የመሬት ይዞታ ምዝገባና / ዲጂታል

  Рет қаралды 27,273

Ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@alemayhuwerkualemayhuwerku8330
@alemayhuwerkualemayhuwerku8330 11 ай бұрын
19 80 አካባቢ የእርሻ መሬት ይገበሀርበት የነበረ የደረሰኝ አይነት ከቻልክ ብታሳየን ደስ ይለኛል በጣም አስፈፈልጎን ነበር አዲስ አበባ ውስጥ
@gashibisrat9555
@gashibisrat9555 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ
@seyuometadessa
@seyuometadessa 4 ай бұрын
ኤርሚያስ ሁልጊዜ ለምትሰጠን አገልግሎት እናመሰግናለን የነባር ይዞታ ነው ቤተሰቦቻችን በኑዛዜ ውርስ ሰጥተውን ነበርና እኛም በፍርድቤት ፕሮሶሱን ጨርሰን ሁሉንም 2014 ግንቦት ላይ የካ ክፍለከተማ አስገብተን ስም ለማዞር በእነ የማሐዲስ ቀጠሮ ተሰጠን በቀጠሮውም መጥተው ጉዳዩን ካዩ በሃላ የስም ማዞሪያ እንድከፍል ታዘዝን ክፍያውንም ጨርሰን ከፈልን ስንሄድ ውክልና ታግዳል ተባልን ደረሰኙን እንዳትጥል ተብዬ እግዱ ሲለቀቅ ትጀምራለህ ከተለቀቀ በሃላ ስጀምር የቀድሞ ማህዲሳ ስለሌች ተብዬ ሌላ ማሀንድስ ቀጠሮ ተሰጥቶኝ ሁሉጨርሰን ግምት ክፍያ ስደርስ ግምት አውጪው ደግሞ በበፊቱ ግምት አውጪ ኦቭር ላፕ ቀበሌ ቤት አለብህ ተብዬ መሬት ይዞታ ደብዳቤ ፅፈው አመት ከተመላለስኩ በሃላ በመሃል ወረዳ 4 ታወጀ ሁሉን ዶክሜንት አቅርበን ድጂታል ካልተደረገ የበፊቱ ካርታ ስም ማዞር አይቻልም ተብዬ ዲጂታል ካደረጉ በሃላ ስም በእነ ላዞር ፕሮሰስ ጀምራለሁ ከዚህ በፊት የከፈልኩት ስም ማዞሪያ እንዴት ነው የሚሲተከለው እንዳአዲስ ነው የምከፍለው ወይስ ቀሪውን ነው የምከፍለው ግልፅ አድርግልኝ ኤርሚያስ እሄን ሁሉ የፃፍኩት ግልፅ ለማድረግ ነው።
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJ2znoprpp1skLssi=4u-_1mr4ts4OriI9
@AlemshetDesta
@AlemshetDesta 2 ай бұрын
እውነት እድሜና ጤዬስጥህ
@zubidaahmed4067
@zubidaahmed4067 11 ай бұрын
Enamesegnalen
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 23 күн бұрын
The coordinate is not Geographic Coordinates but a projected coordinate system hence not possible to search and find it on google map.
@hannatamrat6156
@hannatamrat6156 3 ай бұрын
ሰላም ኤርሚያስ ስለምትሰጠን መረጃዎች አመስግናለው እኔ በጣም ግራ ያጋባኝ ስም አዙረን አዲስ ካርታ ሲሰጠን በ Pdf ፓሪንት የሚደረግ QR Code ያለው እንዲሁም ደሞ xy coordinate ያለው ካርታ ነው የሰጡን ስለሱ የምታውቀውን መረጃ ካለ አባክህ ቪዲዮ ብትሰራልን በአክብሮት እጠይቅሀለው
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 24 күн бұрын
5:55
@mulugetaseb8504
@mulugetaseb8504 4 ай бұрын
የጋራ መኖሪያ ቤት ወይም ኮንዶሚኒየም ዱጂታል ካርታ ለማውጣት ምን ያስፈልጋል ክፍያውስ እንዴት ነው የምታውቀውን ያክል ብታሳውቀን ለምታደርገው ጥረት ከልብ አመሰግናለሁ ።
@zewduyifter8739
@zewduyifter8739 9 ай бұрын
ካርታ ዲጂታል ለመድረግ ልንከተል የሚገባን ወይም ሊሟላ የሚገባ ሁኔታ ካሐ
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 Ай бұрын
ኢ ካርታና ዲጂታል ልዮነት ምንድን ነው ?
@kadhab1463
@kadhab1463 16 сағат бұрын
መጀመርያ የተገዛበት ውል ከጠፋ ምን ማድረግ ይቻላል ።። ያልሱ ካርታ ማረጋገጥ ይቻላል? ውሉ የተፈጸመው ከ ፴ ኣመት በፊት ነው ፥፥ ምን ማድረግ ይቻላል
@TesfayeEshuto
@TesfayeEshuto 14 күн бұрын
በመኖርያ ቤት ላይ ያለውን ሊዝ እንዴት መለያት ይቻላል? አመሰግናለው
@wondaalto6777
@wondaalto6777 7 ай бұрын
ዲጂታል ለማድረግ ሞክረን ከወር በላይ ፈጅቶብናል ሲስተሙ ችግር አለ እየተባለ ማልት ነው በዚህ ላይ ስም እንካን አሳስተው ፅፈው ሰራተኞቹ ማለት ነው ለማስተካከል ከእስር አምስት ቀን በላይ ፈጅቶብን አላለቀልንም ።ዲጂታል እንኳን ሥራን ሊያቀል ቀርቶ ውስብስብ ነገር ነው
@natuhemen
@natuhemen 6 ай бұрын
Alekelachihu ibakih ignam indeza honobinal
@natuhemen
@natuhemen 6 ай бұрын
Kalekelachihu indet indaleke nigeregn bakih
@addismedia38
@addismedia38 4 ай бұрын
Ine ke 6 wer bafit naber maret ye gazahut ina ahun digital karta bilwal algn ina ine maretun ye gazhut be wukeln nw ine ist yemtakut ka alchuasradugn set birr yifalgale??
@deyeedmx888
@deyeedmx888 4 ай бұрын
አረ ከሶስት ወር እየተሰቃየው ነው ግን ዋናው ቢሮ የካ ክፍለከተማ እዛ አመልክቱ
@abdulfetahhkedir5230
@abdulfetahhkedir5230 10 күн бұрын
ሆን ብለው ነው ሚያረጉት ጥንቃቄ ማረግ ነበረብህ።
@SaraTwelde
@SaraTwelde 5 ай бұрын
በመጀመሪያ እናመሰግናለን በአሁኑ ልማት ተነሺ ነን ካርታ አልወሰድንም አነዴት ነው እምጠይቀው
@umhuzeyfaalselefiya1995
@umhuzeyfaalselefiya1995 Ай бұрын
ኤርሚ ስነድ አልባ የመሬት ካርታ የተሰራ ነዉ እኔ ሂደቱን ጎግል ላይ መከታተል ትችላላቹ ብለዉ ዌብሳይታቸዉ ሰተዉን ነበር ግን ሲስተሙ አልገባኝም ብታሳየን በፎን በኮፒተር ሳይሆን
@SaraTwelde
@SaraTwelde 4 ай бұрын
ካርታ ለማውጣት ምን ማደድረግ አለብን
@kassayilala5150
@kassayilala5150 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለመረጃው። አያይዘህ እንዴት በኦንላየን ወደ ዲጂታል መቀየር እንደሚቻል ብታስረዳን።
@netsanetbeleteyhdmengesha1591
@netsanetbeleteyhdmengesha1591 9 ай бұрын
Hi brother, thank you for your valuable information. I have one question: What if the carta was for two people? I mean, my carta is with my friend, and I face difficulties when I create and process digital carta. Can you please help me how can I process this type of carta. Thanks
@mohamedomer-z6y
@mohamedomer-z6y Ай бұрын
ኢ ካርታ እና ዲጅታል ካርታ ይለያያል እንዴ
@AwgichewFentale
@AwgichewFentale 27 күн бұрын
የኔ ኮንዶምኒየም ገዝቼ ዝም አዙሬአለኩ ግንkr code የለውም ችግር አለሁ?
@Siyoum-g9d
@Siyoum-g9d 4 ай бұрын
የወሰን ችካል ምንድን ነው ፣እንዴት ይፈጸማል ፉይዳውስ
@beletechzewdu7820
@beletechzewdu7820 8 ай бұрын
We need to inovat the out side part of the house. What is needed?
@FenotWondyrad
@FenotWondyrad 10 ай бұрын
ኤርሚዬ የተሰጠኝ ካርታ ዲጂታል ነው ግን ያልገባኝ ነገር አለ አና ሰልክህን በገኝ አወራህ ነበር
@mebratmoges4879
@mebratmoges4879 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ካርታዬ የውርስ ካርታ ነው ወራሽነተን ጨሪሸ ስሙን ወደስሜ ከማዞሬ በፊት ካርታው ላይ የሚካተት 1000 ካ/ሜ በመሆኑ ፕሮፖዛል አሰሪና በፕሮሰስ ካዎንስል ይጸድቃል ተብዬ ፕሮፖዛሉን አሰሪቸ እንደጨረስኩ ክ/ከተማው ተዘጋ እንዴት ነው በኦን ላይ የምስተናገደው?
@MeseretTesfaye-h8u
@MeseretTesfaye-h8u 9 ай бұрын
ye Edna bet grand father newyaweresen gn karta yelenm ena ahun lay egna min endnaderg tmekrenale
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 7 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ ከድጅታል ካርታ ውጭ ስም አይዛወርም የሚል መመሪያ አለ ነው የምትለው?
@SaronMillion-uq5ij
@SaronMillion-uq5ij 8 ай бұрын
ስልክ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነወ።
@doit9895
@doit9895 6 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ዲጂታል ካርታ ወስጄ ነበር scan code አላወጣ አለኝ barcode ግን አለው
@MimiZenu-d9p
@MimiZenu-d9p 4 ай бұрын
የምትሰጠው መረጃ ጥሩ ሲሆን እናቴ የነባር ይዞታ ቦታ ነበራት ነገር ግን አካባቢው ላይ ካርታ ሲሰራላቸው እሷ ፎርድ ቤት ከአባታችን ጋር ክርክር ላይ ነበረች ከዛ ተወሰነላትና ካርታ ይሰራልኝ ስትጠይቅ ቅድመካርታ ሰጣጧት አሁን ካርታ ይስተካከልልኝ ኦንላይን የክፍለከተማ ሰራተኛ ሞልታልን ተላከ ይኽው ሁለት ወር አለፈን የሚላከው ሚሴጅ መረጃዎ ውድቅ ካልሆነ ምላሾን እየጠበቅን ነው የሚል ብቻ ነው እና መፍትሄው ምንድነው ትላለህ እባክህ ልታስረዳኝ ትችላለህ
@AshenafiAbera-gz6cp
@AshenafiAbera-gz6cp 3 ай бұрын
ደብዳቤ:ከወረዳ:ነው:የማመጣ?
@meseretmoges6129
@meseretmoges6129 9 ай бұрын
ወንድሜ በመጀመሪያ ለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለሁ የኔ ካርታ ዲጅታል ሲሆን አሁን ግራ የገባኝ ማህበሩ ኦዲት ያለፈ ያላለፈ የሚሉት ነው ኦዲት እስካሁን አላለቀም መሸጥ እችላለው ባክህ አስረዳኝ ??
@mebratmoges4879
@mebratmoges4879 9 ай бұрын
ስለሰጠህን ዝርዝር ማብራሪያ አመሰግናለሁ፡፡ እነ የምጠይቀው የደንበኞቼ ቤት የውርስ ነው እነ ብለው በዲጂታል ካርታ አውጥተዋ እንዲደረግላቸው የሚፈልጉት በኑዛዜው መሰረት ቤቱ ለ3 ተከፊለው ካርታ እንዲሰጣቸው ነው ስለዚህ በምንዓይነት መንገድ ነው የምስተናገደው?
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 7 ай бұрын
የምትሰጡት ገለጻ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ኖህ ሪል ስቴት የተገዛ ሙሉ ዉክልና አለኝ ካርታ የለዉም ጊዚያዊ ካርታ አለ እና እንዴት ካርታ ማግኘት አንደምችል ግራ ገብቶኛል እና ገለፃ ቢደረግል ሌላዉ መታወቂያ የዲጅታሉ ጊዚአዊ የተሰጠዉ ቲን አለዉ ሊሆን ይችላል ??? ፓስፖርት መንጃ ፈቃድ እና ኢነተርናሥናል አይዲ ለሆን አይችልም ለምን መታወቂያ በ2015 ዓ.ም እንዲታደስ ጠይቄ አየታደስም ዲጂታል ነዉ ተብሎ እስካሁን ጠብቁ ተብሎ እየጠበቀሁ ነዉ እባካችሁ የቤት ካርታ ለማግኘት ዲጂታሉ የሚበረታታ ነዉ ግን በምን መልኩ ብዙ ግልፅ አይደለሁም
@BrtukanGudesa
@BrtukanGudesa 8 ай бұрын
ኦላይ እንዴት መግባት ይችላል
@ZerihunAnitoWaji
@ZerihunAnitoWaji 6 ай бұрын
Masifafiya malet minmalet n
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
ምንም እየተስራ አይደለም ዲታል ንፋስስልክ ላፍቶ
@SaraTwelde
@SaraTwelde 5 ай бұрын
ቢሮዋችሁ የት ነው
@MunaTesfaye-q5x
@MunaTesfaye-q5x 8 ай бұрын
Abo gobz neh lela on line mezgeba demo bedenb abraraln
@Wemezekir
@Wemezekir 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ለምትሰጠን መረጃ ላመሰገንህ እወዳለሁ:: ዲጂታል ካርታ ለማዉጣት ስለሚጠየቀዉ ክፍያ አልተናገርከም:: ከተማው ወይም ክፍለ ከተማዉ ለእያንዳንዱ የሚከናወኑ ተግባራት የክፍያ ዝርዝር ያወጣሉ ወይስ በዘፈቀደ ነዉ? ለምሳሌ ዲጂታል ካርታ ለማዉጣት መቶ ሺህ ብጠየቅ አግባብ ነዉ?
@mysamsungA13M
@mysamsungA13M 6 ай бұрын
2500
@peace-si4uc
@peace-si4uc 3 ай бұрын
2800. አሁን ከፍዬ የወሰድኩት አንድ ወር እንኳን አልሆነኝም።
@Yosephregassa-q8g
@Yosephregassa-q8g 8 ай бұрын
ዲጅታ ሲሆን ነባር ይዞታ ወደ ሊዝ ይገባል ማለት ነው?
@mysamsungA13M
@mysamsungA13M 6 ай бұрын
አይገባም
@mekdi21tube
@mekdi21tube 10 ай бұрын
ዲጂታል ሲደረግ ስም መቀየር ይቻላል ወይ ለምሳል የአበበ ቢሆን እና በህይወት የለም በልጅ ስም መቀየር ይቻላል ወይ እባክህ ምላሽህን እጠብቃለሁ
@mebratmoges4879
@mebratmoges4879 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ካርታዬ የውርስ ካርታ ነው ወራሽነተን ጨሪሸ ስሙን ወደስሜ ከማዞሬ በፊት ካርታው ላይ የሚካተት 1000 ካ/ሜ በመሆኑ ፕሮፖዛል አሰሪና በፕሮሰስ ካዎንስል ይጸድቃል ተብዬ ፕሮፖዛሉን አሰሪቸ እንደጨረስኩ ክ/ከተማው ተዘጋ እንዴት ነው በኦን ላይ የምስተናገደው?
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
የመሬት ይዞታን የማረጋገጥ ሥራ በአዲስ አበባ
3:24
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 7 М.
የመሬት ይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ
4:39
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 3,5 М.
የተሸፈነ እውነት- ፋና ምርመራ
51:53
Fana Television
Рет қаралды 14 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН