No video

የእማማ ቤት አዲስ ክፍል | የጠላ ናፍቆት በጀሪካን ሙሉ | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020

  Рет қаралды 78,784

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

4 жыл бұрын

ጠላ የናፈቀዉ ወደ እማማ ቤት ጎራ በሉ የጠላ ናፍቆት በጀሪካን ሙሉ
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEt...

Пікірлер: 393
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
አረብ ሀገር ያለች ሴት ጀግና ሠው ወዳድ የተቸገረ የምትረዳ አፍቃሪ ልብ ያላት ትሁትና ብልጣብልጥ ከራሧም አልፋ ለሠው የምትጠቅም እምቅ የሆነ ችሎታ ያላት ለሠው አዛኝ ሩህሩህ ሠርቶ አዳሪ በሀቋ ኧረ ስንቱ ስለዚህ ለናንተ የድራማ ድምቀት ብላችሁ ስማችንን አታጥፉ ስራችሁን እወደዋለሁ የወረደ ስራችሁን ግን አልቀበለውም በተለይ የአረብ ሀገር ሴት እያላችሁ የምታሟርቱብንን።።።
@saedayatim6454
@saedayatim6454 4 жыл бұрын
ኧረባካችሁ እባካችሁ ከእኛ እራስ ላይ ወረድ በሉ ምናለ ብንሰራበት ኡፍ ዛሬስ የአረብ አረብ ሴት የማይባልበት ፊልምና ድራማ የማላይበት የት ልሂድ ውይይይይይይይ ደህና እየሰራሁ ነበር አስመረራችሁኝ ኡፍ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የስደት እህቶች ወንድሞች
@mareamddyoutube2365
@mareamddyoutube2365 4 жыл бұрын
እውነታቸውን ነውኮ ስንት እህቶቻችን ነቸው ጤነኛ ሁነው መተው እሬሳቸውን ስተው የሚሄዱት ብቻ አላህ ይሁነን
@user-xj5ru1st2j
@user-xj5ru1st2j 4 жыл бұрын
እውነት ነው የእኛን ሁኔታ ማውራት ደስ ይላል እንጂ አይከፋም ትምህርት ነው አይገባንም እንጂ ከገባን ጥሩ ነው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንደ ጨው በሁሉም ቦታ ላይ ካልጨመሩ አይሆንላቸውም
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@user-xj5ru1st2j በቅንነት subscribe አድርጉኝ😘
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@zd3943
@zd3943 4 жыл бұрын
በአረብ አግር ሴት እማ አትቀልዱብን እሽ ቢያንስ እንኩን ሰብስክርይፕ የምናደርጋችሁ እኛ ነንን መሰለኝ
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
ልናገር ስል አነዚ አመዳሞች
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
በትክክል እህቴ በኛ እየነገዱ ደኛው ያላግጣሉ
@zd3943
@zd3943 4 жыл бұрын
ጭራሽ እብድ አደረጉን እኮ እኛ ያረብ አግር ሴት ማለት እንደ ሻማ ቀልጠን ለስው እያበራን ነበር የልጂ ነት ጊዜ አንንን ተጠቅመም
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
አር ተው አርብ ሀገር ያለች እህታችን እደዝህ ጋጠውጥ አይደለችም በማን አፈ የምትጠራ አይደለችልም ክማንም በላይ የሆነ አምሮ ያላት እሴት እሴት እሴት ነች።
@susuhabeshawit5025
@susuhabeshawit5025 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ኑሮ ግራ የገባው አሁንስ ደከመኝ
@hayatmommed6941
@hayatmommed6941 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አብሽሪ አላህ ያበርታሽ ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 4 жыл бұрын
አብሽሪማሜሁላችንምነን
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s 4 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ
@susuhabeshawit5025
@susuhabeshawit5025 4 жыл бұрын
@@hayatmommed6941 እስኪ እሽ እህት
@fafiawel2324
@fafiawel2324 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ሰይጨልም አይነጋም ነገ ደግሞ የተሻሌ ቀን ነው በአላህ ፍቃድ
@emuyegedefaw1342
@emuyegedefaw1342 4 жыл бұрын
እር እኔስ ወንድ አይደለም የበላኝ ግን የእነ መደም ብር በርከት የለውም እስኪ እንደኔ ደሞዝ ተቀብላቹህ የት እንደሄድ የሚጠፋባቹህ
@eyerusayal7422
@eyerusayal7422 4 жыл бұрын
በቀኝ እጅሽ ስጭኝ በያት የማይበረክተው በግራ እጇ እየሠጠችሽ ነው
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 жыл бұрын
አስራት ክፈይ ከዛ ይበርክታል
@user-gq7xm3sg4n
@user-gq7xm3sg4n 4 жыл бұрын
እኔስ የቤት ኪራይ እና እዬም ነው የመረረኝ
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 жыл бұрын
@@user-gq7xm3sg4n የምን የቤት ኪራይ ሀገር ነሽ ደ ?
@bettykonjo3948
@bettykonjo3948 4 жыл бұрын
እኔም ኦፍ
@user-py3ut7pj6n
@user-py3ut7pj6n 4 жыл бұрын
የማማጠላበመጀመሩ ደስያላችሁ ቶኬዛሬ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@abikeya2328
@abikeya2328 4 жыл бұрын
መስመር አትለፋ እስከዛሬ ምትሰረትን ወድጄዋለው መቀለጃችሁ አይደለንም የአርብ ሴት ምንም ትሁን ጀግና ናት አራት ነጥብ
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 4 жыл бұрын
ባአረብ ሀገር ባለነዉ በሚስኪኖች በኛ ብትቀልዱም ሙድ ብትይዙም ግድ የለም ሰዉ የጠላዉን እና የናቀዉን የድግል ልጅ መዳኒአለም ያነሳዋል እናም አድ ቀን ከፍ ያደርጋዋል እኛ ግን እንወዳችዋለን
@7seventv21
@7seventv21 4 жыл бұрын
hiwote are engna alekeledenem ewunetaun new bechewta melk Yaderegenew
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 4 жыл бұрын
@@7seventv21 እሺ ችግር የለም ይቅርታ በሰአቱ ሆድ ብሶኝ ነበር ለዛ ነዉ እኔ በጣም ነዉ የምወዳቹ
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c 4 жыл бұрын
😂😂😂ቶኬ አላህ ይርሃምሽ አለ መች ሞተች ወይኔ በሳቅ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 жыл бұрын
አትሳደቡ ለገባዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@7seventv21
@7seventv21 4 жыл бұрын
seleterdashn enamesegenalen
@kawletabdu261
@kawletabdu261 4 жыл бұрын
@@7seventv21 ለምን በአረብ ሀገር ሰርተን በምንኖር ለምን ሁላቹሁም ትቀልዳላቹ ለትምህርት ከሆነም እንዲ ባታደርጉ ጥሩ ነበር እኛው ነው እምናይላቹ እኛው ላይክ ምናደርግላቹ ግን እኛው ይቀለድብናል እስኪ አረብ ሀገር ጠንካራና ጎበዝ እንዳለ አድርጋቹ ስሩ ስንት አለ እንደሻማ የሚቀልጥ ትዳር ሳይኖረው እናቴን ወንድሜን እያለ አረተው እባካቹ
@amieworkkojofker7207
@amieworkkojofker7207 4 жыл бұрын
ቶኬ ክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላቅም
@hayataktar684
@hayataktar684 4 жыл бұрын
እኛው በምናየው እኛኑ ፉገራ እድሜ ለኛ እኛ ባንኖር ማን ያይልህ መሰለህ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 4 жыл бұрын
ቀላል እኛ ነን ተመልካኮቻቸው ተጃጃሉብን ግራ ተጋብተው ግራ ያጋቡናል እንዴ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ የኛን መከራ ባያቸሁ እንድ ወሬ የቀል የመስላችሁል
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 жыл бұрын
በትክክል ማር
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ምን እንደሰለቸኝ ታውቃላች የመዳም አስሬ መጣራት , አንዱን ስራ ሳልጨርስ ሌላ ስራ መታዘዝ ሁፍፍፍ እንዴት እንዳስጠላኝ አጠይቁኝ😭😭😭
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
@@AddisababaEthiopia2024 ❤❤❤ እሺ
@user-gq7xm3sg4n
@user-gq7xm3sg4n 4 жыл бұрын
ስራውን ባገኘሁትና በሰራሁ ውይ ቤሩት ያለነው መች ይሆን የሚያልፍልን
@Hayat-qn7wy
@Hayat-qn7wy 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነን ውዴ አብሽሪ
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 жыл бұрын
አይዞሸ ማማዬ ያልፋል
@user-vt3fx1lx3q
@user-vt3fx1lx3q 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያስጠላብአል እስክ ከአርብ ሴት ላይ ወረድ ባሉ በመደኀኒአለም እኛ አለብን ችግር ስየነሳን አናንተ ደሞ አት ቦጫጭቁን 😭😭😭😭😭😭
@user-cb9hp2nh2y
@user-cb9hp2nh2y 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk
@user-vt3fx1lx3q
@user-vt3fx1lx3q 4 жыл бұрын
@@user-cb9hp2nh2y ምን ያስቃል አሁን 😯😯😕
@awal2125
@awal2125 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሺ ያልፈልናል
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ቶኬ እንደዛሬው ስቄ አላውቅም 😁😁😁
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
አረ ቶክቸው በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meronkassa2812
@meronkassa2812 4 жыл бұрын
ቶክቾ ዛሬ ገና አንጀት እሚያርስ ሰራ ሰራክ በጠም ምርጥ ነው
@user-ti5oz7lj4n
@user-ti5oz7lj4n 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😘🙏
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 жыл бұрын
እሺ
@agnewtube7539
@agnewtube7539 4 жыл бұрын
ተምሳሌት tube እንዛመድ
@hjg9760
@hjg9760 4 жыл бұрын
ያስኒ ጠረባ ደስአይልም
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ያርብ እገር እህቶቸ እይክፋችሁ እኛ ከማንም በላይ ጀግና ሴት ነንን አትክፉ ማንም ቢወራ እኔ በራሴ የምኮራ ጀግና ያረብ አገርሴት ነኝ አበቃ ።ነጥብ
@user-xe3su2ct9v
@user-xe3su2ct9v 4 жыл бұрын
ክክክክ የጠላ አጋንንት አንዴ አሜሪካ አንዴ አረብ ሀገር አንዴ ሴት አስለፈለፈህ ሻሩክዬ እረዳትነት እንዴት እንደሚያምርብህ ዋው የእማማ ቤት ሱስ ሆናችሁብኝ ስወዳችሁ♥
@eyerusayal7422
@eyerusayal7422 4 жыл бұрын
በአረብ አገር ሴት ነው የምትቀልዱት ለማንኛውም ጥሩ ነው ግን በአረብ አገር ሴት ባታሾፉና ባታሽማጥጡ ጥሩ ነው
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
በጣም ሀቢቢቲ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
እሚሰሩት አጡ እናነውበኛ የሚጫወቱት እኛ ጀግኖች መሆናችንን ስለማያውቁነው
@eyerusayal7422
@eyerusayal7422 4 жыл бұрын
@@user-sm3et1eq6j የኛንማ ስራ አይሰሩትም ማለቴ እንደቋንቋይቱ ቀላል ትመስላቸዋለች እኛ ከወታደር የማንተናነስ እንደሆን ማን ያውቅልናል
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ሱሴ ዋው ሻሩኬ እረዳትነት እዴት አደሚያምርብክ ቶክቻው እረ በሳቅ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
ወይ ቶኬ ስታስቀኝኮ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ይሁን
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ታክሲላይ ያሉት ሁለት ሠወች ገርሟቸዋል አላወቁም እደ
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
እረ ቶኬኬኬ 😂😂😂😂😂 አረበኛውን በዳዴ አስኬድከውኮ ይመችክ
@birkeealemuu1530
@birkeealemuu1530 4 жыл бұрын
waayii tokichoo🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከጠጠከጠከከከኸኸከከከከከከከከከከከከከከአሠለፌ እህ እዴት አደሳቃችሁኝ ሀቢቢ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኮክክክክክ
@user-tu7nd1og4m
@user-tu7nd1og4m 4 жыл бұрын
ወይኔ ቶኮ በሳቅ ገደልከኚ
@susutube6227
@susutube6227 4 жыл бұрын
😂😃😄😃😂kkkkkk ቶክቻው እንዴ መዳም ፀባይ ትቀያየራክ ዝም ብለክ
@kotettube3673
@kotettube3673 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ በዚ ድራማ ላይ የወንድ ሴትን ያበዙብናል በስበቡ እንድንለምደው ለማድረግ ታስቦ ነው የሚመስለው በጣም የሚያስጠላ ካራክተር 1 ይሁን ሲደጋገም ማሳቁን እየቀየረ በአይናችን እንድንለምደው አታርጉን ወንድ አገረድ ሁሉ ደሞ ድራማ ነው ችግር የለውም የምትሉ አጠፍም ሲደጋገም ማርም ይመራል
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
ቶክቻዉ ክክክክክክክክ ኧረ በለዉ ለሚቻዉ ሆንክ ዛሬስ
@selamtefera7894
@selamtefera7894 4 жыл бұрын
Wow Tokechaw ye felipino bakila mesele😁😁😁😁😂😂😂😂
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው የዛሬው
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
ወይ ቶክቾው ክክክክክ
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 4 жыл бұрын
ግን እኔ ዘና አድርጎኛል በጣም ነው ቶክቻው ያምርበታል
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
አረ በሰቅ ጨረሰቹኝ 😃😃😃
@user-ll9gp2qs6j
@user-ll9gp2qs6j 4 жыл бұрын
ወይ ቶክቻው አስኒ እና ፊት አውራሪ ወዴት ሄዱ በጣም እማፈቅራቸው ሲሰዳደቡ በጣም እንደሚያዝናኑኝ የመዳምን ስራ ሳላውቀው ያልቃል እናተን ለማየት ብዬ ለማንኛውም ሁላችሁም እዎዳችሗለሁ።
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁልን ስወዳችሁ እኮ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 4 жыл бұрын
በእውነት የምወዳችሁን ያክል አስጠላችሁኝ ብትስተካከሉ ደስ ይላል ለዛችሁን አጥታችኋል ይሄ የራሴ ምልከታ ነው 👎
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 жыл бұрын
ቶኬ የኔ ፍቅር ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
ሳይኮ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው የምታየው ሁላ ያስጠላል
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 4 жыл бұрын
ክክክክክ እዛ ሄዶ ክፍሎ ከሚቀጠቀጥ እኔ እራሴ እርግጠዋለሁ አለች ክክክክ
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
አላህ ይራህምሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጉድ
@jgbv60
@jgbv60 4 жыл бұрын
እረትኩቸው እዴትዘና አረከኝክክክክክክ ሰላም ውድድ የማም ቤተሰቦቺ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
አስተማሪና አዝናኝ ነው እናመሰግናለን ትክክል አውን አረብ ሀገር ላይ ሰርተን ያለንን ለማንም አለሌ ወንዶች አስረክበን መጨረሻ እንዳናለቅስ ትሩ ምክር ነው
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
አረ አትጫጩ እኛው ለማዝናናት ነው ደሞ ይቅርታ ጠይቀዋል አይ ኮመታተሮች
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እየተባላሻችሁ ነው ለወንዶች የሴት ገፀባህርይ ማሰራት ምን የሚሉት ነው የሚሰራ አጣችሁ ካላስተካከላችሁ ዲስ ላይኬን አሽሬያችሁ እንለያያለን
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Enateye mechereshawen alayeshem seytan lekifotekonew emamam tela endijemeru yaderegut tenkol yehonal
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
@@bettyfasil4229 ገብቶኛል በምንም ምክንያት ይሁን ፊልሞቻችን በጣም ችግር አለባቸው ቃላት አጠቃቀም,...አሁን ደሞ በጣም እየተስፋፋ ያለው ይህ ነገር ነው እኛ ዝም ብለን የሰሩትን የምናይላቸው ከሆነ አይቀየሩም እርግጥ ነው ተገደን አይደለም የምናየው ግን መስተካከል አለበት
@user-gj2ed1ff2i
@user-gj2ed1ff2i 4 жыл бұрын
ወይኔ ቶኪዬዬ
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Betam yedeberali yeserachun yesetachu yeteregemchi yarebi hageri mude meyazachu new mederi kotetam hula
@Eman-ql8yv
@Eman-ql8yv 4 жыл бұрын
እረ የእኛአረብ አገር ያለንውን መቀለጃ አደረጋችሁን ደግሞ ወላሂ የአንተ መቀለጃ አይደለም ሢቀጥልወላሂ የአንተ መነገጃ አይደለም
@kunfelyekunnew6926
@kunfelyekunnew6926 4 жыл бұрын
are teyachew endalagetu yinoralu
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 жыл бұрын
እኛ ለፍተን በረዳን መቀለጃ አደረጉን ከቤተሠቦቻችን አንስቶ ምስገና የለመን እህቶቼ ብልጥ ሁኑ ሰተንም አልተመሠገንን ብራችነ፯ እንቆጥር አክስቴ አጎቴ ምናምን አትበሉ እስካሁን የተጃጃልነው ይበቃናል
@user-ko6cu2fy1o
@user-ko6cu2fy1o 4 жыл бұрын
የሆንክ ብጥርቅ በጥራቃ ነገር ነክ እሽ ቶክቻው በጣም የምትገርም ዜጋ ነክ እሽ ብቅ በል እስኪ ወደ ወሎ ከድሃይቱ ሰፈር ያውም ከሳር ቤት ወጥተን ብዙ ለውጥ የምናሳየው እኛ ነን ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራ ላይ ነው የሚሳናፈጠው ስንፍጥ
@alwaaa9413
@alwaaa9413 4 жыл бұрын
አላህ ይርሀሚክ እር በሳቅ ጉድ እኮ ነው
@user-ud7ub9zx4s
@user-ud7ub9zx4s 4 жыл бұрын
ኣሁን ኣበዛቹት ያረብ ጅብ ይብላቹ ልላቹነበረ ተወኩት የ ኣረብ ሀገረ ሴት ዝም ብላ ኣትጠራም በማንም ኣፈ
@uaefuj5716
@uaefuj5716 4 жыл бұрын
እማማ ቤቶች በጣም እያዝናና አስተማሪ የሆነ ነገር ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ቶኬ ዛሬ በሳቅ ገደለኝ በተለይ የአረብሀገሯን ሆኖ ሲሰራ ቀላል አልሳኩም እወዳችዃለሁ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ጉድ
@marinakll1692
@marinakll1692 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😄😄😄😃😃😃😄😄😄 አየ ተውክቻው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዛሬ ተሠራ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
አይቶኬ ወደው አይስቁ አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
ጡር ይሁን ምን እንላለን ያረብ አገር እያላቹ
@MTMT-xs6vl
@MTMT-xs6vl 4 жыл бұрын
በአረብ ሃገር ያለነው ነን ሰብክራይብ እያደረግን ዬቱ በሮች ባለብር ያደረግናቸው አታሾፎብን
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 4 жыл бұрын
ቶኪቻው በሳቅ ገደልከኝ:: ዛሬ ሰራሁት በል :: የእማማቤት እስከዛሬ ከታየውፓርት ይህንን በደረጃ 1 አስቀምጠዋለሁ:: ቱቱቱቱ እደጉ ተመንደጉ
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Sintun asregetew Yehe balege hahahaha
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አደራቹ የእማማ ቤት ቤተሰቦች አረ ቶኩቻው ምነው መቀለጃ አደረከን መናገር የምትፈልጉት በቀጥታ ተናገሩ በስደት አትቀልዱም ነበር በ ቃ ወታችሁ ወረዳችሁ ከኛ እራስ አትወረዱም የአረብ ሀገር ቢገባችሁ ትርጉም እንደዚህ አትሉም ክብር ለስደት እህቶቻችን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ፍቅር ለህዝባችን
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
ሳይኮ ፀባይ ሰናይ ቶክቸው እረ ተው አሁን ምንም ብሰማ ምንም ባይ እሚያፁናናኝ የለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ውይ ቶኬ ይመችህ ከአሜሪካ ሀረብ ሀገር ከሀረብ ሀገር ወደ ጥንቁልና ክክክክክክክክክክክ ግን እኮ አረብ ሀገር የምንኖር እህቶች እንኳን አፋችንን ልናኮላትፍ ይቅርና ቀና ብለን የምናይበት ነጻነት የለነም
@mulugetawerku9419
@mulugetawerku9419 4 жыл бұрын
Wow it's good
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ቶክቾ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 4 жыл бұрын
Wuyyyyy Toki Tik tok newu yehonkbgi Hahahahahahaha
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ጠፍተውኝ ነበር ወይኔ ስንት ክፍል አልፎኛል
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ውይ ቶኬ አላህ ይራህምሽ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አላህ ይራህምሽ ኧረ በሳቅ ሞኩኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 4 жыл бұрын
አላህ ይልአንች አለኮ 😂😂😂😂😂
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ወይኔ ቶኬ
@edondady3019
@edondady3019 4 жыл бұрын
ቶኬ ክክክክክክ ዛሬማ በሳቅ ሞትኩ
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Good to see you guys.! I am happy to see yemama bet. 🤗😘
@7seventv21
@7seventv21 4 жыл бұрын
we are too
@user-ls2oo3tm4p
@user-ls2oo3tm4p 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አየ ቶክየ በጣም አሳከኝ
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
አንች የአረብአገሯ እረ ሻሩክ ክክክክክ አሰልፈች ሹክራን ሀቢቢ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ትምህርት አለው
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችዉ ግነ ሰለአረብ ሀገር ለሰሩ ከፈለጋችዉ ትክክለኛ የዉነነገር ስሩ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 4 жыл бұрын
አይጦች😂😂😂ቶክቸው☺
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
አሰኒ እንዴት እንደምወድሸ :(ወፈፌ) አንበሳ በጠረባ ጣልሸልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ky8xj2kw3j
@user-ky8xj2kw3j 4 жыл бұрын
ወይ ያልታደልን ያረብ አገር ሴቶችአሁንስ ሠለቸኛ ግማሹ ይሸቅልብናል ግማሹ ይሠድበናል አሁንስ አስጠላችሁኛ
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
እረከኛእሪስወረድበሉውልንእስክምንአረግንእንለወጥብለንነውእንጅእኛምበሀገሪችንመኑርአላቃተንምየኛንስቃይባያችሁልንእደውሬውአደለምለማንኛውምአስቃችሁኛል
@user-ky8xj2kw3j
@user-ky8xj2kw3j 4 жыл бұрын
@@safiam6524 እንደሚወራው በቀላል ቢሆን እማ ማን ይማረር ይነበር በስደት በጣም ነው ያሳቁኛ ለሳቁስ
@user-gc3yq8ym8c
@user-gc3yq8ym8c 4 жыл бұрын
እሪ በናታቺሁ እንኖርበት ኡፉፉፉፉፉፉ
@user-le3uc4td1k
@user-le3uc4td1k 4 жыл бұрын
ክክክክክክክአርዋይኔ
@user-ij8wy5hm6n
@user-ij8wy5hm6n 4 жыл бұрын
አሁን ገና ወጥ አረገጣችሁ ያረብ አገር ሴት ማለት ስንቱን ነገር ችለን ታግሰን የቤተሰብ ,የሀገር ናፍቆት ችለን የነገ ሕይወታችንን ለማቃናት የምንተጋ መሆናችንን አትዘንጉ በስደት አለንጋ አየተገረፍን ምን አለ እናንተኳ ብትረዱን
@jmeliamhoam2546
@jmeliamhoam2546 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ነው ደስ የምትሉት
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 жыл бұрын
ቶክቾ ሃሃሃሃሃ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zinatahmed8227
@zinatahmed8227 4 жыл бұрын
ጨምላቆች
@zemzemgsgddd9894
@zemzemgsgddd9894 4 жыл бұрын
እደተመኘህው ያርግህ በኢስላም ትቀልዳለህ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 жыл бұрын
አየ ቶክቾ ክክክክክ አሳከኝ
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 жыл бұрын
ሻሼ ዛሬ ደሞ ድምጽሽ የብጽአትን ይመስላል እማማ ቤት ስወዳችሁ።
@comment1375
@comment1375 4 жыл бұрын
አላህ ይረምሽ😅😅😅አይ ቶኬ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የኑሮ ውድነት እንኳን አይበራ ኢትዮጵያ ላይ
@hannafikr1702
@hannafikr1702 4 жыл бұрын
Toki 🤣🤣🤣🙈
@alej1102
@alej1102 4 жыл бұрын
የዛሬው ይደብራል ለኔ አልተመቸኝም አትቀልዱ ምን ለማስተላለፍ እደሞከራችው ባይገባኝም ይደብራል በቃ ተውን እንኑርበት እኛ ለራሳችን ያረብ ጩኸት አደዝዞናል
@user-vy3kr4nf2u
@user-vy3kr4nf2u 4 жыл бұрын
ያባቴ አምላክ ይወልውልክ ወሎ አፉን ሞልቶ
የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019
27:43
Sodere TV
Рет қаралды 206 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 99 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН