የመሬት ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 | Land Price in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 70,505

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የመሬት ዋጋ በአዲስ አበባ |2014 | land Price in Addis Ababa,Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 167
@EthioReview1
@EthioReview1 2 жыл бұрын
ውድ ተከታታዮቻችን በቪዲዮ ላይ ለቀረቡ መሬቶች ተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ሌሎች መሬቶችን መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ በ 09 02 59 08 09 / 09 53 52 12 35 ይደውሉ ።
@benai5241
@benai5241 2 жыл бұрын
H,I like ur program.👍👍i we have 500m2 house 🏘️ in Carta extra 60m2 before Alem gena with nice compound unfinished house got electric and water. Sinte waga meshet yechelal ..w
@EthioReview1
@EthioReview1 2 жыл бұрын
@@benai5241 call us on 09 02 59 08 09
@tomw6504
@tomw6504 2 жыл бұрын
ፍርንሽ ቤቶችን አሳይን
@michalgebre1289
@michalgebre1289 2 жыл бұрын
ተበዳ ጉማሬ
@payt_
@payt_ 2 жыл бұрын
Ehit bet lemesrat sint birr yasfeligal bezi seat ?
@chapitsegaye
@chapitsegaye 2 жыл бұрын
ድለላ በህግ ቢታገድ ጥሩ ነው። ድለላ ኑሮ የሚያስወድድ የዱርዬ ስራ ነው። በህግ ይታደግልን
@Hiwi-20
@Hiwi-20 2 жыл бұрын
🙆🏽🤦‍♀️ በጣም እናመሰግናለን ሁለተኛ ቦታ ለመግዛት እንዳላስብ ስላረጋችሁኝ እኔና የቦታ ዋጋ አልተገናኝቶም ሆነናል ::
@teshomeevangelicalministry1181
@teshomeevangelicalministry1181 2 жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ ግንዛቤ ነው በአንቺ አገልግሎት የምናገኘው።
@mohass854
@mohass854 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ገበያዉ ሁሉ በሚሊየን ነዉ ጌታ ይርዳን በጣም ከባድ ነዉ።
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
እኛ ደሆች የት እንኑር አየር ላይ እንሳፈፍ ወይ ሌላው ሀገር 20 ሚሊየን G*2 ከነመኪናው ይገዛል የኛ ሀገር ምን ጉድ ነው
@user-py3bc4mf4n
@user-py3bc4mf4n 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የተወደደ ነገር የለም አሁን መሬት ወደደው በምን ምክንያት ነው እንደዚህ ያረጉ ድሃውን ህብረተሰብ ችግር ላይ ይጥላሉ
@getenettadesse5901
@getenettadesse5901 2 жыл бұрын
ስለ ዘይት ትተክ ስለመሬት ታወራለክእንዴ
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa 2 жыл бұрын
I wish you put the background music volume down !!!
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
ሀይ የምወዳቹ ውድ ወንድም እህቶቼ እቺን የኔን ኤርትራዊ እህታቹ አዲስ የምግብ ቻናል ገብታቹ አበረታቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርኽ
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 2 жыл бұрын
Before 4 months ago the price was 2 million, but now the price is 5 million.I think there is something wrong about wide price inflation...
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 2 жыл бұрын
የመንግስት ባለስልጣናትና ካድሬዎች ከድሆች ዘርፈው የመንግስት ባዶ መሬት 20 ሚሊዮን ይሉናል አይ ኢትዮጵያ ሌባ ሄዶ ሞላጫ ሌባው መጣ የማያፍር
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 2 жыл бұрын
Belitew yalitegebu Tereghoch Nachew!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ትክክል
@rhinocerostour5280
@rhinocerostour5280 2 жыл бұрын
ሙዝቃውን ብተይው ምን አለባት???!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ጉድ እኮ ነው ኒዬርክ መሰላችሁ እንዴ!!? ወንዙ ተራራው ውበቱ መንገድ ወይስ ሰላሙ ነው እንደዚ ያስወደደው!!
@jamesbrown9995
@jamesbrown9995 2 жыл бұрын
Exakt 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 2 жыл бұрын
ምድነው ክላሲካሉ ይረብሸሻል
@futwiabdulrezak822
@futwiabdulrezak822 2 жыл бұрын
Good job so youthful program ..but please reduce the music 🎶 sound 🙏..thank ..up
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Thank you for share great info
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
ለሰጣቹን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
@muluchokele9357
@muluchokele9357 2 жыл бұрын
It is sad and unfortunate, I feel so sorry for the people who wanted to buy any property in Ethiopia. it just doesn't make sense. how much does an average person in Addis make? The price does not mach the income for that country. It is like a nightmare. what is the million for? it just doesn't worth it. good luck🙏💚💛❤
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
2000 to 5000 bir a month and most of them are family who lives in rent 😢
@oromtitiwbo5078
@oromtitiwbo5078 2 жыл бұрын
the price is for thieves of the Gov while the people starve and suffer.
@senaitberhanudesta
@senaitberhanudesta 2 жыл бұрын
Our country needs healing!...we have to pray, please God put your mercy up on us!...egzio
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
በ4መቶሽብር የሚሸጥ የላችሁም ተውግን እንተሳሰብ ሆ ዳሀወች የትሂደን እንኑር ጎበዝ
@zelalemabraham1373
@zelalemabraham1373 2 жыл бұрын
Enamesegnaln ehit; yemejemeriaw Delala wagaw tiru new, ye huletegnaw Delala gin meshetew bota yet new New York? Weys Los Angeles?
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
እዳነች አቤቤ ይህን አይታ ዝም አትልም ለመሆኖ ሻጬቹ ፍቅደውልህ ስትውቀዳ
@jesuschrisfourever719
@jesuschrisfourever719 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደሀው ህዝብስ 😭😭😭😭
@jamesbrown9995
@jamesbrown9995 2 жыл бұрын
he should go where he can afford
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 2 жыл бұрын
ቆይ ግን በዚህ ዋጋ የሚገዛ ሰው ሀለ ካለ የታደለ ወይም የመንግስት እጅ ካለበት ነው የብሩ ቁጥር ያስፈራል ወይኔ የሚበላው ተወዳ የሚጠጣው ተወዳ መኖርያ ቤት እንዲህ ተወዳ ታዳ ህዝቡ የት ይሂድ እሺ እግዚአብሔር ብቻ ይዘን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተበዝብዘናል እካ አረ ወጋን ወዴት እየሄድነው
@Tube-gb8se
@Tube-gb8se 2 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
it’s only crazy person will buy house in Ethiopia I would say please wait until things to get better at the moment allover the world Living cost getting expensive better safe your money 💰
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 2 жыл бұрын
pish
@Mradt2023
@Mradt2023 2 жыл бұрын
እህታችን እናመሰግናለን
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
መሬት የእግዛብሄር ሰጦታ ነው ለምን እንዲህ ይሸጣል ወይ አገሬ አምላክ እንኳን ሞትን ፈጠር ግፉችንን አይቶ
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 жыл бұрын
እናንተ ለምትነግሩን በጣም እናመሰግናለን ግን ይከብዳል ተስፍ ቆረጥን
@samuelsebsebe691
@samuelsebsebe691 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በድህነት እንድትማቀቅ ያደራጉት ደላሎች ናቸዉ በጣም ያሳዝናል🤔🤔🤔🤔
@tigesttefera666
@tigesttefera666 2 жыл бұрын
😂😅😅😅
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 жыл бұрын
ደላላ ብቻ ሳይሆን መንግሥት በድሎናል
@filmongebre6985
@filmongebre6985 2 жыл бұрын
My question is do people but this property?
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 жыл бұрын
በተለይ ዋና ከተማ ላይ መሬት እና ቤት የትም አለም እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሔድም ኢሔ ዋጋ ከ5_10አመት ዉስጥ አጥፍ ነዉ ሚሆነዉ
@hannahanna1490
@hannahanna1490 2 жыл бұрын
በቃ ግዛውና ከ5-10 አመት በኳላ አትርፈህ ሽጠው 😂
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
@@hannahanna1490 why you get mad because of you can't afford it's true
@hannahanna1490
@hannahanna1490 2 жыл бұрын
@@BT-yl3qg lol...I wasn't mad. I was just making fun of him for making such a stupid comment. Btw you sound so stupid as well 😂.
@meskeremtikimt4529
@meskeremtikimt4529 2 жыл бұрын
I don't think so the current values are toooooooo inflated. They could not continue like this !
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Жыл бұрын
መሬትን ወይም ኪራይን የበለጠ ውድ የሚያደርጉት ደላላዎች ናቸው።
@newalrefik5168
@newalrefik5168 2 жыл бұрын
ውይ ደላላ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ ከቤት ሠራተኛ ጀምሮ በናንተ እጅ ወድቆ ለሠው ኑሮ አንቅፋቶች
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን 20,000,000 እኔም ብሸጥ የማወጣ አይመስለኝም ክክክ
@user-uu4nb4gz9c
@user-uu4nb4gz9c 2 жыл бұрын
ክክክክክክኮ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
ክክክክወይጉዳችን እንደማመር
@alsaheralsaher3180
@alsaheralsaher3180 2 жыл бұрын
እስኪ ወደ ደብረ ብርሀን ጠይቂልን በተፈጥሮ በርች
@etheth9843
@etheth9843 2 жыл бұрын
ዋጋው እራሴን አመመኝ 😥😥😥
@sarayamata5217
@sarayamata5217 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌😂😂😂😂😂😂
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይዞን
@merig627
@merig627 2 жыл бұрын
መረጃው ጥሩ ነው !! የመኖሪያ ነው የመቀበሪያ መሬት የምትደልሉት? ጋላ በቅርብ ጊዜ ሁሉን ይጠቀልለዋል ?ድንቄም መሬት አዲስ አበባ ላይ ተገዛ !!!!
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
ምንም መፊጠር ሲያቅትህ የህዝብን መሬት እነዲህ እየሸጠ ህዝቡ አደባባይ ላይ ወቶ ይለምናል መሬት ለአገሩ ዜጋ የሚሰጥ ነው ለምን ይሸጣል ካድሬ እየሸጠ ወጣቱ ይሰደዳል አገር እየለቀቀ
@yidnekachewtesfaye9326
@yidnekachewtesfaye9326 2 жыл бұрын
ድሮም ደላላ መስማት ። ዋጋውን አሪፍ ነዉ ለማለት የሚያደርገው ጥረት
@kedjihabedrutube4740
@kedjihabedrutube4740 2 жыл бұрын
አረ አረ ተው ተው ግፍ ይሆንባቿል ይህን ለመግዛት እድሜ መጨረስ ነው ክክክክክክክ
@selamtube7601
@selamtube7601 2 жыл бұрын
😢😢
@AhmedIbrahim-bu8tf
@AhmedIbrahim-bu8tf Жыл бұрын
The background music is deafening!
@michalgebre1289
@michalgebre1289 2 жыл бұрын
ህዝቡ ብር ያትማል ማለት ነው
@tinsu8936
@tinsu8936 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን በጣም እየጠፋሽ ነው
@abucastle
@abucastle 2 жыл бұрын
2 መኝታ ቤት ኮንድሚንየም የሽያጭ ዋጋው ስንት ነው?
@meskegetho9504
@meskegetho9504 2 жыл бұрын
በናትሽ ከቻልሽ የውድ ንብረቶች ማስቀመጫ የሚሆን የሚከራይ የሳጥን ዋጋ እና ለመከራየት ምን ምን እንደሚያስፈልግ ጠይቂልኝ። አዋሽ ባንክ ይመስለኛል በጣም የብዙ ጊዜ ተመልካችሽ ነኝ
@sarayamata5217
@sarayamata5217 2 жыл бұрын
እኔ አለኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😋😋😋😋👌👌👌
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
it is Abyssinia bank dear.
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 2 жыл бұрын
8 ሚሊየን ቤት ይገዛል ለባዶ መሬት ግን በጣም ውድ ነው
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
Gud mert behawen 20 mi. Betu sent yehen lebal gize yezrefe yegza
@h4065
@h4065 2 жыл бұрын
ቱ አኡዙ ቢላህ
@addiszewde8858
@addiszewde8858 2 жыл бұрын
ወይይ አብይ ዝናብ አወርጂያለሁ ብሏል አሁን ደሴት ዱብ አርጎ ሺሺ ካሬ ያድላል
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 2 жыл бұрын
ውይ ደላሎች እረ ለነፍሳችሁ አስቡ እንደዚህ እንዲወደድ ያረጋችሁት እናተ ናችሁ
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 2 жыл бұрын
Slm balalat hagr 20 milon ayikabdem
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 2 жыл бұрын
እረ በስመአብ ክላሲካር ባታስገቡስ ማዳመጥ እኮ አልቻልንም🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 2 жыл бұрын
መሬት የፈጠር ነው ለምን ይሸየጣል
@betigetachew4195
@betigetachew4195 2 жыл бұрын
😁😁🙆
@jordanrababah1714
@jordanrababah1714 2 жыл бұрын
ዎው ዉዴ
@Modernidea
@Modernidea 2 жыл бұрын
ወይ ሚልዮን ፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ከየት አምጥቶ ነው ይህን ሁሉ ብር እየከፈለ መሬት እና ቤት የሚገዛው ?
@abigimulugeta895
@abigimulugeta895 2 жыл бұрын
Hager legeba atekelklun
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 жыл бұрын
Tefram HULA Ytgnaw menges ymiyastdaderew meret
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
Meretu wed hulu wed ethiopia man bezu ber awteto yegezal .bedenb aysera yeserek kalhone serto selam yelelat hager. Mengset lehabtam new aby kemta kondominiyem teseto ayakem lekefelut setu deh menor alhalm nhohum hager endezih ayhetm medere leba
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
KK. Please cut down the " Music". I'm sure most of " REAl ESTATE" are rip off Ethiopians peoples. You can sell it to Dr. Abiy and his " Tsunami" Politicians. Thanks.
@miktube853
@miktube853 2 жыл бұрын
ትንሽም አታፉሩም? 20 ሚሊየን እኮ 300,000 ዮውሮ ማለት ነው ደፋር
@tersittefera2498
@tersittefera2498 2 жыл бұрын
Eda min dinew milyan edezihi mibali bir sitera yikebdali
@foziyafedlu5012
@foziyafedlu5012 2 жыл бұрын
Ebakshn ye luggage bag price review sriln eht!!
@jelalmohd8541
@jelalmohd8541 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን በመንግሥት ፈራሽ ሊሆን ይችላል የተባለውንም ያሳውቁን
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 2 жыл бұрын
ደላላ የሚባል ከ ኢትዮጵያ ይጥፋፋፋፋፋፋ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ኡ ባዶ ቦታ እንዲ ተወደደ ይቺ አገር ምን ይሻላል ንሮ ውድ፣ቤት ውድ፣ሰላም ውድ ኤጭ ።
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 жыл бұрын
እኛ ድሃዎች የት እኑኑር
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
እኮ
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 2 жыл бұрын
ዋጋው የሌለ ነው ምን መጣ ያለደላላ መግዛት ሳይችል አይቀርም
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
🤔🤔🤔
@shems172
@shems172 2 жыл бұрын
Background music is annoying
@eliyanjimma5904
@eliyanjimma5904 2 жыл бұрын
Ufffffffff 20 miliyen mn malt new kuteru new yawm bado bota Egziabher hoy mn gud new
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Esayas Le 1 ken bemeta teru neber wede Ethiopia Negade, Bet shach sereate baseyaze neber Eritra west endezi seyaschegeru new meshete megezate yekomew even bet kiraye keleke belaye sehone mengest endebetu sefate Leketo waga temeno 2000 wede 250 aweredebachew sew menor alchaleme neber ena sereate maseyaze yasefelegale
@fraolgudeta2877
@fraolgudeta2877 2 жыл бұрын
ማየት ያለብሽ እኮ የኤርትራን እና የኢትዮጵያን የህዝብ ብዛት ነው ህዝብ በበዛ ቁጥር የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ይጨምራል ይህም ዋጋውን ያሳድገዋል እሱም ብቻ ሳይሆን ብር እየወደቀ ነው 20 ሚሊየን ማለት ከአስር አመት በፊት 1 ሚልየን ማለት ነው ብቻ ያሳዝናል
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 2 жыл бұрын
ወይ ቤት ስንት አመት ተስርቶ ቤት እንደ ሚገዛ አላቅም ዋናው ስላም
@jameshabtee6257
@jameshabtee6257 2 жыл бұрын
Zenb Bela newe enda koter yemtrawe
@2love640
@2love640 2 жыл бұрын
Ay Ethiopia birr zerefa tplf astmruchual endflelk tera yeken jeb beztual
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Meriet yishetal endie be Ethiopia hig. Lieba delala
@yhuhjj1272
@yhuhjj1272 2 жыл бұрын
ገዘብ የሌለዉ
@yeshiabebaw6488
@yeshiabebaw6488 2 жыл бұрын
በጣም እርካሽ ነው
@zareazarea934
@zareazarea934 2 жыл бұрын
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
🤓
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 жыл бұрын
ጠፋሽ በሠላም
@destadosa4099
@destadosa4099 2 жыл бұрын
Are egna ko bet sansera iyaln be sew hager arejen eko are yemengist ale
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 2 жыл бұрын
የኮንደሚኔ ዋጋ?
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 жыл бұрын
አገራችን መቼ.ነው ድሃ ሚኖርባት
@user-ny6mr5yw3x
@user-ny6mr5yw3x 2 жыл бұрын
Bado meret 500kare 20million 😂😂😂😂 Sewu gn yigezal?
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ሀፍታም የመዳም ቅመም አይመጥናትም
@filmongebre6985
@filmongebre6985 2 жыл бұрын
It a joke ..
@user-lb9rf5pg6l
@user-lb9rf5pg6l 2 жыл бұрын
ምንአለባደክሙ።አሁንማንሊገዛቹነው
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 2 жыл бұрын
የናንተ ደግሞ ቪዲዮዎች የተንዛዙ ናቸው፣ የአንድ መሬት ወይም ቤት ዋጋ ለማወቅና ለማየት 20 ደቂቃ ሙሉ አይኔን ላሞጭሙጭ እንዴ? በ 5 በ 10 ደቂቃ ሊያልቅ የሚችል ቪዲዮ አታንዛዙ። ለቤትና መሬት ወደሌሎቹ ዌብሳይቶች ብዙ ሰው የሚገኘው በዚህ ምክኒያት። ከጊዜ ጉዳይ አስቡበት። ያለበለዚያ ደግሜ ዌብሳይታችሁን ክሊክ አላደርግም
@h4065
@h4065 2 жыл бұрын
20 ሚልዩን ጉድ ነው
@selamtube7601
@selamtube7601 2 жыл бұрын
ሀዊዬ ነይ ደምሪኝ
@abdallahhana9680
@abdallahhana9680 2 жыл бұрын
ቁጥር ተሳስታቹ ነው ?የሰለጠነና ስላም ያለበት ሐገር እንኳ ይዚን ያህል አያወጣም፣🤔
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
@@abdallahhana9680 zerefa new 😂
@h4065
@h4065 2 жыл бұрын
@@selamtube7601 ደምሪሻለሁ እህት
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 жыл бұрын
38 million መድሃኒአለም የት ነህ ኢትዮጵያ አስባት
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 2 жыл бұрын
20.000.000 endazi malt new dafar
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj 2 жыл бұрын
lebu yemikeray house
@badrudin7674
@badrudin7674 2 жыл бұрын
ለባ ዲርጂት ደላላ ማለት ለባ ማለት ነው ሞላጮ።
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
በዚሁ ከቀጠላችው ሰንሞት እንኳን መሬት ላናገኝ ነው እንደህንድ ሬሳችን ይቃጠላል
@aliyachannel
@aliyachannel 2 жыл бұрын
ክክክ
@sidongebrezgabhier3934
@sidongebrezgabhier3934 2 жыл бұрын
ye make up tmert aqrblgne yene enat
@zekizak2858
@zekizak2858 2 жыл бұрын
Mengst yelem mechem Ethiopia west
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 2 жыл бұрын
95million 😲 😱
@aishagodjem5808
@aishagodjem5808 Жыл бұрын
Uuu
@kedjihabedrutube4740
@kedjihabedrutube4740 2 жыл бұрын
ለአብይ ሽጡለት
@birukhundito8882
@birukhundito8882 2 жыл бұрын
Delela afer bela
@sosisosi4010
@sosisosi4010 2 жыл бұрын
are gude beqa birre qexel hone😅
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
72 ካሬ 5 m 😢😢😢😢😢
@brookfish9228
@brookfish9228 2 жыл бұрын
Yabate amlake 95 bota yikoraritih.
@almazbellot5464
@almazbellot5464 2 жыл бұрын
🤭🤭 ለኢትዮጵያ ፡ ነው ፡ወይስ ፡ ለማን ።?በጣም ።ያሳዝናል ።🤧🤧🤧🤧
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН