🩸የጁ መርሳ ላይ|ጠምበለል ሳዱላ ተገኘች💕

  Рет қаралды 9,320

Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦

Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦

Күн бұрын

#duet #duet #ethiopian #comedian #habesha #donkey #prank

Пікірлер: 175
@habrumedia_3863
@habrumedia_3863 3 ай бұрын
#ውዶች_ላይክ_ሸር_ማድረግ_እንዳይረሳ🙏
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 3 ай бұрын
ሙዚቃ ባይሆን ውብ ነበር❤❤❤
@ليليمحمد-ج5ج
@ليليمحمد-ج5ج 3 ай бұрын
መሸአላ👍👍
@Susu-n9y
@Susu-n9y 3 ай бұрын
በጣም
@ሀዩቲፍንደሻዬ
@ሀዩቲፍንደሻዬ 3 ай бұрын
ሙዘቃ ማሻ አላህ አይባልም ደምሩ
@MeriyAil
@MeriyAil 3 ай бұрын
አንተልጅ በአላህ ይሁንብ ይን ሙዝቃ አቁም አላህ እግርቶል ቁርአን ቅርተሀል ቁርአን ብትቀራ ለዱንያህም ለአሄራህም ይጠቅምሀል እባክህ
@Zamani1983
@Zamani1983 3 ай бұрын
ይሂንኑ ነዋ ተመልካች የሚያይላቸው ቁርአን ቤለቀቅ አናይ እነሡም ወደመጥፎ ይሂዳሉ ወላሂ ግን እኔ ያየሁት እነሡን እጂ ሙዚቃው ከልቤ አልገባም ኪኪኪኪ
@MeriyAil
@MeriyAil 3 ай бұрын
@@Zamani1983 እኔ አላየኃቸውም አልሠማሁም መጀመሪያ ስከፍተው የሙዚቃ ድምፁን ስሠማ ድምፁን አጥፍቸ ነውኮሜንት የፃፍኩት
@uddhhhhshdh3614
@uddhhhhshdh3614 3 ай бұрын
የኔውዶች ስወዳችሁ ሙዚቃኳን አትጠቀሙ እናተን እደት ብለን እንያቸሰሁ 😢❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 3 ай бұрын
ስታምሩ ባልሚሥት ሲዋደዱ ደሥ ይለኛል😮
@SaadaMohammed-x5s
@SaadaMohammed-x5s 3 ай бұрын
ነጩን ፈሰሴ ጨምሩበት የጁላይ በጣም ይታወቃል🎉❤
@ليليمحمد-ج5ج
@ليليمحمد-ج5ج 3 ай бұрын
ደስይላን😢ትዝት😢😢
@lubabaseid808
@lubabaseid808 3 ай бұрын
መርሳወች ወዳችሗለሁ ደስ ይላል ባህላቹ
@newid5082
@newid5082 3 ай бұрын
እያም ዉድድድ❤❤❤
@saada5858
@saada5858 3 ай бұрын
የኔማሮች ዜድየ ያገሬልጅ❤❤❤❤ቪዶወ ስለቁ በኢቶጲ 12ስአት ልቀቁት በደብ እድታይላችሁ❤❤🎉🎉🎉
@MeriMTube
@MeriMTube 3 ай бұрын
ዘዎራየ
@SadaAssfaw
@SadaAssfaw 3 ай бұрын
ታምራላችሁ ምርጦች ፉፊየ እናቷን መሳይ ያገሬ ልጂ
@mekibaba7226
@mekibaba7226 3 ай бұрын
እደኔ ማነው የሚወዳችሁ ያገሬ ልጆች ሙዚቃ አታብዙ ግን ሁለት ምርጦች
@HaleemaHaleema-y3c
@HaleemaHaleema-y3c 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍ወሎየ ስኮን ☺️☺️👌👌
@ዜድሀላሌንናፊቂ
@ዜድሀላሌንናፊቂ 3 ай бұрын
ሀሪፍ ነበር ግን ሙዚቃው በጣም ረበሸን ሙዚቃ አትጠቀሙ እናተም እኛም ተያይዘን ጀሀነብ አንግባ እሽ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 ай бұрын
ዘይኑ ምን ነካህ ወድሜ እስኪ እናትህን እያት ሚስትህን በዚህ መልኩ ማምጣት ምን ይባላል ቁረአን ቀርተሀል ከሚስትህ ትሻላለህ ምናለ ብታቀራትና ከደዚህ አይነት ነገር ብትሰተሩ ወላሂ ወደ አላህ ብንጠጋ የፈለግነዉን ሁሉ እናገኛለን ሙዚቃ የሾይጧን መሳርያ እጅ ሌላ አይደለም
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 3 ай бұрын
ግን አተ በረመዷን አረሳ እደሆክ አደልደ የነገርገን የቀራሀቸዉን ኪታቦይ እየነገርከን አልበርደ ሀዳ አሁን የባልሙዚቃወችን እዳይረሱ እያልክ ማስዋወቅ ምናመጣዉ ሀቢቢ ተራሴጀምሮ አላህ ሂዳያ ይስጠን😢😢😢😢😢
@እሙሂራ
@እሙሂራ 3 ай бұрын
አይይይመቅራትእኮትርጉምየለውምመተግበርእጂዱኒያከባድናት
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
ዋው ሙ ዚቃባይሁን ትዝዝዝዝዝዝ
@ZahraAtiat
@ZahraAtiat 3 ай бұрын
ለመጨርሻው ሀገራችሁ መልካም ነገር ስሩ
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 3 ай бұрын
ባህላችን በአድስ መልኩ እየተለበሰነው ባህልዴግሞ መቸም አይጠላም
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 3 ай бұрын
ሙዚቃ አትጠቀሙ መልካም ትዳር በልጆች ያድምቅላቹ ❤❤❤ ፋጡምዬ አያሌው አሊን ገደሉብን 😢😢😢
@HayatDemlew
@HayatDemlew 3 ай бұрын
አይይይይ ኒኮስ ስወዳትኮ😅😅😅 ታምራላችሁ ወሏህ❤❤❤ ሙዚቃ አትጠቀሙ
@ያረብ-ወ2ሸ
@ያረብ-ወ2ሸ 3 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውዶቸ በረቱልኝ ❤❤❤❤❤
@hawamohamede8171
@hawamohamede8171 3 ай бұрын
😢😢😢😢አይ ትዝታ ኒኮስ ዘይኑሻ የዛሬን አይበለዉእና አብረን ተምረን ነበር 9ክፍል 0 ክላስ😢
@ghhhjhcv5806
@ghhhjhcv5806 3 ай бұрын
ፋጅ ልጅ ነኝ የጊራና❤❤❤❤
@newid5082
@newid5082 3 ай бұрын
መርሳችን ኢሻአላ መስከረምላይ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@DdBcx-bb5rd
@DdBcx-bb5rd 3 ай бұрын
ኮፌደሳችሁ ደስ ይላል
@samiras4127
@samiras4127 3 ай бұрын
አይይይይ ትዝታ መርሣዬ አገሬ😢
@huloode
@huloode 3 ай бұрын
የምንጭ ዉሃ ሲጣፍጥ ቅዝቅዝ ያለ
@seade3796
@seade3796 3 ай бұрын
እኔ እራሱ ሁሉም ወሎ ብሎ የራያ ቀሚስ ሲለብስ እናደድ ነበር❤የራሳችን ባህል አለነ ❤❤❤መርሳየ አንተ ልጅ ስወድልህ ሁሉም ነገር ቁም ነገር አለው ቪደወችህ ቀጥልበት ያገሬ ልጅ❤❤
@حياهسيد-ل3ك
@حياهسيد-ل3ك 2 ай бұрын
የራያ የሚሉት የኛኑ አደለ
@hayatlshetu9155
@hayatlshetu9155 3 ай бұрын
አይይይይ ትዝታ መርሳየ
@هينينبن
@هينينبن 3 ай бұрын
አቦይመችሽ ዘይኑሻ ላይፍን እየበላሀትነው አግብተህኳ
@ينين-ع3ث
@ينين-ع3ث 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤
@sgsgdhhddbhddh341
@sgsgdhhddbhddh341 3 ай бұрын
❤❤ማሻአላ መርሳየ ሀገሬ
@fhffff4422
@fhffff4422 3 ай бұрын
ወይኔ ትዝታ ወዙ አገራችንን ሰላም አድረግልን 🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
M የ ደምሪኝ
@fhffff4422
@fhffff4422 3 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ 💐💐
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 3 ай бұрын
የጋቢሌው እና የከሽከሽቱ መገኘት😍😍
@fafiwinta
@fafiwinta 3 ай бұрын
አምሮባችሆል❤🎉
@SaaSaaa-l8r
@SaaSaaa-l8r 3 ай бұрын
ይህልጀቁረአንይቀራንደሞሙዚቃ😢😢😢
@AMRIASHBRIU
@AMRIASHBRIU 3 ай бұрын
ወሎ፣ሰወዳቹ፣እኔ፣ጉራጌ፣ነኝ፣?ለቤታች፣አዲሰነኝ
@Desta731
@Desta731 3 ай бұрын
ኒኮስየ❤ በጣም ነው ሚያምርባችሁ ከምር ያገሬ ልች❤
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 3 ай бұрын
ወይኔደስስትሉ መርሳዋችበላክአሣዬኝ❤❤❤❤
@SaadaSaada-rj1kg
@SaadaSaada-rj1kg 3 ай бұрын
ኒኮስ❤❤❤ያለ ሙዚቃ ልቀቅ
@ካወሰርሰይድ
@ካወሰርሰይድ 3 ай бұрын
ዋዉ ቆጆ ናቸሁ❤❤❤
@MohammedTube-k8k
@MohammedTube-k8k 3 ай бұрын
መርሳችን አይይ ኒኮስ ❤❤❤
@zamzam123-wi1wf
@zamzam123-wi1wf 3 ай бұрын
ከኋላቸው ጀምረው መቶሽ እየገቡነው ለምን እኛ የወሎልጆች ወለዬወችን አናበረታታቸውም
@RAHMA17512
@RAHMA17512 3 ай бұрын
ስታምሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 3 ай бұрын
ኢለኒ የኔ ዉድ ምን ልበልሽ እህህህህ😢😢😢😢ሙዚቃ ብቻ አስቀምጠሽ ሄድሽ😢😢😢😢
@qrererafaafdffft3352
@qrererafaafdffft3352 3 ай бұрын
በርተመርሳወ ች
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 ай бұрын
የኔ ውዶች ያገራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍🙏🙏
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ሀያትየ
@HauaHasen
@HauaHasen 3 ай бұрын
ኮሜቶች ግን ትገርሙኛላችሁ አሁን እናንተ ከሱ የተሻላችሁ ሁናችሁ ነው ሙዚቃ አትስማ እንዲህ አትበል እምትሉት ሁልሽም እምታረጉት ነገር ነው አትበጥረቁ ብጥርቅ ሁላ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 3 ай бұрын
ይሄ ልጂ ጨርሶ ተጃጃለ አላህ ይህድህ
@FjjJu-u9w
@FjjJu-u9w 3 ай бұрын
መርሳየዋ አየ ትዝታ ኒኮስ ስንቱን አሳለፍንበት ስደት የስራህን
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 3 ай бұрын
ልብሡ የኸብቻ አደለም የጁ አዉጡት በርቱ በተረፈ
@hayatiesaadan
@hayatiesaadan 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መርሳየየደስስትሉ❤❤❤❤ሰላሙንያምጣልን
@expoexpo1455
@expoexpo1455 3 ай бұрын
የትናችሀመርሳወቸ
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u 3 ай бұрын
አለን❤❤❤
@AsstawaMm
@AsstawaMm 3 ай бұрын
አለን
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ 3 ай бұрын
አይይይይመርሣየ❤❤❤🎉🎉
@sada-or9gx
@sada-or9gx 3 ай бұрын
ወላሂ ቦታዉንአቀዋለሁ የኒኮሱነገር ክክክ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 3 ай бұрын
አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢
@hdyfh3469
@hdyfh3469 3 ай бұрын
የምር በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉
@ZenatM-rf1ee
@ZenatM-rf1ee 3 ай бұрын
መሻአላህ❤❤❤❤❤
@hayatiesaadan
@hayatiesaadan 3 ай бұрын
አገረችንያረቢ
@alafdalplus5072
@alafdalplus5072 3 ай бұрын
በኢትዮፒያ አቆጣጠር 12:00ሰአት ልቀቁ ያኔ ቫይራል ይወጣላችሗል ቪድኦዉም የመታየት እድሉ ይጨምራል ❤
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 2 ай бұрын
ታምራላቺሁ
@hayatMuhammed-if8ki
@hayatMuhammed-if8ki 3 ай бұрын
ወይኔ ትዝታየ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 3 ай бұрын
ይችልብስ አሁንም አለችደ ቆይማ ካለ እገዛለሁ
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 3 ай бұрын
አይመርሳ ትዝታ😢😢😢❤❤❤
@SehadAregawu
@SehadAregawu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AsmaAsma-gz2cb
@AsmaAsma-gz2cb 3 ай бұрын
መሻአላህስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 3 ай бұрын
ሙዚቃችሁ እዳናየው አረገን ለናተም ቢሆን ጥሩ አደለም
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 3 ай бұрын
አረ ጣላት ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ ❤❤❤ደሞ በሷ ጉፍታ አደለም መሸፈን ሽርጥህን ፍታ😂😂😂
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 ай бұрын
እኮክክክክክክክ
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 3 ай бұрын
ያምራል
@Hosq-v8f
@Hosq-v8f 3 ай бұрын
ሥታምሩ
@AlemneshAwoke
@AlemneshAwoke 3 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 3 ай бұрын
የኔማሮች ❤🎉
@RahimeÖren
@RahimeÖren 3 ай бұрын
ዛሬም የዉሀ ችግር አለ😊
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 ай бұрын
ምን ጉዲ ነው ሙዚቃ
@FhgFu-p1t
@FhgFu-p1t 3 ай бұрын
ማሻአላህየኔውዶቸበረቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ቲቲ-ቨ7ሸ
@ቲቲ-ቨ7ሸ 3 ай бұрын
😢ያበደነው እዲሀለ ውስጤነው
@fuzeyafuzeya6152
@fuzeyafuzeya6152 3 ай бұрын
አድሱን ሰፈር አሳየን ከወንዙ ማዶ ሙዚቃውን ❌
@zuzu8113
@zuzu8113 3 ай бұрын
ትዝታየ ኒኮስ❤😂
@JooklFookl-uz1zy
@JooklFookl-uz1zy 3 ай бұрын
ውዶቸ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@Zinab-p3l
@Zinab-p3l 3 ай бұрын
መሺአላህ❤❤❤❤
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 3 ай бұрын
መገን
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 3 ай бұрын
ስወዳቺሁ የኔ ማርወቺ❤❤❤❤
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u 3 ай бұрын
በርቱቶቶለልቀቁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yitu9294
@yitu9294 3 ай бұрын
እኔምለው የመርሳ ልጆች ስብስክራይፕ ብታደርጉት አይከፈልበት
@NejatSaeidmohamed
@NejatSaeidmohamed 3 ай бұрын
ኒኮስ😅😂ትዝታ በርቱልን❤❤❤
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 3 ай бұрын
❤❤❤ማሽአላህ❤❤🎉
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 3 ай бұрын
ዋዉ አክታቺሁ ትምቼኝ😂😂❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
ሙዚቃዋ ባልነበርች ትዝታ ነበርንንን😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
የሽርጦው ትዝታ አይይይ ፈሰሴና ሽርጦ ሽርጥ መቀነት እደዚች ሽሽን ልብሽ መገን ሊን የተነከር ሽርጦ ነጩን አር ስቱ ሆድ ይፍጀው ብቻ😢😢😢❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
የኔ ውቦች በፊፊየ ያግሬልጅ ዜድየ ወድምነት ሁሌ ቶቶለ ኑቶለ መገናኛ በቀጣይ አሳዩን ትዝታ አለኝ ❤እና የመዳም ቅመሞች ላይክ ሽር አርጉእጅ
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 3 ай бұрын
ልብስሽን ሳይ ትዝአለኝ ድሮ ለብሻት ነበር ይመቻችሁ❤❤❤😂😂
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u 3 ай бұрын
መርሳየአገሬ
@seadaayaliew1194
@seadaayaliew1194 3 ай бұрын
ፈሰሴ ጨምሩበት❤❤❤
@JggGhuur
@JggGhuur 3 ай бұрын
መሸአላህ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማር
@Zamzam-s3t
@Zamzam-s3t 3 ай бұрын
ማሻአላህ ያገሬ ልጆች ታምራላችሁ
@waskan5109
@waskan5109 3 ай бұрын
ወይኔደርሳአይደለህእንዴ ምነው ሙዚቃው😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
😅😅
@عليعلي-و4ع9ض
@عليعلي-و4ع9ض 3 ай бұрын
ታምራ ላቹክ
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 3 ай бұрын
❤🎉🎉🎉❤❤❤አይለያቺሁ
@s3adea799
@s3adea799 3 ай бұрын
ይደገምየምትሉ በላክ ግጭት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤።
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ 3 ай бұрын
ታምራላችሁ በርቱ
@GfjbHfcc-ub1en
@GfjbHfcc-ub1en 3 ай бұрын
አይ መርሳየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
ከባድ ውሳኔ|አስቤው የማላውቀው ነገር|ስደት ልወጣ ነው☹️
16:28
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 48 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,7 МЛН
ወሎ መርሳ የተላኩ||የልጆች እና የአዋቂ የራያ ቀሚሶች|ዋው🥰
8:01
ሰለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ|ዱንያ ጠፊ ነች☹️
8:39
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 7 М.
Бабушка оставила ПАМЯТЬ О СЕБЕ! 😢
0:23
КиноСклад
Рет қаралды 1,5 МЛН
Divu sari kheer chhat kar gayi 🤣🤣😂 #viral #shorts
0:22
divu & lucky
Рет қаралды 48 МЛН