የመጨረሻው ዘመን ክስተቶች - አዲሱ የኢትዮጵያ አዋጅ

  Рет қаралды 4,067

Parousia Mission

Parousia Mission

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@yalewkassaofficial
@yalewkassaofficial 2 күн бұрын
ተባረኩ🙏🙏 ግሩም ትምህርት ነው። ክብሩን እግዝአብሔር ይውሰድ።
@tsehaykebede7942
@tsehaykebede7942 14 сағат бұрын
ደክመናል የማይጥል ጌታ ሰለ አለ ነው የኖረው በርቱ እንዲህ ያለው ውይይት ያበረታናል ፀጋውን ያብዛላችሁ
@melesemesfin-w8h
@melesemesfin-w8h 3 күн бұрын
አሜን!! ክብር ሁሉ ለዘላለም ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን!! እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም ደስ ይላል! ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! አንብበን/ሰምተን እንድንባረክ እግዚአብሔር በጸጋዉ ይርዳን!! ሐዋርያትም ጌታን እምነት ጨምርልን አሉት። ሉቃ 17:5 ጌታ እግዚአብሔር እምነትና ቅድስና ይስጠን! አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ። (ዘዳ 13:4) “ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው:" (ራእይ 1:3) ይላል ሁላችንም እግዚአብሔር የምለዉን አድርገን መባረክ እንድንችል እግዚአብሔር በጸጋዉ ይርዳን!!
@DagiTage
@DagiTage 4 күн бұрын
የክርስትያኖች ቁርጥ ዉሳኔ ለይ እየደረሰን እንጌኛለን፤ ወይ ህይወት ወይ ሞት አንዱን የመምረጥ ጉደይ በእጃችን አንዳለ በሰፍዉ በመንፋስ ቅዱስ ተመርታችሁ ስለገለጣችሁ ምስጥር ስለእናንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ። ከእናንተ ጋርም በአድስትቷ እየሩሳሌም ልገናኝ ምኞቴ ነዉ!! ጌታ ይባርካችሁ! ❤❤
@MimYetera
@MimYetera 2 күн бұрын
ተባረኩ ወንድሞቸ
@tsegayeabebe3737
@tsegayeabebe3737 3 күн бұрын
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ወቅቱ ነው። እንደ ክርስቲያን ወቅቱን በመመርመር ከውዲሁ ከእንቅልፍ እንንቃ ለሌሎችም የማንቂያ ደውል የህይወትን ቃል እናዳርስ ዘንድ እንጠንቀቅ። ተባረኩ ውድ አገልጋዮች። በርቱ።
@katafoundation79
@katafoundation79 3 күн бұрын
በእውነት የችግር ጊዜ እና የእሁድ ህግ በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ እየመጣ ነው። እንደ ሶስት ዕብራውያን እስከ ሞት ድረስ በታማኝነት እንድንቆም እግዚአብሔር ይርዳን። በቅርቡ በሚመጣው ግጭት ውስጥ “ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የሚጠብቁትን የኢየሱስ ክርስቶስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ” በማለት የተናገረውን የነቢዩን ምሳሌ በምሳሌነት እንመለከታለን። " ራእይ 12:17-ታላቅ ውዝግብ፣ ገጽ. 592. በ1880ዎቹ
@abebechdebola179
@abebechdebola179 14 сағат бұрын
Ameeeen geta amlake fatsimo yibarikachu tabarkuu tsaghunimi baitifi ybzalachu ፓሰቴረ እና ውንድሜ ❤❤❤
@BetelehemGezeheng-f4y
@BetelehemGezeheng-f4y 2 күн бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን በተቀመማ ሁኔታ ስላቀረባችሁልን ጌታ ይባርካችሁ ::
@MihiretAbebaw
@MihiretAbebaw 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋ ያብዛላቹ ተባርኩ ❤❤ ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው
@DAVIDZED-u4d
@DAVIDZED-u4d 4 күн бұрын
እውነት በደንብ ማታሳብ ይገባል የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበረኝ መብታችን ማከበር ይገባል""በርቱ ጌታ ይባርካችሁ
@kurazaybera8644
@kurazaybera8644 5 күн бұрын
እውነትን ! እውነት ! ማለት ጥሩ ነው በርቱ !!!
@tadelechtefera9878
@tadelechtefera9878 4 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፤ ቃሉ አውነት ነው ሁላችንም እግዚያብሔር ይርዳን
@meseret1856
@meseret1856 2 күн бұрын
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@HenokTafesse
@HenokTafesse 5 күн бұрын
ወንድሜ ገለቶ ወንድሜ ኤፍሬም እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይባርካችሁ
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 3 күн бұрын
EDUCATIONAL CONVERSATION AND PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK. GOD BLESS YOU ALL .
@MeseretKunta
@MeseretKunta 3 күн бұрын
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባሪካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤
@ሰልሺGetachow
@ሰልሺGetachow 4 күн бұрын
ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ የሚፈፅመ ነው ፣ ወደ ፍፃሜው ይቸኩላላል ይላል ቃሉ ይሄ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ወደ ፍፅሜው ዘመን ይገላጣል። ስዎች የእግዚአብሔር ቃል ሙላት ከሌለው ዘመኑን ፣ግዜን ካላስተዋለ ሊጋጭ ይችላል ። ከመንግስት ፣ከቤተክርስቲያን ፣ከህዝብ የሚስጡት ማናቸውም ሊሆን ግድ ነው። ቤተክርስቲያን ፣ክርስቲያን ግን ዘመኑን በመዋጅት ፣በመንፍስ ቅድስ የእግዚአብሔር ፍቃድ አውቆ እራሱን በመለየት ምፅቱን በንቃት መጠበቅ ፣ይገባል ሊመጣ ይለው ይመጣል ፣በምድር ፀድቅ ፣አማኝ በእምነት በህይወት ይኖራል ሰለ ቀናት ፣ወራት ልፅፍላችሁ አይገባም አለ ሃዋራያው ጵውሎስ እንድ ቀን ፣እንድ ሺ ሺ ቀን እንድ አንድ ነው በሮማዊያ በሄርዶስ ፣በፈራሳዊያ ፣የህግ መምህራን ፣የልብ ክፍት ለሚመጣ ሊገለጥ ላለው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ ነበሩ ዞሮ ዞሮ ፣ለፍፃሜው ዘመን የትንቢቶች ፍፃሜ ነው ብዙዎች፣ሊቄወሙ ፣ትንቢቱን ፣ ዘመኑን ፍፃሚ ለተረድ ዝግጅት ትጋት ይጠይቃል በሁሉም ነገር ወደፍፅሜው ነው የሚጠቅመው ፣መዳን በማንም የለም በማንም ካለ ፣አንድ ግን አለ እርሱም ወንጌል ክርስቶስ ኢየሱሰን አምኖ መከተል ነው እርሱ ብቻ ነው ሌላው የአለም ተፅኖ መናገራው መንገድ ነው የሚስማ ጆሮ ፣የለው ይስማ ነፍሱን ማዳን ነው ምድራዎ ነገር ከሚመጣው ጥፍት አይድንም ፣ወደ እግዚአብሔር መንፈስ በወንጌል እመኑ ፍፃሜው ቀርባል ክርስቶስን አስተምሩ መስክሩ ሌላው ጉንጭ ማልፍት ፣ወሬ ነው ህይወት የለበት ወንጌል ክርስቶስን ስበኩ ግዜ የላችሁም ።😢
@asebini7642
@asebini7642 4 күн бұрын
የጌታን ምፃት አውጁ ዘመኑ ቀርቦአል ሊሆን ያለው ይሆናል የባሰ ነገር ይመጣል ጌታ ኢየሱስን ብቻ ስበኩ አውጁ የሰው ልጅ ያምልጥ
@ሰልሺGetachow
@ሰልሺGetachow 4 күн бұрын
@asebini7642 አሜን አሜን ጌታ ፅጋውን ይብዛልህ/ ይብዛልሽ ሻሎም።
@MrMohammad-m3v
@MrMohammad-m3v 3 күн бұрын
ሊኡል አምለክ ይበረከችሁ ተበረኩ ።አምለክህን እንዳአንክድ ጌተ ጽኑ እምናትህን ይስጠን ጊዳጂ ሰይመጠም የአምለክህን ቅዱስ ሰንበትህን እየጠስኩ ነኘ ግን ፀልኡ ከዝህ እንድንዉጠ😥😥🤲🤲🤲🤲
@MarkosArega-v4b
@MarkosArega-v4b 4 күн бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ይረዳችሁ
@Freweinihailu
@Freweinihailu 19 сағат бұрын
Tebarekulin brothers
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 3 күн бұрын
ውይ 😂😂😂😂 እኔ ደግሞ ምን ጉድ መጥቶ ዩኡን ብዬ ጠብቄ ነበር 😂😂😂😂
@blessedhope24
@blessedhope24 2 күн бұрын
ስለ ወቅታዊው መረጃ ጌታ ይባርካችሁ እላለሁ። አዋጁን ማግኘት ይቻላል ወይ? ከተቻለ ላከልኝ።
@katafoundation79
@katafoundation79 3 күн бұрын
ተባረኩ ወንድሞች: ትንቢት ብቻ ሳይሆን በዓይናችን ፊት እየሆነ ነው። የእግዚአብሔር ሕዝብ ደስተኛ ሁን። የእሱን ባህሪ እንዲኖረን ቅድመ ሁኔታን ይጠይቃል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የራሱን ሕዝብ ወደ ቤቱ ሊወስድ በቅርቡ ይመጣል። ኣሜን።
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 5 күн бұрын
Geta ybarkachew
@amarechabate6307
@amarechabate6307 4 күн бұрын
አስቀድሞ ማወቅ ሲደርስ ላለመደነጋገር ይረዳል:: እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ጥንቃቄው ለፍጡራኑ ልዩ ነው!
@CommanderKutayto-z1s
@CommanderKutayto-z1s 4 күн бұрын
ወንጌል መስበክ የናንንተ ተራ ስለሆነ በርቱ ከእናንተ እስክንረክብ ድረስ ይህ እዉነት አቀጣጥሉ እላለሁ በበኩለ!!! እግዚአብሔር ይርዳቹ!!!
@akalatchemo2310
@akalatchemo2310 3 күн бұрын
Geta yibarikachihu
@ybutube6812
@ybutube6812 3 күн бұрын
ዘመናችሁ ብሩክ ነዉ
@Sintayhu-x9o
@Sintayhu-x9o 3 күн бұрын
እኔ እኮ ከምን አኮያ ብየ ግራ ገባኝ ጌታ ይቅር ይበላችሁ እየሰሱስ ያድናል ለካ ሰሽን ደይ እድቬትስት ናችሁ
@geletogemechu8752
@geletogemechu8752 2 күн бұрын
ወንድም ስንታየሁ ውይይቱን ስለተከታተልክ ደስ ብሎኛል። የሱስ ለጴጥሮስ ያለውን ንግግር ላስታውስህ እወዳለሁ "ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውለዋለህ አለው።" የዮሐንስ ወንጌል 13፡7 ማየትህ በራሱ መልካም ነው። ተባረክ
@lemesahailu
@lemesahailu 4 күн бұрын
@ sign of last day events
@robelsebro6840
@robelsebro6840 16 сағат бұрын
Koy lemn atwagum tsedachu wyne beka geter lgba 🏃🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@YosefadimasuYosuye
@YosefadimasuYosuye 4 күн бұрын
Sunday law is already here
@demissieb
@demissieb 3 күн бұрын
ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ምነው አስታመማችሁት? ልክ ናችሁ ቅዳሜ ሰንበት ነው። ግን ምድር ባጠቃላይ በክፋት ለክፋት ስለተያዘች. .
@geletogemechu8752
@geletogemechu8752 2 күн бұрын
ውይይቱን ተመልክተህ ስለሰጠኧን አስተያየትህ እናመሰግናለን። ክስተቱን መዘገብ ዋና አላማ ሳይሆን የነገሩን አመጣጥ ወደ ኋላ መለስ ብሎ አይቶ ወደፊት ይዞት የሚመጣውን ምልከታ በቃሉ ማሳየት በመጨረሻም አማኞችን በእምነት ማደፋፈር ነው።
@kukulu99
@kukulu99 4 күн бұрын
ከእሁድ እስከሁድ ሥራ መስራት አለባችሁ የሚል ህግ ወጣ እንዴ አልገባኝም ? ሰው ስድስት ቀን በሥራ ቢሰማራ ምንም አደለም እሁድ ግን ጌታችን እየሱስ ከሞት የተነሳበትን ቀን ስለሆነ እናርፋለን ግን ክርስቲያን ላልሆኑት ሰውች መቼ ነው የእረፍታቸው ቀን ?
@ephremdawit9911
@ephremdawit9911 Күн бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/o3bYqYqsd56rmLM&pp=ygUj4Yiw4Ymj4Ymw4Yqb4YuNIOGJgOGKlSDhiLDhipXhiaDhibU%3D
Dream⚽️
00:23
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,9 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,7 МЛН
የመጨረሻው ዘመን በፒተር ማርዲግ | Peter Mardig
1:46:16
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
የለብታ ህይወት አደጋው ከባድ ነው።
53:11
Cloud of Glory International Church
Рет қаралды 7 М.
Dream⚽️
00:23
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,9 МЛН