No video

"የመን ገብተናል "... እንኳን ለዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል አደረሳቹ /ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 95,636

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 177
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ዋውውው ሞስሊሞች ወድሞቼ ደስ ሲል እኔ ክርሰቲያነኝ በጣም ነው ደስ ነው የሚለው አገሬ መጥቼ ከ ሞስሊም ወዳጆቼጋ አብሬ ተመግቤ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
እናመሰግናል
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
አቤት ጥሩ ነት እነመሰግናለን
@ashatube923
@ashatube923 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውቤ
@kubratube2897
@kubratube2897 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ሠላም ለሀገራቺን ፍቅር ለህዝባቺን ያምጣልን እጂ ና በሠላም ለእናት ሀገራቺን ያብቃን ና ኢትዮጲያን በብሀላቺን አብረን ፈታ ዘና እንላለን አላህ ሀገራቺንን ሠላም ያርግልን የወገኖቻቺንን ሢቃይ አላህ በቃ ይበልልን አላህ ሆይ ለሀገሬ ኢትዮጲያ ፈረጃህን ቅርብ አርግልኝ መግደል መገዳደል ሠልቺቶናን ና አላህ በቃ ይበልልን የንፅሀን ሞት ይቁምልን አሚን በሉ ሙሥሊም የሆናቺሁ ሠግዳቺሁ ሥታበቁ ለኢትዮጲያ ዱአ አርጉ ኪሪሥቲያንም የሆናቺሁ ፆለት አርጉ ለምዬ ኢትዮጲያ ሠላም ያዉርድ እያላቺሁ በምታምታምኑበት ፈጣሪያቺሁን ለምኑ እኔ መግደል መገዳደል ሠልቺቶኛል የኢትዮጲያ ሠላም የህዝብ ሣቅ ናፍቆኛል የአላህ አተ አዛኝ ነህ ና እዘንልን ማሪ ነህ ና እኛ መህልቆቺህ ምህረትህን ፈልገናን ና መረን ለኢትዮጲያ ምህረትን እዝነትን ሠላምን አዉርድላት ያረብ ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ። ይሄንን የሀረብ ጣፋጭ ምግብ የምትመገቡ ኢትዮጵያዊያኖች ተጠንቀቁ አረቦች በብዛት የስኳር ፣ ደም ብዛት ፣ ኮሎስትሮ ፣ የልብ ህመም የሚያጠቃቸው በብዛት ጣፋጭ እና ቅባት ያላቸው ምግቦች ተመጋቢዎች ናቸው አብዛኛው በመድሐኒት ተጠቃሚዎች ናቸው። ሀገራችን ድሮ የማናቃቸው በሽታዎች የመጡት አመጋገባችንን ስለቀየርን ነው ።
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n 2 жыл бұрын
ሳህ
@MahiMahi-xq2eb
@MahiMahi-xq2eb 2 жыл бұрын
👌🏻👌🏻👌🏻
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን እንድህነዉ የሚያምርብን አንዳንድ ሰገጤ ክርስቲያኖች መልካም ተነገሩ ወይ ዝምም በሉ ፀብ ስልችት ብሎናል ፍቅርነዉ የናፈቀን!!
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 2 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምር ኢትዮጵያ እዲህ ናት አንድነት ነው ሀገራችን አሏህ ሰላም ያድረግልን እናመሰግናለን
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 жыл бұрын
ከሪም አላህ ነው!!! አብዱከሪም ነው ስምህ ወንድማችን በተረፈ አላሁ አለም እንኳን አደረሰን ኮመንተሮች ደምሩኛ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 2 жыл бұрын
በትክክል ከሪም አይባልም የአላህ ስም ነው
@jamelawoloywa1750
@jamelawoloywa1750 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አዲርስን ማሻአላህ ሀገራችንም የሀርብ ሀገር የምግብ ከች ብሎል
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 2 жыл бұрын
ዩኔ እና እሸቱ ኮሜዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አሏህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን። ምጦቹ 🌷👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺
@facadoalem610
@facadoalem610 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ስምህ አብድል ከሪም ነው የሰው ከሪም የለም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እወቁ ራሳቹን አታዋርዱ ሰውለማረም ማወቅ ይቀድማል 22ሰው ላይክ አድርጎሻል አንቻ ጋ23አላዋቂ 1አላዋቂ ትክክል ብላሻለች በራሳቹ እፈሩ አብዱል ከሪም ማለት የከሪም ባሪያ ማለት ነው በሚገባሽ ልንገርሽ የአላህ ባሪያ ማለት ነው
@user-rr7nh7kf8n
@user-rr7nh7kf8n 2 жыл бұрын
አብድል ከሪም ምንም ችግር ዬለውም ግን ከሪም ሆኖን ነበር ችግር የሚኖረው አብድ ወይም ባርያ የሚል ጨምሮበታል
@faresmohamed292
@faresmohamed292 2 жыл бұрын
Kerim malet yeallah sim sihon tirgumu demo sechi weym legash malet new abd malet demo tazaj weym agelgay sihon yegetaw agelgay weym tazaj malet new
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
@@zemassefa1397 ትክክል የከሪም ባሪያ ማለት ነው ይቻላል
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ለራስሽ እወቂ ቅድሚያ
@m.tu.lo..49
@m.tu.lo..49 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ዩኒየ ኑርልን አዛኙ ፈጣሪ ሂዳያንም ይስጣችሁ
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
አህለል የመን አላህ ይጠብቃችሁ
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 жыл бұрын
Thank you ebstv Worldwide for bringing the show about Eid-Al-Adha Muslims celebrations. Yemen brother speaks well Ethiopian Language, and the food looks wonderful in Ethiopia and Yemen culture. That's how the world needs connection and peace. Encuan le Eid-Al-Adha Aderesen!! Amin! Amen!! Love and peace, prayers to my beloved country Ethiopia!!!
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ዩኔ እና እናመሰግናል ምግቡ ማሻ አላህ
@mahubahussen7620
@mahubahussen7620 2 жыл бұрын
ሙሥሊም መሆንኮ መታደል ነወ አልሃምዱሊላህ እመተል እሥላም
@Tube-rw4mu
@Tube-rw4mu 2 жыл бұрын
ማር ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@senietestfanos4009
@senietestfanos4009 2 жыл бұрын
እድሜ ለማዳም የምትበሉትን ሁሉ እሰራዋለሁ ሞያ ለራስ ነው
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 2 жыл бұрын
እኔራሡ እሰራዋለሁ ሽር አርጌ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን አልሀምዱሊላህ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
መሽአላህ ታምራላችሁ ዩኔ መልካም ስው ኑርልን
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሰን ውድኢትዮጵያዊያን
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢደል አድሀ ሙባረክ ዬኒዬ አቡል የመን መስለሀል
@sadahasn8921
@sadahasn8921 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@albilal8030
@albilal8030 2 жыл бұрын
ماشاء الله
@user-id8ku6qv4r
@user-id8ku6qv4r 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከን ጌታ የኛ ኢድ ናእማ ነዉ ሁሉ ሙሉ ለዝሁም የሚቀናብንን
@zamzamhasan3704
@zamzamhasan3704 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله اهلين يمن بطبح بكرم
@hinduabdu7612
@hinduabdu7612 2 жыл бұрын
Karim ayibalem wnadime Abdulkarim brw
@henanhenan3893
@henanhenan3893 2 жыл бұрын
ለመላውእሥልምናተከታይኳንአደረሣችሑ፣አደረሠን፣ያመትሠውይበለን
@fydy6201
@fydy6201 2 жыл бұрын
Mashallah ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ enwodachihuwal tankyou
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@habibahassen5295
@habibahassen5295 2 жыл бұрын
ሉላና ዩኒ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ስወዳችሁ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሠን መልካም ናቺሁ ይመቻቺሁ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክእአህማን ደሰይላል
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድም እህቶቻችን
@sitratube2211
@sitratube2211 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@Tube-rw4mu
@Tube-rw4mu 2 жыл бұрын
ማር እንደማመር
@user-nm1ii9om2q
@user-nm1ii9om2q 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mahirmuhammed635
@mahirmuhammed635 2 жыл бұрын
Best yemeni food in addis ababa
@user-wn9zg7mf5j
@user-wn9zg7mf5j 2 жыл бұрын
ይሁንየ።የኔመልካም።ስወዲህ።ወዲሜአላህይጠብቅህ
@helentamiru693
@helentamiru693 2 жыл бұрын
Mashallah looking good
@MohammedAli-yj3tl
@MohammedAli-yj3tl 2 жыл бұрын
ሚዲያ ኢቢኤስ ብቻ አንደኛ
@missfathima8318
@missfathima8318 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አምሮባችኋል እናመሠግናለን ክበሩልን
@meremamerema7164
@meremamerema7164 Жыл бұрын
ዩኔእኮሁሉምያምሪበታል ማሻአላህ ሲልደሰሰይላል
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 жыл бұрын
እንኳን አብሯ አደረሰን ምርጦቸ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በነካው እግራችሁ የልብነን(የቤሩትን ) የበአል ምግብ አሳዩን
@hibhatullahemam1305
@hibhatullahemam1305 2 жыл бұрын
ሉላየ አቦ ይመችሺ ሲያምርብሺሺ የወኒ በጣም አምሮባችኋል
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 2 жыл бұрын
ዋዉ ክበሩልን እናንተ ዉብ ኢትዮጵያዊ አንድነትን ከናንተ መማር በቂ ነዉ
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Welcome ebs tv ehuden keseat
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 жыл бұрын
ይቺን ይቺን ለኛ ተዋት የሥዊቱን ነገር ለመዳም ቅመሞች
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
ትክክል
@hunamamaye6748
@hunamamaye6748 2 жыл бұрын
ዋው አገራ ችንደስይላል
@selamtube5798
@selamtube5798 2 жыл бұрын
ምሪጦች
@user-jf7uf3ej4y
@user-jf7uf3ej4y 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@menasieweldemariam3406
@menasieweldemariam3406 Жыл бұрын
ዋዉ አንድ ቀን እንወርድበታለን
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ. በጣም ያምራል. እዴ እድስ አበባም አለ ወይ.
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 Жыл бұрын
this restaurant in is very good but I hate the noise 😡😡😡
@fatumadem8868
@fatumadem8868 2 жыл бұрын
እንኳንአደረሳችሁ
@martitade4450
@martitade4450 2 жыл бұрын
ቦታው አዲስ አበባ ነው፣ድሬደዋ ነው፣ ወይስ ሐረር ነው?
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 2 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ Yonin እያየሁ ምደሰተው ነገር appetizer ብየዋለሁ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዮናስ ከበደ ስላም ለአንተ ይሁን እኔ የሚኖር ከአገራ ውጭ ነኝ እባክህን ፌስቡክ ላይ ብያነግርህ አትመልስም እንዴት ልጌኛህ እችላለሁ በአቶ ከበዴ ብያለሁ አነግረኛ🙏
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 2 жыл бұрын
አረ የወንየ ባቅ ላባ እወዳለሁ በየት ላግኘዉ
@senietestfanos4009
@senietestfanos4009 2 жыл бұрын
ለዚዝ ዋው ታይባ ሀሎ
@FatimaFatima-ij1kl
@FatimaFatima-ij1kl 2 жыл бұрын
ኢድ ሙብርክ
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 2 жыл бұрын
አድራሻ ይት ነው ባስቡሳ እፍልግ ንብር
@abdusalah9683
@abdusalah9683 2 жыл бұрын
መርሀባዮኒ
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 2 жыл бұрын
Please don't call him kerim it's Allah's name.
@khadirali7437
@khadirali7437 2 жыл бұрын
አብድል ከሪም በጠሩ ሁኔታ ስለ ዒድ ገልፀህዋል
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
አረ ኢትዮጵያ ጨምራለች የኢራን ሆብዝ መስራት ጀመራቹ
@romi-qc2fp
@romi-qc2fp 2 жыл бұрын
አይሰሙን ባለቤቱያቀዋል
@mxmmxm7775
@mxmmxm7775 2 жыл бұрын
EBS inata bahedachubat mabilata bichaa honachusaaa
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 жыл бұрын
ውብ ናችሁ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ዮናስ ከበደ እና እሸቱ መለሰ ሁለገብ ናቸው ከሰውጋ ለመግባባት ጊዜ እማይፈጁ
@sameman9014
@sameman9014 2 жыл бұрын
ስጋው የእስላም ነው ወይስ የክርስቲያን ??
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔም ጥያቂነው😂
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
የክርስቲያን እሮስቶራት መሰለሽዴ የየመኑነው
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ዮናስ ነጭ ሸሚዝ ያምርብካል
@hayatmuhamad3761
@hayatmuhamad3761 2 жыл бұрын
አዳደካፌሮች.ደማቸውፈላ.ገናይተከተካል..ሀረብቤትሁነሸየምትዝቂውሰ.የማንይመሰልሻል.የሙሰሊምእኮነው
@hayatweleyewa4140
@hayatweleyewa4140 2 жыл бұрын
አዴሀበሻ ዉጧል ይህስ አማረኛዉ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Cristian kehunachihu ye Muslim melbes ayitbkbshim lula🤔enesu meskel aregew ayimetum
@rose_pink2949
@rose_pink2949 2 жыл бұрын
gen eko yehabesha lebese Muslims yelebsalu eko ayedele
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
@@rose_pink2949 gin meskel ayargum so lemen ende ijab yilbsalu en Muslim frndoch alugi ewdachwalhu gin endnesu betamer alebsem sory
@leylamusefa1019
@leylamusefa1019 2 жыл бұрын
Weda kerstena megelaleten yedegfale enda?🤔
@m.tu.lo..49
@m.tu.lo..49 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ከሪም አማረኛህ 2ኛ ቋንቋህ መሆኑን ምንም አያስነቃም
@haimanottube
@haimanottube 2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም የምወድህና የማከብርህ ወድሜ ነበርህ ግን ክርስትናችንን አሰደብህብን በቃ በስመ ክርስቲያን እየዞርህ ቁርጥ ትጋፍፋለህ ደግሞ ዛሬ የእስላም ስጋ ጉድ ያስበላችሁ እውነት ማፈሪያወች ናችሁ አንተን ብሎ ክርስቲያን ደግሞ ስጋ አልበሉም የምትሉ ሰወችስ ምን አስባችሁ ነው ? ከስጋጋው ጋር ካለው ሶስ ሲያያይዝ አልታያችሁም??? ሉላ እንካን ድሮውንም ክርስቲያን አትመስለኝም እንደፈለገች መሆን መብታ ነው ። እኛ የእስላም ስጋ ብንመገብ እጅግ በጣም ችግር ሁኖብን ነው ደግሞም በጾም አንመገብም እናንተ ግን ሆዳችሁ አምላካችሁ ክብራችሁ በነውራችሁ ነው እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ዮናስ እምነታችንን አታሰድብ አንዱ ይለይልህ
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 2 жыл бұрын
አንቺ ግም ምናገባሽ የእሡን እምነት ለሡ ቸይው ፍርድ የፈጣሪ ነው ማን አንቺን ፈራጅ አደረገሽ እስኪ ጥሩ ነገር ለመስራት ሞክሪ ወሬኛ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
እረ ስጋ አልበሉም ሰላጣ እና ሁሙስ መስለኝ
@IbrahimAli-je4cp
@IbrahimAli-je4cp 2 жыл бұрын
ስጋ አልበሉም. ስላጣነው የበሉት.
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
ሥጋ አልበሉም ሠላጣ ነው የበሉት 👍
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
የምን ችግር አጋጠመሽ ማን ብይ አለሽ ምስሩ አትክልቲ ሞልቷል ከሀይማኖትሽ ሆድሽ ብሶብሽ ነው እንጅ ክርስቲያኞች እኮ ከሀይማኖት ሆዳቸውን ያስቀድማሉ እኛ ሙስሊሞች በየትኛውም ሁኔታ ብንሆን ቅድሚያ ለድናችን ነው
@ahdbehabdbs6468
@ahdbehabdbs6468 2 жыл бұрын
ኩሥ ብሉ አቦ በፀሙ ሥጋ ትበላላቹሁ አጋሥሶች ቱቱቱቱቱቱቢሥምላ ብሎ የተባረከ ነገረ ለክረሥቲያን አይበላም💔😭😩😩😤
@bintmohammed7238
@bintmohammed7238 2 жыл бұрын
ውጪ ከዚህ ከደበረሽ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
መሄዳቸው ባልከፋ ግን ፆም ነው ደሞ ሙስሊምና ክርስቲያን ስጋ አብሮ አይበላም ግን ብዙ ይቱበሮች አብረው ሲበሉ አያለሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
@@tigemaryam2041 ምነው አች አርቦችጋር አበይምዴ ወሬኛ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
አች አርቦች ቤት ትበይየልዴ ምን ልዩነት አለው
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
ስጋ እኮ አልበሉም ሰላጣ እና ሁሙስ ነው የበሉት
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 2 жыл бұрын
Cholesterol gathering Saturday 🤮
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝነገር እዴት ሙስሊምእና ክርስቲያን አድላይስጋይባላሉ። ይብራል
@rose_pink2949
@rose_pink2949 2 жыл бұрын
Ensum endeau endemibalu kedemewo slaweku sega albelum just salad ena juice becha new yetetekemut.
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ምነው አች ለአመትባል ሙስሊም ጎረቤት ስጠሪ ስጋ አስነክተሻል እቃውን ለብቻ ነው በጥንቃቄ እዳይነካካ
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 2 жыл бұрын
@@user-xr3wh9hr2w አዋ እነሱግን ግጥምአርገው ይበላሉ🙈🙈
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል እኛ ታይነካካ ይሰራል ይሄ አብረው
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
@@user-ki1qt3nj3r EBS እደሚመጡ ስለሚያቁ እቃውን ለብቻ አዘጋጅተው ይጠብቃሉ
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
የሃይማኖት አባቶች እነ ሙፋቲን ልታገኝ ሳይሆን አንድ ነጋዴን ልታገኝ ሄዳ ምን አሸፋፈናት፥ ደሞ መሸፈን ከፈለገች የኢትዬጵያ አልባሳት ቀሚሶች እና ነጠላ እያለ የግድ የዓረብ መልበስ ለምን ተፈለገ።
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ድሪአመልበስ ምችግራለው የኛ የአበሻልብስነው
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
@@user-hh6ll8ln9zየራሳ ማንነት እያላት የሌላን መምሰል ምን አስፈለጋት።በራሳ ማንነት ማጌጥ ስትችል በዛላይ ልታገኝ የሄደችው ነጋዴ እንጂ የሃይማኖት መሪ አይደለም የምን ማሽቃበጥ ነው
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 2 жыл бұрын
እረ እፈር ዲሪኣ ማን ነው የውጪ አልባሳት ያረገው ካላወቅክ አትዘባርቅ እኛ ወደ ሐረር ያለን ሰዎች የባሕል ልብሳችን ነው እንደውም ወደ ቦረና ያሉ ሙስሊሞችም ጭምር ለወቀሳ ከመቸኮልህ በፊት ጠይቅ አይይ ይሀ እኮ ችግር አድጎ ወደ መገዳደል የወሰደን ምን አገባህ የፈለገችውን ብትለብስ አንተ ፅንፈኛ የማታውቀውን አትዘባርቅ ቀጥራቃ
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
@@shemseiasultan5854 የራሳን ትልበስ ማለት መገዳደል እንዴት ሊያመጣ ይችላል፥ መገዳደል የሚያመጣው አንዱ ሌላውን አስገድዶ የኔን አድርግ ሲለው ነው ካስገደደው እምቢ ማለት እንጂ መገዳደል የሚያመጣ አይደለም ፥ ከአነጋገርህ እንደተረዳውት ገዳይ ነገር በሃሳብ የመነጋገር የማታምን ነህ። እራሳን መምሰል ስትችል የግድ ሌላውን መምሰል ምን አስፈለጋት?? በባህል ልብሳ አጊጣ መሄድ ስትችል። የሰው ወርቅ አያደምቅ ተብላል በራሳ ነገር መድመቅ ነበረባት። እኔ የሚገርመኝ የክርስትያኑ ማሽቃበጥ እና ሙስሊሙ ለክርስትያኑ የማያደርጉትን እንካን አደረሳቹ የማይሉትን ከሌሎች መፈለጋቸው ነው።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
ማነው የአረብ ያደረገው??? ሀረር ሶማሌ አፋር ሌላውም አረብ ነውን ?
@user-db7jo1uq9s
@user-db7jo1uq9s 2 жыл бұрын
እስኪ ቀወት ይቱብ ብላችሁ ሠብስክራይብ አርጉኝ
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-yu1yu1xz5g
@user-yu1yu1xz5g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
Secret of the happy old age of an elderly couple in a mountain village far from civilization
44:32
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 33 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!
35:11
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
Long Term Prune Plums Preservation Without a Refrigerator 🍂
25:12
Kənd Həyatı
Рет қаралды 685 М.
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 33 МЛН