የማከበረው አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ምንነካው?በስንቱ ድራማ አደገኛ ፕሮጀከት ተያይዟል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

  Рет қаралды 129,469

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@meazadejene4248
@meazadejene4248 Жыл бұрын
እኔም ደንግጬ ነበር መምህር እዉነት ብለሀል ይህንን ያየህበት አይኖችህ ይባረኩ አሁንም የማየት አድማስህ ይስፋ ፀጋዉ ይብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@helenagela3450
@helenagela3450 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት መካሪ ወንድም ስለሰጠን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አብዬ
@teresagarcia9901
@teresagarcia9901 Жыл бұрын
እኔም በጣም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ...ተባረክልኘ አብዬ ..ሁሌም ስለምታጠራልን ::
@zeyadanjo6995
@zeyadanjo6995 Жыл бұрын
አብይ ይልማ አላህ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ አንቂ ት/ቶችን ሁሌም አገኛለሁ ❤️🤝🤝🤝🤝❤️
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር ለፈጣን ምላሽህ። ዕድሜ ከጤና ጋር የድንግል ልጅ ይስጥልን።
@alem7474
@alem7474 Жыл бұрын
የዳቢሎስ ሴራ ገብቶሀል!!! ተባረክ, ጌታ ካንተ ጋር ይሁን!!!
@WudCooking
@WudCooking Жыл бұрын
Abyachen tebarekelin sew multiple ayedelem selzehe bemenagerhe mekeyem yelebachewm yoga yesetanew yetaweke new enalexem yasetekakelalu been enasebalen khy wendemachen
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@WudCooking ደምሩኝ
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 Жыл бұрын
አብያችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን !!በዚህ በዮጋ ዙርያ ቶሎና ደጋግመህና በቀጣይነት ልትሠራበት ይገባል ምክንያቱም በተለየዩ ሚዲያዎች ውጤታማነቱ ን አየወተወቱ ነው።በኢሳትና በሌሎች
@martha3486
@martha3486 Жыл бұрын
ወንድማችን ዐብይ ይልማ እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ በማንኛውም ሙያ ከሚደነቁና ታዋቂነት ከተቸራቸው ሰዎች ምረጪ ብባል 1ኛ የምመርጠው ዐብይ ይልማን ነው ብዙ ምክንያቶች አሉኝና ደግሞ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አእምሮውን እንዲከፍትለት እየፀለይኩለት ነው ተባረክ ይብዛልህ ወንድሜ
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 Жыл бұрын
Selam
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ቃል የለኝም መምህር አብይ ይልማ እምወዳት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ብቻህን እምትታገል የዘመኑ ጀግና ነህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 Жыл бұрын
Endet nesh
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
@@ambawhaymanot6492 እግዚአብሔር ይመስገን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hirut7396 በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ገብተውብናል ሳናውቅ 😥 ልጄ በጣም ነው ሚወደው ዘግይቶም ቢሆን ደርሰህልናል እናመሰግናለን🙏
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 Жыл бұрын
ጥሩ የዘመኑ አንቂ ነህ ትውልዱን የማዳን ስራህን ቀጥልበት እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@kallove2661
@kallove2661 Жыл бұрын
አብይዬ እግዝያብሔር ይባርክሕ ከዚሕ በፊት ትሬንግ ወሥጄ ነበር መለማመድ ሥጀምር ሠላም አልሠማም አለኝ እና ተውኩት
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
መምህራችን አንተ እኮ ተለያለህ በተማሪዎች ልብሰ መሰቀል ተዘቅዝቆ ድራማው ላይ አቼ እኔም ያቅሜን ለምን ብዬ አሰተያየት መሰጫቸው ላይ የሰደቡኝም አሉ ህዝቡ ገና ነው አልቃም እኔ የነቃሁት ያንተና የጂ7ተማሪ ሰለሆንኩ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቹሁ ማርያምን ሰወዳቹሁ እኮ😍
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
መምህር ብዙ ነገር ሥላሣወከን በጣም እናመሠግናለን
@MesiAbera-sl5xk
@MesiAbera-sl5xk Жыл бұрын
በጣም ነው የደነገጥሁት ምወደው ድራማ ነው ፡አብዬ ግን የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሁን ነው ያስተዋልኩት እባክህን ፕሮግራምህን እንዳታቆም ፡ለኢትዮጵያውያኖች ታስፈልናለህ፡፡
@demeshunde40
@demeshunde40 Жыл бұрын
እያየሁት ደሞ በዚ መጡ እያልሁ ነበር እናመሰግናለን መምህር እራስህን ጠብቅ
@tigistbush5334
@tigistbush5334 Жыл бұрын
እኛ ያለየነውን ያልገባን አተያይህ እናመሰግናለን በእውነት ፈጣሪይባርክህ ከስርከስር እያየህ ታነቃናለህተባረክ
@አዲስነገር-ሐ3ከ
@አዲስነገር-ሐ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውስጤ ያለውን ነገር ነው ያብራራሀው ebs tv ብዙ መጥፍ ነገርችን ሆን ብሎ እያስተላለፈ ነው የወጣቱን አእምሮ ለመቆጣጠር
@lilmei6955
@lilmei6955 Жыл бұрын
Ebd????? Support is from US
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንደ አንቴ አይነቱን ሙሁራን ያብዛልን እመቤታችን ከልጇ ገር ትጠብህ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫
@mayo5105
@mayo5105 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ውድ ወንድማችን አብይ ይሄን ነገር ሳስበው ነበር አደይ የሚባለው ተከታታዬ ድራማ ላይም ብዙ ነገር ታዝብያለው ከወንበሩ ህፃኑ አስማት እያለ የእጅ ምልክት ሲያሳይ ብቻ ብዙ ነገር ከቻልክ እየው
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
በጣም የምገርም እይታ ነው ያየኸው መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበብን እውቀቱን ያብዛል ሞጎስህ ይሁን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
ወንድምችን ተባረክ ይኒፎርሙን ሳየው ነው የገባኝ የክህደት መልህክት እዳለው 1ኛ ድራማው መቆም አለበት 2ኛ ይኒፎርሙን የሚለብሱ ተማሪዎች አወቁም አላወቁም ወደዱም አልወደዱም የክህደት መንፍስ ይይዛቸዋል ስለዚ አስቡበት የዚህ ት/ቤት ተማሪዎችን እና ቤተስብ ልጆቹን በክህደት መንፍስ አታስበላቸው የዚህ ት/ቤት ተማሪዎች ቤተሰብ እስቡበት አመሰግናለው::
@tgteshome9859
@tgteshome9859 Жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም ጥሩ ነው በብዙ እንድናውቅና እንድንጠነቀቅ ስለምታደርገን እጅጉን አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውልህ።
@genytad2275
@genytad2275 Жыл бұрын
አብይ ይልማ በጣም ነው የማከብርህ መፀሃፎችህም አሉኝ ከመጨረሻው በስተቀር ተባረክ አንድ ነገር ግን ልበልህ መረጃ መስጠት ጥሩ ነው የኛ ህዝብ ግን ግራ የተጋባና በሃይማኖት ስም ከገባበት ማጥ መውጣት አቅቶት በአንድም በሌላም የመናፍስት መጫወቻ እየሆነ ያለ እንደሆነ እናውቃለን ስለዚህ የሚያስፈልገው ነፃ አውጭው እየሱስና እየሱስ ብቻ ነው ሊሰበክለትና ሊነገረው የሚገባው ጌታ እድሜንን ሁኔታን ከሰጣችሁ እባካችሁ ይህን ብቻ ይስማ የጠላት ማጥመጃና ማጥፊያ መንገድ ቁጥር ስፍር የለውም ተወርቶም አያልቅም ዙሪያውን ከመዞር ወንጌል ወንጌል ብቻ ይወራ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ድራማው ለምን እንደሆነ ደስ አይለኝም አርቲስቶቹን ብወዳቸውም ሆን ብዬ አይቼው አላውቅም ከ2ቀን በፊት ባጋጣሚ እያየሁት ነበር የኮሌታቸው ነገር በጣም ገርሞኝ እያየሁት ነበር የእህቴም ልጅ ግን ኮሌታቸውን አየሽው ኖርማል አይደለም እኮ አለችኝ ገና ትንሽ ልጅ ናት እይታዋ ግን ገረመኝ መምህር ይሄንን ነገር ለህዝብ ግልፅ ስላደረከው እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበብን ያብዛልህ
@helenobse4130
@helenobse4130 Жыл бұрын
መምዕራችን እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብህ እኔም አይቼው በጣም አሳስቦኛል ምክንያቱም ዕፃናት ልጆቼ ይወዱታል ግን ብዙ ደስ የማይሉ ነገር ታዘብኩ በተለይ ሜዲቴሽን ምናምን የዕጁ ምልክት ይጨንቃል
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
አብይ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
እኛምእንወድሀለን መምህር አብይ ይልማ እድሜናጤናይስጥልን በጣም እናመሰግናለን በርታ መልካምን ምሽት
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Жыл бұрын
በመጀመሪያ መምራቱን ክፉ አይካክ ፈጣሪ ይጠብቅ አንተ ባታስረዳን ማንም ሊረዳው አይችልም እና በጣም እናመሠግናለን🙏
@retashmengistu7479
@retashmengistu7479 Жыл бұрын
ውድ፡እናየማከብርህጋዜጠኛ፡እና፡ደራሲ፡እብይዬ፡የምታቀርባቸው፡መረጆዎች፡በጣም፡አስተማሪና፡መካሪ፡ናቸው።ይህንን፡መረጃ፡ስለምታሳውቀን፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡አብዝቶ፡እድሜውንና፡እውቀትን፡ይስጥህ።
@samueleyobe8565
@samueleyobe8565 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር አብይ ይልማ ቀጥልበት አግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ Жыл бұрын
የምወድሕ መምህር ይልማ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን!!! በዚህ ዘመን እንዲህ ነቅቶ የሚያነቃ የተዋህዶ ልጅ ማግኘት መቻላችን እኛም እድለኞች ነን!!!
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
በርታ ትክክል ነክ ድራማውን አውቀው ከሆነ ልንዘጋው (እለማየት) ላላወቀ ማሳወቅ ያስተካክል ት|ት ቤቱ ግን ወላጅ አውቆ መቃወ ግድ ይላል
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ነምሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ😍😍👍👍🇪🇷
@jklk1049
@jklk1049 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን አብይ ይልማ እድሜና ጤና ይጥህ ኑርልን⛪️⛪️
@jklk1049
@jklk1049 Жыл бұрын
የሆነ ክፍል ላይ ወንድ እንደ ሴት ሆኖ ቀሚስ ለብሶ ተኳክሎ ዮናስ የሚተውንበት ክፍል አለ ትራስ ጀንደር አላማ መሰለኝ.ለበለጠ መረጃ 7day tube አለ ተመልከተው እስቲ መምህራችን
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልዱን ለምታደግ እየሰራህ ስላለው ነገር እኔ ከልጄ ጋር እያየነው እራተኛው እምስተኛው እንዳየን በጣም እጠራጠረኝና ይሄ ድራማ ልክ አይደለም ይቅርብን አልኩትና ልጄን ተውነው ጥርጣሬዬን አረጋገጥክልኝ ዘመንህ ይባረክ!!!!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
ጀግናና ንቁ እናት ፤ ዘመንሽ ይለምልም!!
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
አብዬ እንኳን በሰላም መጣህ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ክብርት ይስጥልን
@zenanigatu4228
@zenanigatu4228 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዱ መምህራችን ብዙ ነገር አውቀናል
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏❤️
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Жыл бұрын
የዘመኑ መሰታዊታችን ነህ መምህር ነገሮችን የምይበት ችሎታ እሚገርም ነው በርታልን
@kidesttesfaye9808
@kidesttesfaye9808 Жыл бұрын
አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ልጆቻችንን ከጥፋት እየታደግህልን ነው።ወንድማችን አሌክስም ስላላስተዋለው ይመስለኛል
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 Жыл бұрын
Endet nesh
@abrehetsamson
@abrehetsamson Жыл бұрын
መምህር አብይ በጣም እናመሰግናለን
@tsionabate1383
@tsionabate1383 Жыл бұрын
ግን እውነት በስንት ነገር ነው የሚመጡት አሁን ይሄ በጣም ብዙ ሰው የሚያየው ድራማ ነው ግን ያንን ተጠቅመው የሚያስተላልፉት መልዕክት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Жыл бұрын
የአውሬው መንፍስ እንድህ ነው
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
ትክክል ነህ አልፎ አልፋ እያለዉ ብዙም እያስደስተኝም ቲያትሩ እራሱ በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶች ናቸዉ ያሉት የምር ሊያስተዉሉት ይገባል እድሜ ይስጥልን መምህር እቁነህ ለኔ መስቴዉቴ ነህ እማምላክ ትጠብቅህ
@yeseraptawafert7237
@yeseraptawafert7237 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ!እግዚአብሔር ይባርክህ.
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d Жыл бұрын
አብያችን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ በጣም የሚገርመው የዛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወላጆች ይህን የተዘቀዘቀ መስቀል አስለብሰው ሲሉኳቸው ምን ማለት ነው ነው ወይስ አላወቁትም ልብ አላሉትም?
@tamratberhanu463
@tamratberhanu463 Жыл бұрын
ተባረክልን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
@merontamrat851
@merontamrat851 Жыл бұрын
ዕውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሰው ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ትውልድ አላፊነት አለባቸው እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 Жыл бұрын
Selam endetnesh
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድማችን
@nebihahassen2831
@nebihahassen2831 Жыл бұрын
በግሌ ቲቪን ከቤቴውስጥ ያስወጣሁ ቀን ሰላም በቤቴ አስገብቻለሁ። ድራማዎች ማህበረሰብ አዝቃጭመሆኑን እኔና ቤተሰቤ ከተረዳን ቆየን። day7 ላይ እንዳየሁት የሆነ የግብረዶም እንደምታ ያለው ክፍል ሁሉ አለው። በነገርህ ላይ ኢ ቢ ኤስ ማተብ ሲያስፈታ ነው አካሄዱ የገባኝ። ሙስሊም መሆኔ፣ አማኝ መሆኔ ይመስለኛል ፤ የሰይጣን ጠጋ ጠጋ ይገባኛል። ኦርቶዶክስ ላይ የሚመጣ ሙስሊሙን እንደማያልፈው ወይ ሙስሊሙ ላይ የመጣ ኦርቶዶክስን እንደማያልፈው ማወቅ የፈለገ ጉግል ገብቶ Ethiopian Orthodox church and Islam ብሎ ይጠይቅ። በእምነት በብዙ ብንለያይም በሥርዓት/አዳብ መመሳሰላችን ሰይጣናውያኑ በእኩል አይን እንዲያዩን አድርጓቸዋል። ያው ! ልዩነታችንን እያጎሉ ሊያናክሱን መሞከራቸው እንዳለ ሆነ።
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ሙስሊሞች ወደ ክርስትና እንዲመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯ ) ። 📖👈🤔 - እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ፡ ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ ) ። 📖👈🤔
@Zee-uj6mf
@Zee-uj6mf Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ትክክል ነው በደንብ ገብቶሻል እኔም ሁሌ ይሰማኛል::
@Zee-uj6mf
@Zee-uj6mf Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ትክክል ነው በደንብ ገብቶሻል እኔም ሁሌ ይሰማኛል::
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Жыл бұрын
@@tenalehulum Egziabher hulunm yimelislin❤🙏
@amele1378
@amele1378 Жыл бұрын
እኔም ቴሌቪዥን ማየት ካቆምኩ 3አመቴ
@JeoAb21..
@JeoAb21.. Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ና ያስደነገጠኝ ቆይ ለማዝናናትስ ቢሆን እንኳን ይህ መሆን ነበረበቶይ ያሳዝናል💔😭 .. አብዮ አንተ ግን ክበርልኝ እመብርሀን ትጠብቅህ
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 Жыл бұрын
ትላላቅ ሰዎች አትበል እባክህ ትልቃ ታላቅ አምላክ ብቻ ነዉ ስራቸዉ ነዉ ስለሚታወቁ እንደዚህ አይነት ድራማ የሚያሰሩት እነዚህ ታዋቂ የሚባሉት ናቸዉ ወገንን እየጨረሱ ያሉት
@elroe4069
@elroe4069 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ትውልዱን ስለምታነቃ good job keep it up 👍👍
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
አብይ አንተ ትለያለክ እኔ ኢኒፎርሙን እያየው መስቀሉ ተዘቅቅዝቆ ሳይ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልክ የውስጤን ጥያቄ እንኳን አየክልኝ💞💞
@tgamen8670
@tgamen8670 Жыл бұрын
ተባብረን እሔን ድራማ ማስቀርት አለብን ወይም እንዲያስተካክሉት ማድረግ አለብን
@جميلةال-د5خ
@جميلةال-د5خ Жыл бұрын
እውነትነው ማስቆም አለብን ትምህርት ቤቱን እሊፎሩምንም እደዛው ማስቆም አለብን እኛ ከተባበርን ብዙ ማስቆም አለብን ጊወርጊስ ቢራ የሚለው እሱንእራሱ ማስቆም አለብን ብቻ እንተባበር
@hanna337
@hanna337 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንደምን አለክ ክብሩ ይስፋ እንግዲህ ምን ይባላል ከምንሰማው ከምናየው ይሰውረን አሜን
@girmaginnie1865
@girmaginnie1865 Жыл бұрын
Praise God 4ur analetical mind which serves God z generation @hands &2come along with urself.
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል Жыл бұрын
እውነት እኔ እራሱ አይቼው ገርሞኝ ነበር መምህር ተስፋዬ አበራ ይናገረዎል ብዬ ጠብቄ ነበር እናመሰግናለን መምህር በርታ እመቤቴ ከላላ ትሁን ❤🕊
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Жыл бұрын
መስቀሉን አላየሁትም ነበር አቀማመጡንና የእጅ ምልክቱ ግን ሳየው በጣም ደንግጬ ለልጆቼ እየነገርኳቸው ነበር የባፎሚትና የኢሉሚናቶች የአምልኮ አቀማመጥ ነው ሌላው የዮጋ ሜዲቴሽን ነው ሜዲቴት ተደርጎ ከመናፍስት ጋ ለመገናኘት ነው እኛ አምነናቸው ልጆቻችን እንዲያዩ የምፈቅድላቸው የሀገራችን ፊልሞ መጥፎ ነገር የለውም ብለን ነው ስለዚህ ለትውልድ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል አንተም እንዲህ አይነቱን አጋንንታዊ ሁኔታዎችን ስታይ ፈጥነህ መግለጥህ ደስ ይላል ተባረክ
@mentuman112
@mentuman112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መንፈስቅዱስ ይምራህ
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 Жыл бұрын
እኔ የምለው ነገር የለኝም በጣም የሚገርም በእውቀት የተሞላ አይምሮ ግንዛቤ ያለህ ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏾💚💛❤️
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንተኮ የውስጥ አይንህ የተከፈተ ነው ከክፉ ይጠብቅህ
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
እኔ እስማማለሁ ሁሉ ነገር እንደቀልድ ተጀምሮ ነው ለአሁኑ መዘበራረቅ የበቃነው እናመሰግናለን የትምህርት ቤቱ ጀርባ እንደገና መጠናት አለበት አንዳንዴ ነገሮች አደባባይ ሲወጡ ለበጎም ነው ትውልድን ያነቃሉ ብዙ ያንቀላፋ ህዝብ ነው አሁን የምናየው በርታ ወንድማችን
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 Жыл бұрын
በእውነት ነው የምለው አዳድጊዜ ባሏን ስታናግረው አዳዴ ክብር በሌለበት መንገድ ነው አባቲየው ደግሞ ልጆቹን የሚመልስላቸው መልሶችን ስሰማ ይገርመኝ ነበር መምህራችን በሁላችንላይ ያለውን ጥያቄነው ያነሳህው እናመሰግናለን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
መምህር አቢይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም እንደ አንተ አይነት ሰውም ለ ኢትዮጵያችን ስለተሰጠኽንም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@astermuluken6043
@astermuluken6043 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም ትላንት ሳየው ግራገብቶኝ ነበር... ምልክቶቹን ደጋግሞ ሲያሳይ ነበር....
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው በውነት ይሄ ትውልድን የማዳን ስራ ሁላችንም ልንደግፈው እና ልናግዝ ይገባናል በምንችለው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ።
@anaremelka3287
@anaremelka3287 Жыл бұрын
Thanks. God Bless you.
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
Abiyachin you are in lighted by word of God .About yoga you are right.Thank you.
@etemanchgoshu676
@etemanchgoshu676 Жыл бұрын
ባለ ማስተዋል የተደረገ ነገር ነው።ካሁን በኋላ እንደዛ አያረጉም ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ 🙏እናመሰግናለን አቢ🙏
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን
@masreshabiru4995
@masreshabiru4995 Жыл бұрын
በትክክል አይተህ ማብራሪያ ስለምትሠጠን እናመሰግናለን እኔ አሌክስ ዮጋን ሲያሳይ ደንግጪ ነበር እውነት ለመናገር መስቀሉን አላስተዋልኩም ነበር
@firansh1115
@firansh1115 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክ አስበን ሳናዉቅ በስተት የሰራነዉን ሀጥያት ይቅር በለን እዉነት ነዉ ድራማዉ ትምህርት ሰጪነዉ። የትምህርት ቤቱን ዩኒፎርሙ ላይ ያለዉን መስቀል መዘቅዘቁን ልብ አላልኩም ነበር ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዚህ ያለ ት/ቤት ያለ አይመስለኝምነበር እጅግ አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ የበለጠ ለሁላችን ማስተዋልን ያድለን ለኢትዮጵያና ለልጆቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን
@mayamuna4327
@mayamuna4327 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፈትስሞ ይባርክህ ማምሕር
@asnakechalemayehu2655
@asnakechalemayehu2655 Жыл бұрын
ኦ መምህር እኔም አይቸው በጣም እየገረምምኝ አብራኝ እያየች ለነበረቹ እያሳዮሀት ነበር እንኳን አየሆው
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ጋዜጠኛና መምህር እንኳን ደህና መጡ በጣም ድንቅ እይታ ነው እናመሰግናለን ሲያተላልፍ መሰቀል ተዘቅዝቋል ብለን ነበር ግን በሳምንቱም ደገሞት ebs አደገኛ የመሰቀል ጣላት ነው
@kasahunfekede6939
@kasahunfekede6939 Жыл бұрын
አብዬ እግዚአብሔር ይጠብቀን እሄን ነገር በአደይ ድራማ ወይዘሮ ሮማን እስፖርት የምትሰራበት ላይ አይቻለው
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
እኔ ይሄን ድራማ መቃወም ከጀመርኩ ቆየሁ ሰው መዝናናቱን ብቻ ነው የሚመለከተው ያሳዝናል ወደት እየሄድን ነው
@tgamen8670
@tgamen8670 Жыл бұрын
እኔም እንደተው ነኘ አዉን ቡዙ ሰዎች እየነቁ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለው እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
@@tgamen8670 ትክክል
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕልን ወንድማችን
@እሙገላ
@እሙገላ Жыл бұрын
ይገርማል እኔ ራሱ ይህ ነገር ወዴት እየሄደ ነው ብዬ ስል ነበር
@xiomihuawei4047
@xiomihuawei4047 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@eyayouestifanos9746
@eyayouestifanos9746 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@tigistweldeyohannes844
@tigistweldeyohannes844 Жыл бұрын
እኔም ሸሚዙ ላይ ያለው መስቀል ግራ ገብቶኝ ነበር :: በጣም እናመሰግናለን መምህር ህዝባችን እንዲገነዘብ ስለሁሉም ነገር እንዲመረምር ትምህርት ስለምትሰጥ
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የዳቢሎስን ክፉ ስራ ስለምታጋልጠው ትውልዱን ስለምታነቃ🙏❤❤❤
@bonituwario5450
@bonituwario5450 Жыл бұрын
God bless you more than this ! You are so a wise person and doing Great too !!!
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም የሚገርመኝ ምን አስፈለገ የሰው ሀገር ኮፒ ማድረግ የራሳችን ስንት ያልተነኩ ጥበብ እያለን እረ በራሳችን እንኩራ የሚያጠፉንን ነገር መከተል ህዝቤ ወይ ንቃ መምህር ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰ ትልቅ ባለሙያ ነው። ነገር ግን መሠረቱን ያላወቀ ወይም የረሳ ሰው ነው። አንዳንዴ ግልብ የሆኑ ሰዎችን ያለ አቅማቸው የማይገባቸውን ቦታ እንሰጣቸውና እንዲህ ማህበረሰቡ የተሸመነበትን ድር እና ማግ በጣጥሰው ራቁት ያስቀሩታል። በተለይ በአሁን ሰዓት በማህበረሳባችን ላይ እየተሰነዘረ ያለውን ፈርጀ ብዙ የባህል፣ የሃይማኖት እና የማህበራዊ መዋቅር ወረራ እና ጥቃት ተረድቶ ፣ አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ወይም ለመመከት ምሁራን እና ሊህቃን ከፍተኛ አደራ አለባቸው። አለማየሁ ከዚህ ውጭ ብቻ ሳይሆን ሊያጠፉን ለዘመቱብን ኃይሎች አይነተኛ መሳርያ ሆኖ እያገለገለ መሆኑ እጅግ ያሳዝናል። ዋዘኛ ሆነናል። እንዴት እንደታመምን እንኳ የማያውቁ ነገር ግን በማዕዘኑ ራስ ላይ ያስቀመጥናቸው በዝተዋል።
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 Жыл бұрын
አው አብዮ እኔም እያየሁትነበር ከልብነው የምናመሰግነው እይታህ ዋው ብቻ እግዚአብሔር ሁሌም ያለሰው አልተወንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@karebu8195
@karebu8195 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አንተ ዛሬ ብዙዎች ሊያንቋሽሹህ ይችላሉ በሠማይ ግን ሽልማት አለሕ እኔ ጴንጤ ነኝ i like all your teaching and information that you presented. ብዙ ጊዜ ዮጋን ሳያውቁት የሚለማመዱ ሰዎች at the end of the day they will possessed by Dimonic spirit. በመንፈሱ ይሞላሉ.
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Жыл бұрын
Thanks bro, you're always amazing! God bless.
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ያላየነውን አሳየኸን
@aseffadefersha457
@aseffadefersha457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንደ አንተ አይነት ግሩም ዜጋ አብዝቶ አብዝቶ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይስጥልን🌻🌻🌹🍁🌿
@aseffadefersha457
@aseffadefersha457 Жыл бұрын
በዕዉነትም ድንቅ መምህር ነህ ትንተናሀ በመረጃ አና በማስረጃ ላይ ተመስርቶ ስለሆነ ለአድማጭ ግልጽነት እና ታማኝነትን ስለሚሰጥ እጅግ በጣም ነው የወደድኩት በርታልኝ መምህር
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@aseffadefersha457 በቅንነት ብተሰብ ሁኑኝ
@mastersol3195
@mastersol3195 Жыл бұрын
Hello Mr Abby u so amazing I really respect you! God bless you abundantly!!!
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
ጥቃቅኗን ሁሉ በጉልህ የምታይ #የሆንክ_ንስር_ነገር_ነህ_እኮ ፤ ኑርልን አብያችን።
@lemlemazmera3512
@lemlemazmera3512 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 you killing me❤
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
@@lemlemazmera3512 ለምን?
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Жыл бұрын
Memhir ABIY YLMA FETARI ewqethin ychemrbet 🙏✊🦁 tewaga beqa wgyahin FETARI ltakelbet zend ye xelot ena beteseteh ewqet mexnat yemihon gzeana xega ybzalih ❤🤲🙏
@tadelebirhanu2390
@tadelebirhanu2390 Жыл бұрын
እይታህ በጣም ይገርማል! ማንም እኮ ከመሳቅ እና ከመዝናኛው አልፎ የሚያዬው አይኖርም!
@mehretadnew1136
@mehretadnew1136 Жыл бұрын
Day 7 tube esu lij new mejemeriya yeseraw
@azaellove9482
@azaellove9482 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
ንገርልን ከሰሙ በጣም ነው የምናዝነው በስንቱ እንፈተን አምላክ ሆይ በቶሎ ና💚💛❤️🙏🙏🙏😭😭😭
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 Жыл бұрын
Selam yene fikir
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ እራሱ በተለይ የመስቀሉ ነገር በጣም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 26 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 26 МЛН