No video

የማሜ ሚስት ማናት ብላቹ ለጠየቃቹኝ መልስ

  Рет қаралды 34,927

Semuk Tube

Semuk Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 487
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 5 ай бұрын
ሰሞ ኒቃብ ትልበስ የምትሉ እጂ አዉጡ በላይክ ወላሂ ቆጆናት እኮ ኮሜቱን ደግሞ እኔነኝ የፃፍኩት 😄😄😄😄
@zanazana3211
@zanazana3211 5 ай бұрын
ትልበስ
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d 5 ай бұрын
አወ ትልበስ
@tahaambar2684
@tahaambar2684 5 ай бұрын
ትልበስ
@user-zc3xu8pp6y
@user-zc3xu8pp6y 5 ай бұрын
አወ ትልበስ
@semuktube170
@semuktube170 5 ай бұрын
ኢንሻአላህ እለብሳለዉ❤
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 5 ай бұрын
ወለሂ አቺ መስለሻኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ያጣበኩትም አችን ነበረ በቸ አለህ አችንም ይዘውጅሽ 💝
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
እንደው ትሻላታለች
@ajeba3191
@ajeba3191 5 ай бұрын
ወይኔ እሷ አይደለችም ዴ የእውነት እሷን መስሎኝ ነበር
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 5 ай бұрын
@@ajeba3191 ክክክ የኔ ቢጤ ተሸዉዴናል
@SurprisedBabyPenguin-qy9yv
@SurprisedBabyPenguin-qy9yv 5 ай бұрын
Enam anhe maselsege nebri
@ZenbaaMohamed
@ZenbaaMohamed 5 ай бұрын
enam Wallahi
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 5 ай бұрын
የምር ማሜን ቀርተሽበታል ቁጅናሽ ይለያል የምር ልቅም ያልሽ ቆጆ ነሽ እኔ ግን ወሎየ ነበር እምትመስሊኝ
@neima
@neima 5 ай бұрын
የኔ ጉራጌዋ በርችልን ልቅም ያልሽ ቆንጂዬ ነሽ ማሻአላህ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ❤
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
እህትእንደማመር
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 5 ай бұрын
አንቺ ነሽ ቆንጆ የማሜ ሚሥት እኮ ቆንጆ አይደለችም
@neima
@neima 5 ай бұрын
@@user-bf9iq2zd4d ያልተፃፈ አታንብቡ
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
​@@user-bf9iq2zd4d😂😂
@user-sk5rl2zw7l
@user-sk5rl2zw7l 5 ай бұрын
ወላሂ አንቺ መስለሽኝ ነበር❤❤❤❤❤እኔ ደም ከማሜ ቱዩብ ነው የመጣውት አለህ አንቺንም ይዘውጅሽ❤❤❤
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 5 ай бұрын
ሰሙዬ በጣም ይቅርታ አንቺ መስለሽኝ ለምን ፊይቷ ተቀየረ ብኝ ብዬ ነበር አላህ ይዘዉጂሽ የሚጠቅምሽን ያረብ
@madena1330
@madena1330 5 ай бұрын
እኔ አንች መስለሺኝ በደስታ ስሞ እና ሙሀመድ ተጋቡ እያልኩ ከዛ ሌላ ብቻ አላህ የፈቀደውን ነው የሚያጣምረው አብዲ ወሎ ከሌለው ብትጋቡ ፀይም ለፀይም ማሻ አላህ ብቻ አላህ የሚጠቅምሺን ይወፍቅሺ እነሱንም አላህ የማያዳግም ትዳር ያድርግላቸው በፍቅር እስከ ጀና ያዝልቃቸው ኢንሻ አላህ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ እኛም ሀገር ገብተን የራሳችንን ሂወት የምንኖርበትን ጊዜ ያቅርብልን🤲
@user-qj6hu7cx3r
@user-qj6hu7cx3r 4 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@user-is6jv2iz2i
@user-is6jv2iz2i 5 ай бұрын
ወላሂ አቺ የበለጠ ነዉ የምታምሪ ሰወድሽ የወድሜ ብትሆኚ ደስ ይለኘ ነበረ
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ትክክል እድሜ ልዩነት ያቺ አረብ ሀገር ያልበላት ገና ወጣጣ ትመስላለች
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 5 ай бұрын
እረኮይትአስርአመትሰርታለች​@@user-gp9sf9cn7g
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv 5 ай бұрын
ያችኛዋም ታምራለች
@user-is6jv2iz2i
@user-is6jv2iz2i 5 ай бұрын
አዉ ታምራለች ግን የበለጠ ሰሙ ናት በተረፈ ሁሉም የአላህ ፉጡር ነዉ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 5 ай бұрын
ታዳ ለምን እሱ ጋር ብቻችሁን በመኪናው ወረስጥ ኢንተርቪው ስትደራረጉ ነበርና ለዛ ነው ሰው ሊጋቡ ነው ብሎ ያሰበው።እንዳውም አንዷ የሰርጉን ቪድዎ ስታይ በቃ መኪና ውስጥ ያየናቸው ለካ ኒካህ ስላሰሩ ነው ባላ አረፈች
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 5 ай бұрын
ወላሂ እኔም አንችን መስሎኝ በጣም ነበር ደስ ያለኝ በደንብ አስረግጬ ሳያት አንች አይደለሽም አላህ ሀቅሽን የሚጠብቅ ባል ይስጥሽ
@tube463
@tube463 5 ай бұрын
ድምጿ ከአንቺ ይመሳሰላል እንጂ በመልክ አረ አንቺ ውብ ቆንጅዬ ነሽ እኮ❤❤❤❤
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 5 ай бұрын
ትመሠሣለለችሁ መሻአላህ ሀየቲ አንድነችሁ መልከችሁ ሡበሀነለህ❤❤
@Jahara-to1yc
@Jahara-to1yc 5 ай бұрын
አረ በፍጡም አይመሳሰሉም ይቺ ቆጆ ነቺ ጨርሱ ሀረካቶ 👍👍👍 ይቸ ቆጂየነቺ👍👍👍👍
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 5 ай бұрын
ትክክል
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 5 ай бұрын
ያቺም ቆጂየ ነቺ መቶ ፐረሰንት
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅ያቺም ቆንጆ ነች
@zanazana3211
@zanazana3211 5 ай бұрын
እዳውኮ የኮሜትማመሳሰል ስችልበት
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 5 ай бұрын
@@user-ux5zy2to6s ክክክ
@jemalahmed7000
@jemalahmed7000 5 ай бұрын
አላህ አንቺንም ይዘውጂሽ እህቴ ሰሙ
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h 5 ай бұрын
ሰሙቲ ቆንጆ ወለሂ አንቺ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር በቃ የንቺንም ሰርግ በጉጉት እንጠብቃለን💖💖💖💖💖
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 5 ай бұрын
እኔስ ብትይ የምር
@user-lb6ph5jz1p
@user-lb6ph5jz1p 5 ай бұрын
አኔስ ብትይ ተበላሁ
@Hamdya-uh9pi
@Hamdya-uh9pi 5 ай бұрын
እኔም ፊቷን ስፈልግ በሜካብ ውስጥ ነው ብዬ ስትታጠብ እናገኛታለን ብዬ ነበር የጠበኩት😅
@user-lb6ph5jz1p
@user-lb6ph5jz1p 5 ай бұрын
@@Hamdya-uh9pi ክክክክ
@Haam830
@Haam830 4 ай бұрын
እሱኮ አያምርም አልጫ ነገር ነው ዩቱበር ስለሆነ ነው ሠው የሚያጨበጭብለት። ቆጆ ታገቢያለሽ አልሃምዱ ሊላህ እንኳንሕአላገባሽ
@user-tz4re6xv5d
@user-tz4re6xv5d 5 ай бұрын
እንወድሻለን ሙስልም እህታቺንነሺ እኔ የትም ሁኒ አላህ ‏اله الا الله محمد رسول الله እስታልንድረስአንድነው
@eimanlove
@eimanlove 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም የማሜ ሚስት መሥላኝነበር የኔ ቆንጆ ልቅምያልሽ ቅመምነሽ❤❤❤❤❤
@ajaibaasma7611
@ajaibaasma7611 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ጉራጌ የኔ ባለሙያ
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 5 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በርች በጣም ደስ ይላል ጠንክርሽ ስሪ ❤❤❤❤
@Fadoo-jk5tq
@Fadoo-jk5tq 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ልቅም ያልሽ የፀይም ቆጆ ነሽ አላህ ጥሩውን ባል ይወፍቅሽ
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ለዛሽ ደስ ይላል ለማንኛውም አላህ ይጨምርልሽ እንየ ለበትሽ አዲስ ነኝ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ
@foursisters3582
@foursisters3582 5 ай бұрын
ግን ዘርኝነት ሳይሆን ውሎዬ ትመሰሊኛለሸ ሳይሸ ልቤ ድግጥ ይላል ውሎዬውችን እውዳችዋለሁ❤❤የውሎ ድም አለብሸ ግድታ
@usratube4895
@usratube4895 5 ай бұрын
ወሎዬ ነች❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 ай бұрын
እኔም አንቺ መስለሽኝ ደስ ብሎኝ ነበር ፣ደስ ብሎኝ ነበር አላህ ይዘውጅሽ ላንቺም!! በባለፈው ዩቱብ ስትሰሩ ና ማሜ ስያገባ አንቺ ትመስያለሽ
@iosidhdhdhd7559
@iosidhdhdhd7559 5 ай бұрын
ማሻአሏ ወላ ቆጂየነሽ❤❤❤
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 5 ай бұрын
ወይኔ😢😢😢😢ሳሞየ።አለሸግን።።በፋት።እከታተልሸነበር አቸጠፊተሸነዉ።ወይ።እኔ🎉🎉🎉🎉
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj 3 ай бұрын
ሳሙዬ. እንኳን ነገርሽን ጓደኛየ ጋር ተከራክረን እኔ እዳላደለሽ አውቂያለሁ እሷ ደሞ ሳሙ ናት ብላኝ ቪደወሽን ስናይ ተናደደች አሸነፍኳት ክክክክክክ
@user-uc4iy7mg5i
@user-uc4iy7mg5i 5 ай бұрын
እኔም ምግብ ነዉ ስራየ ሳይበሉት ሲቀሩ እደት እደምናደድ ሲበሉት ደሞ ደስ የለኛል ወላሂ
@FoziMohammed-vy3cr
@FoziMohammed-vy3cr 5 ай бұрын
የኔ ቢጤ ሀሀሀ
@FoziMohammed-vy3cr
@FoziMohammed-vy3cr 5 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜማ ሳይበሉ ሢቀሩ ምን ሆኖባቸው ነው አልጣፈጣቸውም ማለት ነው ብየ ጓደኞቸን አስቀምሳለሁ
@halimah5532
@halimah5532 5 ай бұрын
እኔም
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
የፈለገቢሆን ወድልጅ ብዙአመትካወራ አይፈልጎም ከስትአድቢሆኑጅ የሚፈልጎትን ያጣድፍሎ ሰሙግን ከማረኛሽን እደዝህአታውሪ መልሸቤትሽአልመጣም እየፈለግሽአታውሪ
@munasefamunasefa6768
@munasefamunasefa6768 5 ай бұрын
ሰሙዬ😂😂 ሜካፑ ሰውንመለየት አቃተን ለዛነው መርካምት🎉🎉🎉
@user-cn8ib8ib5k
@user-cn8ib8ib5k 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ጉራጌ በጣም ታምርያለሽ
@sss2505
@sss2505 5 ай бұрын
የኔቆጆ ሡሥየ የኔግሥት❤❤❤❤❤አላህይጠብቃሺ ታምራ ቢትአሊ❤❤❤
@Umuabdellah567
@Umuabdellah567 5 ай бұрын
እኔ ጉንጯን ልብ ብየ ሳየው ነው አኝች አለመሆንሽን የተጠራጠርኩት
@zanazana3211
@zanazana3211 5 ай бұрын
ክክክክክ አው አቢድጋር ተጋቡ እኔኮደስ የሚሉኝ የመዳም ቅመሞችኮ ለሰው ጥሩሲያስቡ ይለያሉ
@Hamdya-uh9pi
@Hamdya-uh9pi 5 ай бұрын
እነሱን እጀምር እዴ በቃ አብረን ስላየናቸ ይጋቡ የላ እጅ አውጡ
@user-qb9rz4jq8b
@user-qb9rz4jq8b 5 ай бұрын
ማሜ የሰፈሬ ልጂ መልካም ልጂ ነዉ ❤
@nawal5119
@nawal5119 5 ай бұрын
እንዳልሆንሸ ግልፅ መንገር በቂ ነው
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
ኢይዋይንመልሥሥጠብቀዉነበርእደትአሣለፍሽነዉ አችዉ አላህይስጥሽለኔናላች ሰሙ አሁንሥመከዳማቀፍ ተሠላቸን
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 5 ай бұрын
የተንቢ የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅሽ ኧር አንቺ አደለሽም ማለትነው እራስሽ ትመስላለችኮ እኔም ከብዙ ሰው ተከራክሬነበር አንቺነሽ ብዬ❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 5 ай бұрын
አንች መሥለሽኝነበር አብሽሪ አላህሶሊሁን ይወፍቅሽ❤🎉
@habsawettub5001
@habsawettub5001 5 ай бұрын
ያገሩልጂ በማግባቱ ደሥይላል ወሎየ ለወሎየ ዋው
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 5 ай бұрын
ጉራጌ ናት ያገባት
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 5 ай бұрын
​@@user-zh2li7mt8qኧረ ደሴ ናት ብለዋል
@semirasefa9577
@semirasefa9577 5 ай бұрын
❤❤❤አንቺንም ሳሊህ ትዳር ይወፍቅሽ
@sadasada6586
@sadasada6586 5 ай бұрын
የኔ፡ጉራጊ፡የኔ፡ቆንጆ❤❤❤❤
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft 5 ай бұрын
የኔ ምር አላህ ላቺም ጥሩው ይወፈቅሽ
@user-hy5je6ld2q
@user-hy5je6ld2q 5 ай бұрын
ትክክል ከባድ ነው ኢትዮጵያ መስራት ብፍልግ መሳሪያው ያስቸግራል
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 5 ай бұрын
ቆጂየነሽ ውደ ማሻአላህ ብያለሁ
@user-jy9or8yg7d
@user-jy9or8yg7d 5 ай бұрын
አትመሳሳልም አችም ቆጂየነሺ ፀይም ነሺ ግን እሳ ቀይ ናቺ
@YasminYasmin-nk8sy
@YasminYasmin-nk8sy 5 ай бұрын
ያኔ ባለ ሙይ❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
ስሙዬ በነገራችላይ በጣምነውየምወድሽ ግንጠፍተሻል ❤❤❤❤❤ማማዬ ደናነሽ
@semuktube170
@semuktube170 5 ай бұрын
😍😍
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 5 ай бұрын
እርሱ ግን አያምረም 😂😂እንኳን ቀረብሽ 😂
@FoziMohammed-vy3cr
@FoziMohammed-vy3cr 5 ай бұрын
ሀቂቃ አንች መሥለሽኝ ነበር ግን !!! ከኮምቦልቻ ነው ያመጣኋት ሲል ተወዛገብኩ
@theema4770
@theema4770 5 ай бұрын
ወላሂ ሠሙ አቺ መሥለሽኝነበር የማሜሚሥት ክክክክ
@seaditube4579
@seaditube4579 5 ай бұрын
ከሴትዮዋ ጋር ስለምትግባቢ ነው አችንም እደሷው እያየሽ ነው ግን የሚገርም ነው ሰውየው
@ekrutube8967
@ekrutube8967 5 ай бұрын
ሁል ጊዜ እምከታተልሻለሁ ሠሙ በአላህ ስታወሪ አትምሞላቀቂ ሲስጠላሺ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@semuktube170
@semuktube170 5 ай бұрын
አረ ወላሂ እየተሞላቀኩ አይደለም እደዚ ነዉ ማወራዉ ምን ላድርግ ዉዴ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 5 ай бұрын
​@@semuktube170በኛ ቦታ ብትሆኒ አንችም ትይ ነበር ለሚያዳምጥሽ ሰው የተሞላቀቅሽ ነው የሚመስለው ።ትክክለኛ አስሊውን አማረኛ አውሪ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 ай бұрын
​@@hawahawa7709 እኔን አስተምሩኚ መሞላቀቅ ክክክክክክ
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ሆሆሆ
@user-bk6qu6sz7v
@user-bk6qu6sz7v 5 ай бұрын
እርጋታሽ ማሻአላህ ሰሙ ቅመም
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 5 ай бұрын
Yene konjo lkmkm yalshi konjiye neshi masha allah allah tru tdar ystshi
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበሰካትሁ አህለን ሠሞ አንች መሥለሽኝ ነበር የማሜ ሚስት ወይ 😅😅
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 ай бұрын
ለማሜነበር የኮመትኩት አሁን አችቤት መጣሁ የኔፍልቄልቅ
@jemalahmed7000
@jemalahmed7000 5 ай бұрын
ባላወቀማ አታጃጂይን ተይ ብቻ ይሁንልሽ
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 5 ай бұрын
እኔኮ አቺ እዳልሆሽ ገብቱኛል
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 5 ай бұрын
የማሜ ሚስት አችመስለሺኝ ነበረ ውደ ❤❤ ሱበሀን አላህ የሰው መመሠሠል
@zainasied615
@zainasied615 5 ай бұрын
በጣም እኔም እሶነበረ የመሰለኝ
@sss2505
@sss2505 5 ай бұрын
የኔዉድ ወሎ ሆሺጉራግየ እንወድሺ አለን❤❤❤ታምራነኝ ወሎየዋ
@usuf_usuf
@usuf_usuf 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 5 ай бұрын
ሠሙ አውቅሻለሁ ኩየት ነበርሽ አይደል
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 ай бұрын
አችን ያገባ መሥሎኝነበር ዉዷ ወሎየ ክዴሉሽምንዴ
@user-di9yd3re3z
@user-di9yd3re3z 5 ай бұрын
ተወዛግበን ነበር እኮን አሣወቅሽን
@halikahalika
@halikahalika 5 ай бұрын
ሰሙ ወአላይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበራከቱ ❤🎉ሰሙቲ ኤሄ አሽታ ያጋበሽ መሰለኛናር ለሽም ሉልምና ሰሊህ ያሆና ቲዳር አላህ ያወፊቃና እኛናም ሰሊህ ፈያሚሽታ ያሺና
@user-fm6vl9is9v
@user-fm6vl9is9v 4 ай бұрын
አብሽርሆዴአላህአለአቺምትዘወጃለሽ
@user-fm6vl9is9v
@user-fm6vl9is9v 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mathinamathina7506
@mathinamathina7506 5 ай бұрын
የኔውድ አችመስለሽኝ ሜካፑ ቀይሯት እያልኩ አፎን ባለማወቅ ብዙይባ ላል
@saidasaid467
@saidasaid467 4 ай бұрын
ሜካብ ስለተቀባይ አታስታውቅም የሜሜ ሚስት አቺ አይደለሽም እዴ?
@user-yc7yh6gl2x
@user-yc7yh6gl2x 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽግን ❤❤❤❤
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 5 ай бұрын
እህት በርች አንች መስለሽኝነበር የማሜ ሚስት😂❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 5 ай бұрын
ታምራልሽ ቆንጆ
@Ethio531
@Ethio531 5 ай бұрын
በደንብ ስር ውዴ ደግም ስደት እንደትመለሽ ትደርስ የዝሽ ??
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 5 ай бұрын
ሲጀመር ጉራጌዎች ወሎየወችን አያገቡም⁉⁉ የራሳቸውን ነው የሚፈልጉት ማሜ ቃለ መጠየቅ ሲያደርግልሽ ጉራጌ እንደምታገቢ ነው የተናገርሺው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 5 ай бұрын
የማሜ ሚስትኮ ጉራጌ ናት
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 5 ай бұрын
ወላሒአችነውያገባውብያለሑኝወቢንእደሠሙቲሢሉአችነበረየጠበኩትሑለየምሥለማያችእደአችንአላሕይዘውጅሺማሬ ቆጆነሺሥወድሺ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 5 ай бұрын
ሰሙ ቆጆ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ
@umemran3466
@umemran3466 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሽ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 ай бұрын
አላህ ይዘውጅሽ እህታችን
@NaemaAhmad-nj4ei
@NaemaAhmad-nj4ei 5 ай бұрын
ያው ሜካፕ አርገሽ ነው የመሰለኝ ግን በጣም ነው የምትመሳሰሉት
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 5 ай бұрын
እ አንች አይዴለሽምዴ ክክክ ለወሬ መቼኮል እኔራሱኮ አንች ነሽ ብየ ነበር ቱ
@rukiya6481
@rukiya6481 5 ай бұрын
እኔም ብየ ነበር አንዴ ሰሞ ሲጃጃሉ አይቸ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 5 ай бұрын
@@rukiya6481 ሀሀሀ የምር እኛኮ ችኩሎች ነን እኔ በጣም ነበር የተመሳሰለችብኝ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 5 ай бұрын
በግምት አንችም ያገባሽ መስለኝ በጣም አሞሮብሽል ማሽ አላህ😂❤🎉
@rhkrt598
@rhkrt598 5 ай бұрын
አብሸሪ አላህ ጥሩ ትድር ይሰጥሸ
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 5 ай бұрын
ወለሂ ለኔም አንችን መስለሽኝ ነበር
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 5 ай бұрын
ለምን እሠርጉ ሳተጅ ሠሙየ ሀቂቃ አንችጋ እድትጋቡ ተስፍ ነበርኝ ግን አልሆነዉ ወሎየዋ አሸነፍች መሠለኝ 😂😂😂😂
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 5 ай бұрын
አላሸነፈችም ኸይሯ ባይሆን ደሞ ፍላጎቷ የራሷ ባህል ቋንቋ የሚያቅ የቤተሰቦቿ ምርጫ የሆነዉ ጉራጌ ነዉ ደሞ ኢሻአላህ ይሳካላታል ደሞ ሰሙ ንገሪኝ ጓደኛ ከሌለሽ ምርጥ እነሞር ወድም አለመኝ ግን በመጀመሪያ አላህን አስቀድሚ 5ወቅት ሰላት መስጊድ ይሰግዳል ጫት አይቅምም ወዘተ🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 5 ай бұрын
ክክክክክ
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 5 ай бұрын
ይችን መስሎኝ ማሜ ያገባው ኡኡ ተሸውጃለው
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 5 ай бұрын
​@@kunfeyekunsoለኔም ፈልጊልኝ
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 5 ай бұрын
ቅመሞች አብረን ካየን ማጋባት እንወዳለን አይዞሽ እግዲ ያንችንም እንጠብቃለን😂❤
@user-lk6we2vv1d
@user-lk6we2vv1d 5 ай бұрын
እንደማመር ሙቤ😢
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 5 ай бұрын
ቆይ ማንንነዉያገባዉ አሁንም አቺ መስለሺኝነበርሆ አልገባኝም የገባዉያስረዳኝ ስሙ ነዉ ስሙዋ ሚስቱም ደሞመልካቸዉይመሳሰላሉ
@Ramlayt
@Ramlayt 5 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 5 ай бұрын
አዎ እኔም አንቺ ትሆኛለሽ ብዬ ጠርጥሬ ነበር ነገር ግን ሳያት አንቺ አይደለሽም ግን በጣም ገርሞኝ ነበር በቃ ፍቅራሞች መስላችሁኝ ነበር ምክንያቱም አብዲ ወሎ አንድ ግዜ ሙሽሮች ብሎ አንቺና እሱን ለቆ ስለነበረ ሙሽራዋ አንቺነሽ ብዩ ነበር ስጠብቅ የነበረው ግን ሌላ ሆና አገኘኋት የኔም ጥያቄ ነበር እንኳን የመለሽልን እንደውም አላምን ብዬ ሜካብ ቀይሯት ነው ወይስ ምንድነው እያልኩኝ ስንትግዜ አየኋት አንችን አልመስል አለችኝ አይ ኸይር
@najatbolo7755
@najatbolo7755 5 ай бұрын
አቺ መስለሸኝ ነበረ አደለሽም ወይ ወላሂ አቺ ያገባ መስለሸኝ ደስብሎኛ ነበረ ❤❤❤❤❤
@MD-ym5jm
@MD-ym5jm 5 ай бұрын
When we going to get married sister?may Allah makes it for you.
@RahamaDawud1234
@RahamaDawud1234 5 ай бұрын
አረጌሻለሁ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ማርያምን አቺ መስለሽኝ ነበር ፊትሽ በደብ እስከማየዉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤
@user-km2dg2er1h
@user-km2dg2er1h 5 ай бұрын
አላህየ አችንደሞ ለኔይበልሽ ያረብ
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 5 ай бұрын
ሠሙ ግን ጉመሮች ቆንጆ ናቸዉ በምን የመጣ ነዉ የምሪን ነዉ ብዙ የጉም ልጆች ሳይ ቆንጆ ናቸዉ
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 5 ай бұрын
ጉመሮ ወዴት ነው ውድ
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 5 ай бұрын
@@user-qx3zm4yp8e ጉራጊ ሀገር ነዉ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 5 ай бұрын
😂😂😂እዚም መጣቹ የጉራጌ ቆጆ ብትይ አሻልም
@tigestschaller1005
@tigestschaller1005 5 ай бұрын
አንድ ቪዲዮ ላይ አውሮፕላን ውስጥ ሙሽራ ህነሽ ፓይለቱ ኮንግራ ሲላችሁ አይችሻለሁ ልጁ በእድሜ ካንች ያንሳል መቸም ይሄ ሜካፕ ያሳምራል በጣም ቅይ ነበርሽ ዛሬ በእውነተኛው መልክሽ መጥተሽ ሰውን አታወዛግቢ ይልቅ መንበላጠጡን ትተሽ ቶሎ ውለጅ ጊዜሽን አታቃጥይ:
@1993Rihna
@1993Rihna 5 ай бұрын
አቤት ዉሸት ምኑን ከምኑ አገናኛችሁት ሚስቱን አዉቃታለሁ የኛ ሀገር ልጂ ናት ወሎ ይች አይደለችም በፍፁም ዝብላችሁ እርግጠኛ ሳትሆኑ አታዉሩ ኤጭ ነጭ ዉሸት
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 5 ай бұрын
​@@1993Rihnaየት አካባቢ ናት ከሚሴ ናትዴ እህት ?
@1993Rihna
@1993Rihna 5 ай бұрын
@@tewekeltuaellah6638 የኮበልቻ ልጂ ናት ማር
@1993Rihna
@1993Rihna 5 ай бұрын
@@tewekeltuaellah6638 ኮበልሻ ናት ዉድ እህቴ
@1993Rihna
@1993Rihna 5 ай бұрын
@@tewekeltuaellah6638 ወሎ ኮበልሻ ናት ዉዴ
@user-qi5tk6yj2b
@user-qi5tk6yj2b 4 ай бұрын
ወደ ገደለው ግቢ ማነች
@saidasaid467
@saidasaid467 4 ай бұрын
አቺን አደለም እዴ ማሜ ያገባው??
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c 5 ай бұрын
ማሜ ማነው
@fatmah1744
@fatmah1744 5 ай бұрын
ሰሙቲ አች ነሽ እደ ሰኢድ የሱመያ ባል ጋ ድራማ የምሰሪው ነሽ እደ
@semuktube170
@semuktube170 5 ай бұрын
አዎ ዉዴ
@areazz1754
@areazz1754 5 ай бұрын
ማሬ እሱ የመን አደለምደ እደት ልሰሩ ቻላቹ 😂​@@semuktube170
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
አሰለሙአሊይኩም 🌹
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
wa wr wb
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 66 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ከማሜ ጋ የነበረኝ ቆይታ
11:46
Semuk Tube
Рет қаралды 24 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 311 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 66 МЛН