No video

የመጀመሪያው እሁድ ሹክ ልበላቹ የፍቅር ቀን በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 144,555

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

Пікірлер: 137
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ፍቅ ለታደለው እኮ ገነት ነው ❤❤😘
@mominkhak5949
@mominkhak5949 3 жыл бұрын
የፍቅር። ቀን። የናቶች። ቀን የአባቶች። ቀቀን። እረ። ሥቱ። የቀራችሁ። የሞት። ቀን። ማለት። ነዉ። አልሀምዱሊላህ። አለኒእመተል። ኢሥላም
@semiraabdulkadir50
@semiraabdulkadir50 3 жыл бұрын
Kkkkkk asaqshing wude
@ethioselamtube6494
@ethioselamtube6494 3 жыл бұрын
የሙት ቀን እኮ ይላሉ
@user-fk1dx7oq4w
@user-fk1dx7oq4w 3 жыл бұрын
የሞትቀን የለምደ ሀሀሀ አሣቅሽኝ
@mominkhak5949
@mominkhak5949 3 жыл бұрын
@@user-fk1dx7oq4w ሞትማ። ሣቶጅ በግድሽ። ነዉ የሚመጣዉ። የፈለግሽዉን። ቀን። መርጦ። አይደለም
@user-zk4ku4xz8i
@user-zk4ku4xz8i 3 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ. ምንአይነትዘመንላይእንደደረስን
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ኢቢኤስ ተለወጠ ሁሉም መሀተብ ለብሰዋል ሀኒቾ ጀግና ነሽ
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 2 жыл бұрын
ካሁን ባሃላ ህጉ መጠበቅ ኣለበት አብች መስቀላቸው ይሶሩ የምበዛ የምሳተፍበት ክርስትያን ስለ ሀኑ መብታችን ይጠበቅ የእትዮጵያ ባህል ነው ስለዝ መስቀላቸው ይሰሩ😍😍😍
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ማን ነግሯችሁ፡ነው፡ሁላችሁም፡ማህተብ፡አድርጋችሀል፡መስቀል፡አይላችን፡ነው፡መስቀል፡ቤዛችን፡መዳኛችን፡ነው
@mesemekonnen2759
@mesemekonnen2759 3 жыл бұрын
እድሜ ለሀና ማህተብ በማህተብ አረጋቸው ebs ተመስገን ወይ ዘንድሮ እስኪ ይሁን
@mariammahi3618
@mariammahi3618 3 жыл бұрын
Ere maryamen ene erasu germogn neber temsgen ahunma befrat ??🤪🤪🤪🤪🤪
@kikilaw391
@kikilaw391 3 жыл бұрын
ene gin mateb mateb mitilut, le emnetachu ende matu tichenekalachu? wichawi megelecha lay miatekur sew wistu babzagnaw bilishu new. bematebu metfonetun meshefen michil. letayta be mateb angetun yemiyank
@mariammahi3618
@mariammahi3618 3 жыл бұрын
Mateb meshfgnam malagcham aydlm manem sew mulu ena fitsum aydlm gen yegna ye ortodoxch gen gedetachen new melyachen tebakyachen selhon new
@kikilaw391
@kikilaw391 3 жыл бұрын
@@mariammahi3618 eskezare matebu angetun yanekew siachberebir, siwash, siweselit, matebun belibu yarege tiru sew hono new yagegnehut. silezih medebekia biyewalehu. ye ewnet lemateb yemigezu betaaaammm tikit endalu balkidim. emnet belib new. haymanot beyifa lihon yichilal. esu new sewun yecheresew.
@helenmegresa9396
@helenmegresa9396 3 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ሹክ ልበላቹ በጉጉት የምጠብቀው
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 3 жыл бұрын
እኔም
@negashtetemke5478
@negashtetemke5478 3 жыл бұрын
በጣም ከምውደው ፕሮግራም ቢኖር ሹክ ለበላቹሁ ነው አምላክ እራጅም እደሜና ጤና ይስጠሽ መቲ የእሁደን ከስዓት ጥያቄ የምሞከርው ላንቺ ቅርብሽ ሰለሆኑ ቢያንስ ለጠሩ ሠራሽ ይሁን ዘንድ እንዲሸለሙሽ ነው እግዝአብሔር ሆይ ብቻ በጣም ደንቅ ፕሮገራም ነው 👍👍👍👏👏👏👏👏
@mulubecheni8009
@mulubecheni8009 3 жыл бұрын
ሁሌም እንደዚ ልበሱ ማሃተባቹ😘🥰
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 жыл бұрын
የምወዳችሁ በቅንነት ሰብስክራቨ ያረጋችሁ ተባበሩኝ እንደ አዲስ ከፍቼ ነዉ አልተወዉ ቸገረኝ በናታችሁ በአባታችሁ አትለፉኝ የወለዳችሁት ይባረክ🤲🤲
@tube4562
@tube4562 3 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ ማማየ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ሹክ ሹክ ልበላቹ መቲዬ የኔ ቆንጆ
@abcdtube4274
@abcdtube4274 3 жыл бұрын
የፍቅረኛሞች ወይስ የዝሙተኞች ቀን?! ፧፧ ፧፧ ፧፧ "መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ" እንደሚባለው ዝሙትን አሰማምረው ስሙን ቀይረው ያበረታታሉ። ነጭ ነጩን ስናወራ ቅር አይበላችሁ!። ሺርኩን ሺርክ ነው፣ ቢድዓውን ቢድዓ ነው፣ ሀራሙ ስሙን ቀያይሮ ሲመጣም ሀራም ነው ስንል ቅር ሊላቹ አይገባም!፣ እውነታውን መቀበል ነው። የዝሙተኞችን ቀን ስሙን ቀያይረው የፍቅረኛሞች ቀን ቢሉ ያው በኒካህ ያልተሳሰሩ ተቃራኒ ፆታዎች የተፋቀርነበትን ቀን ታሳቢ አድርገን አብረን እንዝናና አብረን እንደር ተብሎ ዚና የሚሰራበት የዝሙተኞች ቀን እንጂ የተለየ ነገር የለውም። ምናልባትም አንዳንድ ሰዎች የዚና ቀን ለማለት ይከብዳል በማለት ድክም ያለች ምክንያት ያነሳሉ፣ ምክንያታቸውም "ተፋቅረው ወደ ኒካህ የሚሄዱ አሉ፣ ስለዚህ ያንን ቀን ቢያከብሩት ምንችግር አለው?!" የሚሉና ሌሎችንም መሰል ምክንያቶች የሚያነሱ አይጠፉም። ሲጀመር ከኒካህ በፊት መፋቀር ሚባል ነገር የለም!። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦችን እንይ:- 1, ቀኑ ስያሜውን ያገኘውና መከበር የጀመረው በማን? እና መቼ ነው? ካልን፣ ያው በከሀዲ ፈረንጆችና በዝሙተኞች ከሚል መልስ የተለየ ነገር አናገኝለትም። ሌሎችም በነሱ ቀንተው ነው ፍቅረኛዬ ወይም ሴትና ወንድ ጓደኛዬ በሚል ስም በዝሙት ሲንዘላዘሉ ቆይተው መጀመሪያ የተገናኙበት ቀን ታሳቢ በማድረግ ይህን ቀን የሚያከብሩት። ይህ ታዲያ የዝሙተኞች ቀን ለመሆኑ ዋና ማሳያ ነው። 2, በእለቱ በተለየ መልኩ ወጣቱን ለዝሙት ይበልጥ የሚያነሳሱ ተግባሮች ይከናወኑበታል። በማህበራዊና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች የተለያዩ አጋጣሚዎችን እያነሱ ወጣቱን ትዳር ከሚባለው ነገር አርቀው ፍቅረኛሞች በሚል የዝሙት ህይወት እንዲኖር ያበረታቱታል። 3, በስርኣቱ ሸሪዓ እንደሚያዘው ኒካህ አድርገው ቢሆን ኖሮ የኒካህ ቀን ብለው ነበር የሚሰይሙት እንጂ የፍቅር ቀን ብለው አይሰይሙትም ነበር፣ ምክንያቱም በእስልምና መፋቀር ከኒካህ በኋላ ነው። ይህም ቢሆን እስልምና እውቅና ያልሰጠው ሌላኛው የቢድዐ ተግባር ሆኖ ሀራም ይሆናል። 4, ሌላው የጀመሩት አይሁዶች እና ክርስቲያኖች ናቸው፣ በአይሁድና ክርስቲያን መመሳሰል ደግሞ ወንጀሉ የከፋ ነው። ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) "በሰዎች የተመሳሰለ ሰው እርሱ ከነርሱ ነው" ብለዋል። ሰዎች ማለት አይሁድና ክርስቲያኖች ማለት ነው። 5, ሰዎች ከትዳር ርቀው ፍቅረኛዬ፣ጓደኛዬ እየተባባሉ በዝሙት እንዲቆዩ ለዝሙትና ለዚህ ሸሪዓን ለጣሰ ግንኙነት እውቅና መሰጠትም ነው። እንዲህ ያሉ ከባባድ ወንጀሎችን ምንም ያህል ስማቸውን እየቀያየሩ የተፈቀዱ በማስመሰል ሙስሊሙ ዘንድ ቢያቀርቧቸው፣ ያው ወንጀል ከመሆናቸውና ሀራም ከመሆናቸው የሚቀየሩ ነገር የለም። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ አስካሪ መጠጥ ሲናገሩ "ያለ ስሙ ይጠሩታል" ብለው ነበር፣ እንዳሉትም አስካሪ መጠጦች ስማቸው እየተቀያየረ ብቅ ሲሉ ዓሊሞች ደግሞ "ስሙ ቢቀያየርም እውነታውን አይቀይርም" እያሉ ሀራምነቱን ለአማኙ ማህበረሰብ ግልፅ እያደረጉ ሙስሊሙም እየተጠነቀቀ ቀጥሏል። ልክ እንደ አስካሪ መጠጡ ሌሎች ከባባድ ወንጀሎችንም ስማቸውን እየቀያየሩ ያለ ስማቸው ቢጠሯቸው ልንሸነገል አይገባም። የእስልምና እና የሙስሊሙ ጠላቶች ሙስሊሙ ማህበረሰብ ፈፅሞ የማይደራደርባቸውና እውቅና ሊሰጣቸው የማይችልባቸውን ከባባድ ወንጀሎችን ስማቸውን ቀያይረው እያመጡ በእስልምና ዘንድም እንደ ሀላል (የተፈቀዱ) ለማስመሰል ይሞክራሉ። ይህን ጊዜ ሙስሊሙ ነቅቶ "የስም መቀያየር እውነታን ሊቀይር አይችልምና" ሀራሙን ሀራም ነው እምነታችን አይፈቅደውም ሊላቸው ይገባል። በምንም አቅጣጫ ከሀዲዎች ባህላቸውን እኛ ላይ እንዲጭኑብን ልንፈቅድ አይገባም!። በተቃራኒ ፆታዎች ግኑኙነት ዙሪያ የሙስሊሙ ትክክለኛው እምነት፣ ባህልና እሴት ሴትን ልጅ ፍቃደኝነቷ ከተረጋገጠ በኋላ በኒካህ ከሀላፊዎቿ ወስዶ በማግባት በትክክለኛ ውዴታ ተንከባክቦ እያኖሩ ጥሩ ትውልድን ማፍራት ነው። አላህ ዝሙትን ከሌሎች ከባባድ ወንጀሎች በተለየ መልኩ "ዝሙትን አትቅረቡት!!" ብሎ በሩቁ ነው ያስጠነቀቀው። ይህ ማለት ወደ ዝሙት ቀርቶ፣ ወደ ዝሙት መዳረሻ የሆኑ ነገሮች በጠቅላላ የተከለከሉ (ሀራም) ናቸው ማለት ነው። የዝሙተኞችን (የፍቅረኛሞችን) ቀን እንጠየፍ‼ ሙስሊም የዝሙተኞችን ቀን አያከብርም‼ ለዝሙተኞች ቀንም እውቅና አይሰጥም!!!!!!!!!
@eilham2682
@eilham2682 3 жыл бұрын
Ygermaleko mfire nechei amlaki hula
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
መቲየ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️💔
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ግን ሜካፕ በዛ. እኔ ደግሞ ጥሎብኝ አልወድም
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ማህተባችሁ፡ያምራል፡
@Richblove
@Richblove 3 жыл бұрын
አሮዬ አንተ ቅን ውዳጂ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ በርታ
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 3 жыл бұрын
አለም ብርሃኑ ውድድ ነው ማደርግሽ ምታስተላልፊያቸው ሁሉ አሪፍ ናቸው
@foziyoutube4175
@foziyoutube4175 3 жыл бұрын
ህንዶችን አየመረቃችሁ ነውግን 😁 እሡባይነሮ ምንይውጣችሁነበረ ይሄሜካብ ደግሞ ስጠላው አልሃምዱሊላህ ከሁሉ ጸዳአረገህ ስለሠጠህኝ አመሠግናሀለሁ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ዓለምዬ ስወድልሽ ሹክሽኩታችን
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ebs በርቱ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Happy valentine's day wowww betam des telalachu maroche p❤❤❤❤🇪🇹
@etou3023
@etou3023 3 жыл бұрын
የፍቅረኛሞች ቀን የሚባል የለም። ሳታውቁት ሆነ አውቃችሁት እያከበራችሁት ያለው የሰይጣ አምልኮት ነዉ።
@asilasei1010
@asilasei1010 3 жыл бұрын
በትክክል የፍቅር ቀን የእናቶች ቀን ክርስማርስ ገለመሌ የሚባል ነገር ሁሉ ሲተረጎም ሌላ ሚስጥር ነውያለው ደና መገር ይመስል ከነጮች እየኮረጅን ለትውልድ እናወርሳለን
@murshidahussein314
@murshidahussein314 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ አየሁት አሪፍ ነው
@hymikal3106
@hymikal3106 3 жыл бұрын
I like your idea
@user-rl1dk8zv4n
@user-rl1dk8zv4n 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ መስቀላቹ ደስ ስል ያቆያቹ 💘💘💘💘
@bircruz555
@bircruz555 3 жыл бұрын
ልበላቹ (mehayim) ልበላችሁ (the right way)
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@feteynasere9890
@feteynasere9890 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የላል
@user-sb5ev6gn5z
@user-sb5ev6gn5z 3 жыл бұрын
ሰላም ሙቲየ በጣም እወድሻለሁ ምንግዜም ትምህርት አዘል የምትለቂው
@biniamadela4227
@biniamadela4227 3 жыл бұрын
አለምየ😍😍😍
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም የፍቅር ቀን 🌹🌹🌹🌹እንኳን አደረሳችሁ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 жыл бұрын
ይህቀንብቻተመርጦለምንየፍቅረኛሞችቀንእደተባለብታስረዱኝደስይለኛልትርጉሙንየምታውቁከሆነምክኛቱስዝምብሎማክበርብቻሳይሆንእስከበቂምክኛትብታቀርቡትጥሩነበር
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
መቲየዋ ሥወድሺ
@borlasa7610
@borlasa7610 3 жыл бұрын
እንኳንም ተሻለህ
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ምናለ እዳለም ብርሀኑ አይነት ጓደኛ ብትኖረኝ ስወዳት😍😘
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
አለም በርቺ ማር
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 жыл бұрын
Ebs what happened to yebeteseb chewata?
@user-hg6wq1zk4w
@user-hg6wq1zk4w 3 жыл бұрын
ሥታምሩ
@user-fq5fe2jm9p
@user-fq5fe2jm9p 3 жыл бұрын
Alemiye bewunet begugut new yemtbkew swedsh wub nesh
@yenatoub4205
@yenatoub4205 3 жыл бұрын
ሹክልበላችሁን በስስት ነውየምጠብቀው።
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
አለም ብርሀኑ ደስ ትያለሽ
@user-ki8cm8kr5s
@user-ki8cm8kr5s 3 жыл бұрын
አለም ብርሀኑ ስወዳት
@eveadam3951
@eveadam3951 3 жыл бұрын
betam astemari chewata new gen yehe EBS Ye ortodox becha new malet new lemalet new lek aderegu yetebalachu yemesel aratachum meskel lemasalem yewetachu asmeselachu angetachu lay yanteletelachut kerestos bezihe ayegeletsem ateshewedu
@ZahraZahra-ge3dm
@ZahraZahra-ge3dm 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋ
@rinahussen1609
@rinahussen1609 3 жыл бұрын
where is this place?
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 жыл бұрын
I like your perspective meti girl
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
ፍቅር እሥካሁን አልጀመርኩትም መቸነዉ ወጉ ሚደርሠኝ ሆ አሥተማሪ ነዉ
@sisaymengeste5898
@sisaymengeste5898 3 жыл бұрын
እኔምለው ኢቢኤሥ ማተብ የከለከለው አቅራቢወችን ብቻ ነው ? እነ መቲ አድርገዋል ማንን እንመን
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 3 жыл бұрын
Esua wuste laye adlme yamtakrbawe laza nawe yatkalklute wuste laye yamkrbute nachwe
@tube8327
@tube8327 3 жыл бұрын
መቲየ ዛሬ አንችን ለማየት ጎጉቸ ነበር
@yabyh3276
@yabyh3276 3 жыл бұрын
ለምን በዛው በተሰባሰባቹበት ወሩ በገባ በመጀመሪያው ቀን እድር ነገር አትጀምሩም
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤥
@ledeite3046
@ledeite3046 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😁😁😁ይጀምራሉ
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
_ተጋበዙልን _እየተዝናኑ_በአዳዲስ_ሀሳቦች_የሚደነቁበት ድንቅ_ኢትዮጵያዊ ቻናል_ለኢትዮጵያውያን ፕሮፋይል ፒክቸሩን በመጫን ቻናላችንን ይጎብኙ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
መቲየ ቆጆ
@ethio4086
@ethio4086 2 жыл бұрын
ማህተብ ውበታቺን ነው
@mariammahi3618
@mariammahi3618 3 жыл бұрын
Belw Ebs matb yelelw sew ayktrm andent bertat new Ebs lemangnawem yekirtachehun asaytachehwal
@takelegnadinew566
@takelegnadinew566 3 жыл бұрын
Woy Yenewa Yet Naw Yalechaw Mache Naw Ka Esuha Gara Ye Fikregnamoch Kan Miyakabraw?
@mekditube1589
@mekditube1589 3 жыл бұрын
Wwww meti matebesh yamral yene wud sewodish 😍😍😍
@toybitube6069
@toybitube6069 3 жыл бұрын
ክክክክ ጉድኮነዉ የፍቅረኛሞች ቀን አላችሁት #የዝሙትቀንብትሉት ይሻል ነበር ወር ከ15ቀን ብሗላዉርጃይበዛልእመኑኝ*😃🤭
@amen7128
@amen7128 3 жыл бұрын
Esti be postive Think postive🙏🙏
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው የመልከቱ🇪🇹🇪🇹♥️♥️
@sarasa5371
@sarasa5371 3 жыл бұрын
metey temechecaleche swedesh happy valitan day 🌹🌹🌹❤
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
arif astmariy new
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 3 жыл бұрын
💖💖💖💖
@hurelBoss
@hurelBoss 3 жыл бұрын
Endyy enie alwkum zare baluka yelklg abeba leb yetreteral wooww
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 3 жыл бұрын
መቲየስወዲሺ
@mesimesi4779
@mesimesi4779 3 жыл бұрын
Des yelal
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ሹክ ልብላቹ እስኪ ድምሩኝ
@yashyaaa4478
@yashyaaa4478 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
wow nice pls help me!!!! how can I monetize my channel in Ethiopia?
@tameruwoldemeskel6409
@tameruwoldemeskel6409 3 жыл бұрын
Ebsoche mecheme ehane aseteyayete atasetelalefuteme beya alasebeme yemetalate kene yemefatate kene yemetalate kene mecha new yemekeberewe mechame halwene daye laye new yemekeberewe endematelugne eregetegna negne
@welomediya562
@welomediya562 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ኑ
@mesigermekale7765
@mesigermekale7765 3 жыл бұрын
ebs ማህተብ አውልቁ ያላቹ ከርማቹ አሁን ለማስረሳት ነው ሀና ብቻ ነበር እንዴ ምታስወልቁት
@mikakidane8842
@mikakidane8842 3 жыл бұрын
Tedergo yemayetawek eko nw lemasetebabel hulunem adergu aluwachew kezi befit yeneberut lay eko maheteb yemibal yelem
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
መቲዬ ማር ቅመም እኮ ነሽ 🇪🇹😘😍😍😍
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Yhn program ⭐️ setchewalew ሰላም ለናንተ ይሁን እስቲ የዩትዪብ ቻናሌ ቼክ በማረግ አዩት እና ከወደዳቹት ተጋበዙልኝ 🌸ሁሉም ማቀርባቸው ነገሮች ራሴ ሰርቼ ነው ማቀርባቸው 💖
@danielendale535
@danielendale535 3 жыл бұрын
Met I I'u
@eilham2682
@eilham2682 3 жыл бұрын
Alemetadel yezmut ken belu mdire munafik
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ናፍቆት እናትሽ እህቶችሽ አንገታቸውን ስታይ ምን ይሰማሻል ??? ነው ወይስ ስላንቺ ብለው የሚጮሁት አባቶችን መናቅ ለምንድነው በአርቴ የምትታለይው እያቸው ውብ አንገታቸው ሲታይ እንዴት ብዬ ነው የምገልፅልሽ ውበታቸው ናፍቆት ከነ ጓደኞችሽ ጋር አስቢበት።??????????????
@fadilaamohammed974
@fadilaamohammed974 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
ፈደበት ይሔ አርቲ
@user-xh3ff3nb6o
@user-xh3ff3nb6o 3 жыл бұрын
ይች ልጅ ለምን ለራሷ ዮትዩብ አትከፍትም ?
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 3 жыл бұрын
እውነት ነው ትኩፈት
@user-dg7dd8cl1n
@user-dg7dd8cl1n 3 жыл бұрын
ባምስት ወሬ አየሆችሁ🙄🙄
@fafitube7054
@fafitube7054 3 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አዲርጉኝ
@dagmawit236
@dagmawit236 3 жыл бұрын
enenm aderguge enem adergalew
@fafitube7054
@fafitube7054 3 жыл бұрын
እሲ እንተባበር
@asilasei1010
@asilasei1010 3 жыл бұрын
ማህተባችሁ ከልባችሁ ነው ከዛ ግን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው የፍቅረኛ አማቾች ቀን ምንድነው ?እውነት የፍቅረኛ አማቾች ቀን ነው ?ቀይ መለበሱስ ትርጉሙ ምንድነው ?የዚህ ቀን ትርጉም እውነት የፍቅረኛ አማቾች ቀን ነው?አንዳንዴ ከነጮች የመጣ ዘመናዊ እየተባለ ወደ አገራችን አምጥተን የምናከብረውን ነገር እናስተውል ይሄንን ቀን ዓለም ሁሉ ያከብረዋል የፍቅር ቀን እየተባለ ግን ትርጉሙ ምን እንደሆነ የሚታወቀው በጥቂት ሰዎች ብቻ ነው ስሙ ነው የፍቅር ቀን የተባለው ስለዚህ የነጮችን ያልታወቀ በዓል እያመጣን ለትውልድ ማውረስ ይብቃ ምክንያቱም የፍቅር ቀን እየተባለ ቀይ እየተለበሰ የሚከበረው የፍቅር ቀን ሳይሆን ትርጉሙ ሌላ ነው
@dagiyehualashet8523
@dagiyehualashet8523 3 жыл бұрын
eko mdnew trgumun btnegregn
@asilasei1010
@asilasei1010 3 жыл бұрын
የፍቅር ቀን ተብሎ የሚከበረው እውነት የፍቅር ቀን አደለም በዚህ ቀን ልጃገረዶች እየተደፈሩ ደማቸው ለሰይጣን የሚገበርበት ቀን ነው በዚህ ቀን ልጃገረዶች ለመደፈር ብለው ጨካ ይገባሉ ግን ልጃገረዶቹ ክብረ ንፅህናቸውን የሚሰጡበት ቦታ የሚመለክ ጣዎት አለ ሌጃገረዶቹም በዛ ቦታ ወስደው ይደፍሩዋቸዋል ቀይ የሚለበሰውም ለዚህ ነው
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ሀና አንች ውሸታም እሄ ላንቺ መልስ ነው ግን የግብሩን ጉዳይ አታረሳሽው።🦚🦚🦚🦚
@tube4562
@tube4562 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ይብ አድርጉኝ በቅንነት
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 3 жыл бұрын
ጡት ናጭንናቹሁን ገልጣችሁ መስቀል አጠልጥሉ የሚል ክርስትና የለም ኢብኤስን ከሃይማኖት ነፃ ብታደርጉት አቦ
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 2 жыл бұрын
ኤረ ባክሽ እውነትሽ ነው😏😏ስምሽ ራሱ ይመሰክራል
@user-qp6gm4nw7e
@user-qp6gm4nw7e 3 жыл бұрын
❓🚫ebs ❌❗
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,5 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45