የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ግቢ ውጭውን ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው-imou versa outdoor security camera

  Рет қаралды 208

Mrshemsu

Mrshemsu

Жыл бұрын

IMOU Versa outdoor security camera
-የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ግቢ ውጭውን ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው
-የራሡ የብርሀን እና የድምፅ አላርም አለው
-በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል ወይንም አላርም ይጮሀል (እንዳይበራም እንዳይጮህ ማድረግ ይቻላል )
-ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም
-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ...
-እስከ 256 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል
በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው
8500 birr
0941330333

Пікірлер: 10
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው የምታሳየው እናመሰግናል
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fikermash7643
@fikermash7643 Жыл бұрын
ያለዋይፋይ የሚሰራ ከሆነ እኔ እፈልጋለሁ
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ያለዋይፋይ የሚሰራ በስልክ መቆጣጠር የምትችለው ካሜራ አይኖርም። ያለዋይፋይ የሚሰሩ አናሎግ ካሜራ አለ በሞኒተር ነው መቆጣጠር የሚቻለው
@seniedawek9753
@seniedawek9753 Жыл бұрын
ስልክ የታለ
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
0941330333
@addisdude5432
@addisdude5432 Жыл бұрын
ለመጋዘን የሚሆን ባለ 3 ካሜራ ምን አለ
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ባለ 4 hikvision አለ
@eshetualene-wq7ci
@eshetualene-wq7ci Жыл бұрын
ዋጋዉን ንገረን።
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
8500 birr
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 9 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 469 М.
Ezviz H8c security camera 2mp
1:24
Mrshemsu
Рет қаралды 273
Mi Wireless Outdoor Security Camera
9:45
Mrshemsu
Рет қаралды 303
ገመድአልባ ካሜራ ከሞባይል ጋር አንዴት ይገኛል?
6:51
NeuovaTech Technology Institute
Рет қаралды 9 М.
Mi Wireless Outdoor Security Camera
2:11
Mrshemsu
Рет қаралды 185
Imou 2c security camera
0:45
Mrshemsu
Рет қаралды 34
ታብሌት Tecno DroiPad 10
0:41
Mrshemsu
Рет қаралды 42
Ezviz H9c & H7C Dual-Lens Pan & Tilt Wi-Fi Security Camera
0:53
KBVision India
Рет қаралды 352
Anaya And Family Masti Time 😊
0:12
Anaya Kandhal
Рет қаралды 15 МЛН
Reuse ♻️
0:32
Yoshipapa / よしパパ
Рет қаралды 23 МЛН
easy game filter 😎
0:12
Nandito Creative
Рет қаралды 4,9 МЛН
My family Orchestra groups performs
0:10
Super Max
Рет қаралды 2,2 МЛН
Гений своего дела🔥
0:16
FERMACHI
Рет қаралды 7 МЛН