የመንፈሳዊ ዝለት መፍትሔ ምንድነዉ? Megabi hadis Nekatibeb የጥያቄዎቻችሁ መልሶች

  Рет қаралды 14,644

ባርቶሰ-Barthos

ባርቶሰ-Barthos

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@Barthos1
@Barthos1 7 ай бұрын
ሰብሰክራይብ, ላይክ, ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
@WudeGizachew
@WudeGizachew 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህራችን
@ZewudeZewude-no8pm
@ZewudeZewude-no8pm 4 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን
@mayema3846
@mayema3846 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ትምህርትዎን በልባችን ያኑርልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አሜን!
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ትምህርቶ አንጀት አርስና ወደ ፈጣሪ እንድንቀርብ ጉልበት የሚሆነን ነው የብዙዎቻችንን ችግር ድካም ነው ያስተማሩን እናመስግናለን
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር Жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ደግሞ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን (አሜን፫)
@--vt6id973
@--vt6id973 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህራችን ይጠብቅልን አሜን
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
ይሄ ቅዱስ ቃል ለኔ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላክ ይክበር ይመስገን ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ሀይል ያለው ቃል ትልቅ ያርግህ ምን እላለሁ
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን🤲🤲🤲🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊✝️✝️⛪️⛪️⛪️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊❤❤❤❤🕊🕊🕊❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@BeteTibeb-oq2fz
@BeteTibeb-oq2fz Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ እውነትም መጋቢ ይበርቱልን
@KidistElias
@KidistElias 3 ай бұрын
አሜን
@ababachab9995
@ababachab9995 Жыл бұрын
ረቡኒ ቃለህይወት ያሰማን ፀጋዉን ያብዛለወት እድሜ ዘመነወን እግዚአብሔር ይባርከዉ 🙏🙏🙏
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ፀጋኡ ያብዛልኝ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ንባሪክልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን!!!!
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችን፣እድሜናጤናይስጥልን
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ መምህር ፥፥
@abebawademe6400
@abebawademe6400 Жыл бұрын
አብዝቶ ሰላምህን ያብዛልህ፡፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
@Barthos1
@Barthos1 Жыл бұрын
አሜን
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 5 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይ መስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመ ምህራች ንፀገኡ ያብዛልኝ ቃለህይወትያሰማልን በረከት እግዚ አብሔርን ባሪክልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🙏
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Жыл бұрын
Thanks my brother I really appreciate.amazing speech. Bless 🙏
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Barthos1
@Barthos1 2 ай бұрын
ቻናሉን ለወዳጅዎ በማሰተዋወቅ ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉ ይዳረሰ ዘንድ ያግዙን! እናመሰግናለን
@saraaylew8586
@saraaylew8586 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባየ በስደት ላለነውምግብና መጠጥ ሰለምታስተላልፉልን ከልብ እናመሰግናለን ዘራችሁን ያብዛልን እግዚያብሄር
@ethiotube5927
@ethiotube5927 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Barthos1
@Barthos1 Жыл бұрын
አሜን
@sebletakele7346
@sebletakele7346 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ
@ፌቨንግርማወንፈላ
@ፌቨንግርማወንፈላ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ከተዋህዶ በረት ያቆይልን🙏
@SebleLema-kj6ij
@SebleLema-kj6ij 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@henokadane2675
@henokadane2675 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GirmaAlemu-nx9kb
@GirmaAlemu-nx9kb 6 ай бұрын
የኛ ጀግና መምህር እረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሀለው
@እግዚያብሔር
@እግዚያብሔር 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@HabtamuAyka
@HabtamuAyka 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ !ይልመድ!...ብዙ ያተረፍክ ነዉ!!!
@birqeekabadaa543
@birqeekabadaa543 3 ай бұрын
AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn 3 ай бұрын
አባቶቸ እናቶቸ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጨለማውስጥ ነኝ ለመውጣት አቃተኝ ያን ሀጥያት ከሰራሁት በሗላ ለምን እደዚህ ሆንኩ ብየ መፈጠሬን እጠላለሁ ለፀሎት ስዘጋጂ እግሬን ስልት አፌን ቁልፍ ያረገኛን ከዛ ትቸው ትኝትስል ይተወኛን ምን ይብቃኝ ከኔ በላይ ሀጥያተኛ የለም ብየ ነው እማስበው ጌታሆይ አድቀን ወዴቤቱ እገባይሆናን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እግዚያብሔር
@እግዚያብሔር 2 ай бұрын
እግዚያብሔር መሀር ነው
@Fekremariam
@Fekremariam Жыл бұрын
ቃለ ህይወር ያሰማልን
@ayenatadsie1227
@ayenatadsie1227 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SayedAhmaha-r5j
@SayedAhmaha-r5j 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@DirbYaregal-jv8cv
@DirbYaregal-jv8cv 2 ай бұрын
አባቶቻችን በፆሎታችሁ አስቡን ለነሰሀ እንድያበቃን በሀዛብ ሀገር ያለን ልጆቻችሁ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በእውነት ለእግዚአብሔር እድሜውንና ፀጋውን ያብዛለውት
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 5 ай бұрын
ኑሩልን❤
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@iyassuandualemEthiopianLaw
@iyassuandualemEthiopianLaw Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen!!!!!
@rere4822
@rere4822 Жыл бұрын
🌾🌾🌾
@rotes3106
@rotes3106 11 ай бұрын
Kale hiwet yasemal, mnew tefachu?
@MaskaraSaeed
@MaskaraSaeed 3 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 4 ай бұрын
Qale Heyewat Yasamalen Mamherachen
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
እኔ አረብ አገር ነኝ ትምህርት ብቻ እየተማርሁ ወደተግባር ስላልገባሁ ተስፋ እየቆረጥሁ ወደታች እያደግሁ ነው እንደካሮት ምን ይሻለኛል እንዳልከው ቤተ ክርስቲያን መሄድ ያድሳል ያበረታል ሃይል ይሰጣል እኔ ግን በእምነት ኦንላይን ነው ቃሉን እምሰማው
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እኔም ነኝ😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SaifuGetahun
@SaifuGetahun 3 ай бұрын
Memher amlak ረዥም edme ystlen hulem ye erso tmrt yatsenanagnal❤❤❤
@girmayedesalegngergi7345
@girmayedesalegngergi7345 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@Barthos1
@Barthos1 Жыл бұрын
አሜን
@JerryTeklu-g2x
@JerryTeklu-g2x Жыл бұрын
Amen kale hiwot ysmln
@aylamaylom3182
@aylamaylom3182 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💒🤲🤲🙏
@sidetenyanenyi
@sidetenyanenyi 4 ай бұрын
❤❤❤😢
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 4 ай бұрын
🌱🌱🌱🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤
@Forgiven369
@Forgiven369 9 ай бұрын
ዘካ 14:9 ማብራርያ ቢኖር?
@KidistElias
@KidistElias 3 ай бұрын
እባ የ10 አመት ውንድ ልጅ አለኝ በየ ሳምንቱ እህድ አቆርበዋለው ሰው ደግሞ በየሳምንቱ ይበዝበታል ይሉኛል ቀሱስ ስጠይቅ ያጠነክራዋል እንጅ ምን ይወንል አሉኝ
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 8 ай бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@jsghjdhjsjjj7683
@jsghjdhjsjjj7683 3 ай бұрын
መምእር፡ቃለይወት፡ያሰማልን
@YaredMebratu
@YaredMebratu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayenatadsie1227
@ayenatadsie1227 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።
@Barthos1
@Barthos1 Жыл бұрын
አሜን
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 19 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 16 МЛН
የነገረ ድኅነት ትምህርት ክፍል አንድ
49:36
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 12 М.
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 610 М.
ስብከት ፖፕ ሽኖዳ 3ይ ብትግርኛ ህይወት እንታይ እያ ? pope shinouda in tigrinya what is life ?
41:18
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 249 М.
🔴 እነሆ ጠላት አለ // በመጋቤ ሐዲስ ኢንጅነር ነቅዓ ጥበብ Megabe Haddis Nekatibeb
49:33
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 19 МЛН