🏓 የመምህር ግርማ ሴት ልጁ ልበል😂በአጋንንት መነገድ😂/ 🔴ጠበል አያስፈልግም../ £ይህ ሁላ አጀንዳ ለማስቀየስ ነው የሚመጣ!

  Рет қаралды 837

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 7 ай бұрын
አይ ዘመን ሁሉም የአፉን ፍሬ ይበላል እግዚአብሔርን ግን እናውቃለን እንላለን ነገር ግን በአገልጋዮቹ እናላግጣለን ተው ይልቅ ሁሉም በስራው ነው የሚጨየቀው መምህር ግርማ እዚህ ውስጥ ለምን ታስገባላችሁ አዝናለሁ በእውነት ለዚያውም ዲያቆን ነገሩ ተውት
@memeereny6217
@memeereny6217 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እይዞክ ወንድሜ አባታችን አቦ ቁሙስ ግርማ እድሜና ጤናን ይስጣቸው ጠላታቸውን ከእግራቸው በታች ይጣላቸው አይዝዋችሁ ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ እህቶቼ
@hewanmamo3962
@hewanmamo3962 7 ай бұрын
መምህር ግርማ ን እዚህ አታስገባ ነው ያልሽው የቅዱስ ከከሚካኤል ልጅ ነኝ ብለሻል ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽና እውነቱን ይግለጥልሽ አጋንትን እየጠራ ክርስቲያኑ ን ግራ ከሚአጋባ ሰው ይገላግልሽ።
@Quaratube23
@Quaratube23 7 ай бұрын
N.b Don't forget subscribe kzbin.info/www/bejne/sIKWpHuhoLaDn7ssi=xE80fa6mZN-vZKh_
@alexdemele4796
@alexdemele4796 7 ай бұрын
አይ አንተ አሩሲ ነው ያልከው ሲኖዶስ የገባውን መቼ አስወጣን???
@alexdemele4796
@alexdemele4796 7 ай бұрын
ስልጣን ላይ ያለው ጴንጤኮ ነው
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 ай бұрын
የአባ ግርማ አንሶ ልጆቹንም እንዲቸረችሩ አሰለጠናቸው አይ ቁጭ በሉ ኮተታሞች
@tinafiud6941
@tinafiud6941 7 ай бұрын
ለመሆኑ ይተኛሉ ወይ የሚል አባ ጨጎሬም አባ ነው
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 7 ай бұрын
የማይተኛ ከሆነ ፍራሹን ለመቀየር አሰቦ ነው እኮ ጓደኛቸው የቁልቢ ገንዘብ ለኛ ይሁን ያሉ ሰለሆኑ ካሽ አላቸው/ተዋርደው/አዋረዱን እኮ ያሳዝናል።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
ግርማ ግን ለምንድነው ቤተ መንግስት ውስጥ ያለውን ሴይጣን የማያስወጣው 🤣🤣🤣
@tilahunameshe7079
@tilahunameshe7079 7 ай бұрын
ምን ይደረግ ቀሶችም ፣ጳጳ ሶችም ስራቸውን ትተው የካድሬነት ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ።
@kalkidannegash-tc4kf
@kalkidannegash-tc4kf 7 ай бұрын
አንተና መሰሎችህ በጣም ታሳፍራላቹ ቤተክርስቲያን መስቀል ላይ ሆና ሌላ ነገር ነው የሚያሳስባቹ አቦ የት አከበራቹ???? መጀመሪያ ለሰማትነት ተዘጋጅ አስመሳዬች ናቹ ቤተክርስቲያንን አትነግዱባት ያለችበት እሳት ይበቃታል ር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የቤተክርስቲያንን ደስታ ያሳየን አሜን
@FasikaSimegn
@FasikaSimegn 7 ай бұрын
Tygerml like bxm tensh nw mkenyatumh memherh germa nh setenkef nw ,memherh germa Millon teketay alcweh ,debterwrh tenkuayu endeth arwelh
@fitaadmasu2513
@fitaadmasu2513 7 ай бұрын
ወንድሜ ። አንተ ማን ነህ። አጋንትን ለመገሰፅ ፀጋውን ቢያድላትስ። አውቀን እና መርምረን እንቃወም።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
እናንተ ተሳስታችሁ ሰውን አታስስቱ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 7 ай бұрын
አፍክን atkfet yememhr grma lji tlaleh lbona yisth
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
እውነት ነው ምነው ተንደድሽ ሰይጣን ተከታይ አንፈልግም
@seblezerfu4331
@seblezerfu4331 7 ай бұрын
አንተ ማለት🐍🐍🐍🐍🐍
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
ደፋር ነሽ እውነቱን ስለተናገረ ነው አንቺ🐷🐕
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН