KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Anchor News Nov 27 ሬድዋን ሁሴን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ፥ ኤርትራ ዝምታዋን ሰበረች፥ ብርሃኑ ነጋ እንዲለቅ ተጠየቀ፥ የቀድሞ አየር ሃይል አባላት ጥሪ
28:56
መተት ሲላኩ እና ሲታደሱ የሚያሳዩት ምልክቶች @nkutamirtsion @memihirtesfayeabera
23:01
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
Thank you Santa
00:13
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
00:58
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
የመተቱብንን እና እድላችንን የወሰዱብንን የምናቅውበት 5ቱ መንገዶች
Рет қаралды 7,681
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 64 М.
ዘ-ሚካኤል tube
Күн бұрын
Пікірлер: 80
@ElitElit-o5f
20 күн бұрын
መ ምህር አሚያሰተምህሩት ሰው እንዲንጠነቅቅ ያጉዡኑል አድሜና ጤና ይሰጥልን
@manofzmatch4318
14 күн бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ በህልሜ የሚያባርረኝ፣ የሚጣላኝ፣ የሚተናነቀኝ፣ እኔን ባየ ቁጥር ፊቱን የሚከሰከስ፣ዕቃዬን የሚወስድ፣ ልብሶቼን የሚለብስ ሰው በተደጋጋሚ አያለሁ። እሱም በእኔ ላይ የተወለደ ታናሽ ወንድሜ ነው። አሁን ግን የተረዳሁት ነገር ቢኖር በየጊዜው የሚታደስ የምስጢር መተት የሚልከው፣ ዕድሌን እና አዕምሮዬን የወሰደው እሱ መሆኑን በሚገባ አወቅኩኝ። የሱ ህይወት አምሮ የኔ ህይወት ግን ብኩን ሆኖ ፈጣሪ ይመስገን በቅዱሳኑ ምልጃ በህይወት አለሁ።
@TegestAleme-ul1bg
12 күн бұрын
Bethel aiyzoshe
@AlemneshAdane
10 күн бұрын
አሜን በእውነቱ ሁሌም በስደት በማልቀስ ልሞት ነው በቤተሰብ ሀሳብ ፍቅር ሰላም የላቸው ብቻ በምን ቅልል ልተንፍስ እመብርሀን እናቴ እንባየን አብሽልኝ ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ገብርኤል ወለተ ሀና እያላችሁ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡልኝ 😭😭
@HanaKetema-n5v
9 күн бұрын
የኔ ውድ እኔም እንዳንቺ ነኝ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው
@Tesgabrhanaregwi
19 күн бұрын
እኔ በህልሜ ሰእል አደህኖ በዙ ግዜ መድሃኒአለም አባቴ እናቴ ኪደነምህረት ቁድሰ ሚካኤል ኣያአለሁ ሰታመም ደሞ የሆነ ብሰመመን ሆኜ ድምፅ እሰማለሁኝ እቺ ሰላለች ነው እንጂ እገድልሸ ነብር ይለኛል ዘውር ሰል የ እመቤ ሰእል አደኖን ኣያለው ብቻ ፠ እመብርሃን ተመሰግን እኔን ከሞት የመታደነኝ እመብርሃን ለእናንተም ታደናቹ💒⛪🙏 ሰብሰክራይብ አድርጎኝ ወዶዎቼ❤
@NunshaMitku-dt5nu
19 күн бұрын
Adrgiyalehu❤
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
18 күн бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን በፆለትሽ አስቢኝ❤❤
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
18 күн бұрын
ወለተ ተንሳኤ ከአለሁበት ጭንቀት እንድወጣ አስቢኝ በፆለትሽ😢
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
16 күн бұрын
ስለት ካለብሽ አስገቢ
@Tesgabrhanaregwi
16 күн бұрын
@@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy እሺ እህት አለም
@RahelTesfa.
19 күн бұрын
አንተ ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ
@Tiku-cs1uq
19 күн бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ። እኔ መተት ያደረገብኝን ሰው እንዱን በግልጽ አይቸዋለሁ ። በጥዋት ይመስለኛል ፊቱ ወደ ፀሃይ መውጫ ዞሮ የቡና አተላ በቀኝ የፊቱን ክፍል እስከ ጉንጩ ድረስ ተቀብቶ (ለብሶ) የዛሬ ሁለታመት ገደማ አየሁ ። ያሰው እወድሃለሁ እያለ ሲያስቸግረኝ የነበርና ለገዳማውያን አባቶች ተላላኪያቸው አገለጋያቸው መንፈሳዊ ነኝ የሚል ነበር ። አይ ሰው ?
@amanuel5687
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብርልን የሰማነው የተማርነው በልባችን ያሳድርብን በፀሎት ያአስቡኝ
@TecastMasala
19 күн бұрын
በእዉነት ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ማን ይቆም ይሆን እፊትህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝👈🙏🙏🙏🙏
@LemlemHaile-u7d
5 күн бұрын
ልክ ነው መምህራችን ሰይፈ ስላሴ ሴት ማንበብ ትቸላለች
@eyerusalemfekadu-v6u
11 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@jannatasifat3931
20 күн бұрын
ሰላም መምህር እዴት ዋልክ አድጥያቄ አለኝ እናቴ በጣም ታማብኝ አለች ከመታመሞ በፊት ያባቴ ወድም የእህቱን ባል ገሉ ቤት ለቀዉ ነበር አድ አመት ያህል እና እርቅ ተደርጎ ወደቤት እዲገቡ ተፈቀደላቸዉ እና ልንገባነዉ ሲሉኝ አሳድሰዉ አስባርከዉ እዲገቡ ነገርኳቸዉ ግን እዳልኳቸዉ አላረጉም አፅድተን ፀበል አስረጭተን ገባን አሉኝ ግን አመት ሙሉ በጣም ባሏየሞተባት ያባቴ እህት አሰቃይታቸዉ አለች እና እደገቡት እናቴ ታመመች አመትሆናት እራሴ ፍነዳ ወገቤ ተቆረጠ እግሬ እጀ ሰለተነዉ እምትነዉ ሀኪቤት ህዳ ስትመረመር ጨጓራ አለብሽ ብዙምግብከለከሏት ግን ምንም ለዉጥየለም ፀበል እጀስላት ሰይጣን አልመታኝ ሙቆኝ ነበር ምችነዉ ትላለች በጣም ተሰቃየችብኝ አሁን ጭራሽ ለሽትቤት እኳን የግድነዉ እምትዉጣ ሰዉ ተደግፋ ምን ትመክረኝ አለህ እኔ ፈጣሪ በሚያዉቀዉ መተት አርጋባት እዳይሁን እያልኩ እያሰብኩነዉ ካሁን በፊት የወስጥ ቀሚስ ተሰርቃለይ አሁን ድርስ አትረሳዉም አማን ወስዶት ይሆን ምን አድርገዉበት ይሆን እያለች ታብሰለስላለች
@jannatasifat3931
20 күн бұрын
አደራ መልስልኝ እህት ወድሞቸም በፀሉት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ከነመላቤተሰቦ እያላቹህ የናቴነገር😢
@RahelHabtamu-c1n
18 күн бұрын
Ye enateshn kerstena sem eyeterash bemekuteriya raseshn eymetash bdnb segeji mezmure dawit seyfeselase seyfe melkot tselyi yeenatshn kerstena sem eyetrash emegnin tedenalch
@WelansaYgezu-tv9bw
14 күн бұрын
በፆም በፀሎት እየሰገድሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው የክርስትና ስሟን የናትሽን እየጠራሽ እህቴ
@saramamo806
12 күн бұрын
እኔ አሰርዬ የምተኛምበት ክፍል በህልሜ ድመታ አርዳ አስቀምጣ ስቴድ አየሁ 😢ካአንድዬም ሁለትዬም አይቻለሁ በደንብ ግልፅ ስላረክልኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HiveHhe
11 күн бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅል 🙏❤
@MershaYmer
18 күн бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ያገልግሎት ዘመንክን እግዚያቤር ይባርክልህ
@asinakuberihun375
19 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ የሆነች ሴትዬ የእሷን አሳሳቅ አልፎ አልፎ እስቃለሁ ለምንድን ነዉ ምን እሆንኩ ነዉ እያልኩ ነበር ደግሞ ኮተታም ናት እህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ።ኧረ ብዙ ነገር አሰታወስከኝ የአሳማ ስጋ አብልታሻለች እያለ ሲነግረኝም ነበር ጉድ እኮነዉ አልገባኝም ነበረ እኔማ ምን ያልሆንኩት አለ
@Mesret1426
8 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏
@zeri-vp4hk
20 күн бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በቴሌግራም ደውየልህ አታነሳም
@taybaa8158
20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Merafyen
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
@SaraMoh-n8g
16 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@Nanee-cl9jw
15 күн бұрын
መምረ እንኮን ደና መጣክ ስልክን ማግኝት እችላለሁ
@BetelhemBeti-y7c
14 күн бұрын
Err hulem egziabher egnan ke kefu hulu yetebken be cherenetu yetadegen lemetetegnoch asalfo ayeseten Amen!
@molomilo2520
14 күн бұрын
Ameneameni
@Jupiterabdi
13 күн бұрын
ልክ ነው
@Yehens
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኧረ እኔስ ምንም አይምሮየ የሚቀበለው ነገር የለም ፈዝዝ አድርጎ ብቻ ከባድ ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ
@المنششايالمنش
14 күн бұрын
አሜንንን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን
@HelenMulash
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ወድማችን
@muluk974
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MengistuDestaw
14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshifilku
19 күн бұрын
Amen amen amen
@FiyoryY-jl5md
20 күн бұрын
Seyfe slases
@tadesewaketolatadesewaketo9677
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@lemlemkifle9792
16 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።
@marthahagos1762
16 күн бұрын
Enie gin metet yaderegu sewoch ayasaznugnim. 20 minamn amet be edilhna bewuketh sitekemu, anten bado adrgew sitekemubh norew endet new yemiasaznut?! Egziabher yifredbachew! Enezi chirakoch!!
@WelansaYgezu-tv9bw
14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@yoditsolomon1141
15 күн бұрын
ሰላም ዘሚካኤል፣ እኔ ትዳሬን ከመፍታቴ ማለትም ከ3 አመት በፊት የምንኖርበት ቤት ትልቅ አውዋፋት የሚመስል፣ ዘቢብና ማር፣ ተጥሎ አግኝቻለው፣ ነገር ካበቃ ስለአጋንንት ስራ ያወኩት፣ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ከመጣሁ በሃላና መቀጥቀጥ ስጀምር በህልሜ እዛ ጎረቤት የነበረ ቤተኛችን የነበረ ገምቼ የማላውቀው ሰው በህልሜ መቶ እኔ ነኝ ስጥልባችሁ የነበረው አለኝ፣ ባለቤቴ የነበረው ሰው ዘመዶችን ከልጃቸው ጋር እድል የኔን ማቀያየራቸውን አየሁ፣ እነዚህን ሰዎች ጭራሽ ገምቼቻቸው አላውቅም😢 ማመን አለብኝ? ማወቄ አሁን በቡዙ ትምህርት ስለታነፅኩ ለበቀል ሳይሆን እንዳልከው እፀልይላቸዋለሁ፣ ቀጥቅጬም ማላቀቅ ስላለብኝ ነው፣ ምን ትመክረኛለህ
@LemlemHaile-u7d
5 күн бұрын
ኣሁን ግን ከባለቤትሽ ጋር ኣንድ ላይ ናችሁ
@addisaddis6818
19 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን😢😢
@hapasihapasi4298
19 күн бұрын
ቃለሕወትን ያሰማልን ወንድማችን ጎበዝ❤❤❤
@AbrhaHailu-q7j
17 күн бұрын
በነሱ እኔ እየተሳቀየሁ ያዝናሉ አረ መምህር
@AsefuMeseleui9no
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TeklemariamDesalew
7 күн бұрын
Behilm ye ayt gubet meblat mindinew memiher?beziawim hule selam yelegm yichenkegnal .menfese kidusan gar yatalagnal.batakaly yetifategnet simet yisemagnal .kifu hasab yimetabignal.min yishalegal?
@gudayetessema5939
16 күн бұрын
Ewinet new yene lij Tebarek kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@HenataTesfaye-og6rg
15 күн бұрын
Mkrh melamine new fetari ybarkh berta
@Mihretyirga-g7v
18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉አሜን
@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
19 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆንየ 🎉
@kumala-win
18 күн бұрын
kalhiwot yesamen!!! ebakih tsaliylign be eg/r yizahalewu k/sime Woldesenbet... betem....
@SebileMulugata
16 күн бұрын
Amesginalewu
@miniaa7869
16 күн бұрын
Welcome back
@hit2579
19 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@MuluBelay-e1p
20 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@surafelgere8410
19 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ።
@EfiNatna
16 күн бұрын
Amennn qal hywet ysmaln wendmachn. Awe yene 3 & 5 new yemigelexen
@WoletmariyamEshino
19 күн бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin ❤❤❤❤❤
@belneg9862
19 күн бұрын
Tebarek
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
16 күн бұрын
😢😢😢😢
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
20 күн бұрын
🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
15 күн бұрын
በህልሜ የሆነ ሰው እያሯሯጠኝ አደረ ምንድነው የምታውቁ ፍቱልኝ 🥰
@manofzmatch4318
14 күн бұрын
እህቴ ያንን ሰው ተጠራጠሪ። እኔ ብዙ ጊዜ የሚያባርረኝ፣ የሚጣላኝ፣ የሚተናነቀኝ፣ እኔን ባየ ቁጥር ፊቱን የሚከሰከስ፣ዕቃዬን የሚወስድ፣ ልብሶቼን የሚለብስ ሰው በተደጋጋሚ አያለሁ። እሱም በእኔ ላይ የተወለደ ታናሽ ወንድሜ ነው። አሁን ግን የተረዳሁት ነገር ቢኖር በየጊዜው የሚታደስ የምስጢር መተት የሚልከው፣ ዕድሌን እና አዕምሮዬን የወሰደው እሱ መሆኑን በሚገባ አወቅኩኝ። የሱ ህይወት አምሮ የኔ ህይወት ግን ብኩን ሆኖ ፈጣሪ ይመስገን በቅዱሳኑ ምልጃ በህይወት አለሁ። አንቺም ንቂ በተለይ በተለይ በተደጋጋሚ በህልምሽ የምታዪው ሰው ከሆነ ጠርጥር ገንፎ አያጣውም ስንጥር ነው የሚባለው ካልተሳሳትኩ።
@Abrham77
18 күн бұрын
እረ መምህር ስልክህን ላክልኝ ላወራክ እፈልጋለሁኝ
@BetiMechmilo
19 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭
@lucygoodman1661
19 күн бұрын
መምህር ባል ለሚስቱ መተት ሲያደርግ በልጆቹ ላይ ሚመጣውን ችግር ምንድን ነው??
@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
19 күн бұрын
አብሮ ይወለዳል ገጠመኝ አድምጡ ልጆቹ ዘማዊ ወይ ተሳዳቢ ወይም የማይታዘዙ ብቻ ብዙ መዘዝ አለው መፀለይ መቀጥቀጥ ነው አብሮ እዳይወለድ 🎉
@Donut_2929
18 күн бұрын
ዋናው ደግሞ ቅዱስ ቁርባን መቀበል
@makimahari4958
18 күн бұрын
ኣዚም ይሆናሉ ወይ ዓይነወጣ ይሆናሉ
@lucygoodman1661
18 күн бұрын
@@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመስግናለሁ
@lucygoodman1661
18 күн бұрын
@@Donut_2929 አመስግናለሁ
@bedlunegusse79
12 күн бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
28:56
Anchor News Nov 27 ሬድዋን ሁሴን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ፥ ኤርትራ ዝምታዋን ሰበረች፥ ብርሃኑ ነጋ እንዲለቅ ተጠየቀ፥ የቀድሞ አየር ሃይል አባላት ጥሪ
Anchor Media
Рет қаралды 58 М.
23:01
መተት ሲላኩ እና ሲታደሱ የሚያሳዩት ምልክቶች @nkutamirtsion @memihirtesfayeabera
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 13 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4 МЛН
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 41 МЛН
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 70 МЛН
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 570 М.
17:57
Ethiopia - ይፋ የሆነው ሚስጥራዊው ድርድር | የጌታቸው የሃውልት ደ*ም እና ፅዋ | አወዛጋቢው ሹመት | የኢትዮጵያ እና ኬንያ ስምምነት
Feta Daily News
Рет қаралды 27 М.
42:44
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 29 М.
2:40:09
76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
3:58:58
ግርማ እና ተስፋዬን ምን አጋጫቸው ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
Рет қаралды 4,8 М.
47:13
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 191 М.
37:34
በሥራችን ላይ የሚመተት መተት! በሥራችን እና በሥራ ዕድላችን ላይ መተት ሲመት የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
42:03
የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 13 М.
26:21
መናፍስት ከሰውነታችን ሊወጡና ሊጋለጥ ሲሉ ከባድና የማንቆጣጠረው ውጊያ ይከፍታሉ።እንዴት እናሸንፋቸው?@nkutamirtsion
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 6 М.
52:12
252ኛC ❤ ፈተና ገጠመኝ ፦የገንዘብና የእድሜ አባካኝነት ፀባይ ከየት የሚመጣ ይመስላችኋል ከልብ አዳምጡ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 91 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4 МЛН