜተኛ
@hiwotadane2287
@hiwotadane2287 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ አይ ሊያ ሾ የስውን ስትፈተፍች የእራስሽን ጉድ አስቀምጠሽ ምናለ በስው ህይወት ባትገቢ ሀበሻ መናጢ ነው የስው አውርተሽ ሚለቅሽ ያለ መስሎሽ ነበር 😂😂😂😂😂😂
@ሜላትጸሀይ
@ሜላትጸሀይ 5 ай бұрын
ምን አንባህ አገባህ የሴት እድር ወድ አይደልህ እደ ሴት ቁጭ ብለህ ትፈተፍታለህ ሰገጤ ድምጽህ እራሱ ያስታውቃል ወይስ ጂጂ ኪያ ከፈለችህ 😂😂😂😂😅ሴት
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
ይመችሽ እቦ 😆😆😆እናት ሊያ ሳላርጥ ብላ ነው የጠለፈችው...ይቺ መሽቁቅ ሽርሙጣ ሲጀመርም ትዳርማ እንዳለው እውቃ ነው ፎቶውን የደበቀችው...!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 5 ай бұрын
ወንድ እንዲዝህ ያክል ያወራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ለካ ሴት ላይ የሚያሳብቡት አንተ ተወዳዳሪ የሌለህ መንደሬ ነህ።
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 5 ай бұрын
ክው😊
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 5 ай бұрын
አረ ወንድም 😂😂😂 ነገር በጣም ከባድ ነው 😂😂❤❤
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 11 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Seven elven arif sera new 😂😂😂😂???
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 11 ай бұрын
Like jemal shop new
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 Жыл бұрын
ዞላ እኔ መፍረድ ባልፈልግም በሰው መውደቅ የምትሳለቀው ነገር የራሷን ጉድ አስቀምጣ በጣም ያስጠላል ልብ ይስጣት
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum 4 ай бұрын
Gas station new yemiseraw ! Means good job ?
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 10 ай бұрын
So what? This may happen.
@BeretuknMeles
@BeretuknMeles Күн бұрын
እናውቃለን 😢😢😢😢የወንድ ወሬኛ😢😢
@WhCh-zp9mm
@WhCh-zp9mm 4 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍🥺🥺🥺🥺😭🥺🥺🥺
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
አንተ😂😂😂😂😂❤❤
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ዞላዬዬ😃😍❤👏
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
የምርህ ነው ግን? 😮😮😮😮😮
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube Жыл бұрын
በግምት ነው 😀
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
@@zolatubeZolatube አንተ ቱ ግፍህ😂😂😂
@RomanAklil
@RomanAklil 5 ай бұрын
ወድ እንዴት ሆነ እዴ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 5 ай бұрын
😂😂😂🇬🇧🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏😀😀
@hanagetachew1653
@hanagetachew1653 5 ай бұрын
እና ምናባህ እናድርግ ታዲያ
@Btey-e6u
@Btey-e6u 11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ
@ዘኪሐና
@ዘኪሐና Жыл бұрын
የራሷአሮባትየሰው:ታወራለች..??የስራሽንይስጥሽ:ጉድናጅራት:ከበስተዋላው:ይወጣል..????
@alexethio
@alexethio Жыл бұрын
Hahaha lemanignawum enikan aderes sewuyew hahah
@Gebrl19Yanee
@Gebrl19Yanee 4 ай бұрын
Mariyamin endet anite ayenet wendii enatuu hodiii wetsii bemotik weregnaaa
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.