የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።

  Рет қаралды 133,869

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 166
@serkalemasefa1803
@serkalemasefa1803 Жыл бұрын
እባካችሁ ቅዳሴም እንደዚህ አስጠኑን
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ Жыл бұрын
KZbin lay ale kidase
@N_o777
@N_o777 Жыл бұрын
"ቃለስብሐት" መተግበሪያ ...
@blengetu2846
@blengetu2846 Жыл бұрын
እረ yelem telegale
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
​@@blengetu2846አለ! ቅዳሴ ብለሽ search አድርጊ
@shewayekebede893
@shewayekebede893 Жыл бұрын
የቅዳሴ ተሰጥኦ መጻህፍት አሉ እኮ በሱ ማጥናት በቅዳሴ ጊዜም ይዞ በመከታተል መማር ይቻላል ።
@yemariamnegn
@yemariamnegn Жыл бұрын
ምን ጊዜም የሚመስጠኝ የቤተ ክርስቲያናችን ዜማ ቢኖር ይሄ ነው❤❤❤
@sura8533
@sura8533 Жыл бұрын
You should check ለኖህ ኅመሩ
@KidanZewdu
@KidanZewdu 2 ай бұрын
@@sura8533 OfCourse
@whandroid
@whandroid Жыл бұрын
በጃንደረባው ትልቅ ራዕይ ይታየኛል በርቱ የአባቶቻችን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 👍 19-03-2016
@AbebechGebrehiwot
@AbebechGebrehiwot 8 ай бұрын
የእውነት ይህ የምድር ምስጋና አይመስልም የሰማይ የመላእክት ምስጋና ነው የሚመስለው ውስጤ ነፍሴ የሆነ የሰውነት አከላቴ በሙሉ ሰርስሮ ነው የገባው እኔ አላውቅም ቃላትም አጥሮኛል፡፡ መሐረነ አብ ጸሎቱ ሁሌም በቤተክርስቲያን እሰማዋለሁ በጣም ከምወዳቸው ጸሎቶች አንደኛዬ ነው ግን በእንደዚህ አይነት እርጋታ አልነበረም የኼኛው በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ለመንግሥተ ሰማይ ያብቃልን፣ ፀጋ በረከቱንም ያልብስልን፡፡ አሜን!
@aynutube7552
@aynutube7552 Жыл бұрын
የጃንደረባው የቅዱ ፊልጶስ ልጆች መሆናችሁን አስመስክራችኋል በእውነት ትለያላችሁ የጃንደረባውን ሚዲያ ያስፋልን ያብዛልን ጥሩ ጭላንጭል ይታይባችኋል በርቱልን ❤❤❤❤ ❤❤❤
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
ተዋህዶን እንዲህ በጥልቀት ቢያውቋት ብዙዎች ከመንጋው ባልተለዩ❤😢 በሉ ቅዳሴውንም ለትውልዱ ከነ ትርጉሙ አስተምሩ ወንድሞች❤ ሰው አንድን ነገር ካወቀው እየወደደው አብሮት ይኖራል። ኦርቶዶክስ ተወዳጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤት❤
@alazarabebaw5362
@alazarabebaw5362 Жыл бұрын
ተባረኩ ለሚማር ጥሩ አድርጋችሁ አቅርባችሁልናል። እንዲህ ሰርክ ስብሐት እያላችሁ የምታመስግኑት አምላክ ይጠብቃችሁ❤
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጃን ደረባወች ቅዲሴም አስጠኑን አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን😢
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
ነፍሴን በሐሴት የሚሞላው የምህላ ጸሎት ነው ከነትርጓሜው ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልን❤💒❤
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
የቤተክርስትያን ፀሎት ምህላ ሁሉ ልብን መንፈስን የሚያስደስት ነው።እግዚአብሔር ይመስገን።ይህን ሀሳብ አምጥተክ ሁላችንንም እንድንባረክበት ስላደረክ መምህር ሄኖክ እናመሰግናለን።
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Жыл бұрын
አሜን!
@shewayekebede893
@shewayekebede893 Жыл бұрын
ግዕዝ ባለማወቃችን አውደምህረት ላይ ሲፀለይ በጣም የሚያስለቅስ ነው ለካ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛላችሁ ይህን ሰለለቀቃችሁልን። አባቶቻችን ይህን የመሰለ ፀሎት ሰርተውልን አልተጠቀምንበትም በተመስጦ እያለቀስን ብንማፀንበት ለአለምም እንተርፍ ነበር ግን አልተጠቀምንበትም ከልብ ቢሆን በሀገራችን በቤተክርስቲያን ይሄ ሁሉ መአት ባልወረደብን ነበር።
@kibromassefa-cx9fh
@kibromassefa-cx9fh 9 ай бұрын
አላማጣ እየሱስ ደብረመድሀኒት ቤተክርስቲያን አብይ ፆምን ሁሌ ከሰአት 11:30 በሰርክ መሀረነ አብ ይደርሳል። በልጅነቴ የማይረሳኝ ግን በዛዉ ፍኖተ - ብርሀን ሰንበት ት/ት ቤት ዉስጥ አብይ ፆም በጣም በጠዋት መሀረነ አብ በታላቅ ተመስጦ ወንዶች እና ሴቶች እየተቀባበሉ ሲያደርሱ ልጅ ሆኜ ብዙ ሰዎች ሲወድቁ እና ሲጮሁ አስታዉሳለሁ። ፀሎቱ ሲያልቅ በዚህ ፀሎት በተባረከ ፀበል ተፀብለዉ ሲፈወሱ አስታዉሳለሁ። በጣም ታላቅ በረከት የሚያስገኝ ፀሎት ነዉ። ሁሉንም ነገር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@tiube8057
@tiube8057 Жыл бұрын
ምኀላችሁን ፈጣሪ ይቀበል😢በውጪ ያለነውንም በቤቱ ተገኝተን የምኅላ ጸሎት ተሳታፊ ለመሆን ያብቃን። Like እያደረግን አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ የማያውቀው ማወቅም ያለበት ጸሎት ነው እና ሁላችንም ጋር እንዲዳረስ ይረዳል እና 👍እናድርግ❤
@eskendertaye4782
@eskendertaye4782 Жыл бұрын
ስርአተ ቅዳሴም ልቀቁልን
@asnimesfintakele8441
@asnimesfintakele8441 Жыл бұрын
የተከበራችሁ የጃን ያሬድ ቤተሰቦች ፀሎቱን አማላከ ቅዱሳን ረድቶኝ ከተጀመረ ጀምሮ ሳላስታጉል እየተከታተልኩ ነውእናንተ ስትሉት በትክክልና ቀስ ብላችሁ ነው አንዳንድ ቤተክርስቲያናት ላይ ተራውን ጠብቀውና በአግባቡ እየተቀባበሉ አያዜሙትም ይቸኩላሉ ይዘላሉና ትንሽ ቅር ብሎኛል እናነተን ግን አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ!!!
@SenaitAsfaw-g5b
@SenaitAsfaw-g5b Жыл бұрын
ሳአታትንም እባካችሁን አስጠኑን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mahi4154
@mahi4154 22 күн бұрын
ኡፈይ እንዴት ደስ እንደሚል በየቀኑ እንደመዝሙር ነው የምሰማው🥰
@አነፍናፊዉ
@አነፍናፊዉ Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏 በጣም አሪፍ ነው ግን ኦርቶዶክስ በምልክቷዋም ስለ ምትታወቅ የዜማ ምልክቶችንም ብትጨምሩበት ባይ ነኝ
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 Жыл бұрын
ቅዳሴ ብታስጠኑን በጣም ጥሩ ነበረ።
@Selamawit867
@Selamawit867 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረገኝ ሁሌም በቤቱ ያፅናኝ ለአባቴቻችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ላቀረባችሁልንም እህዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ትርጔሜው ደግሞ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት በተለይ ቅዳሴ ተርጉማችሁ ብትለቁልን የምር መልካም ነበር እግዚአብሔር ይፍቅድ ለሁሉም
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ነው ሚመስጠው ልብን የሚያረሰርስ ፀሎት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@liyuwork7831
@liyuwork7831 Жыл бұрын
ልባችንን ከፍተን እንድንጸልይ የመቤታችን የመላእክቱ የቅዱሳን እርዳታ አይለየን ❤❤❤እንበርታ ከልብ የሆነ ቀን እንኳን ኢትዮጽያን ዓለም ይፈውሳል
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
አቤቱ ይህን ፍቅር የሆነ ጸሎት ሳይገባቸው ገብተው ሳይገባቸው ለወጡት ማስተዋልን አድልልን . ነብሴ እረሰረሰች በእውነት ቅዳሴውንም ብታስጠኑን ያጠናነውን ለቤተሰብ እንድናስጠና በእምነታችን ያፅናን መድኃኔያለም ይህን ስሰማ ነብሴ ከምድራዊ ሀሳብ ሁሉ አርፋ ወደ አምላክዋ ደርሳ ሐሴት ታደርጋለች❤
@Jigoodhealth
@Jigoodhealth Жыл бұрын
We want to learn kidase in more organized form like this we expect more from janderbawe
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው ምናመሰግን ከዚህ በላይ ምታገለግሉበትን ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ እኛም ሰምተን በልቦናችን ይሰርፅብን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን
@firehiwotejigu2733
@firehiwotejigu2733 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነብስን የሚያለመልም ዜማ ነው ደግሞ ከነትርጉሙ መሆኑ በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን ተባረኩ
@ኤልሻ.ዳይ.ሚዲያ
@ኤልሻ.ዳይ.ሚዲያ Жыл бұрын
ቅዳሴውንም. በዝህ. መልኩ እንደ ምታለማምድን. ሙሉ. እምነት አለኝ. ፀጋውን. ያብዛላችሁ. የጃንደርባ. ትውልድ
@hermelazesahle3329
@hermelazesahle3329 Жыл бұрын
ተመስገን!የራበኝን አገኘሁ!ቃለ ህይወት ያሰማልን!በርቱ በጣም የተራበ ሞልቷል።ፈፃሜአችንን ያሳምርልን።
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
አሜን:በጣም:ግልጽበሆነዜማ:እግዚአብሔርይመስገን
@heavenhaftu3570
@heavenhaftu3570 11 ай бұрын
ድቁና ማጥናት ለሚፈልጉ ልጆች እንዲህ የድቁና ዜማና በፅሕፈት እቅርቡልን ልጆች እንዲማሩ 🙏
@nigistwondimu8357
@nigistwondimu8357 Жыл бұрын
እባካችሁ የኪዳን ም ፀሎት ና በቁርባን ሰአት የሚፀለየውንም ፀሎት ከነ ትርጉሙ አስተላልፍልን
@meseretfantu6592
@meseretfantu6592 Жыл бұрын
ይህን የምህላ ፀሎት ስሰማ የልጅነቴን የሰነበት ት/ቤት ጉዞዬን አስታወሰኝ። የቀደሙ የግዕዝ መዝሙራትን አቅርቡልን አናመሰግናለን።
@TsgeredaGtsadik
@TsgeredaGtsadik 11 ай бұрын
እባኻቹ በፅሑፍ አደርጋቹ እንዲያጠና ተባበሩን በእ/ር ሰም እጠይቃቹአለሁ
@Yonye.07
@Yonye.07 9 ай бұрын
በፅሑፍ አገኛችሁ ይሆን?
@Its.what.its4
@Its.what.its4 Жыл бұрын
እባካቹ ሙሉ ቅዳሴ አስጠኑን በእግዚአብሔር ስም ዘመናችሁን ይባርከው እሱ ይክፈላቹ በርቱ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ሁላችንም ግዕዝ የምናውቅ ቢሆን ቅዳሴውን በእንባ ነበር የምናስቀድሰው😢 በአዛኝትዋ ማርያም እንዴት ልብን የሚነካ ጸሎት ነው ❤
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
ኑሩልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤
@ti-zb4fu
@ti-zb4fu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጃን ደረባወች ቅዲሴም አስጠኑን🙏🙏🙏
@bisratamare-vi8xz
@bisratamare-vi8xz Жыл бұрын
Betam new des yalegn Emebeten keser be amaregna sanebew demo wow Egziabher yebarkachu
@sammytadesse6691
@sammytadesse6691 Жыл бұрын
በጣም ስፈልገዉ ነበር፧ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
@nisantube5950
@nisantube5950 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ዜማ ነው ❤መአረነ አብ❤ መአረነ ወልድ ❤መአረነ መንፈስ ቅዱስ ❤
@mengstabketemaw4470
@mengstabketemaw4470 Жыл бұрын
The best audio record for መሐረነ አብ። 🙏
@bizualemtefera3038
@bizualemtefera3038 Жыл бұрын
እደዚህ እየተረዳን ስንፀልይ ጥሩ ነዉ አምላክ ይቀበልልን አሜን
@WarkafrawKassa-g2w
@WarkafrawKassa-g2w Жыл бұрын
መምህሬ እደሜለዉ የዜች ቤተክርሰቴያን ልጅ ያረገኝ አምላክ ይመሰገን
@solomonmekonnen8430
@solomonmekonnen8430 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን ዕውቀትና ጥበብን መድሐኒአለም ያድልልን። እናንተንም የኢትዮጵያዊ ጃንደረባ አባሎች ሁሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ምስኪኑን ህዝቦቿን ይጠብቅልን። ይህንን የጭንቅ የመከራ ዘመን እንደ ጥላ በምህረቱ ያሳልፍልን።
@ERMY-1972
@ERMY-1972 22 күн бұрын
ኦርቶዶክስ እንደ ጉድ የጎደለብን የወንጌል ቃሉ የሀ ነበር።ትልቅ ክፍተት ነው የሸፈናችሁት እግዚአብሔር ይመስገን በረከቶቻችን ናቸው እግዚአብሔር ያበርታቹ
@abebatessema4159
@abebatessema4159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤
@selamsime4402
@selamsime4402 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክ
@Mengstumedia3423
@Mengstumedia3423 2 ай бұрын
እባካችሁ ቅዳሴም ሰዓታትም ሁሉንም በዚህ መልኩ አቅርቡልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይደረግልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን😢❤
@yemisirachtadesse104
@yemisirachtadesse104 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🤲እግዚአብሔር ቸርነቱን አብዝቶ ይስጥልን🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ያክብራቹህ 🙏❤ እኔ እማ ተመዝግቤ ነበረ ግን ዲያብሎስ መቸም አይተኛ ሞባይሌ በመኃል ጉድ ሰራኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቡዙ ስዉ እንደደን ቬር❤ ቬር ❤ቬር አደረጉ ❤እባከችሁ ❤እግዚአብሔር የስጠን ❤ጊዜ እንጠቀመበት❤በጣም❤ ደስ ይላል❤
@soccereditz124
@soccereditz124 Жыл бұрын
የጠጠማችው ነብሴ ሃሴትን ኣደረገች። ድንቅ ኣምልኮ፡ ድንቅ ዜማ። ኦርቶዶክሳውያን ኦርቶዶክስ እንወቅ እንማራት ጥበብን ይዛለች። ድሥሥሥሥሥሥ የሜል ዜማ። በርቱ ወንድሞቻችን።❤
@AnaniyaYlima
@AnaniyaYlima 28 күн бұрын
ቅዳሴ
@Adobe-proPremiere
@Adobe-proPremiere Жыл бұрын
እባካችሁ ቅዳሴ
@HelenKassaye-o6c
@HelenKassaye-o6c Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልኝ የወንድምያ እህቶቼን ሀሳብ እስማማበታሀለው ከቻላችሁ የቅዳሴውን ማለት ነው
@tsiontadesse5364
@tsiontadesse5364 Жыл бұрын
Egzeabheair yistln bekelalu lemayaz redtonal endihu kidase bilekekiln🙏
@ሩሀማTube
@ሩሀማTube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን ተምረን አውቀን አብረን ከካህናቱና ከዲያቆናቱ ጋ ለመፀለይ ያብቃን💖
@eskdereskder2402
@eskdereskder2402 Жыл бұрын
በጽሁፍ ቢሆን ደግሞ በበለጠ ለማጥናት ይረዳል እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@bshimekit
@bshimekit 11 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ፣ ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን። ታላቅ በረከት ነው ያካፈላችሁን። 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@HabebeJoba-my7ib
@HabebeJoba-my7ib 8 ай бұрын
❤❤❤ በእዉነት ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ያርዝም ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Жыл бұрын
Bemaryam endew beemebete ስርአተ ቅዳሴንም endihu lkekuln ena enmar
@hanahani8692
@hanahani8692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማይትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@lemlemworku2801
@lemlemworku2801 9 ай бұрын
ገና ስሰማዉ ልቤ በደስታ ዘለለች❤❤
@user-fo9hp6et5q
@user-fo9hp6et5q Жыл бұрын
+የጃንደረባው ትውልድ+
@solomonmekuria2208
@solomonmekuria2208 Жыл бұрын
ሌሎቹንም በተለይ ቅዳሴዎቹንም እንዲሁ ብናውቃቸው
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x Жыл бұрын
ቃለ ሂይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@AmenNagash
@AmenNagash 2 ай бұрын
Kdasenm ngerun egziabher ystln❤❤❤❤❤
@ban8143
@ban8143 Жыл бұрын
ቅዳሴን መቀበል ሁሉም ቢችል ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ..እባካችሁ አሱም በጥናት ይካተት
@zinashtesfaye-ls9wj
@zinashtesfaye-ls9wj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጣችሁ የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ ቅዳሴም በዚህ መልኩ ብታስጠኑን ምርጥ ነው ቀጥሉበት በእናታችሁ
@AnaZinegnaw
@AnaZinegnaw 4 ай бұрын
ቀለ ህይወት የሰማልን
@Ethiowud
@Ethiowud Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉
@coolheadism
@coolheadism 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 11 ай бұрын
Amen Amen Halleluiah ❤️🙏🙏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kerejib
@Kerejib Жыл бұрын
Amazing quality! May God bless your work
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 Жыл бұрын
🤲✝️✝️✝️ምአዛው ልዩ ነው 🙏 ፀጋውን ያብዛላቹህ
@Masresha-c1w
@Masresha-c1w Жыл бұрын
ግራ ቢገባን እኮ ነው የምንርቀው እንደዚህ እያደረጋችሁ የቅዳሴ የኪዳን እያላችሁ አስተምሩን
@DegfiTekle
@DegfiTekle Жыл бұрын
እግዚያብሔር የመስገን ቃለ ሕይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን
@MartaTesfaye-vy9qd
@MartaTesfaye-vy9qd Жыл бұрын
እግዚያብሄ ይስጥልን በርቱልን ❤
@aklilshimelis4417
@aklilshimelis4417 Жыл бұрын
Egziabher yakbrln. Endehasab gn begara mibalewn ena bemekebabel yemibalewn part be kelem eyeleyayachihu btasayun tru ymeslegnal .
@Rehawa
@Rehawa 6 ай бұрын
መልክአ ቁርባን እንደዚህ ብታዘጋጁልን
@TadesseData
@TadesseData 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@menaeventprint5959
@menaeventprint5959 Жыл бұрын
Kalheywet yasemaln kedasem yedergeln
@Minatila3016
@Minatila3016 Жыл бұрын
በርቱ!
@AmuYemaryam-r1r
@AmuYemaryam-r1r Жыл бұрын
Egziabher yistln
@lidyanegussie551
@lidyanegussie551 Жыл бұрын
Egzabher yabertachu ❤bawnet Egzabheren felgekut
@MelkamhaileSelassie
@MelkamhaileSelassie Жыл бұрын
Egziabhare bedma betana etebkeln kalhewotn ysemalen endehum lalochenme yesolte zema betakerbule
@munatulu4945
@munatulu4945 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 Жыл бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@meratedengel7049
@meratedengel7049 Жыл бұрын
I subscribed 🎉
@Nona-u1n
@Nona-u1n Жыл бұрын
በእናንተ ፀሎት ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@weynshetemuya7671
@weynshetemuya7671 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@gebetatube8177
@gebetatube8177 Жыл бұрын
ጥምቀተ አምጽአ ሕፅወ ንግስት ለእሊአሁ ስውልጽ የገባ ነው ይሁን እስኪ
@endalkachewsolomon7731
@endalkachewsolomon7731 Жыл бұрын
Wustin Yemiyadis Effooooooyyyyyyy yemiysabil!!!! Temesgen Amlake
@Fekadu-i7e
@Fekadu-i7e Жыл бұрын
zemare melaekten yasemalen💓💓💓
ናይ ንግሆ  ጸሎት
44:56
ኖላዊ ( NOLAWI)
Рет қаралды 636 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
1:27:46
ሀበሾቹ [Habeshochu]
Рет қаралды 131 М.
#meharene Ab #መሐረነ ኣብ ዘደብረ ኣባይ
21:19
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
Рет қаралды 6 М.
🔴ስራህ ብዙ መድኃኔዓለም like mezemran Yilma Hailu
11:04
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
19:22
Anchor Media
Рет қаралды 18 М.
መሐረነ  አብ  ጸሎት   Meharene Ab
24:47
መጥምቁ ዮሐንስ ሰ/ት/ቤት ዘጎንደር metmiku yohannis
Рет қаралды 29 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН