''የመጨረሻውን ገና ከጃነሆይ ጋር ነበር ያከበርኩት'' ልኡል ኤርሚያስ BASHA TUBE /ባሻ ቲዮብ-

  Рет қаралды 107,314

Ethio weg tube / ኢትዮ ወግ ቲዮብ

Ethio weg tube / ኢትዮ ወግ ቲዮብ

Күн бұрын

#Emperor Haile Selassie family Special Christmas program የመጨረሻውን ገና ከአባባ ጃነሆይ ጋር ነበር ያከበርኩት '' ልኡል ኤርሚያስ ሳህለስላሴ BASHA TUBE /ባሻ ቲዮብ-
Haile Selassie I: The Man, the Myth, the Legacy | Ethiopia's Last Emperor
ebstv,Hope Music Ethiopia,ZEMENTV,Seifu on EBS,Sunday With EBS,Tube,tenaadam,ሀሁ Ethiopia,Amharictube,Betoch Comedy,Topia,ESATtv,Shebella Entertainment,Dj Jop Ethiopia,Tenaadam,Minew Shewa Tube,ADMAS MUSIC,Liham Melodym,EBS,Beteseb Ethiopia,Fana Television,DireTube,senselet,Ethiopian News,Ethiopia,Ethiopian music,Ethiopian Drama,Ethiopian movies,Micky show,Shukshukta,z habesha,music,Cinema,ebs,ebs tv,Fegegita React,Kana Television,Arts Tv World
H.I.M. Qedamawi HAILE SELASSIE Christmas Interview with Dr Oswald Hoffman, 1968.Africa,News,CCTVAFRICA

Пікірлер: 235
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Жыл бұрын
እኔ በልጅነቴ በደብረዘይትና ሞጆ መካከል መንገድ ላይ ባለች መንደር እነቁላል ስሸጥ አግኝተውኝ መኪናቸውን አሰቁመው አነጋግረውኝ በገና ሰሞን ይመስለኛል ብስኩት ሰጥተውኛል። አብረውኝ ለነበሩ ህፃናትም ብስኩቱን እንድሰጥ በርከት ያሉ የታሸጉ ብስኩቶች ሰጥተውኝ ነበር። ምን ብለውኝ እንደነበር በላስታውስም ክስተቱን ሳስተውሰው ከፍተኛ ደስታና ኩራት ይሰማኛል። እድለኛ ነኝ እላለሁ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
​​@@kingkiros5480 antema tarikawi sew neh..tarik metsaf techilaleh..
@birtukanbulgu9923
@birtukanbulgu9923 6 күн бұрын
😊
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 5 күн бұрын
Kl
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Жыл бұрын
ሚዲያው እነዚህን ድንቅ የኢትዮጵያ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ጋብዛችሁ ለህዝብ በማቅረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
የሌላውን ሐገር ታሪክ ሲታይ የኛ ታሪክ በጣም ያሳዝናል:: ታሪክ ጥሩም ሆነ ክፉ አስተማሪ ነው::አንዱ አንዱን ገድሎ በአንዱ መቃብር ላይ ወንበር ያስቀምጣል::በተለይ ጃንሆይ በአያቶቻችን በጣም የተወደዱ ነበሩ ሲናገሩ እንደሰማነው::በተለይ አዲሱ ትውልድ እንድናውቅ ተደርገን ነው ያደግነው:: አንዱ የሌላውን ታሪክ ታሪክያጠፋ ዛሬ ላለንበት ውድቀት ምክንያት ሆኖአል::
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
ያስቆጫል ጃል
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
ወደቅንእጅበጣም
@Gg35114
@Gg35114 Жыл бұрын
እውነት ነው
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 Жыл бұрын
en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
እግዚያብሄርን ቸርነት ርህራሄ ምህረቱን የምታስተውሉና አሁንም ፈርሀ እግዚያብሄር ያላቹ ቤተሰብ ናቹ ስላየኋቹ እጅግ ደስ ብሎኛል። ለህዝቡ ያላችሁን አክብሮት ና የአገር ውለታን ፈፅሞ ያረሳቹ ድካም እንዳለ ጥንካሬና ጀግንነትን ያለባት እናት ሀገር እንደሆነች የመሰከራቹ የጃንሆይን ምልክትና መርህ በናንተ አየሁ ረጅም እድሜ ያጥግባቹ።
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ከነስህተታቸውም ቢሆን ምርጥ እና ራዕይ ያላቸው መሪ ነበሩ።
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
ከነስህተታቸው እያልን በተለይ በሀገር ጉዳይ ስህተትን እንደ ፖለቲካ እርድና የሚቆጥሩ መረዋችን እና አመራሮችን ከማበረታታት የዘለለ ፋይዳ የለውም ፣ ምንድን ነበረ ምርጡ ራዕያቸው ካለ ባውቅ ደስ ይለኛል እኔ እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ሁሉንም አውድ ከፈጣሪና ከሀገሩ አንፃር እንደሚያይ ወጣት ሌላው ይቅርና ፈልጌ ስላጣሁባቸው ነው በጥላቻ ሳይሆን ምክኒያቱም ጥላቻ ያንን ግለሰብ ሳይሆን እራስን ውስጥን እንደሚገል አምናለሁ እና አድበስብሶ ማለፍም ፍሬው ሲጎመራ ይታጨዳል ፣ ራዕያቸውን እስኪ እኔ ያላየሁት ነገር ካለ አባይ ግድብን ካልከኝ ከጥንት ሌላው ቀርቶ ከ ብዙ ሺ አመተ ምህረት ብቻ ሳይሆን አመተ ዓለም ጀምሮ ኢትዮጵያ ከግብፅ እና የዛ አካባቢ ሃገራትን የምታስፈራራበት ሃሳብ ነበረ አባይን ገድቤ እለቃለሁ በማለት ፣ ልንጀምር ነው ብሉውም አስፈራርተው እጅ መንሻ ነሃስ የተቀበሉ መንግስታትም ነበሩን እኒዲያቆሙ በቅርቡ ታሪካችንም ፣ አፄ ቴዋድሮስ ግብፆችን የሚያስፈራሩት በእርሱ ነበረ ፣ አባይን ገድቤ አንዴ ነው የምለቅብሽ ብለው የስፈራርዋት ነበረ ፣ በ ሚሽን የምእራባዊያን ቅጥረኞች ሆነው ሃሳብ ሲሰጡ፣ በ አየር መንገድ ካልከኝ አፄ ሚኒሊክ ጭራሽ ፕሌንን ገዝተው ሳይሆን አምርተው ነበረ "ፀሀይ" የምትባል እስካሁን ያለች።
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Жыл бұрын
ስህተት የሌለበት በዓለም ታሪክ የለም፡፡
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z Жыл бұрын
ምንድን ነው ስህተታቸው?
@AKAB47
@AKAB47 Жыл бұрын
Nonsense! 40 years of monarchy rule and only 2% of literacy rate out of the whole population! That midget king was not progressive at all.
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን 19 ኛ ክፍለ ዘመን ከአሁኑ 21 ኛ ክፍለዘመን የሚያወዳድር ሚዛን ቅንነት የጎደለው ሚዛን ነው። በወቅቱ የአፍሪካ አገሮች ከወቅቷ ኢትዮጵያ ሲነፃፀሩ ምን ይመስሉ ነበር። በአፄዎቹ ጊዜ ዲሞክራሲ በማይታወቅበት ጊዜ የነበረውን አስተዳደር አሁን ካለው የአፓርታይድ ፕለቲካ አነፃፅርና አገሪቱ አሁን ያለችበትን የውርደት ጥልቀት ተመልከት።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ዋው ትህትና የሰው አከባበር እውነትም ትልቅ ጨዋ ቤተሰብ🙏ልኡል አስወደደኝ ያለችው ፍቅረ አዲስ 👸🤴👑💚👑💛👑❤😍
@memeabebe1337
@memeabebe1337 Жыл бұрын
WOW, THE WAY SHE BOWS..... BLESS YOU, JUST PRICELESS. SO BEAUTIFUL BEHAVIOR... ETHIOPIAN CULTURE. ETHIOPIAN PEOPLE WHAT A BEAUTIFUL YOUG LADY.
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Exactly she is.
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አባባ ጃንሆይ ግራማዊ ታላቁ መሪያችን ታሪካዊ አባባጃንሆይ አባባ ጃንሆይ የኛ እናት አባት አሳድገውናል አሳድገውናል በማር በወተት:: ደጉ ዘመንን አስታወሳችሁን እናመስግናለን ✍️
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
አሁንም ረጅም እድሜ ያጥግባቹ
@dt6725
@dt6725 Жыл бұрын
እውነትም ልእልት ነሽ። እንደ ማረግሽ = ጸባይሽ, ስርአትሽ, ቁመናሽ አና መላ ነገርሽ ከልእልትም ንግስት ነሽ። እግዚአብሄር ፈቅዶ ንግስታችን ብትሆኚ ተመኘሁ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ዋዉ👸👏👏👏👏👏👏😍
@annasmith3778
@annasmith3778 Жыл бұрын
My Dad and mum also my grandma and great grandmother and father loves His majesty 🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Rest In Peace His Majesty 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
💚💛❤️
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
If he your father..g.father....loves him ,they were a sell out.the truth be told
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Жыл бұрын
አሜን. እኔ የደርግ ልጅ ነኝ::ጃንሆይን በህይወት አላውቃቸውም:: ግን ውጭ ሀገር ጃንሆይ ሲሄዱ በአፍሪካ :ኢሲያ: አውሮፓ: አሜሪካ ሲሄዱ የሚደረግላቸው የነበረው አቀባበል ቪዲዬ ሳይ ይደንቀኛል:: I once met this Iranian older man, he asked me where I was from. When I told him that I am from Ethiopia, he said that when he was a child he met king Hileselase when the king visited Iran. He was very enthusiastic talking about king Hileselase. He even told me the king spoke 44 languages. I don't know if I believe that, but that was another realization for me to see how highly regarded and respected the kind was around the world during his time. History is a lesson indeed.
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Emperor Haile Selassie, father of modern Ethiopia! His legacy & name will continue to shine bright like a diamond in the world.
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
Nothing at all it’s Emperor Tewodros he’s grace should not covered by emperor Haile selassie he brings dark-age to our modern Ethiopian history . But i respect your feelings the way you praise hem and the way you acknowledge hem and wishes and i respect that .
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
@ayehegngeta977 Este Tewodros was the father of Ethiopian Unity, endings Zemene Mesafint. He is still a hero! All had significant contributions. Emperor Haile Selassie modernized Ethiopia in aviation, education,healthcare, transportation etc. He gave his place for higher education. He educated the first generations of doctors, engineers, pilots, etc. Free educatioHealthcare, although Emperor Menilik started the first phase!
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 Жыл бұрын
en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence
@-Godisreal
@-Godisreal Жыл бұрын
God bless this royal family of Ethiopia
@pace2443
@pace2443 Жыл бұрын
ሰው በጥሩ ሰራው ይታወሳል ልጅ ነበርኩ ግን ያ ዘመን አስተውሰዋለሁ ደሰታ ይሰማኛል ውሰጥአችን የቀረ ዘመን ከውሰጥህ የሚነጥቅህ የለም ይህን ሰሜት እውሰጣችን ላስቀሩብን ለጃነሆይ ክብር ይሁን መላው ዘራቸው ይባረክ እናቴ ሰለ አፄ በዙ ትነግረናለች መሰማት ደሰ የሚል ነው ፕሮግራማችሁን ሰፋ አረጉና የጥንቷን ኢትዮጵያን አሰታውሱን እናመሰግናለን ።❤
@zufanbelachew281
@zufanbelachew281 Жыл бұрын
My princess you so beautiful ❤👸
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
long life the king of Hayley selase spirit ,He was very wise and a great king . when he was king Haylslsy Ethiopia was very blass and very Respectful for world ,I wish his time come back again God bless all his family.
@dejenefisseha2361
@dejenefisseha2361 Жыл бұрын
""የኋሏው ከሌለ የለም የፊቱ""......ታላቅ ክብር ለቀደምት አባቶቻችን
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
💚💛❤️
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
እኔ ጃንሆይን አውቃቸዋለሁ ለማለት ይከብደኛል ልጅ ነበርኩ ግን ምን እንደሆነ አላውቅም አሁንም በንጉስ ብንተዳደር የሚል ነገር ውስጤ አለ በትምህርቱ የግብረገብ ትምህርት ነበር በስነምግባር የታነፀ ታላቅ አክባሪ እግዚአብሔርን ፈርተን እንድናድግ የረዳን ያ ጊዜ ነው ይህ የኔ ሀሳብ ነው
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Jil neger neh wey nesh...
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
@@hardsg ጅልስ እራስህ ስው የራሱን ሀሳብ መናገር መብት ነው አብረኸኝ ውደዳቸው አልተባልክ ይህ ስርአት አልበኝነታችን እኮ ነው ያንን ስርአት ወግ ትህትና የሚያስመኘው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
@@woineshetamare9336 ትክክል ።አፄ ሀይለስላሴን /በቅባ ቅዱስ የነገሱ ነገስታትን ከአጠፉ በኋላ ነዉ ኢትዮጵያ ቁልቁል ወርዳ ዛሬ የጭራቅ የአራጅ መጠራቀሚያ የሆነችዉ😭
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
እሱ ዘመን ተመልሶ ይምጣልን
@ethiocanada2876
@ethiocanada2876 Жыл бұрын
You wish!😂
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
My beautiful people God bless you 🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 Жыл бұрын
ንጉሱ በአስተማሯዋቸው ልጆች መበላታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል ምንም እንኳዋን በወሮበላው ወመኔው ወያኔ ዘመነ መንግስት ብወለድም በንጉሱ ዘመን የሚታረም ስሕተት ቢኖርም ለንጉሱ አክብሮትና አድናቆት አለኝ ከእሳቸው ወዲህ ችግሩ እየተባባሰ እንጂ ሲሻሻል አልሰማሁም እግዚያብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው!!
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Gobezoch! Enkon aderesachu, Endezi - le’ hezebe kerebe belu. We need you at this bad time ❤️❤️❤️
@WagayeArage
@WagayeArage Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በታሪክ የምናውቀውን እውነታ ቁልጭ አርገሽ ስላሳየሽን ልዕልት ክብረት ይስጥልን ❤❤❤ስለ አባባ ጃንሆይ እናቴ አውርታ አትጠግብም ሁሌም አየነገረችኝ በውስጤ ምነው አሁን ቢሆን እያልኩ ያን ዘመን እየናፈቅሁ ነው ያደግኩት ሁል ጊዜ የአባባ ጃንሆይ ልጆቻቸው የሳቸው የዘር ሀረግ ይኖሩ ይሆን ብዬ አስብ ነበር ስላየሃችሁ እድለኛ ነኝ ❤❤❤❤
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Жыл бұрын
የንጉሳችን ቤተሰቦች ሁሌም ተወዳጅ ናቹ💚💛♥
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d Жыл бұрын
ልዑል ኤርምያስ ኃይለ ሥላሴ አጎቴ ጀርመን ስኩል ሲማሩ አብረዎ እንደተማረ እና ቀና ልብ ያለዎ እንደሆኑ ይነግረኛል። የንጉሠ ነገሥታችንን የግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃ/ሥላሴን ነፍስ ሐገረ ሕይወት መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
@genetlemma8101
@genetlemma8101 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 Жыл бұрын
እንደእንግሊዝ ኢትዮጵያም ውስጥ ጥሩ ነበረ የንጉስ ስርአት በጎን ቢኖር በጎ አድራጌት ምናምን ወዘተ.... እያረጉ እንደንጉስ እና ንግስት መንግስት እውቅና ቢሰጠው ደስ ይል ነበር ❤ ከኔ ጋር የሚስማማ አለ????
@rachelworthy905
@rachelworthy905 Жыл бұрын
I agree We would have been very popular. I live in London and I am a Monarchist!!
@didodido4814
@didodido4814 2 күн бұрын
Weynei yelelt mahesente lej nachew lelt mahesente betam yemewedat yemakebrat nat Egeziabiher kale and ken engenagnalen Zimbabwe abren nebern lelteye yetem hugni god bless you ♥️🙏🏽
@annasmith3778
@annasmith3778 Жыл бұрын
Beautiful people 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@DD-hg8rz
@DD-hg8rz 10 күн бұрын
Long life to the king's family!!!!
@habtemeseret1198
@habtemeseret1198 Жыл бұрын
መነዉ አስማረ አንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በል እንጂ ለኢየሱስ ክርስቶስ አይባልም። ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለዉ ስለሚባል። አማኝ ከሆንክ ብታርም ደስ ይለኛል። በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ። ቀጥልበት።
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Keleme’ werek- ❤❤❤ e/r chewaneteshen yechemerelesh
@mintyassefa
@mintyassefa Жыл бұрын
አባባ ጃንሆይ እንኳንከ ከእርስዎ የተሻለ ሊመጣ አቻም አልተገኘልዎትም።ቢመጣ ገዳይ፣ ቢመጣ ሌባ፣ ቢመጣ ዱሩዬ ፣ ቢመጣ መሃይም፣ቢመጣ ውሸታም ቀዳዳ ዘረኛ እበድ ቀዊ ኡፍፍፍ ኧረ ስነቱ ይቅር ይበሉኝ።🙏🙏🙏
@djbinita
@djbinita Жыл бұрын
የሳቸው ታላቅነት በጊዜ ሂደት የማይጠፋ ታላቅ የአፍሪካ አባት ነበሩ።
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
ትክክልየአፍሪካፀሀይያለምአስታራቂ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
I love this program.very interesting.
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከማለት ለጌታችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቢባል ደስ የሚለው? እነሱ እንኩዋን ጃንሆይ, ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ወዘተ ይባላሉ አይደል? ግን የእነሱን መጠሪያ መቃወሜ አይደለም
@onetruth4649
@onetruth4649 Жыл бұрын
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6) እውነታው ይህ ነው
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Жыл бұрын
እከክ
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Жыл бұрын
Negeragna::
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
@@onetruth4649 Amen Amen
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
@@onetruth4649 Amen!
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
Prince Ermiyas Sahlesilassie, Lej Asfaw, and Princes Kelemwork are graceful that they talk and listen attentively. May God bless you all.
@Truth-12
@Truth-12 6 күн бұрын
The queen.. endet tamralech be’mariam… you’re beautiful inside and outside…. God bless y’all ❤❤❤❤
@jordana7775
@jordana7775 Жыл бұрын
Thank you so much What a great show But we need more interview With this great people
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ምነው እግዚአብሔር እንደሳቸው አይነት መንግስት ቢያመጣልን በሐይማኖት የከበሩ ፈርሀእግዚአብሔር በነሱላይ አለ ሀገራችንም ሰላም ነበረች ሁሉ ነገር ሰላም ነበር
@derbabawitchannel5445
@derbabawitchannel5445 Жыл бұрын
Very Interesting🙏🏾
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤተሰብ
@antenehtesfaye1273
@antenehtesfaye1273 Жыл бұрын
ጋዜጠኞች አክብራችሁ መሄዳችሁ በጣም አመሰግናለው ክበሩልኝ ነገር ግን ሰላም አባባላችሁ፣የአጠያየቅ ትህትናችሁ ልክ አልመሰለኝም ከተራ ሰወች ጋር አደለም የምትነጋገሩት እና ለመጭው ቢስተካከል🙏🙏
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
አገሬችን በሰልም ያኑርልንአናተምልጆቻችሁን ያገርና የተዋህዶን ተምህርት አሳውቋቸውአለምወደሃብታም እያደላ ነው ደሀ ተጥሏል።
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
መልካም በአል እናመሰግናለን
@nattymam
@nattymam 8 күн бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ!!ልዕልታችን!!
@hailubelete4598
@hailubelete4598 Жыл бұрын
ልዑል ኤርምያስ እንደተናገረው እኔም ከቤተሰብ ጋር ለገና በዓል ኢዩቤልዩ ቤተ መንግሥት ተጋብዘን ግርማዊነታቸውን እጅ ስንነሳ: ሻይ ስንጋበዝ; ስጦታ ስንቀበል: ግርማዊነታቸው ለጠየቁን ጥያቄም መልስ ስንሰጥ: ብዙ ትዝታ አለኝ:: የሚያነጋግሩን ነገር ለፈገግታ ብቻ ሳይሆን አድገን እገርን ለማገልገል እንድናስብ የሚያደርግም ነበር:: አኔም አንዴ ታዲያ ስታድግ እንደአባትህ ወታደር ለመሆን ትፈልጋለህ ተብዬ ተጠይቄአለሁ::
@hiruyshitu5660
@hiruyshitu5660 Жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ እውነትም ንጉሳውያ ቤተሰቦች
@girmatemesgen9516
@girmatemesgen9516 Жыл бұрын
Lemayetem...lemesmatem...betam des yasegalu..zarem..memar bichal...melkamun..hulu meyaze tilekenet new!!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን።
@adaneketema8418
@adaneketema8418 Жыл бұрын
ብዙ ብዙ በጎ ነገር ለአገር ከሰሩ ቤተሰቦቾ ውስጥ የተፈጠሩ ኢትዮጵያውያንን አግኝቶ የዛን ጊዜ እውነታን በራሳቸው አንደበት ለህዝብ እንዲደመጥ ማድረጋችሁ ክብር ይግባችሁ ።
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 Жыл бұрын
en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence
@antenehtesfaye1273
@antenehtesfaye1273 Жыл бұрын
በጥቁር ታሪክ እንደ ጃንሆይ በአለም የተከበረ አፍሪካንም ያስከበረ እስካሁን የለም።
@mimifereda424
@mimifereda424 Жыл бұрын
Good job very interesting ❤️
@yohannesworkuprofessionalt8002
@yohannesworkuprofessionalt8002 21 күн бұрын
I am proud of you to hear about our Ethiopia 💚💛❤👑
@ethiolion2023
@ethiolion2023 Жыл бұрын
Thank you so much!!!
@amaregebru6560
@amaregebru6560 5 күн бұрын
Of superior quality inherited and established through generations of the dynasty. Lovely families. I hope you come to Ethiopia and live in your country as a constitutional monarch just like Great Britain.
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ደርግ በሌኒን የክህደትና የጭካኔ መንገድ በመሄዱ ብላድሚር ሌኒኒ የጥቅምት አብዮት ብሎ ንጉሳዊ ቤተሰቦችን እረሸናቸው የሩስያ የኦርቶዶክስ አባቶችን አስሮ በማሰቃየት ገደላቸው።ቤተክርስቲያናትን የስብሰባ አዳራሽ አደረጋቸው።መንግስቱ ሀይለማርያም ይህንኑ በጃንሆይ ላይና በሚኒስትሮቻቸው ላይ እንዲሁም በአቡነ ቴዎፍሎስ ላይ የጭካኔ እጁን አሳረፈባቸው።ደርግ በ17 አመቱ እግዚአብሔርን የካደ እርዮተ አለም ፖለቲካን ተከትሎ ሕዝብንም አስጨርሶ እርሱም ጨርሶ አሁን ዙምባቤ ተቀምጦአል።አንዳንዶች ደርግን ሲናፍቁ ይገርመኛል።ደርግ እጅግ ሲበዛ አረመኔአዊ ስርአት ነበር።ቀይ ሽብር ብሎ ወጣቱን ነፃ እርምጃ ብሎ እረሽኖ እናት የልጇን እሬሳ ከፍላ እንድትወስድ ያደረገና ማልቀስን የከለከለ ጨካኝ እንደነበረ ያኔ ጊዜ የነበሩ ት በምሬት የሚናገሩት ነው።
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 Жыл бұрын
Abesha eko akekilaki new abatiye hailesiladiyem Wellon berhab yadicherese eko new
@use394
@use394 Жыл бұрын
እኔ ሁልግዜ ስለ ንጉስ ቤተሰብ ሮያሊስት ከልጅነቴም ደስ ይሉኛል በልጅነታችን እቤት ትንሽ መስታወት ነበረች የናቴ የማጀስቲ እና እቴጌ ፎቶ ያለበት እንደ መባነ ን ይመስለኛል ከኢትዮጵያ ሲወገዱ ለምን የሚል ሁሌ እጠይቃለው nice to see them again እንኩአን አደረሳችሁ !
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
💚💛❤️
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
There is more royalty...I don't know why they call them lul or lielt
@mesganawkifelewwoldie8733
@mesganawkifelewwoldie8733 Жыл бұрын
ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@seyoummengesha8646
@seyoummengesha8646 Жыл бұрын
Best Presentation
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
ባትወጡ ወደ ሚዲያ ጥሩ ነው ከአውሬ አብይ አይን ይጠብቃችሁ
@gumertube5658
@gumertube5658 Жыл бұрын
እባትና እናቴ አያቶቼም ጃንሆይን በጣም ይወዳሉ። በተለይ አባቴ ልጅ እያለሁ እሳቸው በቴሌቭዥን ከታዩ እንባው ዱብ ዱብ ይል ነበር።
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@ethiochers
@ethiochers Ай бұрын
💚💛💟
@elsasemereabrham9902
@elsasemereabrham9902 Жыл бұрын
Esachew yshalu neber
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 күн бұрын
ልዕልት ልኡል ሰዎቹን አታባባቸው አንጂ የመጨረሻዎቹ ልዕልቶች የሀይለስላሴ ልጆች ናቸው የልጅ ልጅ አየመጣ ልእልት ምናምን እነሱም ደሞ አንደብሄሩ እንመለስ ብለው ብጥብጥ አንዳያስነሱ ብዙ ወደሙዚየም የሚገቡ እቃዎች አሏቹ
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 Жыл бұрын
These are true Ethiopians . At this time it is tribalism no one loves Ethiopia like Heliselase
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
💚💛♥betam des yilal💚💛♥
@ayfo1286
@ayfo1286 Жыл бұрын
ልዐልቷን እንፍልጋታለን
@biratuolika574
@biratuolika574 Жыл бұрын
respect to the Ethiopian royalities
@AbemOumer
@AbemOumer Күн бұрын
ልኡል=አልተለመደም ልዑል= የተለመደ አጻጻፍ
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Күн бұрын
ልክ ነዎት ቤተሰብ ስልክ ላይ ስለተተየበ ነው እናስተካክላለን🙏🙏🙏🙏
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Жыл бұрын
This is amazing program
@elsasemereabrham9902
@elsasemereabrham9902 Жыл бұрын
Ewnet new 💚💛❤👍👍👍
@nahihailu4947
@nahihailu4947 Жыл бұрын
በቅድሚያ ለፕሮግራሙ እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን እንደሀሳብ ማንሳት የምፈልገው ነገር ግን የጀርባ ሙዚቃው ሙሉ ትኩረት አድርጎ ቃለ ምልልሱን ለመስማት ትንሽ ይረብሻል እና እሱን በቀጣይ ቢስተካከል ለማለት ነው።
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
ቤተሰብ እናመሰግናለን አንደር የሌለው ሙሉውን እንጭናለን💚💛❤️
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Жыл бұрын
Mogesachew beca yebkale
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 Жыл бұрын
ወይ፡ሃገሬ፡ኢትዮጵያ፡ሞኝ፡ነሽ፡ተላላ፡ የሞተልሽ፡ቀርቶ፡የገደልሽ፡በላ።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
እጅግ የሚአስደስት ፕሮግራም ነው ይህን የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ሥርዓትና ንጉሥ በመግደል ኢትዮጵያውያን ከድጡ ወደ ማጡ ገብተን በመማቀቅ ላይ እንገኛለን ንጉሠ ነገሥቱ በቅጡ ተስካር እንኳን ስላልተደረገላቸው ደማቸው እንደ አቤል ደም እስከ አሁን ይጮሃል ሌላው እህታችን ልዕልት ቀለመወቀርቅ ተመልካቾቻችሁ መስታወት ነንና ከጡት በላይ እራቁትነት የነጮች ባህል ነው ልዕልት ሆይ ንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ከፊትሽ ቢነሱ እንደሱ ሁነሽ መቀመጥ አይደለም ገላሽን ለመሸፈን እንደ ሔዋን ቅጠል ሳይቀር ትፈልጊአለሽ ብዬ አምናለሁ ተከፍቶ ያደረ ምግብ ይበላል ? አይበላም የተራቆተ ገላም መልካም አይደለም የነጭም ባሕል ነው ወደ ፊት የምመኝልሽ አለባበስሽ እንደ ጋዜጠኘዋ መስከረም ሽህፈራው አለባበስ መሆን አለበት ቆንጆነት ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ቤተሰብ እንከን አይገኝም ሁሉም ቤተሰብ የደም ገንቦ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ካጠፋሁ ይቅርታ እወዳችኋለሁ
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
💚💛❤️
@ethiocanada2876
@ethiocanada2876 Жыл бұрын
What many don’t want to recognize is , it’s this government who brought them back home😢
@teferaeshetu26
@teferaeshetu26 Жыл бұрын
እኔምበ1964 ወይንም 1965 በ7 አመቴ ከጃንሆይእጅ ላይ አንድ ብር አምስት የማር ከረሜላ ተቀብዬ በርትተህ ተማር ያሉኝን ፈጽሞ አልረሳውም
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
እባክዎን እንዴት እንደምናገኝዎ ያሳውቁንና ግሩም ፕሮግራም እንስራው ቤተሰብ
@mesfinshmels4475
@mesfinshmels4475 Жыл бұрын
They are all unforgettable 7:47
@monkoryos2197
@monkoryos2197 Жыл бұрын
ቤቱ ቤቱ አወይ ቤቱ… ☺♥
@ethiochers
@ethiochers Ай бұрын
Respect
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
I think የሀይለስላሴ ቤተሰብ the most misunderstood እየመሰለኝ እየመጣሁ ነው!... በተለይ ሀይለስላሴም ይህኑ ሌሎች መሪዎቻችን የአመራር ህይወት ድብቅ (Not transparent government) ስለሆነ... ኢትዮጵያውያን በጥርጣሬ ቢሞሉና መሪዎቻቸውን ማመን ቢያቅታቸው አይፈረድባቸውም! አሁን በህይወት ያላችሁ እውነትን በመግለፅ አገርን ትውልድን አድኑ!!!
@mahiasfawmahi3505
@mahiasfawmahi3505 Жыл бұрын
ሲያዝኑ ሰው የናፈቃቸው ይመስላሉ
@Truth-12
@Truth-12 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ot3kb2gy1y
@user-ot3kb2gy1y 8 ай бұрын
ጃንሆይን ብዙ ሰው በቅጡ አያውቃቸውም or አይረዳቸውም። Leo ♌️ ናቸው በastrology ሳይንሱ እንደሚነግረን plus spiritualም ናቸው Spirituality ከሀይማኖት ጋር አይገናኝም የሚገባው ይገባ ዋል። ኢትዮጵያዊነትን ከአውሮፓው ስልጣኔ ጋር አጣጥመው ሀገሪቱን ሊያራምዱ የሞከሩ ንጉስ ናቸው።
@fenetfedlu9624
@fenetfedlu9624 Жыл бұрын
ጃኖሄ ለእናቴ ብር ሸልመዋል
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 Жыл бұрын
😢😢😢ay gud tafari mokenen ke oromo tewoldow oromign unkan ayichilum 🥹
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ያልታደለ አገር ግሪክ የቆየ ንጉሳቸው ባለፈው በ85አመቱ ሲሞት በክብር የአለም መንግስት ቀብሩላይ ተገኝተው ሲቀብሩ አይ ኢትዩጵያን ብዬ አዘንኩ
@ethioche
@ethioche Ай бұрын
@liyazewedu9911
@liyazewedu9911 Жыл бұрын
Wendem ye hileselase ye lije lijoch alu eze hager pls agenagnchew
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 Жыл бұрын
Men nw erkut erra yetlk sew zerie tense yekbdal
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын
Ethiopia was heaven for the ruling class and few educated persons but hell for the ruled oppressed population of the country.
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Жыл бұрын
Yan zemn yamtalen
@shewandagnealemayehu1701
@shewandagnealemayehu1701 Жыл бұрын
Don't worry about your heredity but keep your culture
@godlove3206
@godlove3206 Жыл бұрын
Dr Abby made it happen for your family praise God give him credit even though ?????????
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
😂😂chocking with cough lol I say thank you Tplf who put Hailesae to rest. Abiy has no place for thanks you. Useless leader in the name of history hypocrites
@helennegash8780
@helennegash8780 Жыл бұрын
RESPECT ERITREA 🇪🇷 ERITREA IS A FREE COUNTRY INDEPENDENT WE PAY OUR BLOOD FOR ERITREA 🇪🇷 FOREVER GOD BLESS ERITREA
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Жыл бұрын
What is the point ? we all know Eritrea is another country is been 32 years
@zelalemdefar9577
@zelalemdefar9577 Жыл бұрын
ቤቱ የት ነው?
@Ab93297
@Ab93297 Жыл бұрын
Ras teferaiii.፣
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 Жыл бұрын
አረ ሰዎች እስኪ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማለት ይልመድብን ። ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እባካቹህ ። ማንም እየተነሳ እየሱስ ይላል። ሰው እንኳን የክብር አጠራር አለው። ለምሳሌ አቶ/ወሮ ወይም ዶክተር፣ ኢንጂነር፣ ጀነራል ምናምን እንላለን። ለፈጠረን ጌታችን ግን እየሱስ እያልን እንናገራለን። በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ጌታችን ፣ እመቤታችን፣ መልአከ፣ አቡነ፣ እያልን ለማለት እንሞክር። እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሁላችንንም በሰላም አደረሰን።
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 Жыл бұрын
Ethiopian Journalists are often like traditional azmaaris whose job is to praise or condemn!
@user-yy4py2hx4o
@user-yy4py2hx4o Жыл бұрын
አሁን ዘመኑ ተቀይሮ ይሄው የንጉሥ ልዑል የሚባል መሪ የለም መንግስት ነው ከአንድ ፓርቲ ተመርጦ አገር የሚመራው ግዜው ሲደርስ ይቀየራል አሁን ንጉሳችን ጌታ እየሱስ ብቻ እናብቻ ነው
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
አንተን፣ ማን ጠራህ?? ኩታራ፣ ውሪ
@thereality657
@thereality657 Жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ! ከሰው በላይ ሰው ነው የምትሉ! ንጉሰ ነገሰት ቅበአ እግዚአብሔር ብሎ ራስን መሾም ቀረ
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
የልእልቷ ቅንጡ ቤት/ ሙዚየም
13:39
Ethio weg tube / ኢትዮ ወግ ቲዮብ
Рет қаралды 46 М.
Meet the Grand daughter of Haile Selassie I
7:04
Lions Den Fam
Рет қаралды 7 М.
Flying Ethiopian Airlines - How They Became the Biggest in Africa?
20:46