KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 ወረብ ከበሮ አመታት ትምህርት ለጀማሪዎች | wereb kebero full guide #MaetentTube #ethiopian #ኦርቶዶክስ
11:19
🛑 የቅብብል መዝሙር ከበሮ አመታት ትምህርት ፤ በአጭር ደቂቃ | kebero full guide #MaetentTube #ethiopian #ኦርቶዶክስ
12:48
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
🛑 የመዝሙር ከበሮ አመታት ትምህርት ፤ በአጭር ደቂቃ ከበሮ ልመዱ | kebero full guide
Рет қаралды 117,607
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
ማዕጠንት - Maetent tube
Күн бұрын
Пікірлер: 380
@jamboandu3402
10 ай бұрын
ልጅ ( ወጣት) ሆነን ሰንበት ትምህርት ቤት ስንማር ፣ ታፋችንን እየመታን ነበር የምንለማመደው ። ከብዛታችን የተነሳ ከበሮ ስለማይዳረሰን ። 😂 የልጅነት እና ወጣትነታችንን አልባሌ ቦታ ከማሳለፍ ፣ በቤቱ በቅጥሩ ማሳለፍ እንዴት መባረክ ነው ።
@Abyatube
9 ай бұрын
እኔ አሁንም ትልቅ ሁኜም የጎን ታፋዬ እስኪአመኝ ምመታዉ
@BirhanuAdmasu
9 ай бұрын
ለዚቅ የሚመታውን የከበሮ አመታት ብታሳየን ?
@Rose-j9g8n
9 ай бұрын
በጣም ማርያም ሁላ ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ ሲለኝ አሁንም ዕንባዬ ይመጣል
@Giuguf-mi8ww
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigistgirma5389
9 ай бұрын
Ine Ahunim Medam Bet Hogni Indeza Iyarekuh New❤
@mesfinbogale4356
9 ай бұрын
ከበሮ መምታት በጣም መማር የምፈልገው ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@janohailu2184
10 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዲያቆን የወረብ ትምህርት ብትጀምር ከከበሮው ጎን ለጎን የጽናጽል አያያዝና ቃል ሲወጣ ሲወርድ አጠቃላይ ስለወረብ ትምህርት ብትጀምር መልካም ነው አመሰግናለሁ
@Maetent
10 ай бұрын
ሰላም እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@Zeeee2007
9 ай бұрын
yeah, pleae 👏
@Mahi1630
9 ай бұрын
ወንዲሜ ሲጨበጨብ መፍጠን አልቺልም ለመፍጠን ምን ማዲረግ አለብኝ
@tiruworkhailu6423
10 ай бұрын
❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆቼን ለማስተማር እየፈለኩ ነበረ በትክክለኛ ሰአት ጀምረሃልና ተባረክ ።
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Rose-j9g8n
9 ай бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤት ቢገቡም እጅግ የተሻለ ነው
@tiruworkhailu6423
9 ай бұрын
@@Rose-j9g8n ያለነው ከሀገር ውጪ ነው እንኳን ሰንበት ትምህርት ቤት ቤተክርስቲያ የምትከፈተው አንድ እሁድ ጥዋት ብቻ ነው እኮ ፣ከፈጣሪ ጋር እንታገላለን ብዬ ነው ።
@yoditethiopia9856
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ፀጋው ያአብዛልክ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ
9 ай бұрын
ከበሮ በሰዉ ሲያዩት ቀላል ይመስላል ሲይዙት ያደናግራል በዚ መልኩ የሚያስተምር ባገኝ ብዬ እመኝ ነበር እናመሰግናለን ዲያቆን ክበርልን አስበህ ስለሰራህልን🙏
@Maetent
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Mesret1426
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@AlemworkAyalew
9 ай бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው, ወድማችን ቃለሒወት ያሰማልን ,💒💒💒
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@SelamKonjo-uu3eh
9 ай бұрын
እኔ በጣም ስለምፈራ በዚህ አልዘዉም ባካል መማር ነዉ የምፈልገዉ❤
@Kidist19
10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@adrontube3361
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን በአንተ ከበሮ መምታት ችያለሁ በጣም ነበር ከበሮ ምታት የምመኘዉ የነበረዉ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን ፤ በጣም ደስ ይላል
@abebechbeyene9374
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@edenwoyho6320
10 ай бұрын
ወድማችን በኡነት እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ❤
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
10 ай бұрын
አሜን ፫
@MekdesNegash-y8j
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@Maetent
20 күн бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@አሜንኢትኤል
9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግልጽና ቀለለል ያለ አድርገህ ነው ያሳየኸን
@Maetent
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Tsion-uf1yg
5 ай бұрын
I am an 11 year old Ethiopian and I am so grateful for this video. You have done a beautiful job making it! Edit: በጣም እናመሰግናለን❤
@aynahabte4920
9 ай бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው. በዚሁ ቀጥልበት ወንድማቺን እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@seblemekbib7564
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ማርያም12
9 ай бұрын
ከዝማሬ ጋር ቢሆን በጣም ይገባል እናመሰግናለን
@tigistaychlu314
9 ай бұрын
ወድማችን በጣም ጥሩ ነገር ነው የጀመረከው ለቤትህ አዲስ ነኝ በጣም ነው የወደድኩት እውነት በቤቱ ያኑርህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@YesigatBeyene
9 ай бұрын
ፅናፅል አያያዝ እና አመታት እባክህ ሁሉንም መማር እፈልጋለሁ
@Maetent
9 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
@YesigatBeyene
9 ай бұрын
@@Maetent አመሠግናለሁ
@nomore8101
10 ай бұрын
በጣም ነው የምፈልገው ተባረክ🙏
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን
@chaltuchaltubekel8779
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@awetzeru5007
9 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን! በበቱ ያጽና እግዚኣብሔር 🙏❤🙏 በእውነት ኣገላለጽህ ደስ ይላል ቀጥልበት
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@sebleyoutube2978
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ከበሮ ሲያዬት ቀላል ይመስላል ስይዙት ግን ያደናግራል
@tsehaysimeneh293
10 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በአለፈው የወረብ ከበሮ እንዳስተመርከን የአመላለስ ከበሮ አመታት ብታሳየን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@Yokees-yv1rn
2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ለሀገራችን ያብቃን እኔ በአካል መማር እፈልጋለሁ
@Maetent
20 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Eldana-j5j
9 ай бұрын
እግዚአብሄርይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶልጆች የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ❤❤❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም
9 ай бұрын
እናመሰግናለሁኝ የልጅነት ህይወት
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን በርታ እናመሰግናለን
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@familybannas8809
9 ай бұрын
ዝማሬ ፡ መላእክትን ፡ ያሰማልን።
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@ሀና-ፈ3ከ
9 ай бұрын
የዘመናት ምኟቴ ነው አሁን ትልቅ ሰው ሆኛለው ግን ብችል ደስ ይለኛል በአካል የሚያስተምር ቢኖርእማራለው ውንድሜ ታባረክ ያንተን ቪዲዮ ደጋግሜ እያየው እሞክራለሁ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን ሁላችንምም እግዚአብሔር ይርዳን
@kalkidanbirehane1050
10 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ርዕስህን የከበሮ አከባበር ብትለምው ከከበሮ ትርጉም አንጻር መልካም ይሆናል።
@Maetent
10 ай бұрын
መልካም
@almaze214
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ጥያቄ ሊበዛብህ ስለሚችል አደራ እዳሰለች በርታልን
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Carlorio020
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው። 💚💛❤
@Maetent
20 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ሶሲYouTube
9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ወድማችን በእውነት በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር ሥቶቻችን ነን ኦርቶዶክሥ ሆነን ከበሮ አመታት የማንችለው ተባረክልኚ ወድሜ🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@thejimjimbo10
10 ай бұрын
እናመሰግናለን የአገልግሎት ጊዜህ የተባረከ ይሁን
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@maryamfentesh8476
9 ай бұрын
አይይይይይ ልጅነት እኔ ታፋዬንና ውሃ ልቀዳ ስሄድ ጄሪካውን እየመታሁ ነበር የምሄደው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እንድህ ሊናፍቀኝ❤
@Maetent
9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለቤቱ አድስ ነኝ በርታልን ጎበዝ ነሕ ቅጥል ወደፊት❤❤❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ ፤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@MLisaneworkWasse
10 ай бұрын
ፍርሃት ድፍረት ሀለቱም ይጠቅማሉ ግን ባለ ቤት መሆንን ይጠይቃሉ ሞያንም መዋያንም ከበሮ በሰው ላይ ሲያሽ ታምሪያለሽ ሲይዙሽ ትደናገሪያለሽ ተናገር ከበሮ ወኢታርምም ኩሎ። ብዙኅ ነገር እስመ ውስተ ልብከ ሀሎ። አፈ ሰፊ አፈ ጠባብ ጠባብ መንገድ ሰፊ መንገድ ከበሮ ቁርበት ባያድለኝ ነው እንጅ እኔም የከበሮ ወንድም ነበርኩ
@hannahanna9082
9 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስይላል በርታልን ግን ደግሞ መዝሙር ቢጨመርበት ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል
@Maetent
9 ай бұрын
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hannahanna9082
9 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ እሱ እሽ ይበልህ ከበሮ መምታት በጣምነው መማር እምፈልግ በርታልን@@Maetent
@smegnituruneh7794
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@habtamumenyahel3879
10 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ ወንድሜ በርታ
@Maetent
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@metaMeta-u4p
10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሽብሸባ ላይ ሳይሆን ወደ ጭብጨባ ስገባ አልመጣ አለኝ
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን ያው ደጋግሞ በማጥናት ይመጣል
@metaMeta-u4p
10 ай бұрын
@@Maetent ይመጣል አምናለሁ ግን አስጠኚዎች ይሰለቻሉ
@YuhanaYuhana-r6m
6 ай бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ❤❤❤
@NebyatGetachew
9 ай бұрын
Egziabiher yistih kebro memtat betam melmed efelgalew
@Maetent
9 ай бұрын
Amen btam des yilal
@biniamtewabe
10 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን የወረብ ከበሮ አመታት ብታሳየን
@Maetent
10 ай бұрын
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@frewetdemeke9605
9 ай бұрын
Selamk ybza wedme enamesgnat fetari mistrun tbebun ygletln 🙏🙏🙏
@Maetent
9 ай бұрын
Amen egziabher yakberelegn
@MariTemesgen-uh6vd
4 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@Maetent
20 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@EmahusTesfaye
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንን እናመሰግናለን
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@shashibazezew1573
9 ай бұрын
Egziabher yistln wendmachin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Maetent
9 ай бұрын
Amen
@meskeremdemssie3988
9 ай бұрын
ጎበዝ ዲያቆን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@TghGgh-v1b
9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🎉❤ እኔ ግጥሞች እሞክር አለሁ ዜማ ግን እፈልግ አለሁ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን
@michealtewelde
9 ай бұрын
ጎበዝ ወንድማችን እግዚኣብሔር እድሜ ና ጸጋ ይስጥህ እናመሰግናለን።
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@TemesgenChernet-b7k
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዲ.ን በርታልን ወንድማችን 🙏🙏
@Maetent
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Nuhamen12
9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እውነት ለመናገር ከበሮ መምታት አልደፍርም ግን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን በርታልን ወንድማችን
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@alemtsehaysesaysisay7144
9 ай бұрын
ውውውው ነው ምርጥ ነው በርቱ እኔ ክራር ከበሮ የቤተክርሰትያን መሳሪያወችን መልመድ እፈልጋለሁ❤❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TghGgh-v1b
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም ለሃገራችን አብቅቶን ለመለማመድ ያብቃን😢
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ
@helenyismaw3979
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን
@mastienawgaw5552
9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@sulamtesesulamtese7253
9 ай бұрын
በርታልን ሠላምሕ ይብዛ አብዝቶ ይባርክሕ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Nardoszawudu
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እናመሠግናለን❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Rahel-d5e
9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@rahel2834
9 ай бұрын
ተባረክልን ወንድማችን❤🙏
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@genetabebe3821
9 ай бұрын
በጣም ነው እምመኘው ከበሮ መምታት
@Feven-bl3ov
9 ай бұрын
ክራር አስተምረን
@AmanuelHb
10 ай бұрын
ተባረክ
@Maetent
10 ай бұрын
አሜን
@meskeremdemssie3988
9 ай бұрын
ዲይቆን ካላስቸገርኩ ክላሲካሉ በጣም ደስ ይላል የማን መዝሙር ነው እስቲ መዝሙሩን ጋብዘን ወይም የምማን እንደሆነ ንገረን እናመሰግናለን
@እሙየሚካኤልልጅ-ገ4ጨ
8 ай бұрын
ተባረክ ወድማችን
@Maetent
8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Tenaye-d9v
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
9 ай бұрын
እኔከበሮህምህምስሊልቤአብሮይመታል❤❤❤ደህናአርገህበለዉዳቆን❤እኔቤቴክርስትያንንበሌላዉነገርእኳንባላገለግልበከበሮማገልገልእፈልጋለሁ❤❤
@Hana-3838
9 ай бұрын
💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን
@Yeshmebat
9 ай бұрын
የምፈልግውን ነው ያገኘሁት❤❤❤❤❤❤
@Hayath33H44
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ዬወርቡን ደሞ አሳዬን እንወድሀለን እግዚአብሄር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💞💞💞💞💞💔💔💔💞💞💞💔💔💔❤❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mekaamare2296
9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድማችን❤❤❤ እኔ አልችልም መዘመርም መምታትም እፈልግ ነበር መዳም ቤት ገዝቸ ልለማመድጅ ድንብርብር ነው እምለው
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን ያው ከእግዚአብሔር ጋር ቀስ እያሉ መለማመድ ነው በጊዜ ሂደት ይቻላል
@mulukentesfa-i3j
Ай бұрын
ተባረክልን
@Maetent
20 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ልዩወረቅልዩወረቅ
9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን በርታልን ወንድማችን እኔ ኢትዮ ሆኜ በተለምዶ ስለማመድ አወኩበት የበለጠ አሁን ተማርኩኝ ወንድማችን በርታልን❤❤❤
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@EtholoveSeewt-cj9rj
9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይሶጥህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@AdoniandElianaschanell
9 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን
@Tigis-g1k
8 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@agizamedia1314
9 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ማህለት ላይ ከበሮን የምያበላሹ አባቶች ብማሩ ደስ ይለኛል
@eritreanlovetv9794
6 ай бұрын
Tebarek wendme enem lemedmed efelg neber gn begra ejachn snmeta 2 gze mejemeriya meten keza 1 1 eyaln enketl alen be kegn ejachns snt snt new mnmeta
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
10 ай бұрын
በመዝሙር ሰዓት ከበሮ መምታት በጣም ዕፈልጋለሁ። እስካሁን መትቼ አላውቅም።
@Maetent
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ምንአልባት ጊዜው አሁን ይሆናል
@tadsawodaje1162
10 ай бұрын
እንዃን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን እናመሰግናለን 🙏🙏
@Maetent
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hhutrdBhhutrd
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ችግሩ እኔ ቤተሰብጋ ስንዘምር ጥርት አድርጌ እመታለሁ አዉደምረት ላይ ግራ እጋባለሁ በገናየ ይግደለኝ
@Maetent
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@MediyeyeMelese
9 ай бұрын
Kalihiwot yasemalin wondime🙏🙏🙏🙏
@Maetent
9 ай бұрын
Amen abro yaseman
@BaayisaHaile
9 ай бұрын
Be orominyam qaxilibet baxam arifno orominya bi hon deesi yilal
@mastienawgaw5552
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን
@MekonenMulatu-vz1zb
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamtsegaye2949
9 ай бұрын
ዲያቆን እናመሰግናለን በርታ
@Maetent
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@EthiopiaEthiopian-mr8wm
9 ай бұрын
Lemhmen mastemark lk new😍 gn lemenafq xru aydelem😔 ,,,,,kesemonu bekebero endet endmihonu yayek ymeslegnal🧐,,enkuwan ametatu sayaqu endeza yehonu siyaquma chgr new yemifexrut ,,,,ena mhmenm bihon betekrastiyan hedo bimar elalew 🙏☺️kfu kemaseb adelem erasachnn ena sratachnn masxebeq alebn egna Orthodoxsoch bye slemasb new🙏🙏
@Mahebera
9 ай бұрын
በርታ ጥሩ ነገር ነው።
@Maetent
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@EdenTadesse-zg5mn
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@nasserllrshdee7021
9 ай бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን ወንድማችን
@hiyabgebrekristos8794
9 ай бұрын
አመሰግናለሁ በአንፈራጾ ሰባ ሰገል መዝሙር ብትመታልኝ ?🙏🙏🙏
@Maetent
9 ай бұрын
መልካም
@Emebet-j4p
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@Maetent
9 ай бұрын
አሜን
@MedaYeasmir
9 ай бұрын
ቀፅለሉ ቡሩኸይ ክንመሃር ኢና።
@elshadaytilahun-j3t
Ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@mehrettekle1079
9 ай бұрын
በይበልጥ በአካል ደሞ የምታስተምርበት ቦታ መተን ብማር ደስ ይለኛል
@Maetent
9 ай бұрын
ለጊዜው የሚቻል አይደለም
@አየንየየድንግልልጅ
9 ай бұрын
❤✝️❤
11:19
🛑 ወረብ ከበሮ አመታት ትምህርት ለጀማሪዎች | wereb kebero full guide #MaetentTube #ethiopian #ኦርቶዶክስ
ማዕጠንት - Maetent tube
Рет қаралды 16 М.
12:48
🛑 የቅብብል መዝሙር ከበሮ አመታት ትምህርት ፤ በአጭር ደቂቃ | kebero full guide #MaetentTube #ethiopian #ኦርቶዶክስ
ማዕጠንት - Maetent tube
Рет қаралды 11 М.
00:15
amazing#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 8 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 13 МЛН
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 88 МЛН
19:33
ቅኝትን በቀላሉ መንገድ ለመቃኘት ማወቅ ያለብን ነገሮች # ለክራር ለበገና ለመሰንቆ ለሁሉም
ሄኖክ በገና ክራር መሰንቆHENOK BEGENA KIRAR MESENKO
Рет қаралды 9 М.
8:18
🔴አስደናቂው ሕፃን ልጅ// "ሕየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ"
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 499 М.
1:59
የማህሌት ከበሮ አመታት በብፁዕ አባታችን
ሀብተማርያም ቲዩብ
Рет қаралды 165
18:50
ራዕይና ህልም ከእግዚአብሔር ቶሎ እንዲመጣ እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 166 М.
32:32
Ethiopia :- ከበሮ የምን ምሳሌ ነው ? | ከበሮ ምንድን ነው | የከበሮ ምስጢራት | kebero | mindin new | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 10 М.
4:46
🛑መሰረታዊ የመዝሙር ከበሮ አመታት ትምህርት /በ5 ደቂቃ ከበሮ ይቻሉ / kebero #ተዋህዶ #tewahdo #ከበሮ #መዝሙር
ማዕጠንት - Maetent tube
Рет қаралды 88 М.
55:15
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 126 М.
1:09:23
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 374 М.
1:27:46
ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
ሀበሾቹ [Habeshochu]
Рет қаралды 123 М.
6:21
ከበሮ አመታት መማሪያ|| Kebero ametat tutorial
ዋይ_ዜማ way_zema -Tube
Рет қаралды 10 М.
00:15
amazing#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН