No video

የመሰሉ ፋንታሁን ያልተገባ የመድረክ ትእይንት ያሳፍራል!!!!

  Рет қаралды 10,201

ቅምሻ

ቅምሻ

Күн бұрын

ፍቅር በኔፀንቶ

Пікірлер: 18
@user-qz1cn9yq9i
@user-qz1cn9yq9i Ай бұрын
እንደዚህ ባትሆኚ አረፍነው ይደብራል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
እድሜ ዘልዛላው ማለት ይሄ ነው የቅሌት ዘመን 😒ወደ ፈጣሪ በመቅረቢያ ሰዓት እህህህህ 🥲ዘንድሮ ከዛም ነገ አፈር
@danielTsegaye-tl6kh
@danielTsegaye-tl6kh 22 күн бұрын
የራሳችንን እንቅስቃሴ ነው ።
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p Ай бұрын
የልብሱ እርዝመት ጠልፎ ሊደፋሽ ነው😂😂😂😂
@meazakidane72
@meazakidane72 23 күн бұрын
እህቴ መሰሉ በጣም እወድሻለው ግን አንችን ለመውቀስ እኔ ማን ነኝ ግን ልጆችሽ እንዳይሳቀቁብሽ ብዬ አስባለሁ እየሱስ ይወድሻል
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 29 күн бұрын
😂😂 አሜባ ይዞሸ መፀዳጃ ቤት እየተሰቃየሸ ይመሰላል
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
ከጭፈራ ቤት የዛር መንፈስ አጋንንት ምን ጠብቃችሁ ነው?
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 Ай бұрын
Winnetichin new Taynton aytegebim 😂bednb asigobegechachew😂😂🤦🏻‍♀️
@aberaregu3478
@aberaregu3478 23 күн бұрын
መቼስ ጣት ቆሸሸ ተብሎ ይታጠባል እንጂ አይቆረጥም ውድ እኛ ንቀን አርክሰን በማይገባት ስም እያሰጠናት ሰብስባ ምትይዘን ውድ የሀገሬ ልጅ እባክሽን ወደ ራስሽ ተመለሽ እስቲ ወይ ስውሯ ማሪያም ሄደሽ ደጇን እርገጪ ንስሀ ገብተሽ ተመለሽ፤ ስለ ልጅሽ የወደፊት እድገት አስቢ አትርሺ ነውርን ጠንቅቆ በሚያውቅ ማህበረሰብ ነው የወጣሽው ስድቡ፣ ጥላቻው ሌላው ሌላው የትም ኑሪ ተከትሎሽ ይመጣል። ገንዘቡንም አስበሽ ከሆነ እህቴ እራስንም ቤተሰብንም አገርንም ሳያረክሱ መሰብሰብ ይቻላል። ቸገረኝስ ብለሽው ይሄ ህዝብ ፊቱን አዙሯል? በዚ ልክ ምለምንሽ እኔ ስላንቺ ስለሀገሬ ልጅ ይመለከተኛል አንቺም ስለኔ ይመለከትሻል እህቴ ብዬ ስለማምን ነው።
@eliasmengesha9237
@eliasmengesha9237 24 күн бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ ግድ ሁኖባት ነው ስራ ነው ፃድቅ ፃድቅ አትጫወቱ ኮመንት የምትፅፉ የናንተን ድብቅ የሀጢአት ህይወት ማን አየ እሷ በካሜራ ፊትለፊት ስለሆነች እንጅ
@jimihune9650
@jimihune9650 9 күн бұрын
እናትህ እንዲህ ብትሆን ትፈቅዳለህ ንፍጦ በግሉ የፈለገውን የሚያደርግና ባደባባይ እንዲህ አይነቱን ፀያፍ ተግባር መፈፀም የተለያዩ ናቸው ሀይማኖት ባህል ወግና ስርአት የማህበራዊ እሴቶች የሚባሉ ነገሮች አሉ ይህንን ልታውቅ ይገባል ያለ አሳዳጊ ትቢያ ላይ ወድቀህ ያደክ ካልሆንክ በስተቀር
@eliasmengesha9237
@eliasmengesha9237 9 күн бұрын
@@jimihune9650 በድብቅ ከሚፈፅሙት. እንደሆንክ ስላመንክ አንድ ጥሩ ነገር ነው እና ጣትህን ለመቀሰር እንዴት ደፈርክ
@melakuabebe9858
@melakuabebe9858 Ай бұрын
Eswa endfelegche mehone mebtwa newe gene yemiyasazenwe biru newe meknyatume sewe dabo gezto betsebe mastedader aketotale gene yanene shelmate belhe eziche dankiregna laye yebetenke seweye dengaye erase nehe bezuriyahe bezu meskine ale
@AhuwhAhhdh
@AhuwhAhhdh Ай бұрын
🤭🤭🤭🤭🤔🤔🙈🙈🙈🙈
@user-pj4yu7ki7t
@user-pj4yu7ki7t Ай бұрын
አኡዚቢላ ቱቱቱቱቱቱ
@user-uz4th1ye5w
@user-uz4th1ye5w Ай бұрын
ምንም አያሳፍርም መብቷ ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 9 күн бұрын
እናትህ እንዲህ ብትሆን መብቷ ነው አትልም ንፍጦ
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 18 МЛН
Бутылка Air Up обмани мозг вкусом
01:00
Костя Павлов
Рет қаралды 2,4 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 38 МЛН
የቴዲ ኮሰረት ይህንን ይመሰል ገበረ
3:30
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 7 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 18 МЛН