የእመቤታችን ልደቷ፣ እረፍቷ፣ ትንሣኤዋ፣ ዕርገቷና ፍልሰቷ - ትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 9 - ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ታሪክ ባጭሩ

  Рет қаралды 51,458

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

3 жыл бұрын

የእመቤታችን ልደቷ፣ እረፍቷ፣ ትንሣኤዋ፣ ዕርገቷና ፍልሰቷ - ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ታሪክ ባጭሩ
ትምህርተ ሃይማኖት - ክፍል 9
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
August 2020 - Washington DC

Пікірлер: 952
@alextakele
@alextakele 3 жыл бұрын
፩. ብዙ ቢወለድ ብዙ ነው ጉዱ እንደ ዘብዬ ይበቃል አንዱ ፪. ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ መምህርዬ
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@godadawebite2360
@godadawebite2360 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-gp1iy6rm3w
@user-gp1iy6rm3w 3 жыл бұрын
Amen...
@user-ki3se3hp3m
@user-ki3se3hp3m 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elsaelsa5258
@elsaelsa5258 3 жыл бұрын
Amen
@amenamenamenkw8600
@amenamenamenkw8600 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለእይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን ስለናትእ ብለእ ከጥፋት አድነን
@eribettytube2515
@eribettytube2515 3 жыл бұрын
የመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሑላችንም ጋር ይሑን።
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 жыл бұрын
አሜን የእመቤታችን ድንግል ማርያም በረከት በእርስዎም በዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ይደርብዎት 🙏ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን በሰላም መጡልን እኔስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አምላኬን ሁሌም አደበቴ አንተን ከማመስገን እዳይባዝን እርዳኝ ከኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰብ ስለፈጠርከኝ ተመስገን አምላኬ
@rahelmolla893
@rahelmolla893 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መ ምህረ እረሜ እኛና ጤና ይስጥልን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሷት እመቤቴ ከእቅፍ አታውጣውት እንቁ መምህራችንን ትጠብቅልንአሜን
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 жыл бұрын
ሰላም አባታችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከእመቤታችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ ቤት ክርስቲያን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የመጡ ሁሉ ከክፍሉ ጋር እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹሁ አደረስን እናታችን የድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይድርብን
@habtamuaassefa7213
@habtamuaassefa7213 3 жыл бұрын
"" ከሁሉም በላይ ስሟ ስሰማ ደስ ይለኛል"" መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን እንኳን አደረሰዎ አደረሠን አሟሟትሽ በጥር ነሀሴ መቃብር ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
መምህር የህወት ቃል ያሰማልን የእመብርሀን የሰማይ የምድር ንግስት አማላጅነት አይለየን ፀጋ በረከቱን ያድሎት ሁሌም ደስ ይለኛል ስሟ ሲነሳ❤ ለኔስ ልዩ ናት እመቤቴ ለተዋህዶ ልጆች ሁሌ አዲስ ሁሌ ልዩ ነሽ ስምሽ እጅግ ይጣፍጠናል
@tamecgen.ameleke.banteyeta9620
@tamecgen.ameleke.banteyeta9620 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን መምህረችን ቃልህወት ያሰማልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። አቤቱ። መታደል። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። መምህር። 💚💛❤👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏
@mulukenmulugeta9780
@mulukenmulugeta9780 3 жыл бұрын
አቤት መታደል፡ አቤት መታደል፡ ጌታ ሆይ የእናትህን ሚስጥር ስላሰማህኝ ክብር ምስጋና ይግባህ።መላው ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለመቤታችን በአለ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። አሜን።
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🙏
@kyzlove3865
@kyzlove3865 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመቤታችን ፍቅሯ አይለየን ላመቱ ያድርሰን
@brtukantube7096
@brtukantube7096 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ⛪️🤲⛪️🤲ቃል ህይወት ያስማልን ⛪️🤲⛪️🤲🙏
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞች ።እንደምን አለችው ይህን ቀን እንድናይ ይፈቀድልን እግዜአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን !!! ሰላም እግዜአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@bayushbebi2206
@bayushbebi2206 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም ክርስቶስ ለሁላችንም ይሁን አሜን ቃላህወት የሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን❤
@-fikadutube6433
@-fikadutube6433 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ቃልሕይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እናመሰግንዎታለን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ረድኤት በረከት አይለየን ለብርሃነ ዕርገትዋ በሰላም ለምርምርልን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አድርገን ወንድማችን
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Memeher Kale Hiwot Yasemalen Zemenwo Yebarek 🙏🙏🙏❤️❤️
@Tube-ij1gu
@Tube-ij1gu 3 жыл бұрын
"እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም በልጇ እጅ ቆረበች" ማቴ 26፤29 ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በመንግስተ ሰማያት ያለችው ብቸኛ እመቤታችን እግዚትነ ማርያም ናት ። ሰአሊተ ምህረት እመቤቴ ወላዲት አምላክ በዛይቴ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምህረትን ለምኝልን ድንግል ሆን ያ የተጠማ ውሻ ምን ያክን እድለኛ ነው እሩሩ እናት ሆይ ከውሻው የተረፈውን ውሀ ለኔም አጠጭኝ በስጋም በነብስም እድንበታለሁ አቤቱ ለኛም ለባሪያዊችሽ የህይወትን ውሀ አጠጪን አሜን አሜን አሜን
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 3 жыл бұрын
Amen memehrachn kale heywet yasemalen be edeme be tsega yetebekelen amen
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 жыл бұрын
በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
@user-qe9bi3qz1e
@user-qe9bi3qz1e 3 жыл бұрын
O
@user-kh8gc4ky8k
@user-kh8gc4ky8k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለዙ ክብረ ባኣል የእመቤታችን ቅድስት ቅድሳን ድንግል ማርያም እርገት የደረሰን እግዚአብሔር አምላካችን ክብር ምስጋና ይገባዋል
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችንን ፍቅር አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 жыл бұрын
Beselam asgemro beslam yasfetsemen hayalu Egzabher amlak simu lezelalem yikber yimesgen AAAmeNNN
@Tube-ij1gu
@Tube-ij1gu 3 жыл бұрын
አሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለችው በመንግስተ ሰማይ ናት፡፡ ምክኒያቱም ትንሳዔ ተነስታለችና፡፡
@kyzlove3865
@kyzlove3865 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው
@tigsitbekel248
@tigsitbekel248 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏 🙏 ✝️ ✝️ ⛪ ⛪ ⛪🙏 🙏 🙏 🙏 Amen amen 😭😭😭😭😭😭✝️✝️⛪⛪
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!!! የእመቤታችን ነገር ይጣፍጣል !!!!❤
@user-sf9zu2ug6b
@user-sf9zu2ug6b 3 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያትን
@solomongebrmikael8121
@solomongebrmikael8121 3 жыл бұрын
Memeher Endemene walu e/z kerso gare yehune amen ande teyake neberege gene magegete alchalkume yene Yene adress solbet2010@yahoo.com yerso adresse lakulege amsegenalehu
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረክቷ ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-rn4zw6sb2m
@user-rn4zw6sb2m 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን የነገ ሰው ይበለን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🕯 ቃለ ሂወት ያሰማልን የወለላይቱ የእመብርሀን ረድሄት በረከቷ ፍቅራ ምልጃዋ አይለየን🕯
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 жыл бұрын
እዉነት ግሩም ነዉ የተዋህዶ ሚስጥሩ አምላኬ የእመቤቴ ዎዳጅ ስላደረከኝ አመሠግንሃለሁ አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏✟✟💒💒⛪⛪⛪💒💒💚💚💛💛♥♥
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በፀሎት አስቡኝ እህት መልአክ ብለው
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መሜህራችንእንኳንአብሮአደረሰን ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ በእድሜ፣በጤና፣ያቆይልኝ
@leenaleena444
@leenaleena444 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና ይስጦዎት ቃልዬትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ልመናችንን ከዳመና በታች አታስቀሪብን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን
@menberebekele2374
@menberebekele2374 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼👈
@weyniweyni8007
@weyniweyni8007 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አእመቤታቸን በረከት ይደርብን ቃለህይዎትን ያሰማልን
@boozoodubai862
@boozoodubai862 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን 💒💒💒😍😍😍✝️✝️✝️💚💛❤️
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን 🙏🙏🙏
@arsemaarsema7114
@arsemaarsema7114 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ የህይወት ያሰማልን መምህርችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@filmongebru6966
@filmongebru6966 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን። እመቤቴ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የኣገልግሎት ዘመንዎን ታርዝምልን።
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረደዔት በረከት ይደርብን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምንልን አሜን አሜን አሜን
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳችሁ አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
@maronayalew5133
@maronayalew5133 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የእመአምላክ ወላዲተ አምላክ በርከቷ ረድኤቷ አይለየን
@saranegera6561
@saranegera6561 3 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ድንግል ማርያም ትጠብቅክ አሜን ፫
@genetgenet9408
@genetgenet9408 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሠማልን ረጅም እድሚ ለመምም ረችን ይስጥልን
@ayniyemariyamileji9858
@ayniyemariyamileji9858 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህርራችን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@genetdadi3064
@genetdadi3064 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንካን አብሮ አደረሰን ኑሩልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ውድ ክርስቲያኖች እንኳን አደረሰን ።
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶህ ይድረሰን🙇🙇🙇🙇🙇🙇 አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
እመ ቤታችን ያለችበት በመንግስተ ሰማያት ነች ያለችው በረከትዋ ይደርብን
@koigatu8504
@koigatu8504 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን አሜን
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት አጥት የሚያለመልም ትምርት እዳስተማሩን በልቦናቺን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@emuyegedefaw1342
@emuyegedefaw1342 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ክብሯ ምልጀዋ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@fikirethiopia733
@fikirethiopia733 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን🙏ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን በለከቷ ፍቅሯ በሁላችን ይደር 💒
@tamecgen.ameleke.banteyeta9620
@tamecgen.ameleke.banteyeta9620 3 жыл бұрын
@fikirethiopia733
@fikirethiopia733 3 жыл бұрын
@@tamecgen.ameleke.banteyeta9620 ወይኔ ይቅርታ እማምላክ መቼም የልብን ታውቃለች ስራላይ ሆኘ ነው የአረብ ስራ መቼም አስቸጋሪ ነው በረከቷ ይብዛልን 💜💜💓
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen memherachen kale Hiwet yasemalen. Tebarek Tebarek Tebarek.Selam wal
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 жыл бұрын
Amen amen amen Enqan abro adersen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 amen 🙏
@djdjnddn6918
@djdjnddn6918 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመ ብዙሀን የአምላክ እናት በትንሳኤዋ የኢትዮጵያችንም ትንሳኤ ታቅርብልን ከልጅዋ ከፈጣሪዋ ከሩህሩህ አምላካችን ክርስቶስ ኢየሱስ ታስታርቀን! እርሶንም በእድሜ በጤና ታቆይልን አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemayehukidusalemayehu3573
@alemayehukidusalemayehu3573 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ+++
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ያቆይልን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 3 жыл бұрын
ኡፍ እናቴ ልዩ ነው ክብርዋ ተነግሮ የማያልቅ አቤት ሃይማኖቴ ይበልጥ አብዝቼ ወደድኩሽ ስራ ከመሄደ በፊት ነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ አባቴና መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን በጸሎት አስቡን ቤተሰብ ሃብተወልድ
@baushayeie5123
@baushayeie5123 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 3 жыл бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን። ፈጣሪ ከእርሶና ከቤተሰቦችዎ ጋር ይሁን ።
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ የመቤታችን ረድሄት ፣ በረከቷ ፣ አማላጅነቷ ፣ ለዘላለም ይሁን ። እኔም ሰለሷ ብሰማ ብሰማ ብሰማ አይሰለችም ልዮ ናት እመቤታችን ሳህለነ ምህረት ። አሜን (፫) ይቆየን (፫) ለዓመቱ ሰው ይበለን በቸርነቱ ።
@rodasabaloni7837
@rodasabaloni7837 3 жыл бұрын
መንግሰተ ሰማያት
@rodasabaloni7837
@rodasabaloni7837 3 жыл бұрын
አሜን እመብርሃን በ ረከት አይለየን መምህረችን ቃል ሂወት ያሰማልን
@ambeltube_2843
@ambeltube_2843 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ደስ እሚል ትምህርት
@brehanhussen475
@brehanhussen475 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mussietsegaye5212
@mussietsegaye5212 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቺን ፣መምህራቺን እግዚኣብሔር እድሜ ና ጤና ይስጦት፣ ድንቅ ትምህርት፣ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራልች።
@serketufa5375
@serketufa5375 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ። እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@fanawelu668
@fanawelu668 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ድንግል ማርያም ያለቹ በመንግስተ ሰማይ ነች ምልጆ አይለየን አሜን ርግቤ መደምደምያዬ ናት አሜንንንንን እሷን ለኔስ በስደቴ ስንቄ አይነብርሃኔ ናት መልካም በዓል ያድርግልን አገራችን ሰላም ፍቅር ቤተ ክርስትያናችንም ከውስጥ ጠላቶች ይጠብቅልን አሜንንንን
@emmydagne6692
@emmydagne6692 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@amenhappy8246
@amenhappy8246 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት. ያሰማልን መምህር እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አገራችንን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ረድኤት በርከቷ በሁላችን ላይ ይደርብን በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛሎት በጣም የማይጠገብ የህይወት ምግብ ነው የምመግቡን ፈጣር የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን በርከቶት በያለንበት ይድርሰን
@yegilealemu7443
@yegilealemu7443 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የ እናታችን ሚስጥር መስማት ያስደስታል ሼር አድርጉት እንኳን አደረሳቹ ፈጣራ ምህረቱን ይላክልን ለ አለም ሰላምን ያምጣልን
@user-yx9qf8td4o
@user-yx9qf8td4o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@solynagethew2192
@solynagethew2192 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዛብሒር የተመሠገነ ይሁን አሜን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልነ በጵለት አስበኝ ውድ መምህራችነ ወለት ስላሴ ነኝ 🥰🥰🥰😘😘😘
@honeysaba4890
@honeysaba4890 3 жыл бұрын
amen amen amen!! kale heywotnyasemalen!!!
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰናልን እመብርሀን ከልጅ ታማልደን አለሁ ትበለን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቅልን ታስጠብቅልን እቅፍ ድግፍ ታርግልን ሀገራችንንም ኢትዮጵያንም ትጠብቅልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@user-km4mo8jp6l
@user-km4mo8jp6l 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
@romanroma5715
@romanroma5715 3 жыл бұрын
ቃለሒወትያሰማለን መምህራችን እድሜና ጥናአብዝቶይስጥወ
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 80 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mzmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 582 М.
አማላጅ ማነው
19:37
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Рет қаралды 761
የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች || ye kidus mikael mezmuroch || Saint Mikael Mezmur
1:46:33
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 66 М.
የሕይወት ውሃ ። አባ ገብረ ኪዳን sibket aba gebrekidan
1:20:26
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 7 М.