KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"የፋኖ መሪዎች በዋሻ ድሮን..."፣ "ኤርትራ ጠላት ናት" ጄ/ል አለምሸት፣ "ቦንብ አታፈነዱም"ከንቲባው፣ የመቀለው ሰልፍ፣ "ሰራዊቱ ወደ ካምፕ"| EF
22:52
Ethiopia - ‹‹ሎስአንጀለስ በሙሉ ልትወደም ትችላለች›› ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው!
9:21
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከፍተኛ አመራሮች ጥብቅ መልዕክት ከግምባር! አርበኛ ዘመነ ካሴ እና አርበኛ እና ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ
Рет қаралды 289,638
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 306 М.
Roha
Күн бұрын
Пікірлер: 665
@tadelegashaw7236
Жыл бұрын
ውድ ሂዎታችሁን ሰጣችሁ ለዚህ ታላቅ ህዝብ ህይወት ለመታደግ የምታደርጉትን ተጋድሎ ቅድስት ድንግል ማርያም ከእናንተ ጎን ትሁን ፤እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን፡፡
@abdoileys
Жыл бұрын
የኛ ጀግኖች አይዟችሁ ድል ለእናተ
@haymanotanagawu1102
Жыл бұрын
አሜን
@0ahh858
Жыл бұрын
ድሉ የነዘሜ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
10 ай бұрын
@@haymanotanagawu1102❤❤❤
@mekuriaYneabeba
5 ай бұрын
ኟ ፈ ፈዘ ዘፈ ዘ ፏ ዘፈ ዘፈፈ ፈ @@haymanotanagawu1102
@Amhara_Fano2123
Жыл бұрын
ማርያም በጣም ነው የዘምየ ድምፅ የሚናፍቀኝ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድል ለፍኖ 💚💚💛💛❤❤
@EdreesAhmad-m2s
10 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
Жыл бұрын
ፋኖ የሚገርም ብቃት እያሣየን ይገኛል ድል ለመላው አማራ ፋኖ።
@Ethio-mi6tm
Жыл бұрын
ኑርልኝ የኔ ጀግኖች ❤🙏💪💪💪💪
@mimifendrich6634
Жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ🙏❤️ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ
@mumuye5
Жыл бұрын
አማራየ ጀግናየ ኑሩልን ድል የናንተ ነው ያለጥርጥር ኩራታችን ናችሁ። ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለአማራ
@yohanishabite
Жыл бұрын
ውድ ወንድሞቻችን በእውነት ለኢትዮጵያውያን ፈተና መከራና ሰቆቃ በእናንተ መስዋዕትነት ነፃ ይወጣል። ድል ለአማራ ፋኖዎች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemetatapa6347
Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ በጣም ታሪካዊ ነው ፡፡ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን❤
@meronwerkineh5858
2 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ሞተ እያሉ ነው 😢😢
@maekel6789
Жыл бұрын
የኔጀግኖች አላህ ጥላከለላይሁናችሁ ድሉንያጎናፅፋችሁ💚🥰🥰🥰🥰
@adb2717
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሮሃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KingstonKing-xe6ks
Жыл бұрын
ፍኖዎች አላህ ይጠብቃችሁ 🙏
@samsungsamsung8431
Жыл бұрын
I can’t wait to see you guys in 4 kilo ❤❤ ፋኖ ፋኖ የአዲስ አበባን በር ምታንኳኩበት ቀን ናፍቆኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ድል በድል ላይ ያላብሳችሁ ፋኖ❤❤
@wasamba1
Жыл бұрын
የዛሬዎቹ አርበኞቻችን ቅዱስ ገብርኤል ከፊታችሁ ይሁን😍!
@sabasolomon4036
Жыл бұрын
አይ ዘሜ ምን ላርግህ እመብርሃን ትጠብቅህ ፈጣሪ ለፋኖ ወንድሞቻችን ፍቅርን አብዝቶ ይስጥልን ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ድል ለእናንተ ይሁን 💚💛❤️
@AtsedeDade
9 күн бұрын
ድል አማራህዝብድልፍኖ።🇨🇬👍
@ChdvgGhdvfcf
Жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው ድል ለፍኖ ለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤
@DestaAyele-dt1vh
Жыл бұрын
አንድሽሸሸሸሸሸሸ አመት ኑሩ ጀግኖች❤❤❤
@jegnawnebro9116
Жыл бұрын
ዘመነ ካሴ ይሄንን ከብት ኦሮሙማ ነዳው በአንካሴ he is real hero thanks for everything
@AdemaliMahamed
10 ай бұрын
kkkkkkk
@TaibaTaiba-g2h
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አደለለጀገኗቸ❤❤❤❤አሠፋ ፋፋፋፋፋፋኸቸ❤❤❤❤❤❤❤አላላይከተላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤
@TaibaTaiba-g2h
2 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤❤❤
@wasihunalemnew4030
Жыл бұрын
ዛሬ የዘመነን ድምፅ በመስማቴ ደስታዬ ወደር የለውም ።
@EndalamawShumete
Жыл бұрын
በሚገባ
@tsegehanaloulseged7296
Жыл бұрын
አምላክ ከናንተጋር ይሁን የአማራ ስቃይ ይብቃ💪👏🙏🏾
@ef6079
Жыл бұрын
ክፉፉፉፉ አይንካችው የህዝብ ልጆች አይዙዋችው❤በርቱና ኑልን ህዝብ እፎይይይይይይይይ ይበል ከብልፅግና ገዳይ ቡድን❤
@werkemelese4557
Жыл бұрын
በትክክል ነዉ። አግዚብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ድል ለአማራ ፋኖ ፍኖ
@desta2401
Жыл бұрын
መከታ ከለላ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር መከታ ከለላ ይሁናችሁ 🙏🏽💚💛❤️
@titimulatu5426
Жыл бұрын
እሰይ እሰይ በርቱልን ቱቱቱቱቱ ብለናል ከአይን ያውጣችሁ ከክፉ መንፈስ አይን ይጠብቃችሁ ድል በድል ያርጋችሁ እንወዳችሃለን ድል ለናንተ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TiaTery
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
@TilahunAlemu-l4q
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል!!!
@KidistFetene
Жыл бұрын
እሠይ የኔ አንበሣ ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@samkuk420
Жыл бұрын
ኩራቶቻችን ጀግኖቻችን ፋኖዎቻችን ፈጣሪ ከጎናቹ ነው ። ክብር ይገባችኋል መላው ኢትይኦጵያ ህዝብ በጉጉት ይጠብቃቹሀል 💪💪💪
@abinetadera-s1i
23 күн бұрын
እድል ለአማራ ፍኖ ይሁን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቃት❤❤❤
@Robely-v9b
Жыл бұрын
ድል ለጀግናው፣ አይበገሬው፣ የፅናት ተምሳሌት ፋኖ!!!
@kanaeth2235
Жыл бұрын
ዘሚ ጀግና የለፍችሁብትን ፍሬውን ያሳያቹህ ፍኖ ተስፍችን የእግዚአብሔር ሀይል ከእናንተ ጋር ይሁን
@mengamuga4479
Жыл бұрын
ጀግና የአማራ ልጆች ፋኖ የፋኖ ልጅ አብሽሩ ድሉ የአማራ ነው
@danieltesfaye6325
Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልን እውነት በኔ ዘመን እናተን የመሰለ ጀግናዎች በማየቴ እድለኛ ነኝ ድሉ በቅርብ እንደሚሆን አምነለሁ ወንድሞቸ💪💪🙏🙏💪💪🥰
@sabasolomon4036
Жыл бұрын
የኛ ጀግኖች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃአችሁ ድል ለእናንተ ይሁን
@df69794
Жыл бұрын
ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቅለን ዘመነ የዘመኑ ጀግና ድምፅክን አያሳጣን እማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤
@ሚስጢረተዋህዶmistiretewahdo
Жыл бұрын
ዘምየ ኑርልን አንተን ይዘን የማንወጠው አቀበት የማንወርደው ቁልቁለት የለም በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ
@tegegnemersha4467
Жыл бұрын
ውዶች የአማራ አለኝታወች ፣ ኮራሁ በእናንተ! ❤❤❤❤ አምላከ ሚካኤል ምሽግ ይሁናችሁ!!!
@MuluAbiro
2 ай бұрын
ፍጣራየፀብቃቸህ አማራ ፋኖ ኑሮልን💯💯💯💯💯💯💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪
@BirhanuDamtew-sv9ew
Жыл бұрын
እውነት ነው ስታምሩ ❤❤❤ እኔ ከናተ ጋር ብሆን ❤❤❤❤
@wardawarda4153
Жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ድልን ተጎናፅፋቹሁ እንድትገማሸሩበት የዘወትር ፆለቴነዉ
@Zack19187
Жыл бұрын
በርቱልን ጀግኖቻችን ❤❤❤
@Tigist-ww4gn
Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች እግዚአብሔ ከድሮን ጥቃት ይጠብቃችሁ እኔኮ እንዲህ ስብስብ ብላችሁ ሳይ የድሮን አሰሳ ስላለ እሳቀቃለሁ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልኘ ደመፐቸ የአጥቴ ፍላጮች እወዳችሗለሁ 💚💛❤️🙏አብይ አህመድ በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ አውሬ ነው ተሎ ብሎ ያሳልን
@seema-gl9gn
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ እውነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@amanueleyasu7014
Жыл бұрын
ኑሩልን እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምላቹ ጀግኖቻችን
@melkamieadem5138
Жыл бұрын
ዘሜ ሶስት ሆነህ ተወልደህ ቢሆን ምኞቴ ነው። ንግግርህ እንኳን ውንድ የሴት ወኔ ይቀሰቅሳል። በርቱ አላህ ከእናንት ጋር ይሁን።
@mengamuga4479
Жыл бұрын
እደ ዘሜ እማ መቶ ይወለድ
@giziegizie5013
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@DavidSirak-c9z
Жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብር ከናተ ጋር ይሁን !!!
@lilibelay8821
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💪👍❤
@AmalAmal-ss8lx
Жыл бұрын
እንዲያው ምን ልሁንላችሁ ደሞቼ አማራዋያን የኔ አንበሶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃላት አጠረኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ااننن-ع4ك
Жыл бұрын
ፍኖ የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለጻችሁ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅልን ድል ለፍኖ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemariamOrthodox
Жыл бұрын
እናንተ የእኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ###💚💛❤####
@Sarafree2025
Жыл бұрын
ፋኖዎች ኢትዮጵያን አድኑልን!! 😢😢
@alfyia9642
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 fatr nachiw
@NegeseTesfa
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!!!
@HunachewYeshinehi
8 күн бұрын
ዘሜዋ ድል ለመጭው ትንታጉ ትውልድ ድል ለአማራ ፋኖ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabeebHabeeb-j1n
Жыл бұрын
ጀግኖች እልህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች🙏
@lilibelay8821
6 ай бұрын
የአማራ ፋኖ የእግዚአብሔር ሀይል አይለያችሁ ከጎናችሁ ይሁን ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sebleeshetewube460
Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ ፋኖዎቻችን።
@assefajudah8559
2 ай бұрын
Amen.
@assefajudah8559
2 ай бұрын
Amen.
@tsegayebekele358
Жыл бұрын
ማርያምን የአማራ ህዝብ (ፋኖ) ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣና ፍትህና እኩልነት የሰፈነባት ሀገር ለትውልድ ያስተላልፋል ።
@lilibelay8821
6 ай бұрын
በርቱ ጀግኖቻችን ከጎናችሁ ነን ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@እውነትያሸንፋ
Жыл бұрын
ጀግንነትን በታሪክ ሳይሆን ኖራችሁ ያየናችሁ የዘመናችን እንቁዎች ክበሩልኝ :: ሰማዕቱ መርቆርዮስ ከክፉ ሁሉ ይጠበቃችሁ🙏🙏🏾🙏
@MameHabeshawy
Жыл бұрын
ዘሜ ሁሌም የማደቅህ የምወድህ የምኮራብህ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ
@NowIstheTime581
Жыл бұрын
ከዛሬ ሁለት አመት በፊት አርበኛ ዘመነ ካሴ ብርሐኑ ነጋን ተቃውሞ ሲናገር ሰምቼው ነቅፌው ነበር። የዛሬውን ብርሐኑ ነጋን ከተመለከትኩ በኋላ ግን ዘመነን ይቅርታ ጠይቄዋለሁ። እኔ ኢትዮጵያዊነቱን ከማይጠራጠረው ብርሐኑ ነጋ ከወጣበት ብሔረሰብ ነኝ። ለካ የናት ሆድ ዝንጉርጉር ነው የሚባለው ትክክል ነው። ዛሬ ብርሐኑ ኢትዮጵያዊ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጠላት ጭምር ነው ማለት እችላለሁ። የፕሮፌሰርነትን ትርጉም ያበለሸ ለስልጣን፣ለገንዘብ እና ለዝና የቆመ ለአራጁ አብይ አህመድ ንጹሀን ማረጃ ቢላዋ ስሎ የሚያቀብል ተራ ሎሌ ነው። ፋኖ ያሸንፋል!!!
@getachewalene2886
Жыл бұрын
❤ጀግኖቻችን❤ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን::
@ayinadeswalelegne1216
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ💪💚💛❤
@user-zy2fv2tk1r
Жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን ተከብራቹ ህዝባችሁን ስላስከበራቹ እናመሰግናለን።የእውነት አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ መንገዳችሁን ያቅናላችሁ።እኔ እርግጠኛ ነኝ አማራ ታሪክ እንደሚቀይር።ፋኖ❤ፋኖ💪ፋኖ👑አንድ አማራ💚💛❤
@AmeerAlo-fl9sk
Жыл бұрын
ዘሜዋ ኩራታችን አማራ ያሸንፋል ኢንሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MelekamBelete
2 ай бұрын
እድል ለፋኖ ለማረህዝብ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yordanosambacew
Жыл бұрын
ደመላሾቻችን ክበሩልን እድሜ ለእናንተ አንገታችን ቀና እያለ ነው😢😢 ከክፋ እግዚአብሔር ምላክ ይጠብቅልን
@desta2401
Жыл бұрын
Both of you are my heroes 💪👊🏾💚💛❤️
@አባተሙህየ
5 ай бұрын
ዘመነ ካሴ ፋኖ ድልለ ፋኖ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@driftdub9230
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ።
@tilahunyimer25
Жыл бұрын
ብቻ የኔ ጀግኖች ናችሁ‼.....ፋኖኖኖኖኖ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
@tefaraabayu9421
Жыл бұрын
ሮሃ ሚድያ በርቱ።አድናቂያችሁ እና ታዳሚያችሁ ብዙ ህዝብ ስለሆነ ስራችሁን በጥንቃቄና ያለ አድሎ አከናዉኑ።
@lilibelay8821
6 ай бұрын
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@kolawoyinadegatube3929
Жыл бұрын
የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎቻችን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@AtalayDesLegn
6 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ እና ለአማራህዝብ
@MulugetaEshetu-i1l
5 ай бұрын
ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሳከዉ ዘመነየ እንወድሀለን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@elisabeatbekele381
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ለምትከፍሉት የህይወት ዋጋ። የአማራ ሕዝብ ነፃነት ዋዜማ ላይ ነን። በክብር በ4ኪሎ ቤተመንግሥት የአባቶቻችን ታሪክ በዘመናችን እንደምፅፍት ምንም ጥርጥር የለም💚💛❤✊✊✊
@AlemGedefa-cm4wk
Жыл бұрын
አልገባህም ዘሜ ድምፅህን ስሰማ እንዴት እንደሚያደርገኝ🙏🌹👏ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይከተላችሁ ወንድሞቻችን።።።❤❤❤❤❤
@MazlHhh
20 күн бұрын
ድል ፋኖ💪💪💪💪👉👉👉👉👍👍👍👍💋💋💋💋💋
@madina-jo8je
7 ай бұрын
ዘሜአላህይጠብቅእድሁምጓዶችህእናሸንፋለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesfanyohannes8293
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ወደፊት❤❤❤❤❤❤
@Temesgensale-r7k
2 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤
@abebechbayou267
6 ай бұрын
እንተኩሳለን እናርሳለን! እንቀድሳለን ! እንነግሳለን ! ድል ለ አማራ ፋኖ 💪🏻💪🏻🦁🦁!
@tilahung3043
Жыл бұрын
ብልፅግና እርቃኑን የቆመ በድን ነው :: በቅርብ ቀን ግብአተ መሬቱ ይከናወናል :: ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ 💚💛❤️💪
@KibenashBekele
Жыл бұрын
ግብሰ ሱዳን ኤርትራ አሜሬካ ማንም አጀዳዳዳ ቤያመጣጣጣ አማራ አበቃቃቃቃ ከዚህ በሃላላላ በክንዳችንንንንንንንን አማራነ ነፃነቱንንን ያውጃልልል በቃን. ሁሉነም ለምነንንን ጨረሰንንን
@dawitgirmay3594
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ዘመ ዘመ ዘመ
@Dagi-man
Жыл бұрын
ዘሜ ንጉሳችን በቅርቡ ስላማችን እንደምታጎናፅፉን በእናንተ ሙሉ ተስፋ አለን አስረስ በታሪክ ቆራጡ የውሳኔ ሰው በመባል ስትነሳ ትኖራለህ🙏
@nadewnigatu2740
Жыл бұрын
እውነት ነው ድምፁ ይናፍቀናል እንደዚህ ስናያችሁም ደስ ይለናል
@kksadgj
Жыл бұрын
ወደህ ሳይሆን ጀግንነቱና ጥዑም አንደበቱ ማርኮህ የምታከብረው የእኔ ዘመን ጀግና አርበኛ ዘመነ ካሴ👌👌👌👌
@KAnat9102
Жыл бұрын
ጀግንነት ከጥዑም አንደበት💪🥰
@tebebugatu
Жыл бұрын
አየጀግኖች ይመቻችሑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ
@esayaslove5758
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪 ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪
@ZelalemA
5 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅህ ዘሜ❤❤❤❤❤
@AccAcc-b1w
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበረታችሁ ጀግኖቻችንን
@Fano-gz9hf
Жыл бұрын
Wawu I am so pleased. Thank you fano
@MuhamedK-jg6tw
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አላህ ይጠብቃቺሁ ጀግኖቺ
@alexmedia1817
Жыл бұрын
ዘሜ የሳቱ ላንቃ ማሬ ጀግናው ሁላቹሁም ፋኖቻችን እንወዳቹሃለን በርቱልን ድል ለአማራ ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ❤
@Dejene-c4x
Жыл бұрын
በርቱ
@KsaKsa-c8k
Жыл бұрын
ዘሜ ኑርልኝ እግዛቤሆር ይጠብቅህ የኔ ጀግና
@saraelyas661
Жыл бұрын
🙏🙏🙏 ሀቅ አለህ አማራዬ ! ድሉ እጅህ ላይ ነው _ ምክንያቱም መገፋትህና ንቀትን መጥገብህ ፍትሀዊ አድርጎሀልና።
22:52
"የፋኖ መሪዎች በዋሻ ድሮን..."፣ "ኤርትራ ጠላት ናት" ጄ/ል አለምሸት፣ "ቦንብ አታፈነዱም"ከንቲባው፣ የመቀለው ሰልፍ፣ "ሰራዊቱ ወደ ካምፕ"| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 120 М.
9:21
Ethiopia - ‹‹ሎስአንጀለስ በሙሉ ልትወደም ትችላለች›› ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው!
Feta Daily
Рет қаралды 74 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
19:47
አስረስ ማረ "ብልፅግና የሽብር ሀይል ነው" / "የትግራይና የኤርትራ ሀይሎች ወጉን" ጀኔራሉ/ ልደቱ አያሌዉ " እስርና ቀብሬን በሀገሬ" |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 51 М.
26:47
ጀነራሉ በይፋ ተባረረ የአብይ ትዕዛዝ ተሻረ | ብአዴን ለአብን ስልጣን ሊያስረክበብ ነው
Bete Amhara Media official
Рет қаралды 20 М.
35:20
ሰላም ዝጥይቶም ህግደፍ ፈርፈር ኣትይዎም, ሓድሽ ደርፊ " ይተኣለ" | Yikealo Tv
Yikealo ይከኣሎ TV
Рет қаралды 11 М.
50:11
EMS የፋኖ የትግል ውጣ ውረድ በአርበኛ ዘመነ ካሴ Feb 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 128 М.
2:33:30
ቆይታ ከልደቱ አያሌው ጋር!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 128 М.
12:45
ጦር መኮንኖቹ ሰራዊቱን ይዘው ከዱ/አዲስ አበባ በድ.ሮን እ.ርም.ጃ/ፋኖ ቆ.ር.ጦ ገባ-ድል ተበ.ሰረ-ጥር 5/2017 ዓ.ም
Ethio Rising Media
Рет қаралды 7 М.
9:05
ዘመነ የመ-ጨ-ረ-ሻ ክ-ተ-ት ጠራ|| ብርሀኑ ጁላ ከመሼ መ-ር-ዶ ሰማ ||
Geez Tv
Рет қаралды 38 М.
10:14
አነጋጋሪው የፋኖ መሪ ዘመነ ካሴ ማን ነው Zehabesha | Fano Zemene Kassie | Amhara Ethiopia
Arif 10 አሪፍ አስር
Рет қаралды 728 М.
13:31
"አብይ በፍፁም አይተርፍም ፤ አይመክተንም " ፋኖ ማርሸት ፀሐው አሳውቀ Haddis Media January 13, 2025
Haddis Media ሀዲስ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
17:28
EMS ነፍሳችንን አትርፉ አቶ ክርስቲያን ታደለና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው ከቂሊንጦ Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 114 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН