የማርቲን ሉተር እውነተኛ ማንነትና ለክርስትና ያደረገው ታላቅ አስተዋፅኦ።

  Рет қаралды 16,921

Kingdom Authority

Kingdom Authority

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@WinnerNegn
@WinnerNegn 4 ай бұрын
2005 ላይ ተኝቼ እግዚአብሔር ማርቲን ሉተርን አሳየኝ ስለእርሱም ተናገረኝ። አለምን እንደገና ያደሰ/Restore/ ያደረገ ሰው እንደሆነ ተናገረኝ።የእውነት ማን እንደሆነ እራሱ አላውቅም ነበረ ሰምቼም አላውቅም ስለርሱ።ስሙን እራሱ ሰምቼም አላውቅም።ይህ ሰው የሚገርም ሰው ነው። እግዚአብሔር ትልቅ ሽልማት አዘጋጅቶለት ሁሉ አየሁ።የጎበጠን ነገር ያቀና ያስተካከለ ግሩም ሰው ነው።አሁን ያወራሀው በሙሉ ትክክል ነው።የሰማሁትን ነው የነገርከኝ ተባረክ። ስለማርቲን ሉተር እያሰብኩ youtube ላይ ስፈልግ ያንተ ቪድዮ መጣ ደስም ብሎኝ ሰማሁ።ተባረክ
@estifu151
@estifu151 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ከልቤ ነው ምልህ ተባረክ
@rr6529
@rr6529 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ባለ ዉለታ ነዉ ማሪቲን ሉተር ጌታ ሰዉ አለው በዘመናት ሁሉ መካከል
@surafelyitna6343
@surafelyitna6343 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርትና እውቀት ነው ዘግይቼ ብሰማውም ትልቅ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ።እንዳንተ ያሉ አዋቂዎችን ያብዛልን!በርታ ወንድሜ ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ።ተባረክ!
@genetadmik6805
@genetadmik6805 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ሶሲ, በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እባክህ እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን አስተምረን። እኔ ሰሞኑን በአጋጣሚ ነው ያገኘሁት ጌታ ይባርክህ
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 9 ай бұрын
ወንድሜ እንደማይህ ጌታ በብዙ እዉነትና እዉቀት የሞላህ ነህ እባክህን ዝም አትበል ዉስጥክ ያለዉን ስጠን ተባረክልኝ ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ጌታ ይባረካችሁ ወንድማችንን ቻናሉን ሰብስክራይብ እያደረግን ከወደድነዉ ለወዳጆቻችን ሼር ላይክ እያደረግን እናረታታዉ🙏🙏
@birhanugeletu3796
@birhanugeletu3796 8 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊lllll
@birhanugeletu3796
@birhanugeletu3796 8 ай бұрын
Lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@birhanugeletu3796
@birhanugeletu3796 8 ай бұрын
Oll lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@birhanugeletu3796
@birhanugeletu3796 8 ай бұрын
Lll
@lideyatibebuasmare7183
@lideyatibebuasmare7183 3 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@GetachewShegie-u5o
@GetachewShegie-u5o 5 ай бұрын
ከግልብ እውቀት ወደ ጥልቅ የሚያስገባ ግንዛቤ ነው የፈጠርክልን ተባረክ።
@tamratadis8849
@tamratadis8849 4 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የተባረክ ነህ ወንድማችን
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ የምታዉቀዉን ስላካፈልከን 😊😊 ተባረክክክክክክ
@TADESDR3
@TADESDR3 4 жыл бұрын
በጣም ይሄን ታሪክ ማወቅ ከውዥንብር ያድናል፣እኔም መጀመሪያዬ ነው ስሰማህ፣ተባረክ፣
@ChakaYigezu
@ChakaYigezu 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እውነትን በፍቅር ማስተማርህን ምን ጊዜም ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ።
@josicycle
@josicycle 4 жыл бұрын
God bless you my brother thank you
@fasikabelete8607
@fasikabelete8607 8 ай бұрын
የአባቴ ልጅ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በእያንዳንዱ አማኝ ውስጥ ያለውን ጥያቄ ድንዝድዝታ እርግጠኝነት ማጣት ግራ በሚያጋቡ ሰዎች ግራ መጋባት እና መልስም አለማግኘት እና የመሳሰሉ ሁኔታዎች ይኖራሉ እኔ እህትህ ደግሞ ስለተባረከው የእግዚአብሔር አገልጋይ ማርቲን ሉተር የተነተንከውን ያህል መረዳት በእውነት አልነበረኝም እና አንዳንድ ሰዎች ስለዚህ ሰው ሲናገሩ ምንም መረጃ ስላልነበረኝ ምንም አልመልስም ነበረ ዛሬ ግን ተረድቻለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው፡፡ በቀጣይ ከቻልክ እንዴት ብሎ ክርስትና በነሐዋርያው ጴጥሮስና ጳውሎስ የጠሰበከው ነጹህ ወንጌል ወደ ካቶሊክ ሃይማኖት ስር ገባ የሚለውን ብታብራራልን ይጠቅመናል በይበልጥም የወንድማችንን የማርቲንን የከፈለውን ዋጋ እንዴትስ በምን መንገድ ወንጌላችን ተመልሶ እንደቀረበልን ተረድተን ለማስረዳት ይጠቅመናል ብዬ ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ በጌታ እህትህ ከአዲስ አበባ
@diborasolomon3134
@diborasolomon3134 Жыл бұрын
በጣም ግልጥልጥ ነው ያደረክልን ዘመንህ ይባረክ!!!
@etagegnadnew4110
@etagegnadnew4110 Жыл бұрын
ተባረክ ተጠቅሜያለሁ!
@tesfawmekete
@tesfawmekete 8 ай бұрын
It is wonderful presentation. May God bless you as you serve the will of God to defend the truth.
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርይባርክ።
@Kassahun-kl6zc
@Kassahun-kl6zc 8 ай бұрын
Thank you for the important meaasge. God bless yoi!
@RohobotFinanceDepartment
@RohobotFinanceDepartment 8 ай бұрын
Thank you for the teaching Sir!
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@HabtamuGemedaAyane
@HabtamuGemedaAyane 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ብዙ ተምሬበታለው ሀብትሽ ነኝ ከውንጌት አሜን!
@yoyoamde
@yoyoamde 4 ай бұрын
በጣሜ ጥሩ ነው
@ben5115
@ben5115 8 ай бұрын
Thank you bro.for your scholarly programe .You are a true Scholar
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 8 ай бұрын
Thanks brother xeqamiy Ewqet new
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
God bless you 💚💛❤
@tamirathailemariam5065
@tamirathailemariam5065 8 ай бұрын
Great explanation.I was in confusion.Now clearead.
@justinturnedo5162
@justinturnedo5162 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ🙌
@gontakedusa794
@gontakedusa794 9 ай бұрын
blabla blabla u The One does not know The real History..
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@yilmahailumedia
@yilmahailumedia 8 ай бұрын
እዉነት እዉት ነዉ እንዳልከዉ ካቶሊክ በቴዮሎጂ ቋንቋ መለካዊ መሆንዋ ነዉ ማርቲን ሉተርን የፈጠረዉ። እርሱም በብዙ ስሕተቶች ሪፍርም ላድርግ ብሎ ስሕተትን አባዛ እንጂ መልካም ብቻ አላደረገም። እንዳልከዉ መጽሐፍ ቅዱስ እዲባዛ የህትመት እና የወረቀት መፈጠርን እንደ መልካም እድል ተጠቅሞ የጀርመንኛ መጽሐፍ ቅዱስ ተተርጉሟል ። ግን ሉተር በኢትዮጵያ የነበሩ የአዲስ ኪዳን እና የብሉይ ኪዳን መምሕራን መጽሐፍ ቅዱስን በቃላቸዉ አጥንተዉ እስከ ትርጓሜዉ ብራና ፍቀዉ ቀለም ቀምመዉ ካልጻፉ እንደማይመረቁ ታዉቅ ኖርዋል? በዓለም አብያተክርስቲያናት እረጅም እድሜ ካላቸዉ መጽሐፍ ቅዱስስ መካከል የግእዙ ዋነኛ መሆኑን ታዉቅ ይሆን?? ታሪክን ማጥናት በፕሮቴስታንቱ ዓለም በአብዛኛዉ ክልክል ነዉ። ምክንያቱም የእነ ሉተር ታሪክ ጸያፍ በመሆኑ ። የታሪክ ምሁራን ሒትለር ሲፈቀፈቅ ሉተር ይወጣል ይሉ የለ? ወንድሜ እኛም ዓይናችን ተገልጧል ። ሉተር የጀርመን ገበሬዎች ያስፈጀ ይሁዲዮች ከዛም አልፎ ሴማዉያንን አጥፋ የሚል መጽሐፍ መጻፉን እናዉቃለን ። ሉተር ከካቶሊክ እሳት የተረፈዉ ማጂስቲሪያን ሪፍርሚስት ስለነበረ ነዉ። ወደ ታሪክ ዘንበል ማለትህን አልጠላዉም ቆፍረህ ቆፍረህ ሉተርን ስለምታገኘዉ።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 8 ай бұрын
አይይ ከንቱ የተረት ክምር
@rahelaraya3437
@rahelaraya3437 7 күн бұрын
tktkl nshe tnshe ewnt bnageru tru nw
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 8 ай бұрын
Tebark I learn about Martin later King. God bless you more 🙏
@asebini7642
@asebini7642 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው እጅግ አስፈላጊ ነው ዲያብሎስማ ሥራው ሐሰተኛ የሐሰት አባት ነውና እንዴት አያጣመው
@MartaSolomon-ok7ng
@MartaSolomon-ok7ng 10 ай бұрын
Geta eyesus abezeto yebarekeh wonedemachen
@KebedBorga
@KebedBorga 8 ай бұрын
ተባረክ ትልቅ መልእክት ነው ያብዛልህ ከቻልክ አንድ ጥያቄ አለኝ መፅሀፍ ቅዱስ 66ቱ ብቻነው ወይ? ከሆነስ ማረጋገጫው ምንድነው?
@genetdaniel
@genetdaniel 8 ай бұрын
በእውነተኛ ታባርክ ፀጋ ይብዛልክ😍❤🙏🎉
@kassahunkebede4287
@kassahunkebede4287 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@romangirma6854
@romangirma6854 4 жыл бұрын
God bless you
@mamotadesa9613
@mamotadesa9613 2 жыл бұрын
ተበረክ ወንድሜ ደስ የሚል የህወት ታሪክ ነው
@manofgodfekaduberhiun7060
@manofgodfekaduberhiun7060 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው።
@asrategirma5206
@asrategirma5206 8 ай бұрын
God bless you🙏
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 8 ай бұрын
God Bless You!!
@isaiah53_1
@isaiah53_1 6 ай бұрын
ተባረክ እኔ ቲክ ታክ ላይ ክርክር ስምቼ ብዙም ስለ ማርቲን ሉተር አላውቅም ነበር it was so funny to hear that some people said Martin you fother. 😂😂😂
@KkkkdhHeudhh
@KkkkdhHeudhh 8 ай бұрын
ተባረክ
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 8 ай бұрын
ተባረክ የቆየ ቪድዬም ቢሆን subscribe አድርጌሀለሁ ቀጥል
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
God is good
@Kassahun-m2e
@Kassahun-m2e 8 ай бұрын
Great!
@AMEN271
@AMEN271 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው ደጋግሜ የሰማሁት
@GrAzeb
@GrAzeb 8 ай бұрын
Geta yibarikihi wendimea betami lawekew yemifelegewin yewenidimen guday selegeletikilegn (selaseredaheni ) betami new yemameseginih .bizegeyimi basefelegegn gize new yesemahutina Geta yibareki.
@Natan-jn7co
@Natan-jn7co 2 жыл бұрын
God bless you !
@GeletuYemati
@GeletuYemati 9 ай бұрын
tebarek ❤❤❤❤
@GossayeAlemu
@GossayeAlemu 8 ай бұрын
Please tell us about his family.
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 3 жыл бұрын
ዋው
@edali369
@edali369 8 ай бұрын
Amen
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ 3 жыл бұрын
Stay blessed 🙌
@MartaSolomon-ok7ng
@MartaSolomon-ok7ng 10 ай бұрын
wow betam des yelal geta yebarek
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Жыл бұрын
እውነተኛ ማንነቱማ ድብቁ የኢልሙናት ተላላኪ ነው!!!!!!!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 9 ай бұрын
ማርቲ ጀግና የወንጌል አርበኛ
@mars-t3i
@mars-t3i 2 жыл бұрын
ሥለማርት ሉተር ብዙ vidio ሥሩበት
@AmsaluLema-vj3uk
@AmsaluLema-vj3uk Жыл бұрын
Tebarek
@elsuroli
@elsuroli 8 ай бұрын
Er selemartin metfonet bedenb enawekalen
@zenidesssalegn6757
@zenidesssalegn6757 4 ай бұрын
Bless you
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ያልመሰረተው እብር ውስጥ እየሱስ የለም!
@tekletsadiktefera7641
@tekletsadiktefera7641 7 ай бұрын
ሀይማኖታዊ ውዝግብ ሁሉም አማኝ በተቻለ ይቀንስ እንላለን
@getinettarekegn8249
@getinettarekegn8249 3 жыл бұрын
Thinks
@assefataye2004
@assefataye2004 8 ай бұрын
What you tried to tell us about Martin luther (Sinior) is all in all wrong ! የናገርከው ለማድበስበስ የሞከርከው ሁሉ ሐሰት ነው አንተ ራስህ ተቀምጠህ መማር አለብህ ምንም አትጠጋግነው ! ማርቲን ሉተር ያው ማርቲን ሉተር ነው መጥፎ ሥራውም ያው የምናውው መጥፎ ሥራው ነው አንተ ብታለባብሰውም ያነበብነውን የሰማነውን ልታታልል ትችልምና መራራው እውነት እነሆ፦ ❤ ሲጀመር ማርቲንን " በስንት ክፍለ ዘመናት የሚበልጥህን ቅድመ አያትህን ወንድማችን ብለህ መጥራትህ ራሱ ለታላቅነት እንኳ ክብርና ቦታ ትህትና የሚባል ያልፈጠረብህ የሌለህ መሆንህን ከማሳየቱም በተጨማሪ አባታችን መሥራቻችን ብለህ ላለመቀበል የተላላጥክበት መንገድ ይገርማል! ❤ ማርቲን ሉተር አይደለም ከተዋህዶ ኦሮቶዶክስ (በ5ኛው መቶ ክ/ዘ ተገንጥላ የወጣችው የሮማ ካቶሊክን ተዋትና) ለምን በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘ በክርስቶስ የተመሠረተችውን ተዋህዶን የነ ጴጥሮስ የነጳውሎስ የአባቶቻችን የነ ቅዱስ ቆጵርያኖስ ፖሊካርፐስ ሄሬኔዎስ አትናቴዎስ ቄርሎስ ጎርጎሬዎስ ወዘተ ሃይማኖት የሆነችውን እምነት ለማንሣት ፈራህ ከሉተርና ካቶሊክ የቀደመች ሃይማኖት ተዋህዶ ኦሮቶዶክስ መሆኗን ልትጋተው ይገባሃል !!! ❤ ሉተር ጽድቅ ሠርቶ እንዳለፈ ብትደሰኩርም ቅሉ እኔ ደግሞ እንዲህ ላጋልጥሃ፦ ሉተር የተቃወመው የካደው ካቶሊክን ብቻ አይደለም ! ታላቁን መጽሐፍ ቅዱስ ከመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን ጀመሮ ለመጀመሪያዪቱ ቅድስት ቤ/ክ ከትውፊት ጋር የደረሳትን መጽሐፍ ማይፈልገውን ገንጣጥሎ ያወጣ ድህነት በእምነትና በሥራ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ ያስቀመጠውን አሞላካዊ ትዕዛዝ የሻረ በገንዘቦ የለወጠ ከሃዲ አባታችሁ ነው። ያዕ.2:14-26 ድህነት በእምነት ከዚያም በመልካም ሥራ በመትጋት ነው ። ❤ ሉተር The five solas of counter reformation of the protestant church በሚል መጽሐፍ ቅዱሰን የተቃወመበትን ክህደት የፈፀመበትን ታሪኩን ለምን ዘለልከው? . ➡️ አምስቱ ታላቁን መጽሐፍ ቅዱስ (እግዚአብሔር ያፃፋቸውን መፃሕፍት) የካደባቸው ነጥቦች እና ዓለምን የበከለባቸው የሐሰት ትምሕርቶች ፦ (ብቻዎች ) 💧 sola scriptura (66 books alone ) 66 ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ 💧 ድህነት በእምነት ብቻ 💧 መዳን በፀጋ ብቻ 💧 ኢየሱስ ብቻ 💧 ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ የሚሉት ክህደቶቹን መቼም ቢሆን ልትፍበው አትችልም እውነተኛዋ ቤተ ክርሴቲያንም ይህንን ክህደት በየዘመናቱ ስሙን በመጥቀስ አፈር ድሜ ስታስበላው ኖራለለች በዚህም ምድር ያለችው ሃይማኖት አንዲት እና ሉተር ደግሞ አዲስ መጤ እምነት መሆኑን ማወቅ ከፈለክ church hostory ን ቁጭ ብለህ አንብብ ። ❤ ሉተር የተነሣው አንዲቱ አቻና ተወዳዳሪ የሌላት እውነተኛዋ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ በራሱ በክርስቶስ ደም ከተመሠረተች 500 ዓመታት በኋላ መሆኑን ተማር ! (517) ❤ ሉተር አንተ ብትሸፋፍነውም አንተ እንዳልከው ሳይሆን መንግስተ እግዚአብሔር ለማስገባት ታሪኩ እንደሚነግረን ቲኬት ይቸበችብ የነበረ ሐሰተኛ አባት እንደነበረ ነው ። ❤ አንተ እንወሸከትከው ሳይሆን የሉተር ትምሕርት አዲስ መጤ ትምሕርት ነው የተቃወመው ራሷ ክዳ ከኦርቶዶክስ ቸገንጥላ የወጣቸውን እምነት ብቻም ሳይሆን ታላቁን መጽሐፍ ቅዱስ ጭምር ነውና ታዲያ ሙኑ የትኛው መልካም ሥራው ነው " እውነተኛ አባት የሃይማኖት መሥራች የበራለት የነቃ የበቃ የሚያሰኘው!!!???" እባክህ አንተ ራስህ የተምታታብህ ሌሎቹንም ይዘህ ገደል ገብተሃልና ዛሬ ካለህቨት ጨለማ ውጣ ከ517 የተሃድሶ ፕሮቴስታንት የጌታችንን የአሞላካችንን የእወነተኛዪቱን የተዋህዶ ቤትህን ስተሃልና እውነትን መርምር!!! ❤❤❤ አንድ ጌታ አንድ ሃይሜኖት አንዲት ጥምቀት።" ኤፌ.4:5 ❤ ድህነት በእምነት ብቻ አለመሆኑን እንብብ!!! ":እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ። ራዕይ 22:12 ተብሎ ተጽፏል ። እንደ እምነቱ እከፍል ዘንድ አልተባለም !!! አንብብ ። 43:33
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 8 ай бұрын
በእውነት: ብዙ:የተማርንበት: በመማስረጃ: የተደገፈ: ቅጥፈቱንም: አላዋቂነቱንም: ያጋለጠ: ጠንካራ: የማያዳግም: መልስ: ስሰጡልን: እናመሰግናለን! እግዚአብሔር: አምላክ: እምነታችንና : እንደርስዎ: ያሉ: ሊቃውንትን: ይጠብቅልን! ይኽን: ጥራዝ: ነጠቅ: ጨቅላ: መናፍቅ: ልሳኑን: ዘግተውልናል:: ቃለ- ህይዎት: ያሰማልን!
@matytomas8928
@matytomas8928 2 жыл бұрын
bexam inamesegnalen indihi aynet timrt biketl desi yilegnal ina demo igz/r tsegawun yabizak...
@godisgood4803
@godisgood4803 2 ай бұрын
✨️💝✨️
@ኤርምያስተከስተተከስተታደ
@ኤርምያስተከስተተከስተታደ 2 жыл бұрын
ማርቲን ሉተር መጽሐፍ ቅዱስን ወደ 66 የቀነሰ እልም ያለ መናፍቅ ነው ከሀዋርያት እግር ተቀምጠው የተማሩትን ያተቀበለ ሺ ደግ ቢሆን መናፍቅ ነው ቆይ እግዳ ትምርት ይዘው ይመጣሉ ካሉት መካከል አንዱ እሱ ነው አብዛኛው አስተምሮቶቹ ከሀዋርያት ጀምሮ ያለበረ ነው ታሪክ በደንብ ካነበብክ ከካቶሊክ እና ከኦርቶዶክስ መከፈል በፊት የነበረው አስተምሮ በደንብ ታውቃለኽ የካቶሊክ እምነት ስተት ላይ እሱ ወደገደል የሚከት ነገር ጨምሮ መጣ
@amanuel1992
@amanuel1992 2 жыл бұрын
@@loveGodforever1998 44,000 አዳራሽ
@melkamusonko
@melkamusonko 8 ай бұрын
​@@amanuel1992444 አይደለም 444444 ብሆን እንኳን የምናመልከው አንዱን ጌታ ክርስቶስን ነው ለፍጡር አትስገድ
@DachewBiru
@DachewBiru 8 ай бұрын
ታዲያ ዛሬ ያሉ ኘሮቴስታንቶች ለምን ካቶልክን ይከተላሉ ?
@samueltesfaye7916
@samueltesfaye7916 2 жыл бұрын
ይህ ምድራዊ መልአክ ለእግዚአብሔር ስራ ምቹ የሆነ ሰው በተለያዩ ጊዜያት እነዚህንና ሌሎችም ለመስማት የሚሰቀጡ ንግግሮችን እንደተናገረስ እንዴት አድርገን እንካድ ? " Deus est Stultissimus" [እግዚአብሔር በጣም ደደብ ነው]። (3) (ስለፃፍነው ስላነበብነው ይቅር ይበለን) ምንጭ :- Lutero, conversas à mesa, n. 963, vol. 1, p. 487, apud F. Brentano, ibid. p. 147. "በእርግጥ እግዚአብሔር ታላቅ እና ሁሉን ቻይ፣ ቸር እና መሐሪ ነው እናም በዚህ መንገድ ሊገምቱ የሚችሉትን ሁሉ ነገር ግን እርሱ ሞኝ ነው።"(ስለፃፍነው ስላነበብነው ይቅር ይበለን) ምንጭ Lutero, conversas à mesa, n. 963, vol. 1, p. 487, apud F. Brentano, ibid. p. 147. "እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንደ እብድ ይሠራል." (ስለፃፍነው ስላነበብነው ይቅር ይበለን) ምንጭ ibid., p. 111. “ከጠዋት እስከ ማታ ምንም አላደርግም፤ ሰከርሁም። ለምን በጣም እንደምጠጣ፣ ለምን በአደባባይ እንደምናገር እና ለምን ብዙ ጊዜ እንደምበላ ትጠይቀኛለህ። ሊያሰቃየኝ የሚመጣውን ዲያብሎስ ለማታለል ነው። … በዚህ መንገድ በመብላት፣ በመጠጣትና በመሳቅ፣ ከዚያም አልፎ አልፎ አልፎ አልፎ አልፎም አንዳንድ ኃጢአት በመሥራት፣ ሰይጣንን የምሞግት እና የማጥላለው፣ ዲያብሎስ የሚያቀርበውን ሐሳብ በሌሎች ለመተካት እየሞከርኩ ነው፣ ለምሳሌ፣ በማሰብ። የቆንጆ ሴት ልጅ ምቀኝነት ወይም በሰከረ ድንጋጤ ውስጥ። ያለበለዚያ በጣም ተናድጄ ነበር።” Sources:- Marie Carré, J’ai Choisi l’Unité, DPF, 1973, apud Lex Orandi, ibid. * "በአንድ ጊዜ እስከ ሶስት ሚስቶች ነበሩኝ." ይህን ከተናገረ ከሁለት ወር በኋላ አራተኛዋን መነኩሴ አገባ። source:- Guy Le Rumeur, La Révolte des Hommes et l’Heure de Marie, 1981, apud Lex Orandi, ibid. * “ሌቦች እንዲሰቀሉ፣ ዘራፊዎች በሸንበቆዎች ላይ፣ መናፍቃን በእሳት እንዲቃጠሉ ብናወግዝ፣ መሳሪያችንን ሁሉ በእነዚህ የጥፋት ዶክተሮች፣ በእነዚህ ካርዲናሎች፣ በእነዚህ ሊቃነ ጳጳሳት፣ በሮማውያን ሰዶም ተከታይ ሁሉ ላይ ለምን አንጠቀምም? የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አያበላሹትም? ለምን እጃችንን በደማቸው አንታጠብም? source :- Hartmann Guisar, Martin Luther, La Vie er son Oeuvre, Paris: Lethielleux, 1931
@sosniosnegash2291
@sosniosnegash2291 Жыл бұрын
This is exactly the point of my message. As I said in the beginning many things have been invented to destroy the reputation of Martin Luther. Those who hated Christianity and the bible were determined to destroy his contribution. But his work was pure and clear. What you wrote is contrary to his work. Anyway, you can believe what you want to believe, but the truth has already been shown.
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
🛑ማን ነው የተረገመው እሱ ነወ ወይስ አንተ? ማለቴ አሁን ያሉ ፖሮቴስታንት ከሱ የሚቃረን ትምህርት ነው የሚያሰምሩት? So ማን ንው ክርስትያን? መቼም ሁለት እውነት የለም so ማን ነው የተረገመው?
@አይደለም
@አይደለም 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wotaf
@wotaf 8 ай бұрын
ከሐዋርያት በኋለ የነበሩ ሐወርያቶች የሉም የልሰማናው ን ሰይጤናዊ አባባል በማር ጠቅልለህ ነው ሹክ ያልከን ማን ይ ኸንን አመለካከት በጭንቅላታችን የሰገባኸው ጠላት ነህ
@YonasSolomon-o3o
@YonasSolomon-o3o 8 ай бұрын
ምንም ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ነዉ የምታወራዉ:: ሰዉየዉ ረባሽ ክርስትናን እንዲበታተን ያደረገ አሟሟቱ እንኳ በስቃይ ነበር:: Protestants ምእራባዊያንን ካልተከተላችሁ ጽድቅ እንደማይኖር የምታስቡ ኮተትና አንቶ ፈንቶ ::
@MrMark0428
@MrMark0428 4 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በደምብ አደመጥኩህ! በንግግርህ ውስጥ ማርቲን ሉተርን ለመግለፅ አንዲት reference መጽሐፍ እና ፀሀፊ አልጠቀስቅም ለምን? ታሪክ እንደሚለው በማለት ለማስረዳት ሞክረሀል። ምን የተሰኘው የታሪክ መጸሀፍ? ሐይማኖት/እምነት/ እውነት እንጂ propaganda አይሻም። ታሪካዊ የእምነት ታሪክን ለማቅረብ ደግሞ ሲሳንህ አስተዋልኩ። ታዲያ ከማስተማር በፊት መማር ቢቀድም ባያተርፍ እንኻ አያከስርም። ወንጌል እና propaganda አይተዋወቁም አቅሙ ካለ ስለ ማርቲን መልካም አለመሆን የፃፉት ሰዎች የጠቀሷቸውን የመጽሐፍ ሰነዶች ይዘህ ለምን ትክክል አነዳየደለ ብታስተምረን እውነተኛ እና ተአማኒ ይሆናል እና ፣ አበጀህ የኛ መምህረ ባልኩ ነበረ። ለማንኛውም አቀራረቤ ካልጣመህ:- አደራህን ያልሆንኩት(በግምት) መደብ ውስጥ እንዳትሰነቅረኝ! መልካም ጊዜ!
@amanuelb9083
@amanuelb9083 9 ай бұрын
Luther was not the only man for renewal of the church. But the one others started he was succeeded because of the support of German peasants revolution. But I have a question but is the advantage and disadvantages of Luther reformation????
@yosephAhmed
@yosephAhmed Жыл бұрын
ልክ እንደ ስምክ ነክ.
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 2 жыл бұрын
በ 11ሳምንት የሚተረጎም መፅሐፍ ቅዱስ የለም ዝም ብለህ አትዘባርቅ እንኳን መተርጎም ቀርቶ ማንበብ እንኳን ከባድ ነው አዎ የጥፋት ሰዎች ሊተረጉሙት ይችላሉ ምን አይገርምም
@BinyamNugus
@BinyamNugus 9 ай бұрын
ፓሽኑና መንፈሱ ስለነበረው ነው እኮ
@SemereSemere-px8jm
@SemereSemere-px8jm 8 ай бұрын
Sidweyf gitmadergew betamtusqale
@YonasSolomon-o3o
@YonasSolomon-o3o 8 ай бұрын
Martin luter wkipidia ማንነቱን ለማወቅ ኮተታም የሆነ ሰዉ::
@sisaywondimu
@sisaywondimu 8 ай бұрын
He was a burning and shining light, john 5:35 be courageous . May God richly bless you !
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 9 ай бұрын
ለምን ጠፋ???
@AlemayehuAbebe-y7s
@AlemayehuAbebe-y7s 9 ай бұрын
😊
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 8 ай бұрын
"ለምሳሌ ኦርተዶክስ ጧፍ እንደሚያበራው" ብለህ የማታውቀውን ነገር ከምታውቀው ጋር ቀላቅለህ አንደማጣፈጫ ጨው ማቅረብ አያስፈልግም ነበር፡፡
@mamotadesa9613
@mamotadesa9613 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም
@gelgeloguyola9032
@gelgeloguyola9032 2 жыл бұрын
የእውነት ሁሉ አምድና መሠረት ቤተክርስቲያን ነዉ እንጂ ማርቲ ሉተር አይደለም ወዳጄ። ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሰ ብቻ በምለው አስተምህሮ የምታምን ከሆነ፤አሁን ያወራህው ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ እንደ ሆነ አስተዉል እንጅ
@sosniosnegash2291
@sosniosnegash2291 Жыл бұрын
በትክክል መልእክቱን ብትሰማ እንዲህ አይነት አስተያየት ባልሰጠህ ነበር። መፅሃፍ ቅዱስን የሚያሳይ እንጂ የሚክድ አይደለም። ደግመህ በፅሞና ስማ። ተባረክ
@chalchal7895
@chalchal7895 2 ай бұрын
What is your reference??Please guys,it is not about religion but find out yourself and read!!How he protested from the Catholicism and why???How he raised against Jesus just to protest against the Catholicism
@kinfebiru2291
@kinfebiru2291 8 ай бұрын
አይ ጉድ ዛሬስ ወንድም ይሄነው ጥያቄ አለኝ በዚያን ግዜ አፍሪካ ውስጥ የነበረ ክርስቲያን ሀገር ስም መጥራት ምነው ከበደህ ንገረን ማነች
@jhongiza2122
@jhongiza2122 3 жыл бұрын
Even your taking does not have any substance rather indirectly said that he was upset and every one can see how German and European now,they are gays and lesbian taken as legal. This is M.Luter seeds. I understand well, you also has a question or doubt on him. It is time to open your eyes.
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 жыл бұрын
I think you are upset by what Marthin Luther did? Better to focus on the truth! He gave for everyone of us bible!! Now we are not blined led by big blind persons...we can read and understand the word of God by the help of Holy Spirit!! Thanks to Marthi Luther!!
@sebl4615
@sebl4615 8 ай бұрын
ምስኪን ስታሳዝን ቤተክርቲያን እንኳን ጠፍታ ማርቲን ሊያነሳት ቀርቶ የሲዎል ደጅ አይችሏትም ነው የሚለው ቃሉ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 8 ай бұрын
የግብፅ ልጅነች የኛሀገር ያለችው ያውም ብዙ ድሪቶ የተሸከመች
@sazana777
@sazana777 6 ай бұрын
Ahunim bihon be ethiopia orthodox wusti yalewu kotet mewutat alebet
@DachewBiru
@DachewBiru 8 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች መጸሕፍ ቅዱሰ ብቻ ብሎ ነበር የተሰው ዛሬስ መላው ኘሮቴስታንት ለምን ከመጽሐፍ ቅዱሱ እውነት ወደቁ?
@engidawnegatu7072
@engidawnegatu7072 8 ай бұрын
ከዛ በኋላ የጻፈውን መፅሃፍ እዬው እንጂ አምጣና አንብበው
@sazana777
@sazana777 6 ай бұрын
yetadiso ken be ethiopia bikeber tiru neber "wengel tikikilegna akitacha yeyazebet"
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 8 ай бұрын
የማርቲን ሉተር ታሪክ ባጭሩ የካቶሊክ ቄስ ነበረ ሰነፍ እና አርፋጅ ስለነበረ ከካቶሊክ ተባረረ ሲባረር ፕሮቴስታንት መሰረተ ከዛ የዓለምን ህዝብ ቡሽቲ እና ሌዝቢያን አደረገው
@AlemayehuAbebe-y7s
@AlemayehuAbebe-y7s 9 ай бұрын
ማሪቲን ሉቴር መጽሐፍ ቅዱስን ከመተርጎሙ በፊት አዲስ ኪዳን እንደት ነበር?
@waffiki
@waffiki 8 ай бұрын
ንፁህ ብትሆን ከተዋህዶ አትወጣም ነበር። ግን በዘር የመጣ ዛር / በአምልኮ በዉስጣችሁ ያሳሳታችሁሉ።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 8 ай бұрын
አሰ ተው የአየር አጋንንት ታቦት የተሸራለት ቤት፣ጨፍጫፊው ዘረያእቆብ ቅዱስ የተባለበት ቤት?
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 8 ай бұрын
ወደ ማርያም... ወደመላዕክት... ወደሞቱ... ሰዎች... እያሉ... የሚዘላብዱት... አልክኮ! አንተም: የማርቲን..ግልገል .. መናፍቅ: ፀረ- ኦርቶዶክስ: ነህ::
@jhongiza2122
@jhongiza2122 3 жыл бұрын
All ready every one can see and read what he write and he has done it ,so how can you abolish/vanish it. Better to open your eyes and wash it which cover you and your innocent followers
@HHa-q9m
@HHa-q9m Ай бұрын
ገና እበዛለን ጠላት እያየ
@ephremzerihun521
@ephremzerihun521 8 ай бұрын
martin is also anti sematic hitler use manifesto of Luther during the Holocaust
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 8 ай бұрын
ቡዙ ውሸታም ኣይቼ ኣቃለው ኣንተ ግን … የማጋነን ኣቅምህ ሳላደንቅ ኣላልፍም። ያዕ 2 & ማቴ 25፥31-41 ኣንብብና ወንጌል ይገበሃል። Individual ኣድርጎ ስርኣት ኣልባ ህብረተሰብ እንዲፈጠር፡ በምዕራብ ኣለም ኣሁን የምናየው ከባድ ውድቀት መሰረት የሆነ ሰው ነው። ማርቲን እንደፈለግ መተርጎም የሚል ኣስተሳሰብ ያስገባ፡ ከጥንት ቤ/ክ በጣም የራቀ ዶግማ ያመጣ የስህተት መንፈስ ነው
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН