የመንፈሳዊ ሕይወት ልምምድ "መንፈሳዊ ዕድገት ትዕግስትን ይፈልጋልና ከትንሹ መጀመር ይገባናል" /ክፍል አንድ/

  Рет қаралды 16,299

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን እሱ ይርዳን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲 ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ንጹህ ልቦናን ያድለን ሃገራችን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤🤲🤲🤲
@debremitiku8290
@debremitiku8290 3 жыл бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@Meseret-t5l6l
@Meseret-t5l6l 8 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን ፫ ❤🙏🙏🙏💋💋💋
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ጥበበ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 👏
@SaraSara-rb9ky
@SaraSara-rb9ky 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋው ይደግፍልን።
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 3 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemaln dakon ❤❤❤🌿🌿🌿
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።
@johndanid4553
@johndanid4553 3 жыл бұрын
ለመምህራችን በጣም ነው የማከብራቸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ያቆይልን 🙏
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 3 жыл бұрын
ቸሩ መድህን አለም የመቶሳላን እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ምንም አድሎሀል አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ፍጹም ትሁት ዲያቆን ጥበቡ በጣም ?ምንልበልህ ቃለሂወት ያሰማልን ኑርልን
@genetalem8059
@genetalem8059 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃሉሂወት ያስማልን ወንድማችን እግዚኣብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@selamgaltigray8071
@selamgaltigray8071 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረኸቱ ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤
@mangalg783
@mangalg783 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን ወንዲማቺን ፀጋዉ ያብዛልን🙏🙏🙏🌿🌻🌿🕊
@ወለተኢየሱስእሙዬ
@ወለተኢየሱስእሙዬ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ጸገዉን ያብዛልህ በእዉነት እኛንም ከስንፍና እንቅልፍ ያንቃን
@hannatafara700
@hannatafara700 3 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን➕
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ይሁንልን ይደርግልን እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያደርግልን
@MmMm-z9h2g
@MmMm-z9h2g Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዘአብሔር አምላክ የሰማነውን ቃል በልቦነችን ሰሌደ ይፍልን እሱ ይርዳን
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰሜልን ቃሉን በልቦናችንን ያኑርልን እንደ ቃሉ እንድንኖር ይርዴን
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አቤቱ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ መጨረሻዬን አሳምረው ፈጣሪዬ
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 Жыл бұрын
አሜን ያስተማረን የመከረን የገሰጸን ልዑለ ባሕሪይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ቃለ -ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን።
@tigisttigist5409
@tigisttigist5409 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@amelewarkashenafi7543
@amelewarkashenafi7543 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም እየተበሳጨሁ ተቸግሪአለሁ በልልዉል እግዚአብሔር ስም በጾሎት አስቡኝ ሁለተ ኢየሱስ እራሴን እሰከመጉዳት አየደረስሁ ነው
@zementechilo2042
@zementechilo2042 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛቤህር ይመሥገን ጊታየ የእመብራሀን ልጅ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ሥላሴ እያላችሁ
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 3 жыл бұрын
መልካም። እግዚያብሔር ያስብሽ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
ፀባኦት ያስብሽ እህታችን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
አዞሺእህቴፈጣሪይማርሺ
@mangalg783
@mangalg783 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ ወድ
@ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ
@ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ 3 жыл бұрын
አምላክ ያሥብሽ እህት
@MimichkaBirtoukan
@MimichkaBirtoukan 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
@meskremsaar523
@meskremsaar523 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
ዲያቆን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!!
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ክብር ይግባው ተመስገን ነው ማስተዋልን ያድለን ቃሉን ይደርብን አቤቱ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን በቃ ይበለን
@TGST645
@TGST645 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቴ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይግለፅልን ለእምነታችን የምንተጋ ያድርገን
@Sara-rf7vp
@Sara-rf7vp 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አማን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን
@ganiitube3365
@ganiitube3365 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@neza8997
@neza8997 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Hewan-rt3lr
@Hewan-rt3lr 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Bless your family
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 3 жыл бұрын
amen amen amen kalewute yasemalen Memerachen 🤲
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ለሁላችን
@hasanebrahim1
@hasanebrahim1 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሀይወት ያሠማልን መምህር
@hayat1952
@hayat1952 3 ай бұрын
Amen kalehiwet yasemaln
@SamiraSamira-du4gg
@SamiraSamira-du4gg 3 жыл бұрын
ቀላ ህይወት ያሰማልን እኛም ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏
@frweanyadane2582
@frweanyadane2582 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot Yasemalin memirachin Egiszabyer Yisitilieng 🙏🙏🙏
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን እወነትንወ
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Wademachen egezaber yee Barakek Rajim Hedeme yee sexek Wademe 🙏🙏🙏❣❣💞💓💕🌹🌹🌹🌹
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@yirgalembelay2444
@yirgalembelay2444 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሠግናለን
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 жыл бұрын
አሜን የሔወትን ቃል ያስማልን
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ባዶነቴን ያየሁበት ትምህርት ነው ።
@rahilemma7551
@rahilemma7551 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ysas-ks8ts2wv5b
@ysas-ks8ts2wv5b 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቸን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen
@EthiopiaTewahedo
@EthiopiaTewahedo 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@raheltegegne3358
@raheltegegne3358 3 жыл бұрын
አሜን!!! ቃለህይወት ያሰማልን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
አሜንወሜን አሜን ቃለክይወትን ያሰማልን
@hiwotaychiluhm1575
@hiwotaychiluhm1575 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን።
@yabsrayabsra7517
@yabsrayabsra7517 3 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen memherachen legnam mastewalun yadlen
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Жыл бұрын
እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ትምህርቱን ሌላ ትምህርቶች ስፍልግ አግንቼ ስማሁት በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ ፀጋ ያብዛላችሁ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 жыл бұрын
ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በስደት ሃገር ሁኜ ራሴን ኣጥቼው ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር
@haniamanual1396
@haniamanual1396 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Abrsh305
@Abrsh305 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mpqrza5798
@mpqrza5798 3 жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን በጣም ነው የምናመሰግን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
አባቶቼበርከታችሁይዴርብን
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ይሁን እዘነ ልቦናይን ይክፈትንኝ ሚስጥራቱን ተረድቼ ከዚህ በላይ እንዳመሰግነዉ የሱ ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲 ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህር 🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ7ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ7ቘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FanoReda
@FanoReda 8 ай бұрын
ውድ የተከበራቹ ኣባቶቼ ና እናቶቼ ወንድሞቼ ና እህቶቼ የተዋህዶ ልጆች እኔ ደካማ ነኝና በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወልደ መንቀሬዎስ እባላለሁ🤲😥🙏⛪️✝️🙏🙏🙏🙏
@meaza5812
@meaza5812 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቘ1ጘ
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቘ1ጘ 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን
@zafughirmai7777
@zafughirmai7777 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@alsaetube8304
@alsaetube8304 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ
@samsimon8109
@samsimon8109 3 жыл бұрын
Really u change my day today life may Gid give u more wisdom.Thx a lot
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 3 жыл бұрын
ኑ ዬፅድቅን ምግብ አንመገብ 💕💕💕
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 3 жыл бұрын
Amen amen🙏 a bay bxltach asben
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: በእዉነት ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ:
@hanandernaika4971
@hanandernaika4971 3 жыл бұрын
amen amen amen kalhiwot yasemalen edime batega yetebikenlen
@wosenwalelign7154
@wosenwalelign7154 3 жыл бұрын
Kale hiwten yasmalen .
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin yaqidusan amlak iyasus kirastosa misxirun yigilaxilan amlak abun hafit maryam agrachinan itopiyan yixabaqalan salamon yisixilan 😭😭😭😭😭😭😭❤💛💚🇨🇬
@anketbrhanmikre7831
@anketbrhanmikre7831 3 жыл бұрын
Kalhiwet yasmalen
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ልጆች ይህንን ቻናል ላይክ ኮሜንት እንዲህም ሼር በማረግ ይህንን ቻናል እናበረታታ እስቲ አንድ ላይ ሰብስክራይብ በማረግ መቶ ሺ እንሙላ!!!
@theothermedecine9299
@theothermedecine9299 3 жыл бұрын
Cale hewett yasemalen
@endalkachewmengesha4522
@endalkachewmengesha4522 2 жыл бұрын
great advice !
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaitbekele957
@senaitbekele957 3 жыл бұрын
Please pray for me 🙏🙏🙏
@hiruthagedew1302
@hiruthagedew1302 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! የሚያበረታታ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
😢ወለተ 😢እየሱስ ነኝ😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ በፊት መንፈሳዊ አስተሳሰብ ነበረኝ አሁን ግን😢😢😢ከአይምሮዬ 😢ከልቤ 😢ካንደበቴ 😢ጠፋብኝ😢😢😢
@ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ
@ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው እናመሰግናለን የእውነት የክርስቶስ ቤት እዚ አለ ሰላም ለሁሉም ፍጡር
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንበእውነትወንድማችንጸጋውንያብዛልህወንድማችንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@AS-yh1yr
@AS-yh1yr 3 жыл бұрын
👏🙌🙏
@getachewmengesha4918
@getachewmengesha4918 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወይ ያሰማልን።እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ይሱም አንድ ቀን ሰንበት ትምህርት ቤት ተምሪ አላውቅም ነገር ግን አሁን አለምን ሁሉ ትቼ መመልኮስ ውይም ገዳም መግባት እፈልጋለሁ። የሰንበት .ትምህርት ቤት ተምሪ አላውቅም እችላለሁ ወይስ አልችልም በማርያም ካየህው መልስልኝ ።የሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቼ እባካቹህ።
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 3 жыл бұрын
የምንኩስና ሕይወት እንደሚያስቡት ቀላል አይደለም:: ከዚህን ቀደም በዚህ ርዕስ ላይ ያደረስናቸው መርሐ ግብሮች ነበሩን:: ለመመንኮስ የግድ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ መሆን አያስፈልግም:: ጥሪው የእግዚአብሔር ነው እንጂ ስለፈለግን ብቻ ስለምንኩስና ሕይወት ምንም ሳናውቅ የምንገባበት አይደለም:: ብዙ ተጋድሎ ይፈልጋል:: የ10 ደቂቃ ጸሎት መጸለይ የሚከብደው ሰው ቀንም ሌትም ተግተው በሚጸልዩበት የምንኩስና ሕይወት ለመኖር ይቸገራል:: በቀን ሶስቴና ከዚያም በላይ የሚመገብ ስው ዛሬ ገዳም ገብቶ ምናልባትም አንድ ጊዜ ብቻ መመገብ ካለበት ፈተናውን መቋቋም አይችልም:: ገዳም ሳገቡም መመንኮስ ካስፈለገም ይህንኑ የመሳሰሉ ትጋቶችን ማድረግን ይጠይቃል:: ከዚህን ቀደም ያቀረብነውን እንልክልዎታለን:: እርስዎም ንስሕ አባት ካለዎት ይመካከሩ:: በግልዎም በርትተው ፈቃዱን በጸሎት ይጠይቁ::
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲጠራ ነው መፅሀፍቶች አሉ እንዲሁም ዲያቆን ጥበበ አስተምረውና ይከታተሉ። ባልሳሳት እርእሱን " ዝም ተኛው መነኩሴ " እሱ ተተርጉሞ አለ በፊልም መልክ እጅግ ድንቅ ነው ይመማከቱ 👏👏
@itzprogamer1014
@itzprogamer1014 3 жыл бұрын
ይቅርታ አባቴ
@kasakassa9572
@kasakassa9572 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው
@እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mekonenamien
@mekonenamien 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
57:20
ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT
Рет қаралды 51 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН