"የመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መጽሐፍ መግቢያ" - ዲ/ን አቤል ካሳሁን l Introduction to The Book of Song of Solomon - Dn Abel

  Рет қаралды 5,298

Deacon Abel Kassahun

Deacon Abel Kassahun

Күн бұрын

#የመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መጽሐፍ ማብራሪያ
#በዚህ መንፈሳዊ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ትምህርቶች እንዲደርስዎ #Subscribe #Like #Share #Comment ያድርጉ!
"በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጌታ ቃል እንዲሮጥ በእናንተም ዘንድ ደግሞ እንደሚሆን እንዲከበር... ስለ እኛ ጸልዩ"
2ኛ ተሰ 3፥1-2

Пікірлер: 34
@arg2252
@arg2252 Жыл бұрын
በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር ትርጓሜውን ስፈልግ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏💒💒💒
@seblebizuneh263
@seblebizuneh263 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን አብዝቶ ይባርክልን አሜን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን!!
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መግቢያው ላይ የቀረ ነው ወይስ ስላላገኘሁት እባካችሁ ያገኛችሁ ሼር አርጉኝ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በሚገባ ተገልፃል እድሜህን ያርዝምልን
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋበረከቱን ያድልልን ወንድማችን አሜን፫
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ኑ የተዋህዶ ልጆች ሼር እያደረግን እንማር የማይጠገበውን ቅዱስ ቃል
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድምጸወት ግን ቀይሯል በሰላም ነው መምህር አቤል
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
መጠነኛ ሆነ ፍሬ አላት ተባረክ
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 3 жыл бұрын
እንዴት አደረችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአበው ቅዱሳን ሴት ሕዝቅኤል ነቢይ እና ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል ወርኀዊ ባዓላት በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን የጌታችንና አምላካችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በዓለ ስቅለት ለዲ/ን መምህር አቤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተማርነውን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫
@KoKo-xg1kl
@KoKo-xg1kl 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln wendemachen
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ነገረ አበው ጀምረህልን ነበር ቀጣዩን ክፍል ፈልጌ አጣሁት ከቻልክ ሊንኩን አስቀምጥልን እዚህ ላይም
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
Thank you very much ❤️❤️❤️❤️❤️
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
Amen
@ብሌን-ጀ2ቸ
@ብሌን-ጀ2ቸ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@MarkosTeshome-e6w
@MarkosTeshome-e6w 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤
@HaylegebrelAdinew-gk4ty
@HaylegebrelAdinew-gk4ty Жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ መምህራችን! ይሄንን መጽሐፍ መግብተን ቀረን ወይስ ገባ ብለን የምናየውን ነገር አለ? እባክህ ጠለቅ ብለህ ብታስተምረን። ምክንያቱን በዚ መጽሐፍ፡ላይ ትልቅ ስህተት ይሰራል ስህተት ሲሰራ ደግሞ ጠብቀው ለመዝለፍ እና አዋቂነታቸውን ለማሳየትና ሌሎችን ለማሳጣት የተሰበሰቡ ብዙ አሉና አታንብቡ ከማለት በዚ መንገድ ነው፡የሚነበበው፡ማለት የተሻለ ነውና እባክህ ጨርስልን።
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen Deacon Abel kassahun tsgawon yabzalek
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
መምህር መግቢያው ብቻ ነው ሌላውንም ትርጉም ላክልን
@sentayehuyeneneh9271
@sentayehuyeneneh9271 6 ай бұрын
🙏
@ኤልሶቤት
@ኤልሶቤት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመምራችን ላይአድሮ የሜያስተምረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዞልን
@ሩሀማTube
@ሩሀማTube 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ ወንድሜ
@eskedareetp4314
@eskedareetp4314 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታልን 🇪🇹⛪️✝️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
@ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሚስጥሩ ማስተዋሉን ያድለን🍃🍃🍃🙏👏
@biruktawittesfaye39
@biruktawittesfaye39 3 жыл бұрын
It is the part of Holybible that I want to read but scared to ......so happy that you start this can't wait for the next part
@nah8699
@nah8699 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen. Yenegere Abew tmhrt meche new miketlew?
@tigistmenigistu5201
@tigistmenigistu5201 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@182960la
@182960la 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@6pf408
@6pf408 2 жыл бұрын
Thank you.And God bless you.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 65 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,3 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 53 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Song of Solomon | መጽሓፍ መሃልየ መሃልይ
22:59
Tigrigna Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 32 М.
🔴የጌታችን ዕርገት
43:55
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,8 М.
የግንቦት ትውስታዎችና ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ
17:47
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН