የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Car Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 24,134

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@NurobeSheger
@NurobeSheger Ай бұрын
☎️ ኦፕሽን መኪና መሸጫ 0960456060 / 0911262788 22 ካፒታል ሆቴል ጀርባ
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Ай бұрын
በምድ ነዉ ማገኝህ በዋስብ ወይሥ
@mulatabrham
@mulatabrham Ай бұрын
በ አውንት ደስ የምትል ሊጅ ማካበድ አና ማስመሰል የለላት ጠንካራ ሴት በርቺ የኔ አሂት ።
@hailehaile8943
@hailehaile8943 Ай бұрын
ደስ የሚል ጉብኝት ነው ያደረግነው እናመሰግናለን በርቺልን ቆንጅዬ
@babyyeabsra
@babyyeabsra Ай бұрын
Owww nice. well to come back mekdi✌️ I was see you before on Abay Tv🫵
@jemilyususf7863
@jemilyususf7863 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ያርስ ኮምፓክት በአራት ሲሊንደር እና በ1.3 cc መኖሩን ሳዉቅ.... በቅርብ መጥቼ ጎበኛለሁ እንሻላህ
@ezra22764
@ezra22764 Ай бұрын
ከተመሰረተ 30 አመት ያለፈውን መኪና በሊትር ይሄን ያህል ኪሎሜትር ይሄዳል ብሎ መናገር ጥንቆላ ነው😂😂😂😂
@justme-il2nw
@justme-il2nw Ай бұрын
Kakaka that's right 😅😅😅 Wagaw rasu kakaka
@DagneBelsti-u8u
@DagneBelsti-u8u Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነሽ በርቼ ጎበዝ
@teddy17069
@teddy17069 Ай бұрын
ቆንጆ ነው...............
@Bacitize
@Bacitize Ай бұрын
Kemekonochu anchi tamiriyalesh😘😘
@mahinabo6070
@mahinabo6070 Ай бұрын
መሻሻል እንደዚህ ነው!! Mileage መጠየቅሽ በጣም ወሳኝ ነው
@IAm-cs5bo
@IAm-cs5bo Ай бұрын
Dear Mekdelawit, you can definitely drive a Truck(Ford),your height shouldn't hold you back. Some trims of the Ford F150 or trucks in general have automatic height adjustment for the steering wheel ,seats, and pedals. I wish you all the nest and one day, we will see you driving your own Truck :)
@FitsumBrhanTekle
@FitsumBrhanTekle Ай бұрын
ጥሩ ነው ብርችቺ ግን የአንድ መኪና ዎጋቸውስ ብለሽ አትጠይቂ ዎጋውስ በልለሽ ጠይቂ
@mtu6008
@mtu6008 Ай бұрын
ዋጋቸው በጣም ቆንጆ ነው
@jemalmuhammed2716
@jemalmuhammed2716 25 күн бұрын
ለመኪና ያለሽ ጉጉግት የተሳካ እንዲሆን የመኪና እውቀት አሳድጊ ።
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb 19 күн бұрын
900ሺ ብር ካለ የመኪና ፍቅሪን ላጠንክረው እንደ ማሻ አላህ
@Simo-q6j
@Simo-q6j Ай бұрын
ቆንጆ ነው😂😂😂😂😂 ሀሀሀሀሀሀ ቀለም ደርቧል ይላታል ቀለሙም ጥሩ ተይዟል ትላለች😅😅😅😅😅😅😅😅 እውነትም መሀይም ደፋር ነው የሚባለው እውነት ነው😅😅 ደንቆሮ
@MekiyMekiy
@MekiyMekiy Ай бұрын
Ayibalm
@Marthatadesse-d1u
@Marthatadesse-d1u 19 күн бұрын
አሃ አንተ እንዳልከው ሆነህ ነዋ ደፋር ሆነህ የምትሳደበው? ጥፋት ቢኖር እንኩዋን በትሕትና መምከር እንጂ ስድብ ምን ያረጋል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@gebre3741
@gebre3741 Ай бұрын
እይይ ፎርድ እንኳን እገር ቤት ቀርቶ እሜሪካም የማይገዛ እድሜ የለለው ጋዝ የሚበላ ጃንክ ነው
@rasrif1978
@rasrif1978 Ай бұрын
በጣም ውድ ነው!!
@eyujunior9991
@eyujunior9991 27 күн бұрын
be konjo jemro be konjo cheresew
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Ай бұрын
100 miles 3 million ኡኡኡኡኡ አሉ እማማ ዝናሽ ወይ እማማ ጦቢያ
@leykunbirhanu7769
@leykunbirhanu7769 Ай бұрын
konjo nw
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Ай бұрын
ቦታው የት ነው
@NurobeSheger
@NurobeSheger Ай бұрын
22 Capital hotel jerba
@bmeberhe3201
@bmeberhe3201 Ай бұрын
She needs all car for her 😂😂
@youcandoit5248
@youcandoit5248 Ай бұрын
Konjo mekina new becha bel new yetbalewe
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 13 күн бұрын
ጥበበኛ የሽያጭ ሰው:: "ጥሩ መኪና ነው". . የፔጁ መኪና ተከታታይ አደጋ ደርሶበታል። እንደዚህ አይነት መኪናዎችን ለደንበኞች መሸጥ አስተማማኝ አይደለም. የሕግ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል.
@mwt7276
@mwt7276 Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ that ford is for farming 😂
@Simo-q6j
@Simo-q6j Ай бұрын
በቃ የምታውቂው ኪሎ ሜትር ብቻ ነው😂😂😂😂😂 ማፈሪያ ነሽ
@rasrif1978
@rasrif1978 Ай бұрын
23000 ደግሞ ይበዛል።
@TeketelSeyoum
@TeketelSeyoum Ай бұрын
Hhhhh really yegelagale makina 4 million ye Ethiopia nager batem yigerimel izi wucci Hager 180 shii birr new
@hadiautozone8449
@hadiautozone8449 Ай бұрын
አረ ወንድሜ XLT 2.7cc ነው
@Rafcarmarket
@Rafcarmarket Ай бұрын
Ehe 2016 model new 2.7 cc 2015 model lay tetewet 3.5 v6 gemeru 2016 lay check ford f150 series generations
@danielsileshi6478
@danielsileshi6478 Ай бұрын
ሁሉም ቆንጆ ነው ብቻ ዋጋውም አቋሙም አንድም ይሄ ቢስተካከል የምትለው የለም ሌላው ቀለም መደረብ ችግር ነው እንዴ
@Simo-q6j
@Simo-q6j Ай бұрын
በማርያም ሁለተኛ ስለ መኪና አትስሪ ለምን ቀዥቃዣና ምንም እውቀት የለሽም
@Marthatadesse-d1u
@Marthatadesse-d1u 19 күн бұрын
ሰው ለመተቸት ማርያምን መጥራት ያስፈልጋል? ከመተቸት በትህትና መንገር መልካም ይመስለኛል 🙏🙏🙏
@sat-n6r
@sat-n6r 10 күн бұрын
This guy is funny! He keeps saying KONJO car. Every car this dealership have is perfect, so they think. What a joke! This poor girl just listens and believes what he is saying.
@Rafcarmarket
@Rafcarmarket 3 күн бұрын
If you see a car thats not konjo let me know bro
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
27:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 240 М.