የመዝሙረ ዳዊት ከፍሎች

  Рет қаралды 2,682

Wolete Maryam Tube

Wolete Maryam Tube

Күн бұрын

ይህ ቪዲዮ የ150ዎቹን መዝሙረ ዳዊት ክፍሎች፣ የ15 ንጉሦች ምንነትና በ6ቱ ዕለታት መሠረት ምድባቸውን በዝርዝር ያሳያል
@Alex3in1 @DoctorFarmer1

Пікірлер: 19
@hit2579
@hit2579 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elleniferreira1667
@elleniferreira1667 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽
@Alex3in1
@Alex3in1 3 ай бұрын
Kale Hiwot Yasemalin❤
@alemumengist687
@alemumengist687 3 ай бұрын
❤❤
@Mmmm-y6p
@Mmmm-y6p Ай бұрын
Thanks❤
@tessemayilma235
@tessemayilma235 3 ай бұрын
ቃለ :ሂዎት: ያሰማልን :መምህር በጥሩ አንደበት ገልፅሀዋል ::
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ መሪጌታ
@askuema1260
@askuema1260 Ай бұрын
የየቀኑን ሙሉውን ቢጨርሱልን ለምን ቀጣዩ ቁጥሩና ምዕራፉ አይገናኝም ለምሳሌ የሰኞ መጨረሻ ለማክሰኞ መጀመሪያ አይሆንም ወይ ? እንዲህ አይነት ችግር ስላየሁ ነው የፈለገ ይቆራርጠው እርስዎ ባስቀመጡት ዝርዝር መሰረት ቢቀርብ 🙏
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam Ай бұрын
እሺ
@negaasega4478
@negaasega4478 3 ай бұрын
ከመፅሐፍ ቅዱስ ያለዉ መዝሙረ ዳዊት እና የፀሎት መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ እና በአማርኛ ያለዉ አይመሳሰልም መ/ም ግን ደግሞ አንዳንዶቹ በአማርኛ ብቻ የታተሙት አንድ ናቸዉ
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam 3 ай бұрын
እውነት ነው
@Ymaryam21
@Ymaryam21 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam 3 ай бұрын
አሜን
@EhteMariam
@EhteMariam 3 ай бұрын
@AGAPEERI
@AGAPEERI 3 ай бұрын
ሰላም ምምህር ስለ ትምህርትዎ በጣም ኣመስግናለሁኝ።የ ነብያት ፆሎት የት ነዉ የሚገኘዉ እባክዎት ብትተባረበሩኝ።
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam 3 ай бұрын
እዚሁ Wolete Maryam Tube ቻናል ላይ አለኮ
@AGAPEERI
@AGAPEERI 3 ай бұрын
@@WoleteMaryam ኣዉ እሱ ኣይቸለሁ:ግን በመፅሓፍ ፈሉገ ነበር።በመፅሓፍ ይኖራል?
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam 2 ай бұрын
ማልተ ቪዲዮውን ነው ወይስ መጽሐፉን። ቪዲዮው እዚሁ ቻናል ላይ አለ ሰርተነዋል። መጽሐፋ ደግሞ መዝሙረ ዳዊት የሚሸጥበት ማንኛውም የመንፈሳዊ መጻህፍት መደብር ውስጥ ይገኛል
@WoleteMaryam
@WoleteMaryam 2 ай бұрын
​@@AGAPEERIአለ ከመዝሙረ ዳዊት ቀጥሎ ነቢያት ነው። ከጸሎተ መጻህፍት መሻጫ ላይ ይገኛል