የመርሳት ሀጥያት | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

  Рет қаралды 45,189

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 242
@ruth459
@ruth459 Жыл бұрын
ዮኒዬ እኔም አንተን አመሰግናለው በስደት ሀገር እናቴና አባቴ ሲሞቱብኝ ማንም አፅናኝ በሌለበት እግዚአብሄር አንተን ተጠቅሞ በትምህርቶችህ አፅናንቶኛል የእውነቴን ነው የምልህ አደለም መፅናናት ቀና ብዬ መሄድ አልችልም ነበር .አንተ ባለውለታዬ ነህ ከልቤ እወድሀለው አሁን አሁን አደለም ትምህርትህ ሳቅህ ያፅናናኛል. አጠገብህ ሆነው የሚማሩት በጣም እድለኞች ናቸው እግዚአብሄር ይባርክህ.
@kumezinaw4106
@kumezinaw4106 Жыл бұрын
አሜን 🙏 አንቺም ተባረኪልኝ 😊
@prime11kibirhululagetabich30
@prime11kibirhululagetabich30 Жыл бұрын
❤❤❤Ameeeennn
@ruth459
@ruth459 Жыл бұрын
Amen.
@mseyosy8602
@mseyosy8602 Жыл бұрын
❤❤
@AmiinaNagash
@AmiinaNagash Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@shimelishabte1288
@shimelishabte1288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ እንደልቡ የሆኑለት ሰዎች ነበሩት፤ ዮኒ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለሁ። አንተን ለዚህ ትውልድ ስላስነሳ ክብሩን ይውሰድ።
@ethiopiawolde7069
@ethiopiawolde7069 Жыл бұрын
ወገኖቼ እዝህ ያላችሁ ቀሙሉ ፀልዮልኝ ፀንቼ እንድቆም በሰደት ያለሰዉ ሸከም የበዛበትነዉ መቋቋም አቅቶኛል ጌታ ባላችሁበት ሰፍራ ይባርካችሁ ይጠብቂችሁ
@selamawitmulushewa3250
@selamawitmulushewa3250 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ካንቺጋር ነው እህቴ ጸንተሽ ቁሚ ሁሉም ያልፋል ሴጣን ዉሽቱን ነው. እግዚአብሄር አይረሳም.
@user-hana365
@user-hana365 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰሙ ይምስገን ባንተ ዘንድ ስንቱን አስተማረኝ ዘርዝሬ እልጨርሰውም 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏ዮኒ እግዚአብሔር አክሎ ክቭሩን ይስጥህ 🙏❤️
@aklilutaye1099
@aklilutaye1099 Жыл бұрын
ዩኒ በብዙ ተጨንቄ፣ ምን እንደማደርግ እንኳን ግራ ተጋብቼ በእግዚአብሔር ቃል ያፅናናኸኝ፣ የጌታን ቀን በትእግስት እንድጠብቅ፣ እንድባረክ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ።ጌታ ጨምሮ በብዙ ይባርክህ !
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
ዮንዬ፣ተበርክ፣ጌታ፣ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✊✊✊👏👏🤲🤲ሁሌም በአንተ ትምህርት እበራከለሁ❤❤
@SelamTilahun-r9u
@SelamTilahun-r9u Жыл бұрын
ዮኒዬዬ እኔ ደግሞ አንተን አመሰግናለው ስላ አንተ ፈጣር ይመስግን ማንም በልልበት በብቸኝነቴ በስደት አፅናኝኝ😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EREDETEEYASU
@EREDETEEYASU 6 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 Жыл бұрын
I'M from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪✝️✝️✝️ I don't understand Ethiopian language,I love prophet marsil teaching, God bless Ethiopian
@mimihabibta9853
@mimihabibta9853 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samkhozaimy2382
@samkhozaimy2382 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ በእየሱስም ተባርኪ 💝💝💝📖💡📖🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖🕊️🕊️🕊️💝💝💝✅✅✅✅✅
@berekettariku448
@berekettariku448 Жыл бұрын
አንተም ዮኒዬ በትህምርቶችህ ብዙ ተባርኪያለው ስብዕናዬም ተገንብቷል እወድሃለው አከብርሀለው ዘመንህ ይባረክ
@user-xo5jq5so2s
@user-xo5jq5so2s Жыл бұрын
ዬኒ አንተም ተባረክ 10q
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt Жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ። በአገራችን ሰዉ የሚቀለው ስም ማጥፋት እንጂ ማመስገን አያውቅም። ቤተክርስቲያን ጠንክራ እዚህ ላይ በትውልድ ላይ መስራት አለባት።
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 Жыл бұрын
AmenAmeeeenAmeeenAmen❤❤❤❤❤AmeeenAmentabrikelna
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ የትዉልድ አባት ዘር ይባረክ።
@melakubezabih9274
@melakubezabih9274 Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለዉ ዮንዬ አተን ፈጣሪ ባንቴ በኩል ሆኖ ብዞ አስተምሮኛል ጌታ ይባርክህ
@endiyelem
@endiyelem Жыл бұрын
ዮኒ ሁል ጊዜ በምትሰጠው ትምህርት እደሰታለሁ አንተን ለዘመኑ የሰጠን አምላከረንኬን አመሰግናለሁ
@tititi3971
@tititi3971 Жыл бұрын
ዮኒ ትምርቶችህ ሁሉ ማጽናናት ይሰጣሉ መንፈስ ቅዱስ በኣንተ ተጠቅሞ ስለ ሚመክረን ወደ ህልውናው ስለ ሚመልሰን ኣመሰግኖኣለው ፡ለኣንተ ደግሞ ሀይልና ብርታት የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ 😊❤
@twinshr4847
@twinshr4847 Жыл бұрын
ዋው ዮንዬ የልቤን በመንፈስ ቅዱስ ስለተፅናናው ጌታከዚህ በላይ በፀጋው ያበርታህ ተባረክርኝ
@burtokanbn
@burtokanbn Жыл бұрын
ወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወ አሜንን አሜንን አሜንን አሜን አሜን አሜንንንን አሜንን የወንጌል አርበኛ የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ የሰማዩ አምላክ ይባረክ የኔ ጌታ ፀጋነያ ይብዘልከ ልጆችን ቤተሰብንቸ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው ጉኡባ በሙሉ ተባረኩ🌻🌻🌻🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖🕊🅰️💯💯💯💯💯
@teedywesego150
@teedywesego150 Жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክኝ አመሰግናለሁ አንተን በዘመናችን ሰለ አስነሳህ
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ መምህር ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉
@husnaraovezova6560
@husnaraovezova6560 Жыл бұрын
❤🎉❤🎉❤
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ህይወታችን ከጌታ ጋር እንዲሆን አመላክ አንተን ሰጠን ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል!!!!
@eliasmohammed9003
@eliasmohammed9003 Жыл бұрын
በኔ ዘመን አንተን የመሠለ አገለጋይ መፈጠሩ እ/ርን አመሠግናለው
@twinshr4847
@twinshr4847 Жыл бұрын
🎉ዋው ዮንዬ የልቤን በአንተበኩል መንፈስ ቅዱስ አፅናናኝ ተባረክ ወንድሜ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
ይሄ የቀደመው ትምህርት ነው ተባረክ ስድብ ኖርማል በሆነበት ጊዜ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube Жыл бұрын
እረሴን እዲሀይ አዲጎኛል ታባራክ ጌታ እግዚአብሔር በመያቅ ቤትህና አግልጎትህን ይባራክ ❤❤❤
@beki6160
@beki6160 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💯💯💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን Yo❤ ጌታ ይባርህ ታባረክህ ባብዙ
@wesensileshi8854
@wesensileshi8854 Жыл бұрын
Yoniyeeeeeeee my blessing አመሰግንሀለሁ አንተ የትውልድ ስጦታ ነህ በተለይ ለኔ ልዩ ነህ ለምልምልኝ የኔ ውድ ስጦታ
@NoMathe-pj6oh
@NoMathe-pj6oh Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክ ተባክ የጌታ ሰው❤❤
@NoMathe-pj6oh
@NoMathe-pj6oh Жыл бұрын
ዳዲ ጌታ ይባርክ በብዙ ተባርክ
@tantotanto7668
@tantotanto7668 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ሶሲየባባዬልጅነኝ
@ሶሲየባባዬልጅነኝ Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ የእውነት ብዙ በህይወቴ ትላንትናዎቼ ላይ መልካም ያደረጉልኝ ብዙ ስህተቶች ጥፋቶቼን ያረሙኝ ከሆኑልኝ ብዙ መልካም ነገር ይልቅ በቁጥር ውስጥ ሊገቡ ማይችሉትን ጥቂት ስህተታቸውን ነበር ማስበልጠው ዛሬ ነቃው ተባረክ የእውነት ላመሰግናቸው የተገቡ ሁሉ እና በአገልጋዮች ስም አንተን አመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yabaweke5847
@yabaweke5847 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ መናደድ የሚለዉን ትምህርት ልቀቁልን🙏🙏🙏
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 6 ай бұрын
❤❤አሜን አሜን አባታችን ጆናታን ክልል ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ 🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
@tesfaye5265
@tesfaye5265 Жыл бұрын
ምንም ገዜ አግኝቼ ትምህርትህን ፊት ለፊት በመንከራተት መከታተል ባልችልም በ YKZbin እከታተላለሁ። ሠላም ለአንተ፣ ለቤተሰብህና ለአገልግሎትህ ይሁን!!
@user-rg2ju6lx6n
@user-rg2ju6lx6n Жыл бұрын
ዬንዬ በጣዕም ረድተኸኛል በድክመት ጊዜ በአንተ ትምህርቶች ተምራለዉ ተፅናንቻለዉ በጣዕም እዉድሀለዉ ዘመንህ አገልግሎትህ በተሰብህ ልጆችህ ይባረኩ በጌታ በኢየሱስም
@tiginishseba5372
@tiginishseba5372 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙇🙇🙋🙋
@balayetashome6374
@balayetashome6374 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yon tabark
@hanahanbbiso4417
@hanahanbbiso4417 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌
@ዘማሪትበሪከትኤሪሱሎ
@ዘማሪትበሪከትኤሪሱሎ Жыл бұрын
ዮንዬ በእውነት ታበሪክልኝ በብዙ ፀጋ ❤❤❤❤️❤️📖🙏🙏🙏🙏
@faridaf7782
@faridaf7782 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@dinkinshi4463
@dinkinshi4463 Жыл бұрын
Haleluya haleluya haleluya haleluya ye egzahaber sewu egzahaber yibarikik ewuneti nawu aresam ❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@meesymamo3453
@meesymamo3453 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🙏🙏
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክልኝ እራሴን እንዳይ አርገህኛል ዮኒዬ አንተንም አመሰግናለው ታቃለ ዮኒዬ ወሆነ ወቅት ወድቄ ተሰባብር ነበር እና በትምርቶች ድጋሚ እንድነሳ የተሰበረ ልቤ እንዲጠገን አደርገህኛል ቀና ቀና እንድል አድርገህኛ ዮኒ ተባረክልኝ ክፊ አይንካህ❤❤❤❤ እወድሀለው አመሰግናለው
@aregeshtonji8322
@aregeshtonji8322 Жыл бұрын
Amen man 🙌🙏🙌🙏🙌🙏 wow 😢😢😢🙋🙇🙏🙏🙏🤲💯💯💯💯💯💯💯
@dtj4424
@dtj4424 Жыл бұрын
ገታን ስለአንተ አመሠግናለሁ ተባረክ በብዙ ወይ ስንቱን ነጠረ አስታወስኩ
@messyhale9040
@messyhale9040 9 ай бұрын
ዮንዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@tsehayneshdaya3628
@tsehayneshdaya3628 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen tebarki yoniye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Green-o4j
@Green-o4j Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤🙏🙏❤❤❤❤❤ teberkiiii
@dastahana
@dastahana Жыл бұрын
Amen amen❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል.
@almaalemti6507
@almaalemti6507 Жыл бұрын
ውድ አባቴ ጀግና ተባረኪ ዮኒዬ 🥰🥰
@hilinawold1225
@hilinawold1225 Жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋውን ይጨምርልህ እኔም ስለአገልግሎትህ አመሰግንሃለሁ አልረሳም ጌታ በሚያውቀው ከአመድ ላይ የተነሳ ሰው ይህንን ከረሳማ አራቱ የጭንቅላት ክፍል መታየት አለበት አንተ እንዳስተማርከው። 🙌
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
ዮንዬ ልጄ ባንተ ተጠቅማ ካለባት ከብዙ ሱሶችና ከዲፕሬሽን ተፈዉሳለች እግዚአብሔር ይመስገን።ዛሬ ለሌሎች ሰዎች ስትመሰክር ወንድሜ ዮናታን እንዳለዉ እያለች ታስተምራለች።በእዉነት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ተጠቅሞብሃልና ዘመንህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ።ጌታ በጥበብና በማስተዋል ይምራህ፣የጨምርልህ።❤🙏❤🙏❤❤
@hiwotd3441
@hiwotd3441 Жыл бұрын
ተባረክ ዬኒ
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
እግዚያብኤር ሥለስሙ ያሳየነውን ፍቅር ይረሳሰንድ አመፀኛ ወረተኛ አይደለም አሜንንንን እኛም ልጆ ልጆቹ የባእሬው ተካፋይ ነን ስለዚ ባርያዎቹ ተጠቅሞ በቃሉ በመንፈሱ በፀሎቱ ሊሎችንም መርሳት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም የለብንም እ/ር ፍቅር ነው ቃሉም እውነት ነው ። የጌታ ባርያ ይለምልም ይባረክ ሊሎችም እዳተ የተባረኩ ባርያዊች አሉ ዘመናቸው ይለምልም አትጡ ለብዙ ዎች ትረፉ በጌታ ስም አሜንንንንን!
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ የሚገርም ትምህርት በትክክል100%100 ዮንዬዬዬ አንተ እኮ የምድርችን በረከት ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ እኔም አንተን አመሰግናለሁ❤ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ZenebechGirima
@ZenebechGirima Жыл бұрын
Amen Amen igizaberi abizito yibarik Tewedaji ❤️❤️🥰 🥰🥰🙏📖
@brihandabaderse9281
@brihandabaderse9281 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንን ይባርከው!!
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Amen keminmi belayi Egezabher hoyi yante wulata Alersamii Temesgen Ababa
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz Жыл бұрын
ዮኒዬ 😢😢😢😢 ❤❤❤
@zewdy8803
@zewdy8803 Жыл бұрын
ተባረክ😊
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Getayee Tkxxxxx so much ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
እኔም ብዙ ነገሬን እንዳስታውስ ሥለ አደረክኸኝ አመሰግናለሁ ዮነዪ 🙏ተባረክ ድንቅ ትምህርት ነው እንወድሃለን በረከታችን 🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
አሜን አሜነ እዉነተኞ የእግዚአብሄር ሰዉ የእግዚአብሄር ሰጦታ✝️🙏
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Жыл бұрын
አንትነምእናመእናመስግናለን ለኔበተለይ ዪወኒ❤❤❤❤አመስግናለሁ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ፓስተርዬ..ፀልይልኝ.ስልክህን ከየት.ላግኝ.ፀሎት.ፈልጌ.ነበር ተባረክልኝ
@firaa5270
@firaa5270 Жыл бұрын
❤❤
@abezashabebe5654
@abezashabebe5654 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤zemeneke yibareke
@user-fe3rr6um2z
@user-fe3rr6um2z Жыл бұрын
Yoniye antem bale wuletaye nek kelbe Amesegnalehu geta ybarkh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@aloalo9878
@aloalo9878 Жыл бұрын
Wellcome Amen Amen🙏🙏❤❤❤❤🥰
@abeneteshetu6218
@abeneteshetu6218 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ : ጌታ ይናገራል በጣም ነው የተደነኩት: ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏በጣም ገረመኝ።
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 Жыл бұрын
Amen
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Ewent new 100 ❤🙏🙏🙏🙏
@betelemdagu1412
@betelemdagu1412 Жыл бұрын
Ameeen ameen tebareki yoniye❤❤❤❤❤❤
@user-ov6sy6do6h
@user-ov6sy6do6h Жыл бұрын
Yoiny Amsgnalw❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
DEFINITELY.
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Yoniiiiii abatachin Tkxxxxx so much ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@kaliermi8518
@kaliermi8518 Жыл бұрын
Yoniye geta Anten sile seten Ameseginalew yihe kal hulu Lene new 😭😭 Ameseginalew zemenih zer menzerih yibarek
@bini4679
@bini4679 Жыл бұрын
Tabarak Yoniye
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Lemelemelen ya bate lije sele hulu egzabeare yemesegen 🙏
@user-cg3bm3ug6r
@user-cg3bm3ug6r Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስላስተማርከኝ ቃሉን ስላካፈልከኝ
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Жыл бұрын
Yoniye tebrek❤❤❤
@selbelay6014
@selbelay6014 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ክፉ አይንካህ
@hiruttesfazgie7836
@hiruttesfazgie7836 Жыл бұрын
Tebarek wondime endanresa silastawosken zemenih yibarek
@yasoa5546
@yasoa5546 Жыл бұрын
Tebarek geta yebarkhe yoniyee❤❤❤❤😢😢
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@prime11kibirhululagetabich30
@prime11kibirhululagetabich30 Жыл бұрын
❤❤❤❤Amen tbark
@mehretmehret729
@mehretmehret729 Жыл бұрын
wellcome❤❤❤.ye.abate.buruki❤
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 Жыл бұрын
አይ የወንየየየየየየ ተወዳጁ ወንድም የጊዜወ መልእክት እግዚአብሔር አምላክ ስለአንተ ብሩክ ይሁን የወንየየየየ አተም ቤትክም ተባረኩልን የወንየየየየ የስንት ሰወች የበጎነት አሻራ በሂወቴ እንዳለ ብታይ በእምባ ነወ የአደመጥኩት በተለይ ስለጌታ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ስለስሙ የፍቅር እዳ ሆኜባቸወ መልካም ያደረጉልኝን ሁሉ አመሰግናለሁ የወንየየየየየየየየ ለምልምልኝ ተባረክልኝ በብዙ መወደድ በብዙ አመሰግናለሁ በመልእክቶችክ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ስንት ትክክል እንደጨመርክልኝ ከስንት ስሕተቴ እንደታረምኩ ጌታን ሁሌ ስለአንተ እባርካለሁ።
@hannaskitchen1213
@hannaskitchen1213 Жыл бұрын
የኒ እንተም አመሠግናለሁ በሰደት ዘመንየ የመኖሪያ ትርጉም ስለሆነክ ኻንተም ሰለተማርኩ በፀሎት እሰብሀለሁ 🙏🇬🇳🌻🌹❤️
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Жыл бұрын
GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN.
@hayichakotola4473
@hayichakotola4473 Жыл бұрын
ameen yihunlign❤❤❤❤
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 19 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН