No video

የማንቂያው ደወል በቦሌ መድሃኒዓለም

  Рет қаралды 234,861

Yealem tube የዓለም ትዩብ

Yealem tube የዓለም ትዩብ

4 жыл бұрын

የማንቂያው ደወል በቦሌ መድሃኒዓለም የካቲት 6/2012 ዓ.ም

Пікірлер: 1 300
@sosinahh7478
@sosinahh7478 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆንኮ መታደል ነው እውነት ፈጣሪም የላይኛውን ቤታችንን እዲ ያሳምርልን ማህተቤን አልበጥስም ለዘላለም ትኖራለች መምህራችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን እልልልልልልልልልል እበዛለን እጂ አናስም።
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelellelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelelele Zmarimelaktn Yasemaln Amen Amen Amen Mahtebuen Albetsm Tnoralechi Lezelalm Anem Amen Amen
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 4 жыл бұрын
Mahetebani alebeteseme.tenoraleci lezekaleme
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 4 жыл бұрын
Eleeeellleeeeeeeee
@user-xq2pi6sv9y
@user-xq2pi6sv9y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 жыл бұрын
መምህር ምህረታብ የሰራዊት ጌታ እዉነት ቀሪ ዘመንክን ይብርክልን እመብርሃን ከገንክ ትቁም አይዞክ በርታልን ምረህታአብ ከእግዚአብሔር በታች እናትህን አመስግንልኝ አንተን የወለደች እናት እዴት ታድላለች እንኳንም ተዋሕዶ ሆንኩኝ ዉበቷ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599
@yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@hurruymisghna9254
@hurruymisghna9254 4 жыл бұрын
Amennnnnnn
@bkumar6178
@bkumar6178 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@setayhu2294
@setayhu2294 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tl2yp3vb3m
@user-tl2yp3vb3m 4 жыл бұрын
@@setayhu2294 አሜን አሜን አሜን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
2012 ታሪክ ተሰራ በተዋሕዶ ልጆች። እስጤ ወንድማችን በአውደ ምህረት ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ሁላችንንም ሊለያየን የተነሳውን አውሬ ያስወግድልን አሜን። ድል ሁሌም ለተዋህዶ መንገዷ የቀጠነ መከራ የበዛባት ግን እውነተኛዋ መንገድ ነች።ተዋሕዶ መሆን በድንግል ማርያም ልጅ መመረጥ ነው ።ለዚህም አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከምድር እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን። ተዋሕዶ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 4 жыл бұрын
አሜን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@user-ls1on3ts8j
@user-ls1on3ts8j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bq3cd6eo7h
@user-bq3cd6eo7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@SD-pr6km
@SD-pr6km 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማናቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም እልልልልልልልአሜን አሜን አሜን. አቤት መታደል
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በስደት ብንሆንም በእናተ እንፅናናልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችህ
@momo1918
@momo1918 4 жыл бұрын
መድሀኒያለም ይጠብቀን ጥላት ሰይጣንን ይያዝልን ቅዱስ ሚካኤል በከንፈረደቱ ይሸፍናችሁ ክፈን ያርቅልን
@ajegetachew8362
@ajegetachew8362 4 жыл бұрын
Ye Orthodox medanit neh e/r yexebkeh emebetachi qidest dingel mariyam ke goneh tehun
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም!!! አቤት ውበት ተዋህዶ ለህዝቡም ብቻ ሳይሆን ለሀገሯም የምትዘምር የምትጸልይ ብቸኛሀይማኖት ነች
@tititi1038
@tititi1038 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም። ልልልልልልልል
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 4 жыл бұрын
አቤት ውብታችን ተመስግን አምላኬ ክርስቲያን አደርገህ የፍጠርክኝ ጌታየ ሆይ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tgstalayu1162
@tgstalayu1162 4 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@ganatganat2457
@ganatganat2457 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር
@ganatganat2457
@ganatganat2457 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወይ ከገር መራቅ በርቱልን አዎ ትንሳዬሽን ያሳየን ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 4 жыл бұрын
@@ganatganat2457 Amen Amen Amen
@selamweldu1418
@selamweldu1418 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 4 жыл бұрын
እኛምበባህድ አገር ያለነው እግዚአብሔ በሰላም ወደአገራችን ተመልሰን ከእዚህ እብረት ጋር ይደምረን አሜን
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 4 жыл бұрын
አሜን
@selamweldu1418
@selamweldu1418 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@icyblock4154
@icyblock4154 3 жыл бұрын
አማርኛ እናገራለሁ ምክንያቱም አባቴ ከኢትዮጵያ መጥቶ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ውስጥ ቢሆንም እናቴ ግን ከፊንላንድ የመጣች አምላክ የለባትም
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
**ምንም አልልም ብቻ ይሄው እግዚአብሔር በአንድነት ያቆየን በቤቱ ያፅናን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏**
@helendejene4237
@helendejene4237 4 жыл бұрын
Amen ehete
@elsanegash9259
@elsanegash9259 4 жыл бұрын
Amen
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አሜን
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ዛሬ ይቆጨኝ ነበር ክብር ተመስገንልኝ የድንግል ልጅ ገና እደ ምድር አሸዋ እደ ሰማይ ከዋክብትእንበዛለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሰበሰቡ ተብለን ከመበተን አምላከ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@djalmajunior8818
@djalmajunior8818 2 жыл бұрын
ኢየሱስ አምላክ አይደለም ፣ እርሱ አምላክ ነው ፣ eutiques ኢየሱስ ሰውም ሆነ መለኮት አይደለም ብለዋል īyesusi āmilaki āyidelemi ፣ irisu āmilaki newi ፣ eutiques īyesusi sewimi hone melekoti āyidelemi bilewali
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio 🇪🇹🕍🕊
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹☦☦🇪🇹☦☦☦
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Amen
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 4 жыл бұрын
ገና በሰማይ እንዲህ ተሰብስበን ከቅዱሳን መላዕክት ጋር እናመሰግናለን እንኳንም የእናንተ ሆንኩ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!
@nuunnuethio113
@nuunnuethio113 Жыл бұрын
አሜንን🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማክም አንሰማም የጠላትን ጩኸት መምህራችን ወንድማችን የምኖድክ የምናከብርክ ምህረትአብ ዘመንክ ይባረክ እኛም በቤቱ ያፅናን በርቱ ጠንክሩ ጠላት እርር ይበል ገና እንበዛለን ለአገራችን በሰላም ያብቃን ❤❤❤
@almazworku1914
@almazworku1914 4 жыл бұрын
Ethiopia ejochuan wede egziabher tzeregalech💚💛❤💚💛❤
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
@@almazworku1914 አሜንንንንን
@nuhanuha3995
@nuhanuha3995 4 жыл бұрын
Reqqliezs
@selamweldu1418
@selamweldu1418 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@user-bq3cd6eo7h
@user-bq3cd6eo7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 4 жыл бұрын
ያበዛን የባረከን የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ሆይ እባክህ እንደተንከራተትሁ እንዳትገድለኝ ከእነዚህ ጋ እንዳመሰግንህ ፍቃድ ይሁንልኝ
@missazmera6457
@missazmera6457 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወገኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-fu7by4iq8f
@user-fu7by4iq8f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jamaljamal7773
@jamaljamal7773 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Amen Amen
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 4 жыл бұрын
#በሰመ አብ ውይይይ ስናምር የሰራዊት #ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ #የድንግል ማርያም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። #መምህሮቻችን ዘማሪዎቻችን #እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹሁ። #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘለዓለም ከብራ እና ከፍ ብላ ትኑር።
@kalyemareyam5011
@kalyemareyam5011 4 жыл бұрын
ፈተናው ለበጎ ሆነልን ተመስገን🙏ተዋህዶ ለ ዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@user-nu3qs8mu3z
@user-nu3qs8mu3z 4 жыл бұрын
እኮንም ተዋህዶ ሆንኩ እኮንም ከናተ ጨመረኝ እኮንም ከምፍቅና ወጣሁ እኮንም ፍቅር ከሆነ ህዝብ ጨመረኝ !!
@sahraethio907
@sahraethio907 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖
@lidunegn1839
@lidunegn1839 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዲ ነው ክርስትና
@sawahi2147
@sawahi2147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቱ ያፅናን
@sinkneshnokia755
@sinkneshnokia755 4 жыл бұрын
🤲👐🌹🌹🤝🤝🤝
@hanna8382
@hanna8382 4 жыл бұрын
እደለኖች ነን
@beranugashawe7057
@beranugashawe7057 4 жыл бұрын
እዴት ደስይላል በእምነቴ እኮራለው
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 የሰራዊት ጌታ ለዝህ ክብር አብቃኝኝ ስደት እንዴት እንዳንገሸገሽ🙏💒🙏💚💛❤
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል መጠንከር ነው።
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
@@user-gz6eb7xy3i አሜን የኔ እህት 🙏
@user-ng9kj5cx5i
@user-ng9kj5cx5i 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህቴ
@alzein1981
@alzein1981 4 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ደስ ስትሉ ቅናት ገደለኝ እኔም ከስደት ተመልሽ ደናተ እድህ ያለ ጉባኤ እዳይ እግዚአብሔር ይርዳኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እእልልልልልልል
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲህ እዳለን ድንግል ትባርከን
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹🕊🕊🌏🕊🕊🕊🇪🇹
@user-wc7dt1go2u
@user-wc7dt1go2u 4 жыл бұрын
የእውነት እኛም በሥደት ያለንው እደዚህ ሥብሥብ ብለን የመምህራችንን ትምህርት ቁጭ ብለን ለመሥማት ያብቃን
@sawahi2147
@sawahi2147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዟችሁ ያበቃናን
@entehabla6151
@entehabla6151 4 жыл бұрын
አሜን፫
@user-jm5lw8hx8j
@user-jm5lw8hx8j 4 жыл бұрын
አሜንንንንን3
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bg4pn9so4x
@user-bg4pn9so4x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
እምነትን ክስ ምግባር ጋር አዋህዳ ያለች እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪልኝ ።የተዋህዶ ልጆች እምነታችንን እንምሰል አባቶች ፣መምህራን ፣ዘማርያን አምላክ በበረከት በፀጋ ያኑራችሁ።
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 4 жыл бұрын
እልልልልልልል መምህሬ የእኔን እድሜ ላንተ ብሰጥ ምነኛ በታደልኩ ብቻ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@absalattube8392
@absalattube8392 4 жыл бұрын
ቃል አጣሁላችሁ እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንሁ
@user-bo7mq9dn3z
@user-bo7mq9dn3z 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ገና እንበዛለን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
@amensurafel1530
@amensurafel1530 4 жыл бұрын
ሁላችንንም ሊለያየን የተነሳውን አውሬ ያስወግድልን አሜን። ድል ሁሌም ለተዋህዶ መንገዷ የቀጠነ መከራ የበዛባት ግን እውነተኛዋ መንገድ ነች።ተዋሕዶ መሆን በድንግል ማርያም ልጅ መመረጥ ነው ።
@user-mu1dm2xl3j
@user-mu1dm2xl3j 4 жыл бұрын
ብሰጠውም እኳን ስጋየን ለውሻ እምነቴ አልክድም እስከመጨሩሻ👉💚💒💛💒💖 እደትመታደልነው የተዋህዶልጅ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶላደረከኝ አምላክ🙏🙏🙏 አትኩን ስነኩንእንበዛለን ክርስቲያንእና ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል እጅ አይነቀልም👉💚💒💛💒💖 መምምህሬ እመብርሀን ትጠብቅህ ሁላችሁችሁንም የተዋህዶ አገልጋይ የሆናችሁ በሙሉ እመ ብዙሀን ድንግልማርያም ትጠብቃች እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር👉💚💒💛💒💖👌👌👍🙏🙏🙏
@sahraethio907
@sahraethio907 4 жыл бұрын
😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahraethio907
@sahraethio907 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@user-mu1dm2xl3j
@user-mu1dm2xl3j 4 жыл бұрын
@@sahraethio907 💚💚💚💒💛💛💖💖🙏🙏🙏👌👌👌👌
@amnaaljallaf7474
@amnaaljallaf7474 4 жыл бұрын
Elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏zamari malaktin yasamalin tawaydo orthodox egzaber kakifu yixabiqachu bahunat baxam ka milaw balay naw das yaleny egzaber ye orthodox lijochi yixabiqachu tabaraku ❤❤❤❤❤❤
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዳ እማማ ትኑር ለዘላለም
@tigistkera509
@tigistkera509 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚሐብሔር አምላክ ሆይ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ዛሬ ለተዋህዶ ልጆች ድንቅ ቀን ነውና
@mitusey8884
@mitusey8884 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም!!!
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር አንተ እኮ🙏🙏 ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናት እና የአባቴ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 жыл бұрын
Thank You GOD For This Day I Am Proud of Ethiopian ORTHODOX People's Thank you Memeher Mierhtabe All Off You GOD Bless you Long Life Amen Amen Amen !!!⛪⛪⛪🙏🙏🙏!!!
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ ውድ የእምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የቃልኪዳን ልጆች ጨለማውን በምህረቱ ገፎ ይህንን የሚያምር ብብረሃ ያሳየን የሰራዊት ጌታ ፍፁም የተመሰገነ ይሁን የኛን ችግር የኢትዮጵያንም ችግር አሳልፎ ትንሳኤዋን ያሳየን የያሬዱ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ የያሬዱ ዜሜ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ እያልን እንድንዘምር እመቤታችን አንደበታችንን በምስጋና ትቃኝልን በጥዋቱ ይህ የመሰለ መዝሙር ስለጋበዛችሁኝ ምስጋናዬ ከልቤ ነው ደሞ ዛሬ ስላሴ ነው ሰላም ዋሉልኝ ቀን 7/6/2012
@fdjwinner8924
@fdjwinner8924 4 жыл бұрын
Waww ethiopean and eritrean orthodox live for ever 💪🏿💪🏿🙏🙏🙏❤️❤️
@t.ht.n5727
@t.ht.n5727 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ አቤት በዚች እምነት መፈጠር እንዴት ደስስስ ይላል ለመምህራችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 💚💛❤
@belayneshyeheyis5007
@belayneshyeheyis5007 4 жыл бұрын
@nebiatmehari2149
@nebiatmehari2149 4 жыл бұрын
Ellllllllllllll endat des yallla Zamara melak yasmaln
@thominator14
@thominator14 4 жыл бұрын
Tewahido haymanotey.🇪🇷
@kidistmoges1869
@kidistmoges1869 4 жыл бұрын
እልልልልልል አቤት የተዋህዶ ልጅ መሆን እዴት መታደል ነው በቤቱ ያፅናን አሜን። ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ።
@makysolly1837
@makysolly1837 4 жыл бұрын
«ህዝቤ ተነቃቃ ተነስ አትተኛ» !!! የሌለን እስከሚመስል ተኝተን ነበር በእውነት ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጀ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ!!
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 жыл бұрын
መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መርጠህ ልጅህ ያደረከኝ ተመስገን ጌታዬ በሰላም ለሀገራችን በቅተን እኛም በስደት ያለን ከዚህ ውስጥ አንዷ ለመሆን አብቃን ምን እንደምል ቃላት የለኝም መቸም የማይረሳ ጊዜ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን አሜን
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ
@ygg8628
@ygg8628 4 жыл бұрын
እልልልልል አቤት ደስስ ስንል እኛ የተዋህዶልጆች ገና ከዚህም በላይ እንበዛለን ከእዉነት መህምር ምህርትአብ እዴሜህን ያርዝምልን የተዋህዶ አርብኛ ደስስ ትላለህ ማነቃቃህ
@davedasstudio316
@davedasstudio316 4 жыл бұрын
no words to explain even beyonce's concert was not bright like these We Ethiopians are truly Gods people Armageddon is coming and we have to stand with the right side cause all cant be right Only the righteous warrior consider victory !!!long live Ethiopia !!!
@user-zd7hd8es3r
@user-zd7hd8es3r 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በዴሜና በጤና ይጠብቅልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ቱኑር🙏🙏🙏💘💘💘
@TigistWalata
@TigistWalata 4 жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይላል ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ሰብከት ተዋህዶ እናቴ የጥንት ነሺ የናት እና አባቴ አምላኪ በሰደት ያለነውን ላገራችን አብቅቶን እንደዚ አብረን ከናተ ጋ ቁመን ለመሰበክ ያብቃን እግዚአብሔር አገራችን ጠብቅልን
@sewiteesayas3906
@sewiteesayas3906 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen! Kale hiwotn yasemalin. Elllllllllllllllllllllllllll🙏🏾🇨🇬🙏🏾🇨🇬🙏🏾🇨🇬🙏🏾🇨🇬🙏🏾🇨🇬🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@amenmetefera9050
@amenmetefera9050 4 жыл бұрын
Eilllllllllllllllllllllllllllllllllllamn
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💞❤❤❤💞❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@harega5745
@harega5745 4 жыл бұрын
Thank to our God, all these people came to YOUR house to get faith, to be healed, to get life , for more of YOUR KINGDOM !
@ygg8628
@ygg8628 4 жыл бұрын
እልልልልል ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትናአባቴ ከእዉነት አንበጥስም
@user-fz6ng9es6d
@user-fz6ng9es6d 4 жыл бұрын
ኡፍ ስታምሩ ገና እደምድረ አሸዋ እንበዛለን
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
ተመስገን ከእናንተ ያደረገኝ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-um9ry1wo2i
@user-um9ry1wo2i 4 жыл бұрын
አሜን
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
አቤት ውበት አቤት ትትና አቤት ፍቅር እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-df1el2ck9v
@user-df1el2ck9v 4 жыл бұрын
@#እመቤቴ_ዘመንክን_ታርዝምልን_መምህራችን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት እናምራለን የተዋህዶ ልጆች ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 4 жыл бұрын
አቤት ውበት የተዋህዶ ልጆች። ጠላት ርሪ በል ስትገሉን ስትንኩን እንበዛለን እንጅ አንቀንስም መምህር አብ እግዚአብሔር ጸጋው አብዙቶ ይስጥክ። ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር። አሜን♥♥♥
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 4 жыл бұрын
ዳቢሎስ በተዋህዶ ልጆች ተጨነቀ እደይይይይ
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 4 жыл бұрын
እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆኩኝ ኩራት ይሰማኛል መምህር ምህረት አብ አይናችን ነህ እረጅም እድሜ ተመኛሁልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Godislove727
@Godislove727 4 жыл бұрын
Ehziabher yemesgan 💚💛❤️ Wow!!!!!! No words can't express this 💚Godîs 💛Tewahedo❤️Forever🕊️
@solomonyohannes2309
@solomonyohannes2309 4 жыл бұрын
Wow, I don't have any word for this. Amazing God bless this people. በረከታቸው ይድረሰን። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን
@user-dj2bm1ir7l
@user-dj2bm1ir7l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገረ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን ፫🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በተዋህዶ ላይ ታምር እየሰራ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ ገና እንበዛለን በእውነት ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑር 💒💞💒💒💞💒💞🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@yegebriellij4023
@yegebriellij4023 3 жыл бұрын
እኔ ኢሄን ሳይ ምንም የምለው የለኝም የመብርሀን የድንግል ማርያም ወዳጅ ሆኜ ስለተፈጠርኩ ሁሌም አምላኬን አመሰግነዋለሁ እባክህን ሀዋሳ መተህ ለኛም ይሄን እድል ስጠን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-xq2pi6sv9y
@user-xq2pi6sv9y 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነቱ መምህራችን አግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛለወት ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሰላመዎን ብዝት ያድርግልን እመብራሀን ከነልጇ ከጎንህ ትቁም
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርቱ እንበርታ፡ በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ወንድም እህቶቻችሁ አብረናችሁ ነን፡ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው። Yealem tube በጣም እናመሰግናለን፡ ዘርፈ ብዙ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁጥ
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሁሌም አመሰግንሀለሁ ስለማይከፈል ስጦታህ እግዚያብሔር ይመስገን። ዳብሎስ ተቃጠል
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀🌹አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ያሰማል ወገኖቼ እፉ እንዴት ደስ ይላል በእውነት የተዋህዶ ልጅ ከምንም ከምንም በላይ መታደል እና መመረጥ ነው በስሙ ልንጠራ የፈቀደልን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Alsamhamam davelos alsamaham eeleleleleleleleleleleleleelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤ Zemare malekete yasmalene memerhachin egzabehre yetabkh tawehedo lezelaleme tenure
@kirubeln7427
@kirubeln7427 4 жыл бұрын
Oh my God ,I don’t have word for this.
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 4 жыл бұрын
እንዴት ኩርት ይስማኛል ተዋህዱ በመሆኔ ዝማሬ። መልይክት ያስማልን መምህር ምርትሀብ በውነት ርዥም እድሜ ምርጥ የተዋህዱ ልጅ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናአባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልል ዝማሬመላአክት ያሰማልን በቤቱያፅናችሁ እውነትምህረት አብእኮ ሲያስተምር ከልቡነው ከዚበፊት እድሉገጥሞኛል እኔጃ እግዚአብሔርይጠብቅህ እኛም ላገራችንያብቃን አሜንንንንን በሉ
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የሠማይ መላክት እንጂ በምድር አይመሥልም ውድ የቸዋህዶ ቤተሠቦች እንዲሁ እንዳማረብን ሰሠማይ ይሠብሥበን ገና እንበዛለን የጠላቻችን ጌዜ የለውም
@SalamSalam-ie4hw
@SalamSalam-ie4hw 4 жыл бұрын
😥 #ጮህን_ጮህን 😥 ================ ነባይነ ነባይነ ከመዘኢነባይነ ኮነ /2/ ጮህን ጮህን እንዳልጮህን ተቆጠርን /2/ ስብከታችን ሠላም ምህረት ይቅርታ በመስቀሉ ፍቅርን ተምረን ከጌታ የዕስራኤልን ጩኀት አምላካችን ሠምቶ ፈርኦንን ጥሎታል ሙሴን አስነስቶ አዝ... ሀገርን የሰራን ድንበር ያስከበርን ነፃነት የሰጠን ቅርስን ያስረከብን በውስጥም በውጪም መሪ የነበርነው ጩሀታችን ዛሬ አልተሰማ ምነው አዝ.. ሠማዕታት እንጂ አንቆጥርም ሬሳ አምነው የሞቱትን ስለማንረሳ እንደሚታረድ በግ እንዲሁ ዝም ያልነው ልብሳችንን ሸጠን ሠይፍ እንዳንገዛ ነው አዝ.. ጥበብና ማዳን ሀይልም የእግዚአብሔር ነው ሾተላ አንመዝም ድል ያለው ከእርሱ ነው መከራና ስቃይ እስር ሠንሠለቱ ለተዋህዶ እንግዳ አይደለም እሳቱ አዝ... በተዋህዶ ላይ እንዲ የጨከኑ የሮማ ቄስ አሮን የሉም በዙፋኑ መከራው አለቅ ስቃዮም አበቃ ቤተክርስቲያን ግን ዛሬም አለች ደምቃ .... ❤️ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በላይ .... ✅ እባካችሁ ለሌሎችም #ሼር በማድረግ መልዕክቱን እናድርስ። ..
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 2 жыл бұрын
I Am Speechless!!!!!!!!!! በእውነት በአንድነታችን መጠንከር አለብን
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 4 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ!!!!!!! እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን!!!
@-yetewahidolijoch2530
@-yetewahidolijoch2530 4 жыл бұрын
Zemare melakt yasemalen bewnt bewnt le memihrachin kale hiwote yasemalen bewnt
@user-ln6rr9ol6j
@user-ln6rr9ol6j 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ክፉጊዜ ካለ እረኛ አልተወንም መምህር ምህረተአብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤
@tadekimalbichaesunsitigere4197
@tadekimalbichaesunsitigere4197 2 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን…እንቁው የተዋህዶ ብርቅዬ መምህራችን፡እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው፡አሜን።
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
I Love Orthodox best video men !!!!!
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
100%
@aynalambazzu5152
@aynalambazzu5152 3 жыл бұрын
🇪🇹❤️❤️❤️
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 4 жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው የታደማችሁ ታድላችሁ? እር ይመስገን ክፉወች ሊበትኑን አሰባሰቡን
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Ye EgziABhair seme bachiru Ayitsafim
@tgabera1206
@tgabera1206 4 жыл бұрын
አቤት ማማሩ መባረክ ነው በተቀደሰ ቦታ እንደዚህ ተሰብስቦ ምስጋና ማቅረብ ክብር ለእናትና ለልጁ
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
ውይ በማርያም እንዴት ደስስስ እደሚል ከዚህ የበለጠ እድለኝነት አለ ቃላት ያጥራል የተዋህዶ ልጆች ልዩ ግሩም ድንቅ ሃይማኖት ሰላለን እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ ልዩ መምህር ሺ አመት ኑርል ባንተ ምክንያት ስንታችን ተለውጠናል ለውጣቱ የቆምክልን አተነህ በርታልን
@fgfy3305
@fgfy3305 4 жыл бұрын
Yeortodokis Tawahido lezelalem tinur eeeeeellllll Eeeeeeeeellllllll Eeeeeeeeellllllllllll Ameen ameen ameen
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
ኧረ እኔስ ቃል አጣሁ ።ምን ልበል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምን መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል መታደል ነው ታምራላቹ መምህራችን አገልጋዮች መዘምራን የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምላቹህ ከከፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ ተዋህዶ ለዘልአለም በልጆችዋ ተከብራ ትኖራለች እግዝአብሔር ከኛ ጋር ነው
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 4 жыл бұрын
ወረረኝ በሰው ሐገር ...ባለመገኘቴ ቆጨኝ።
@user-um9ry1wo2i
@user-um9ry1wo2i 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ አንድ ቀን እኛም ከነሱ ጋ እንዘምራለን አምናለሁ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
አሁንስ ምን ልበላቹህ የተዋህዶ እንቁዎች !!!
@adisalem3944
@adisalem3944 4 жыл бұрын
አቤት ውበት እናንተን የሰበሰበ አምላክ እኛንም በስደት አለም ያለነውን ሰብስቦ ከናንተ ጋር እንድናመሰግን ይርዳን አምላከ ቅዱሳን አሜን በሉ በስደት አለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች ለደጁ ያብቃን
@user-ir5uo4ul6m
@user-ir5uo4ul6m 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አጥንትን እማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነዉ ለዘላልም ኑሪልኝ ተዋሕዶ ሐይማኖት መምሕሮቻችን በእዴሜ በጤና ያቆያችሁ አሜን
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 4 жыл бұрын
Spectacular❤ Hallelujah. Glory to God. God Bless Ethiopia💚💛❤
@user-nu3qs8mu3z
@user-nu3qs8mu3z 4 жыл бұрын
እረ በመበቴ የህዝብ ማእበል !!!!
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
ቴሌግራም ካለሽ ላውራሽ
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
Gena enebezalen
@fffggg2955
@fffggg2955 3 жыл бұрын
@@proudorthodoxchristian6351 🤣ለምን ከፔጤ ወደተዋህዶ ስላለች
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን ማህተቤን አልበጥስም አሜንንንን እርቶዶክስ ያረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ስምክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ምህረታብ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን አሜንንንን
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነጣቂ ተኩላ በበዛበት በዚህ ዘመን መታደል ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ የቤተክርስቲያን ልጅ መሆን መታደል ነዉ መታደል ነዉ አምላክን ማመስገን መታደል ነዉ ድንቅ በሆነ ዝማሬ አምላክን ማስደሰት መታደል ነዉ ጌታ ያከበረዉን ማክበር መታደል ነዉ ትእዛዙን ማክበር ጌታ ሆይ ሀይማኖታችን አንተ ጠብቅልን ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅርን አድለን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር።
@user-yu8en8xd9c
@user-yu8en8xd9c 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ገና እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበዛለን መጨረሻችሁ ያሳምርልን መምህሮቻችን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናቹ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን።
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 жыл бұрын
አቤት ዉበት እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏 መምህራችን እግዚአብሔር እርጀም እደሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን የተዋህዶ እንቁ ኑርልን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን የወላድት አምላክ ያለህ እኔስ እንዳይኔ ብሌን ሳሳሁላችሁ ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ስር ይጠልላችሁ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ መችስ ሌላ ምን እላለሁ ስለ ሁሉም ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-bf5bd9lz7v
@user-bf5bd9lz7v 3 жыл бұрын
ዝማሬሬሬሬሬሬሬሬ መላእክት ያሰማልን እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር ምህርት አብ አሰፋ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኛ እንቁ ስስታችን ኑርልን ሺ አመት
@yeweridyewerid824
@yeweridyewerid824 4 жыл бұрын
ኦርተዶክስ መሆን መታደል ነው እማምላክ ከዚህ በላይ ታብዛችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን ምርታብ እድሜ ከጸጋጋ አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን ቸሩ ሙዳህኒአለም አባቶቻችንም እንሜ ጸጋ ያብዛላችሁ ሞላው ህዝበ ክርሲቲያንን ፈጣሬ በያለንበት ይጠብቃችሁ ጥኡመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@emnet1125
@emnet1125 4 жыл бұрын
ተወህዶ መሆን ስጦታ ነው ሰላምን የምትሰብክ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ ክርስትያን ምሆነው ተመሰገነ አምላክ 😘💚💛🌿😘🇪🇹
@zabera600
@zabera600 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ የሆንኩት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ ነው። መምህሬ እድሜውን ከጤናጋር ያብዛልህ አይናችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤
@yesharegmenberu2660
@yesharegmenberu2660 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆኔ ምንኛ መታደል ነው ውበታችን ዝማሬያችን አቤት ስናምር በእውነት መምህር ምሕረተአብ አሰፋን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ያብዛልን አሜን
@samyaala7320
@samyaala7320 4 жыл бұрын
መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን እየሞቱ መደሰት እየሞቱ መብዛት እየተገፍ ሰላምን መስበክ ወገኖቸ ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር. ይባርክልን
የፈኪ ውሳኔ 😱|| ሁሉም ደነገጡ
34:32
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 69 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 164 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН