የአማራ ማንነት ክፍል አንድ

  Рет қаралды 15,899

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@ሀበሻሚዲያቁ2
@ሀበሻሚዲያቁ2 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አማራነቴ ብርቅ የሚሆንብኝ የአማራነት ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው ተመስገን አምላኬ አማራ ስላደረከኝ
@tamyalewmigib7790
@tamyalewmigib7790 4 жыл бұрын
me too 100000000000000000000000000000%
@benjaminhabtamu6994
@benjaminhabtamu6994 2 жыл бұрын
Hulachenm Nen
@ቤተአማራነኝ
@ቤተአማራነኝ 4 жыл бұрын
አማራ ቲቪ አሁን ገና አማራ ሆነ ተመሰገን
@ክፉአይንካሺሀገሬ
@ክፉአይንካሺሀገሬ 4 жыл бұрын
ብሄሬ አማራ እምነቴ ኦርቶዶክስ ታደዬ
@hanahana7430
@hanahana7430 4 жыл бұрын
አማራ ሲባል እራሳቹን የሚያማቹ እውነታውን መቀበል ግዴታቹ ነው ቢመራቹም ዋጡት
@toube5336
@toube5336 4 жыл бұрын
ውርር ያረገኛል አማራ ሢነሣ ለዚነው ለካ የሚጠሉን ሥለበሀጥናቸው😅👍👍👍👍
@duratube
@duratube 4 жыл бұрын
Eko dena enfelaln enbezalan amarate♥♥♥♥
@selamtefera6597
@selamtefera6597 4 жыл бұрын
አማራራራ ነኝ አንገት የማልደፋ💚💛❤️💪🏽
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 4 жыл бұрын
እዲህ አደተዋረድን ደማችን በየቦታዉ እደፈሰሰ አይቀርም የቀድሞዉ ማንነታችን ክብራችን ከእግዚአብሔር ጋር ይመለሳል💚💛❤👍🙏
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 4 жыл бұрын
ትክክል አማራነቴ ኩራቴ ♥
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 жыл бұрын
አማራዎች ደሞቼ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቀን ሀይል የሱ ነዉ 🙏🙏🙏 ለኛም ያነጋል ቅርብ ነዉ። ነገርግን የአማራ ደም ሁሉንም ይዞ ይጠፋል የጊዜ ጉዳይ ነው 🙄🙄🙄
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅ አማራ ሁሉም ነገር ያምራል👍👍🌹🌹🌹❤❤❤
@abebebelayadege299
@abebebelayadege299 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራቹህ ነውና በርቱልን። አሁን የጀመራቹህትን አማራ ላይ የምትሰሩት ታሪካዊ ቱርፋትና ታሪካዊ አስተዋጾ ገንቢ ነውና በርቱልን። አማራዊ አቋም ሲኖራቹህ ከትልቁ የአማራ ህዝብ ጋር ሆነን ሉን ነገር እናሸንፋለን። አማራነት ይለምልም!
@exploringthespectrum11
@exploringthespectrum11 4 жыл бұрын
ራያ አማራ ወልቃይት አማራ በረራ እማራ
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 4 жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ
@etiovoa5260
@etiovoa5260 4 жыл бұрын
ይህ ደግ ሩህሩህ ተንኮል እማያውቀው ህዝብ አገሬ ኢትዮጵያ ባለ መከራው በዛበት
@kidanemesgina7315
@kidanemesgina7315 4 жыл бұрын
I am Eritrean born in Addis. But for me Amhara is the most respectful loving and generous people and the meaning of Ethiopian. I have never come across Amhara people saying or showing another flag they will tell you proudly I am Ethiopian with one flag. Massive respect for Amhara.
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 4 жыл бұрын
Amhara TV እናመሰግናለን
@አድሥአለምወርቁ
@አድሥአለምወርቁ 4 жыл бұрын
ከደናተ አይነት የዋህ ደግ ቅን ጀግንነት ሁሉን ካደለው በሀገሩ ከማይደራደር በመፈጠሬ ሁለየም እኮራለሁ አማራነት ኩራቴ አማራ ሲባል የሚያማችሁ ቢቃችሁም ዋጡት፡፡እድህ ነን እኛ አማራወች
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አማራ ያደረገኝ 💚💛❤️🙏🙏
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 жыл бұрын
አማሬ ሙሽራዬ እንኮን አማራ ሆንኩ አልሀምዱሊላህ የኔ ጀግኖች ፍቅር እንጅ ተኮል የሌለብን አንድ እንሁን እንጅ ምናቀው ጥላቻ የሌለን አሁን እንድህ ምድረ ወያኔ ሚፈነጨው አማራዬ ነፃ ባወጣው ሀገር ነው ኢትጵያ ሁሌም ተከብረሽ ትኖራለሽ በጀግኖ ልጆችሽ ባማራዬ ላይክ ግጩኝ ባማራዬ ይዣችሆለሁ
@زينبخالد-خ9ص
@زينبخالد-خ9ص 4 жыл бұрын
እናመስግናለንበርታ
@lamesginewandargie7904
@lamesginewandargie7904 4 жыл бұрын
ልሳንህ ሲያምር አበበ ሽመላሸ፡፡ ቆንጆ አቀራረብ፡ የሚያማምሩ ፎቶግራፎች እና ተንቀሳቃሽ ምስሎች የያዘ ዝግጅት ነው፡፡ አማራነት ላይ ያጠነጠነ እንዲህ አይነት ዝግጅቶችን አጠንክራቹህ ስሩ፡፡
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 жыл бұрын
ይህንን በአማራ ማስ መድያ መስማት ለማመን ይከብዳል አማራ ነን
@Eritrea_tube
@Eritrea_tube Жыл бұрын
👉 አምሓራዬ 🫶 ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የስጠው 🙏🙏 ቅን ደግ እሩሩህ ጀግና ህዝብ 💪🙏🙏🙏
@ethiotx
@ethiotx 4 жыл бұрын
አማራ ማለት ኢትዮጵያዊነት ነው 💚💚💛💛❤️❤️
@زينبخالد-خ9ص
@زينبخالد-خ9ص 4 жыл бұрын
በርቱበርቱበርቱ
@የውጫሌዋነኝ
@የውጫሌዋነኝ 4 жыл бұрын
ተመቸታችሁኛል አማራ ቲቪ በርቱ 😘😘😘
@ወንድይፍራው
@ወንድይፍራው 4 жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ወደ ድሮው ማንነታችን እንመለሳለን!
@ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ
@ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ይብቃን ዘረኝነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ 4 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@debalkeabate5051
@debalkeabate5051 4 жыл бұрын
Thank you Amhara mass media
@እሮዛወሎወግድእሮዛወሎወግ
@እሮዛወሎወግድእሮዛወሎወግ 4 жыл бұрын
ትክክክል
@enderasie12
@enderasie12 4 жыл бұрын
Thank you Abebe Shimelash
@benjaminhabtamu6994
@benjaminhabtamu6994 2 жыл бұрын
Amhara Fkr Yehone Hezeb 😘
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 4 жыл бұрын
ቅማት የሚባል የለም አንድ አማራ ውንይም ጉንድር ነው አንድ ነው
@birtukantube8571
@birtukantube8571 9 ай бұрын
አማራ ማለት ኢትዮጵያን የገነባነዉ የሀገር መሰረት ነዉ አማራ ባለብዙታሪክ ከምግብ አይነት እስከ ባህላዊ አለባበስ ያንሁሉ ዉለታ ዉሏል ለሌሎች ጎሳወች ግን አያመሰግኑም ይገሉናል ይቀኑበታል😢😢😢
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
ጎበዝ አማራ የሚባል ብሄር የለም እሚሉት እነ እንትና ከምን ተነስተው ነው ይሄ ሁሉ ታሪክና ማንነት እያለን ምንም እንደሌለን እሚያረጉን 🙄🙄🙄🙄🙄
@getubekoye8829
@getubekoye8829 4 жыл бұрын
አማራ💪💪💪
@DfA4795E3
@DfA4795E3 4 жыл бұрын
Yes, yes, yes!!!
@Alex3-i4d
@Alex3-i4d 4 жыл бұрын
ወንድ ናችሁ! እንዲህ ትክክለኛውን የአማራ ስነ ልቦና ከፍ አድርጉት
@demismeaza1824
@demismeaza1824 4 жыл бұрын
ጀግና ህዝብ በጣም ደስ ይላል።
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 4 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራ
@ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ
@ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ 4 жыл бұрын
አበበሽመላሽና ሌሎች የመፃህፊት ፃሀፊወች ዘመን የጠየቀውን የጊዜ ግዴታ በገባችሁና ባወቃችሁት መጠን ግዴታችሁን ስለተወጣችሁ ጀግኖቻችን ናችሁ ክብር ይገባችኋል
@TiGst-y2h
@TiGst-y2h Ай бұрын
ለተረደው ወገን ለተፈረችው ለምሰጊኗ እህት በግፍ ወገን ደም ወለጋ አንድ አማራ እንሁን 2 አመት 😢😢😢💔
@aayahzewdo1746
@aayahzewdo1746 4 жыл бұрын
በትክክል በርቱ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 4 жыл бұрын
ዋው ለዚህ ነው እኮ ጥብ ጋላ እና ቅማላም ትግሬ እሚቀኑት እሰይ እኮን አማራ ሆንኩ ገና እንነግሳለን ንቁ አማራ ወገኔ ወጣቱ
@aseleftamenu4363
@aseleftamenu4363 4 жыл бұрын
Waw ahun amaraamara eyeshettachu new bertu
@mame_youtube5692
@mame_youtube5692 4 жыл бұрын
Amara neta korati new💪💪💪💞💞💞💞💞💞👈👈👈👈
@yezenanjatu6885
@yezenanjatu6885 4 жыл бұрын
ሽሙንሙን ሽሙንሙን በልልኝ የአማራው ነፍጠኛ የያዘኝ አባዜ ገለል እዲልልኝ
@IdeaCraftery
@IdeaCraftery 4 жыл бұрын
Please change the audio mixer or Editor of Amhara Mass media Agency
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 4 жыл бұрын
አማራ መሆን በ ኢትዮጵያዊነት መሞት ነው ።
@ሀበሻሚዲያቁ2
@ሀበሻሚዲያቁ2 4 жыл бұрын
አማራነቴ ሁሌም ያኮራኛል
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 4 жыл бұрын
አማራ ማለት ነፃ የሆነ እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት ህዝብ ነው አማራ ማለት የኢትዬጵያ ነፃ አውጭ ህዝብ ነው አራት ነጥብ።
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 жыл бұрын
አማራዬ ነይ ሙሽራዬ 💚💛❤️
@meryammuhye5736
@meryammuhye5736 4 жыл бұрын
አማራ ኩራቴ
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
እኒህ መሪዎች በነበሩበት እነህዋት ወራዳ መጡ አይ ሀገሬ ❤💛💚 ጀግኖቺ ከዉጭ ወራሪ ሀጋራቸዉን መስዋት አተርፈዋት ነበር ዛሬ የመጡ ወራዶች ደግሞ ከጠላት ጋር አብረዉ አገራቸዉን አስደፈሩ ያሳዝናል አማራነት ኩራት ነዉ ለዚም ነዉ ሊያጠፉን የተነሱት ታሪክ የለሾች
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 4 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ አማራነት ይለምልም
@weyrawergete383
@weyrawergete383 4 жыл бұрын
እኔ አብይን ብሆን ኖሮ አሁን ላይ ሆኜ ማድረግ ያሉብኝ 10 ነገሮች ዝርዝር:- 1ኛ) ከህዝብ ተሰጥቶኝ የነበረውን ወደር የለሽ ድጋፍና እምነት ቅርጥፍ አድርጌ በመብላቴና ታማኝ ሆኜም ባለመገኘቴ መጀመሪያ ማፈርና ቀጥሎም ይቅርታ መጠየቅ፡፡ 2ኛ) ጦርነቱን በቶሎ መጨረስ፡ ወያኔንና ኦንግን በአሸባሪነት አግዶ ለፍርድ ማቅረብ፡፡3ኛ) ህገመንግስቱ የችግሮቹ ሁሉ ዋና መንሰኤ ስለሆነ እሱኑ ማገድና በጎሳና በቁንቋ ላይ ያልተመሰረተ አዲስ የፈደራሊስት ህገ መንግስትና ስርአት መዘርጋት፡፡ 4ኛ) በራሴ የመሪነት ሰአት ለወያኔ ይህንን ያህል አብጦ የጦር ሀይሎችን መፍጅት ደረጃ መድረስና እንደዚሁም ሁለተኛው መንግስት እኛ ነን ባዮቹ እነጃዋርና ኦነግ ከመንግስት ሀይሎች ጭምር እየተናበቡ ላደረሱት ጭፍጨፋና የባንኮች ዘረፋ ሙሉ ሃላፊነቱን ወስዶ አጥፊዎቹን በሙሉ ለፍርድ ማቅረብ ፡፡5ኛ) አጥፊ ከሆነው የኦሮሙማ ዘረኝነት ራሴን ማላቀቅና የቅርብ አማካሪወቼንም ሆነ በየትኛውም ደረጃ የምሾማቸውን ባለስልጣናት ከዘረኝነትና ከሌብነት የነጹ መሆናቸውን ማረጋገጥ ፤ ሆነው የተገኙትንም ማጽዳት፡፡ 6ኛ) ወያኔ እንደ አኢወማ፡ አኢሴማ፤ መኢገማ፡ ኢሰማ፡ ከነማ፡ ኢነጋማ ወዘተ የመሳሰሉ የበፊት ህዝባዊ ድርጅቶችን የመንግስት ባንኮችን ዘርፎና ላይመለስ ተብድሮ የወሰደውን በብዙ መቶ ቢሊዮኖች የሚቆጠር የህዝብ ገንዘብን ማስመለስ፡፡ ለዚህም አሁን ላይ የትግራይ ህዝብ ንብረት ናቸው ብሎ ወያኔ የሚቀልድባቸውን ድርጅቶች እንደዚሁም በአማራ ክልል ጥረትን፡ በኦሮሚያ ክልል ዲንሾንና በደቡብ ክልልም ወንዶን ኦዲት እያደረጉ ወደ ህዝብ ንብረትነት መመለስ፡ 7ኛ) ወያኔ ክህገ መንግስቱ መጽደቅ በፊት በማኒፌስቶው የትግራይ ክልል ናቸው ብሎ የጠቀሳችውን ነገር ግን ለዘመናት የአማራ ርስትና መኖሪያ የነበሩ የወልቃይት፡ ጠገዴ፤ ጠለምትና ራያ ስፍራዎችን አማራወችን ነቅሎ የራሱን ተቀናሽ ወታደሮች አስፍሮበት የነበረ ቢሆንም ቀደም ሲል ጀምሮ ለአማራው የትግሉ ማእከልና ማጠንጠኛ አድርጎ ሲታገልባቸው የነበሩት እነዚህ ቦታወች አሁን የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ ከመደበኛው ጦር ጋር ደሙን ገብሮ በቁጥጥሩ ስር ስላደረጋቸው እነዚህን ስፍራዎች በሙሉ በአማራ ክልል ስር እንዲተዳደሩ ማድረግ፡፡ 8ኛ) ወያኔ በከፈተው ጦርነት እቅዱ ምን ድረስ እንደነበረ የሚታወቅ ሲሆን ይህንኑ ጦርነት በሁለትም ግንባሮች ከመደበኛው ጦር ጋር ሆኖ የአማራው ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ ወያኔ ላይ ባለው ቁጭት በእልህ ባይዋጋ ኖሮ የጦርነቱ የአሁን ገጽታ በተቃራኒው ምን ሊሆን ይችል እንደነበረ ራሱ ወያኔንና የጦር መሪዎችም ጭምር በሁሉም ስለሚታመን እንደመሪ ምስጋና እና እውቅና ለሚገባው ሁሉ በይፋ መስጠት፡፡9ኛ) ለወደፊቱ ግን ይህንን በተዘበራረቀ መልኩ የተደራጀ የየክልል ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ ለአገሪቱ አንዲነት አስጊ ስለሆነ ማፍረስና በምትኩም የፖሊስ ሀይልን ማጠናከር፡፤10ኛ) እነዚህን ወሳኝ እርምጃዎች በራስ ውሳኔም ሆነ በውጭ ተጸእኖ አለመፈጸም የራስ ውድቀትን ብቻ ሳይሆን የአገር መፍረስን እንድሚያመጣ በትክክል መገንዘብ፡፡ይህም ውድቀት የሁሉም ነገር የመጀመሪያው መጨረሻ ሳይሆን የመጨረሻው መጨረሻ እንደሆነ መረዳት፡፡
@birtukanmamush8748
@birtukanmamush8748 3 жыл бұрын
አማራነት የሰውነት ውሀ ልክ።
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
Yia AMARA TV METEKEL AMARA Genocide continues so shefan yisetew. Yea metkel rise mestedader risain madrg alebt. Viva Ethiopia viva AMARA.
@hyabfkri3790
@hyabfkri3790 4 жыл бұрын
❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹❤️👍👍👍👍👍
@maelt9407
@maelt9407 4 жыл бұрын
አማራነትይለምልም
@እማበስምሽልጠራ-ፀ5ጐ
@እማበስምሽልጠራ-ፀ5ጐ 4 жыл бұрын
አማራየ 💚💛♥💘
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 4 жыл бұрын
አማራዉ ተራራዉ 💋 የወያኔና የኦነግ ማንፌስቶ ይዛቹህ ቅማት፣አገዉ ምናምን አትበሉ አንድ ህዝብ ናቸዉ ። በተረፈ በርቱ
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ዛሬ አማራ አንድ በአማራነት ወኔ የሚመራው መሪ አጣ የጀግና ልጅ የለውም ይባል የለ ከርሳም ከርሳሙን ወልደውልን ሄዱ ዛሬ አማራ ዙሪያውን ይታረዳል😭😭😭😭😭
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
አሁን ኦነግና ትህነግ የባአንዳዎችን መልእክት እዬፈፀሙበት ይገኛሉ በዚህ ለኢትዮጵያ የሚሞትላትን አማራን ለማጥፋት ሆን ብሎ ተነስቷል።
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 жыл бұрын
አማራ ተራራው ለተኩስና ለፆለት የሚበረከከው
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
VIVA AMARA VIVA ETHIOPIAN 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@ashenafiandargei3074
@ashenafiandargei3074 4 жыл бұрын
አማራ
@belget2594
@belget2594 4 жыл бұрын
Amhara is a resilient people!
@selamtefera3155
@selamtefera3155 3 жыл бұрын
ይቅር ላገር ቢልም የሆዱን ቂም ሽሮ እየባሰ ሄደ ከአምናው የዘንድሮ
@argawhussien4866
@argawhussien4866 4 жыл бұрын
With this best history and legend we need to have the intention to support one another unpolarized!!!!!!!!!!!!
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 4 жыл бұрын
የእህቴ ባል የአዱስ አበባ ፓልስ ነው የእህቴ ባል ለስራ ወደ ስዳን ይሄደን አንድ የትግራይ ልዩ አይል ያገኘዋል ምን ብለው ጥሩ ነው አንተ ኦሮሞነህ አለው አዎ አለው አማራኛ ትችላለክ አለው አዎ አለው ወሬ በውሬ ስነሳሱ የእህቴ ባል እኔ ምልህ አለው ለምንድነው ኦሮሞና አማራ የማጣሉት አለው መለስ ዜናው እኮ አማራና ኦሮሞ መቸም እንደይስማሙ በደንብ ነው ውስጥ ለውጥት የወሸት ታሪክ ያስተማራቸው ሚኒልክ የኦሮሞን እናቴ ጡት ቆርጦን ብል የዉሸት ታሪክ በደንብ ነው ያስተማረቸው አሁን ባለፈው ለት ጅማ ከተማ እኛ ነን ያጋየነው ምክንያቱም አማራና ኦሮሞ አንድ እንደይሆኑ በደንብ ስራ ሰርተናል አለው እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ኦሮሞ አይደለም ለካስ አማራን በኦሮምያ ክልል የሚሰዱቱት የእህቴ ባል አማራም ኦሮሞም ድብልቅ ነው እሱ ምን ሌል ፈልጎ ነው ብሎ ኦሮሞነኝ አለው ። የኦሮሞ ህዝብ የውሸት ታራክ እየሰማችሁ ለትወልድ አታስረክቡ ማለታ ነው። እውነቱ የህ ነው ሚኒልክ እንኮን የናት ጡት ላቆርጥ ይቅርና ለእንሰሳቱም ክብር የሚሰጥ አስተዋይ መሪ ነበሩ።
@adanechb8adglegn282
@adanechb8adglegn282 4 жыл бұрын
What is the problem with your sound?pls adjust it.
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
አተ ጋዜጠኛ በጣም እናመሰግንሃለን እደዚህ እዉነታዉን እያውጣቺሁ ተናገሩ በሙያዉ ዉስጥ ያላቺሁ አትፍሩ አትሸማቀቁ አማራነት ኩራት እጂ ዉርደት አደለም ጠላት ጥላሸት የቀቫን እደሚፈልገዉ ስላልሆነለት ነው !
@binalfewmecuriaw7920
@binalfewmecuriaw7920 4 жыл бұрын
Amaharayee
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
Please amaran kemtkel Genocide . Ferry deme. 💚💛❤️💚💛❤️❤️
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 4 жыл бұрын
Rip tplf 1975-2020
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
የ በዚህ መርጃ መሠረት ነዉ የኢትዮጵያ የታሪክ መሥራች አ ማራዎች ናቸዉ ሢባሉ ነዉ የሚታመሙት እንግዲህ ዋጡት እዉነታዉ ይህ ነዉ ከጥቁር እሥከነጭ ያሥመሠከርነዉ አማራዎች ነን ቻል አድርጉት የሚያማችሁ ካላችሁ እኔ ደሥ ይለኛል
@enelilly8345
@enelilly8345 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@roza7158
@roza7158 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹❤❤💞💞
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 4 жыл бұрын
አሁን በግፍ ተይዞ የነበረውን የወልቃይትና እራያ ጠገዴ ተመልሶ በትግራይ ብልግና መተዳደር እደሌለበት ስሩ ከዚ በሀላ አንገት መድፍት የለም ይልዩ ሀይልና ሜለሻ የብልፅግናን እድሜ ለማራዘም አይደለም ስራ ስሩ በደፍረት
@amanuelmihret9799
@amanuelmihret9799 4 жыл бұрын
Gena zare amhara meselachu
@TiGst-y2h
@TiGst-y2h Ай бұрын
ለተደፈረችው እህቴ ወለጋ 😢
@jamtesfaye7548
@jamtesfaye7548 4 жыл бұрын
Yetmta hezeb
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 4 жыл бұрын
Bertu eski hizb hizb shitetu
@asefamamo1352
@asefamamo1352 4 жыл бұрын
Ay woyane , amara, oromo bleh kefafleh gud serahin eko. ke woyane befit amara yemibal biher alneberem.
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ይህ ሚዲያ የአማራ ስለ ሆነ መጥየቅመብቴነው እና እምጥይቅው አንደኛ የአማራ ልዩ ሀይል እሊፎረም ላይ የአለው ባንዲራ ማን ነው እሚወከለው አማራ ወይስ ትግራይ እኛ አማራውች እሚወከለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወይንም 🇬🇳🇬🇳🇬🇳መሆን አለ በት
@زينبخالد-خ9ص
@زينبخالد-خ9ص 4 жыл бұрын
ይህየኔምጥያቄነው
@زينبخالد-خ9ص
@زينبخالد-خ9ص 4 жыл бұрын
ተማናደደኝነገርአንዲይህነውግንለምን
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መቀየር አለባችው አማራ ስለ ሆነመስለኝ እሚገሉን
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 жыл бұрын
💚💛❤️ የጥቷ ባንድራ ሲቀጥል የአማራ ልዩ ሀይል የሚጠቀሙት ባንድራ የአማራ ክልል ባንድራ ነዉ መለስ የሰጠን ግን ህዝቡ ይጠላዋል አይጠቀመዉም
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 3 жыл бұрын
የቆሰሉትን የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ በሁመራ ቦታ እየሰጣችሁ አስፍሩ ከእንግዲህ ወዲህ ለትግራይ እንዳትሰጡ የፈለገ ይምጣ በሀይል ተወስዶባችሁ ነበር በሀይል ተመልሷል ተነከባክባችሁ ያዙ ተደራጁ ንቁ።
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 4 жыл бұрын
yante programoch hulem mirte nachew...zare demo yebelete shega program nw yakerebkew...berta!!
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 4 жыл бұрын
ገና አሁን አማራ አማራ ሸተተችሁ
@wondwessenmelaku7605
@wondwessenmelaku7605 4 жыл бұрын
አማራው ተራራው
@nejatahmed1584
@nejatahmed1584 4 жыл бұрын
Nsuh Amara segh. Sinekugh alwedm, sewum lay aldersm. Amara mrt sewu new atnkut!!!!
@be7s683
@be7s683 4 жыл бұрын
The true identity of Amhara people. Let it start with the name Amhara. The correct way to write the name is Amhara (አምሐራ) not Amara ( አማራ) this is done and thought by enemies of Amhara who are genocidal organizations within and outside of Amhara who want them to extinct. If you ask why? Satan know they are the remnant of the biblical Hebrew people who are mixed with Saba or Makeda's people. Saba was mentioned both in the Tanakh and Gospels. In which Messiach ( መሲሕ ) mentioned her by the title Queen of Sheba ( ንግስተ ዓዜብ ወይም የደቡብ ንግስት) ። The Amhara are the only true Saba-Hebrew people and the language itself testify to this cause since it is very similar to the ancient Hebrew language. This people are legitimate heirs of the land of Sheba which is the area of modern-day Eritrea to Somalia. If anyone claim Amhara (አምሐራ) being Ge'ez it is simply false. Ge'ez was fabricated in order to destroy Amhara people somewhere in the time of Yodit Gudit. Ge'ez was composed of Egyptian Arabic which itself has Greeko-Roman influence in it, Ancient Amharic, and a few local dialects to mention a few. Therefore, it does not qualify to be a root language. The root language to Amharic is the language of Adam and Eve which is similar to the language of our Father Abreham and our mother Sara. Axum was re-named after Amhara lost war with Yodit Gudit and Yodit and her team did burn all Amharic Bible and History books and started fabricating Ge'ez books. They produced fake evidence for 410 years by carving message on the stones so that, the future generations would think their fake books of Ge'ez full of fairy tales to be credible source. Sure, except that of the true bible with wrong translation that is again full of errors. I am 100% sure that Ge'ez is fabricated by enemies of Amhara. Before Ge'ez, was the good old Amharic which still exist. At the same time, Yodit and her team massacred most of the Amhara adults who were educated. Hoping that the Amhara would face identity crisis and might be lost as a people who doesn't know their origin. After about 40 years of hard work to destroy Amhara and their origin, they passed over to the Zagwe dynasty for another 370 years. A hireling with identity crisis, to start with they say Ge'ez is our language but the truth is Ge'ez never existed until the time of Yodit Gudit. The word Axum itself has Greeko-Roman origin. So, before that the Amhara called it with another name while the Greek have their own name for the known world that differ from the local names. So it does not mean if you find Axum written in their literature the local would call it with the same name. Therefore, the Saba-Hebrew Amhara never called it with Greek name. The Amhara did survived the Greeko-Roman influence and kept their Saba-Hebrew heritage. ... It is Amhara (አምሐራ). The name Amhara ( አምሐራ) is again an ancient Hebrew which is Amharic. In modern Hebrew the name is written as AMHARETZ (አምሐረትስ). On the other hand, the name Amara has Greco-Roman origin then Adapted by Arabs, Italians, Turks, Spanish, and West Africa. It has nothing to do with the origin of Amhara people. Infact, it does obliterate our Saba-Hebrew ancestry. You might Argue, well both Amara and Amhara are correct and simply the 'h' sound is silent . Additionally, Amare or Amarech in Amharic language means beautiful, gorgeous, lovely, and pleasant. You see we have Wub (ውብ) and others too. So, we can start and finish a sentence without using Amare or Amarech. However, this exactly my point of concern, " identity crisis ". Amara is not even Arabic its origin is Greco-Roman as explained earlier. For instance, Islamic Arab Empires give the name "Amara" to their colonies. This is found online, "Amarah (العمارة Al-'Amāra), also spelled Amara, is a lur city in south-eastern Iraq, ... The city was founded in the 1860s as an Ottoman military outpost ...". But, Amhara has a minimum of 3000 years history, not Amara. Therefore, this is the result of first, Greco-Roman influence on the Arab world then on to our people. In conclusion, "Amara" name was given by our enemies to eradicate our Saba-Hebrew origin. The correct meaning of the name Amhara is to say, the people of the one who made heaven and earth and everything in it (ሰማይና መሬትን በውስጣቸውም ያሉትን የሰራው የእርሱ ህዝብ ማለት ነው)." You see only then the meaning would mean also free people, etc ... Indeed the Amhara are the only Saba-Hebrew people.
@yeshitafesse7092
@yeshitafesse7092 4 жыл бұрын
Thank you very much
@be7s683
@be7s683 4 жыл бұрын
@@yeshitafesse7092you are welcome.
@be7s683
@be7s683 4 жыл бұрын
@@yeshitafesse7092 you are welcome.
@aliyemer5644
@aliyemer5644 4 жыл бұрын
Roneg..lije.eyasu..zlehe...heleselase.ere.ebakachehu..tareken.be.sereate.tenageru.mafereriya.negus mikale.beresa.biresa.adewa.jegenachen.new.negese.mikal ali..dedeboche..meche.new.migebachehu.lewocha.keke.migeza..kahedi.tezekeralehe.wa.
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 36 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ#ሊቀ ትጉሐን
2:33
ልሳነ ቤቴል ቱዩብ Lisane Betel tube
Рет қаралды 1,2 М.
ከርታታ ኮከቦች የዛሬ ሰባት ዓመት
6:25
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 13 М.
የአርሶአደር ወግ ክፍል አንድ
23:18
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 24 М.
#kdrama #дорамы #дорама
0:55
All. Dorama. Mixx
Рет қаралды 1,3 МЛН