የመስቀሉ ቃል ፩ኛ ቆሮንቶስ ም. ፩፥፲፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

  Рет қаралды 2,425

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የእግዚያብሔርን ቃል በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "መስቀለ ክርስቶስ" "አምላካችን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ሲል የተቀበለውን መከራ ያመለክታል" "መስቀል እያንዳንዳችን በክርስትናችን የምንቀበለውን መከራ የሚያመለክት ነው" "መስቀል የተመሳቀለውን ምልክት ያመለክታል" " በመስቀሉ ላይ ጌታችን መድሐኒታችን ክቡር ደሙን ባፈሰሰው በቆረሰው ክቡር ሥጋው በምድርም በሰማይም ያሉትን ሰለም አድርጓል" "ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክረስቶስ በመስቀሉ ላይ ክቡር የሆነውን ደሙን ባፈሰሰው ክቡር የሆነ ሥጋውን በቆረሰው የጠብን ግርግዳ አፍርስዋል" "ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ መቶ ሰው አደረገን" ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤🙏 እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@RMetica
@RMetica 19 күн бұрын
የኛ ትጉህ መምህር በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትነ ያዋርስልን እኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ይፃፍልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫ ጥልን በመስቀሉ ገደለ (፪) በመስቀሉ ለሰዉ ለጅ ሰላምን አስገኘ (፪)
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almenalmen2660
@almenalmen2660 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ከዚህ ከሚጣፍጥ ትምህርት አይለየን አንተንም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በፀጋ ላይ ይጨምርልህ ከመቅደሱ አያውጣን አሜን
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን ጤናውን ባለው ላይ ጨምሮ ይስጥልን 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ መልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@DegfiTekle
@DegfiTekle Ай бұрын
ከእየሱስ ክርስቶስ መስቀል በስተቀር ሌላ ትምሕክት ከኔ ይራቅ የእኛ እንቁ መምሕር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Ай бұрын
አሜን
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tameratne
@tameratne 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅሜ እድሜ ከጤናጋር ያድልን።መምህር ዘላለም ወንድሙ።
@solabebe1283
@solabebe1283 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን እናመሰግናለን
@tesfayewoldemariam6627
@tesfayewoldemariam6627 15 күн бұрын
Amen
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Ай бұрын
አመረን አሜን አሜን
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መምህራችን አንድናታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️
@itifworkbellete6739
@itifworkbellete6739 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd Ай бұрын
Amen memhrachen kalehiwot yasemalen
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@EphremGudeta
@EphremGudeta Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd Ай бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen
@SisaySisay-r7d
@SisaySisay-r7d Ай бұрын
Kalehiwet yasemalen memher
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ጥልን በመስቀሉ ገደለ"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ" "እናንተ የምድር ጨው ናችሁ"
@yizeshewalzeleke4821
@yizeshewalzeleke4821 Ай бұрын
❤ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 27 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 125 М.
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
በአገልግሎታችን እንትጋ ሮሜ ም. ፲፪÷፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ  @wongelezelalemmedia
1:08:53
ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media
Рет қаралды 2,1 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 27 МЛН