የመዝሙረ ዳዊትን ንባብ በ"Murade Zema tube" ይማሩ፡፡ መዝሙር (፩ - ፲)

  Рет қаралды 36,821

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@BirhanuWendemu-nr3dq
@BirhanuWendemu-nr3dq 10 ай бұрын
በልኡል እግዚአብሔር ስምምእመሰግንዎታለሁ
@abebesintayehu7210
@abebesintayehu7210 3 жыл бұрын
በዚህ እንኳን አንድና ሁለት ሰው ማውጣት ትልቅ በረከትም ስጦታም ነው :: እኔ በራሴ ዘግይቼ ብቀላቀልም እየተከታተልኩት ነው ::አመሰግናለሁ ::
@semaetutube3678
@semaetutube3678 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
@Astu-ku5ls
@Astu-ku5ls 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሙሉውን ካለዎት አባቴ
@yaredaman8494
@yaredaman8494 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
@BrehanuMitiku
@BrehanuMitiku Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት ከመዝሙር 65 በላይ ያለው የለም ቀሪውም ቢለቀቅ! እና አስር አስር መዝሙር አንድላይ ቢሆን መልካም ነው ። በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንዎ።
@NatinaelYifru
@NatinaelYifru 11 ай бұрын
ቀጣይ አባታችን
@melkamugetew3767
@melkamugetew3767 Жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በጣም ዘግይቼ ነው የተቀላቀልኩት ስለሆነም you tube lay ቢቀመጥልን ለማይመቸን እናገኝና እናተርፍበታለን
@Amanuellegoat
@Amanuellegoat Жыл бұрын
አሜን
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@tsigesitotaw810
@tsigesitotaw810 2 жыл бұрын
Enamesegnalen memhir Gn biketl tru neber
@demekegebeyaw3483
@demekegebeyaw3483 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው አሁን እኔ እየተማርኩ ነው መዝ 20 ደርሻለሁ ከ20 በላይ ያለው ገና ሁኖ ነው አላገኘው አልኩኝ እባካችሁ ልቀቁልን🙏
@ermiassebsibe1457
@ermiassebsibe1457 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@rass5757
@rass5757 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል......ይቀጥል.....በጣም አስፈላጊ
@danielabera5108
@danielabera5108 Жыл бұрын
tiyaqk amete mehirt meyaz alchilim
@BelayKassa
@BelayKassa 3 жыл бұрын
Thank you Memiher.
@abinetmeba5522
@abinetmeba5522 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት በምልክት በሙራድ ዜማ እንዴት ናቹ ምትለቁት ነገር በጣም በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለምንማር ተማሪዎች መፍትሄ ያለው ነው። አንድ ነገር ላስቸግራቹ መዝሙረ ዳዊት ንባብ ሙሉ ብትልክልን
@hailuassefa6581
@hailuassefa6581 3 жыл бұрын
የምትለቁት ሁሉም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ግን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እኔ ምፈልገው ቅኔ፣ ቅኔ፤ቅኔ፤አንገበገበኝ መማር እፈልጋለሁ!!!
@muradezema5374
@muradezema5374 3 жыл бұрын
Bekrbu enjemralen
@girumtamru8493
@girumtamru8493 Жыл бұрын
@@muradezema5374 Awe memehir enam ቅኔ መማር እፈልጋለሁ ግን ለጀማሪ በሚሆን መልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesfingashawmafi9176
@mesfingashawmafi9176 Жыл бұрын
1-10 bicha newe lewawim bisera melikam newe Egziabher yistlin
@kirubzemedu
@kirubzemedu Жыл бұрын
መምህር በጣም ላመሰግኖት አወዳለሁ... አንደ ሃሳብ ለመሰንዘር ያህል ለምን በመጽሐፍ መልክ አያዘጋጁትም ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ
@እግዚእ
@እግዚእ 2 жыл бұрын
Pdf የምናገኝበት telegram ካለ shere አድርጉልኝ
@seraphemcherubem6426
@seraphemcherubem6426 5 ай бұрын
የዳዊት መዝሙር በዜማ የት ላገኝ እችላለሁ
@ananiyaami3288
@ananiyaami3288 2 жыл бұрын
ሌሎቹ የቀሩት መዝሙራትስ
@DinkeTadesse
@DinkeTadesse 9 ай бұрын
ቀጣይ
@yaredaman8494
@yaredaman8494 2 жыл бұрын
please ye makisegn binor
@tibebewendifraw4927
@tibebewendifraw4927 2 жыл бұрын
ፒድፉ ከነምልክቱ የ ነው የማገኘው
@tadessebirhanu8110
@tadessebirhanu8110 2 жыл бұрын
ፒድፉ አገኘኸው ወድሜ ፡፡ለኔም ፈልጌው
@TsegawDereje-c4x
@TsegawDereje-c4x Жыл бұрын
ሑሉም ካለ
@ananiyaami3288
@ananiyaami3288 2 жыл бұрын
ፒዲኤፉ ከነ ምልክቱ
@dawitderebie7227
@dawitderebie7227 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት ንባብ ከነምልክቱ እሚል መጽሃፍ አለ ሚሸጥ።
@gizachewsisay2583
@gizachewsisay2583 3 жыл бұрын
የማክሰኛ አጣውት
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
ሁሉንም ከነምልክቱ ለምን እልጨአሱትም??
@yabsrakasahun3962
@yabsrakasahun3962 Жыл бұрын
ቀጣይ አለው ሰርች አድርገው
#መዝሙር ፸፬ #ንባቡ በምልክት #Mezmur 74 #Nibabu Bemilkt
1:23
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 621
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 832 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
#የቅዳሴ ትምህርት #ሥርዐተ ቅዳሴ ክፍል ፩ #Sirat Kidasie part 1
29:47
የመዝሙረ ዳዊትን ንባብ በ"Murade Zema tube" ይማሩ፡፡   መግቢያ
36:12
EOTC TV | መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ 31 - 40
24:31
#የአቋቋም ትምህርት #ክፍል ፲፬ #የልደት ዚቅ፡ ክፍል ፩
34:00
የውዳሴ ማርያም ዜማ ማብራሪያ
30:29
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 27 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН