የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች ይፋ ያወጡት የርስ-በርስ ልዩነት

  Рет қаралды 10,288

Ethio Selam

Ethio Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 Күн бұрын
የሀሳብ ድኩማን ሁሉ ጋዜጠኛው መሬት ላይ ያለውን እውነታ ነው የተናገረው:: ሀሳብ ካላችሁ ሀሳብን በሀሳብ ሞግቱ::
@kebadmeda
@kebadmeda Күн бұрын
ምን እያልሽ ሶየ በማያገባህ አትግባ🎉🎉🎉🎉የእጭቅ ልይ አለ የቢቸና ሰው
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 Күн бұрын
የዘመነ የስልጣን ጥም የአማራን ሰቆቃ እያራዘመ ነው:: እባካችሁ ምከሩት
@negussewolde
@negussewolde Күн бұрын
I very much appreciate and highly value your fairness, objectivity and independence of thought. Your methods of analysis on various issues regarding our people's struggles are profound.
@hannagerma3505
@hannagerma3505 Күн бұрын
ምኞት አይከለከልም። ልዩነት ስተሰበክወለሁ በታድርም አይሳካልህም። ለምን ሰለአንተ ህዝብ አትሰራም። ምን አገባህ ሰለአማራ።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ስለፋኖ ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው ይዞ ነው የመጣው ለካ እንደዚህ ምስጥ ነበር:::
@workub7229
@workub7229 Күн бұрын
ትዝብትህን እያመጣህ በሳት የሚራመድን ታጋይ ለመለያየት መሞከር ጥሩ አይደለም
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
አብይ የገዛው ይመስላል:: ያው ዞሮ ዞሮ ከሱ ቂጥ አይወጣም::: ስለ ክፍፍሉ ትንሽ ልበላችሁ ብሎ ሙሉውን ፕሮግራም እያስመታቸው ነው:: እሱ ብሎ ተንታኝ እንዴት እንዳስጠላኝ:::
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 22 сағат бұрын
ቴዲ ከቴውድሮስ ፀጋዬ የሚለየው ማየት መቻሉ ብቻ ነው አፍቃሪ ስብሃት ነጋ ነው በዛ ላይ ውርጋጥ ነች
@asmpharm
@asmpharm 3 сағат бұрын
Think, listen, listen and think
@ethio4012
@ethio4012 19 сағат бұрын
ቴዲ በርታልን ጥሩ አቀራረብ ነው:: ስለ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ፕሮግራም ብትሰራ አግተውት በግዳጅ ሳይፈልግ ሾመውታል
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 22 сағат бұрын
አንድነት የማለዉ ቃል እና ተግባር ማንን ሰለጎዳ ነዉ የተጠላዉ
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 Күн бұрын
You are one of the smart journalists who clearly understood thr situation in Gojam Fano
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 Күн бұрын
ቴዲ ብዙ ሰው ሊናገረው የሚፈራውን እውነት ነው በድፍረት የምትናገረው::
@DanMa-o6q
@DanMa-o6q Күн бұрын
ብቻህን አይደለህም ቴዳዬ ብዙዎች ሚተቹህ በመንጋ ሚነዱ ብቻ ናቸው ቆም ብሎ የሚያስብ ሁሉ ከጎንህ ነው በርታልን
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
ግማታም የpp ገረድ
@DanMa-o6q
@DanMa-o6q Күн бұрын
@nahomtariku9559 ስድቡ ቢቀርስ ወንድሜ
@gojjamfano
@gojjamfano Күн бұрын
ዘመነ ከስሯል ! 100% ከስሯል ።
@Black-LionBL
@Black-LionBL Күн бұрын
Zemen is 100% Hero, YOU are the failure.
@gojjamfano
@gojjamfano Күн бұрын
ይሄው አየነውኮ​@@Black-LionBL
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 Күн бұрын
ዘመነ ትናንት የተናገረውን የማይደግም የወሬ ሰው መሆኑን ደጋግሞ አሳይቷናል:: "ታሪክ ጥርስ አውጥቶ ይስቅብናል" አለ መሳቂያ አደረገን
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 21 сағат бұрын
በሺህ የሚቆጠር የአብይ ስራዊትን ማርኮ ገድሎ የታጠቀ ዘመነ በእንተ የአብይ ሱሪ እውላቂ እይታ ክሆነ ትክክል ነው። ዘመነ ስለክስረ ይሆን።እብይ እርቅ ፣ሽማግሌ የምክክር ኮሚሽን ፣ ምናምን. ፓስት፣ ታህሳሰ 30 ግንቦት 30. እያለ የሚጮህው። ዘመነ ክስሮ ይሆን እነእረጋ ሽንታቸውን ሱሪያቸው ላይ የሚሽኑት፣ ሆዳም መሀይም የአብይ ሚስት የደም ጨርቅ ኡጣቢ ቡመሆንህ በሺህ የእየማረክ ብሎም ክእብይ ስራዊት በመቶ እየክዳ ወደ ዘመነ የሚገባው ፣ ዘመነ ስለክስረ ይሆን?
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Күн бұрын
ቴዎድሮስ የምትባል ሰውዬ አጉል አወቅኩ፣አወቅኩ አልክሳ ምነው።በመጀመርያ እውነቴን ነው ምንም የፖለቲካ እውቀት የለሕም በመቀጠል ስለ ፋኖዎች ምንም አይነት መረጃ የለሕም ለአንተም ማንም የሚሰጥ የለም ስለእዚሕ እባክሕ አትንዘባዘብ
@getaeshete4416
@getaeshete4416 Күн бұрын
እባክህ ሃራሷ አሮባ የሰው ታማስላለች አትሁን የትግራይን ችግ ር ፍታ የራስህን ፍላጎት ነው ያወራሄው ።
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
የትግራይ ወኪል ያረገዉ ማነዉ ይሄ እኮ የአብይ ገረድ ነዉ
@YM12
@YM12 19 сағат бұрын
ቴዲጭብላ ወለቀ 😅
@wonderdenasnake5714
@wonderdenasnake5714 19 сағат бұрын
💚💛❤️💪💪💪✅✅✅
@melessedelelegne6297
@melessedelelegne6297 Күн бұрын
I strongly agree with you , main problem for fano unity is zemen power ego . They should avoid him from fano struggle . He has support from pp .
@AhmedAli-wd3uu
@AhmedAli-wd3uu Күн бұрын
ሁሎችም እንኳን አደረሳችሁ ቢሉ ምን ችግር አለው አንተ ፋኖን ለመከፋፈል እና ትግሉን ለማዳከም ካለህ ፍላጎት የመነጨ ይመስልብሐል ይህን አስበህ ከሆነ የሚሰማህ የለም አትድከም ---
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
አይ እኔም እያስጠላኝ ነው እስኪናገር በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ልጅ ጭራሽ የፋኖን ትግል ሊያዳክም ይልፈልፋል ያውም አሳልፎ እየሰጣቸው:: ሰዎች ናቸው ላይስማሙ ይችላሉ ነገር ግን የሚስማሙበት ጊዜ ደግሞ ይኖራል ምን ይሄን ያክል አፉን ያስከፍተዋል እኔማ መጨረስ አቃተኝ ከእንግዲህ ደግሜም ለመስማት አልፈልግም:::
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 22 сағат бұрын
ለምን ሁሉም ፋኖ ለአንድ አላማ የጋራ ጠላት እሰካላቸዉ ድረሰ ሳይዋሀዱ ትግላቸዉን የጋራ ሳያደርጉ 2አመት በላይ ሆነ በዚህሰ ሁኔታ የትለመድረሰ???
@AdaneTiru
@AdaneTiru Күн бұрын
አናት አንጀትህ ፍረስ እብቅ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ኸረረ አሜን
@asmpharm
@asmpharm 3 сағат бұрын
Listen and think
@zelalemasres
@zelalemasres Күн бұрын
ተጋህሳ ስለልዩነታቸው ስታወሳ። Those who tarnish the names of heroes reveal more about their own insecurities than the greatness they seek to diminish; true character builds, it does not belittle.
@margirma6
@margirma6 Күн бұрын
The truth is often sour to admit but you can't change it. you need to face it and adjust yourself with reality.
@melessedelelegne6297
@melessedelelegne6297 Күн бұрын
What system do you recommend for Fano , if you didn’t like the current one,
@FekadeKassa
@FekadeKassa Күн бұрын
ልዩነት ነበረ ያልክም አንተ ነበርህ። አሁንም ጠረጠርሁ የምትል አንተው ነህ። ገምጋሚውም ተችውም እራስህ ነህ። ጥሩ ቅጥሰኛ ነህ።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
እዛው አርፎ ይቀመጥ እዚያ አስሮት የነበረ ጊዜ ፍትህ የጠየቅኩት ቆጨኝ ምን አይነቱ ወላዋይ ቀልማዳ ነው?
@YM12
@YM12 18 сағат бұрын
እትፈትፍት እድሜ ልክህን
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl Күн бұрын
በእስክንድር ጥላቻ ያላቸው ዘመነና አስረስ ናቸው ዝናቡ እስክንድርን በጣም ያከብረዋል ምን ያርግ ህዝቡን ያሳምፅበታል ዝናቡ ከነሱ የተለየ ነው አስረስ ጥላቻ ጠማቂ ነው ጋዜጠኛወግደረስን ስልጣን ተሰጠው ይላሉ አስረው አሰቃይተውት እነሱ ካልደግፈ ማንኛውንም ያስራሉ ኮር ጌታሁንም የዚህ ሰለባ ነው ልቦና ቢገዙ ጥሩ ነው
@kebadmeda
@kebadmeda Күн бұрын
አድርግ አታድርግ ነው መርሀችን ትሾታለህ ከፈለግህ በቀቀን፡እስኬውን ሰላም በለው ዘሜ ይመረዋል!!!! አድርግአታድርግነውመርሀችንትሾታለህከፈለግህ 🎉
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 20 сағат бұрын
Medre gotegna​@@kebadmeda
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 Күн бұрын
ሲያምርህ ይቅር ነጣጣይ !!!እግዚአብሔር ከምትወደው ይነጥልሐል እንጂ አይነጣጠሉም!!!
@AdaneTiru
@AdaneTiru Күн бұрын
@@beletshchwwasu5388 አናትህ ይፍረስ ኩበት አፍ አንተን ብሎ ተንታኝ ሂድ ውጣ ከፋኖ ትግል አያገባኝም ብለሀል ምን ትዳክራለህ ወያላ !
@KasahunBirhanu-s3k
@KasahunBirhanu-s3k Күн бұрын
አቋም ይኑርህ መጀመሪያ በመቀጠል መከላከያ ጀግና ነዉ በመቀጠል ሚሊሻው ለነአስረስ የሚሞት ፋኖ ያሳዝነኛል አተም ዘረኛ አትሁን አውነት ያዝ
@woyinekassa2475
@woyinekassa2475 Күн бұрын
ቴዲ የማን መልክተኛ ነህ! ጭንብላም ! አፍራሸ ፣ ድንቄም የህዝብ አዛኝ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
እነኚህ አብይ አስሮ የሚፈታቸው ሁሉ ጤንነት የላቸውም ከዚያም ያቀምሳቸዋል ይለፈልፋሉ ይሄ ደነዝ በፊት አፌን ከፍቼ ነበር የምሰማው:: አሁን ግን ፋኖን ለመከፋፈል ነው እየሰራ ያለው::
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Күн бұрын
ወይ በጠጤ ቀስ እያልሽ እንደ ኤርሚያስ መቅዘን ጀመርሽ!!ይቺ የበሻሻው ስልታዊ ድጋፍአንገሸገሸን!
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ማይክ ሲይዙ እነሱ ብቻ አዋቂ ህዝብ ግን ምንም የማያውቅ ይመስላቸዋል::
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
ሰዉ ዘግይቶ ነዉ እንጂ ቆይቷል የአብይ ገረድ ከሆነ
@asmpharm
@asmpharm 3 сағат бұрын
Listen and think
@mulugetaalem9970
@mulugetaalem9970 Күн бұрын
Fesam fesihn fisa. You are 3F
@gojjamfano
@gojjamfano Күн бұрын
አስረስ ብአዴን አልነበረም ? በክልል ፍርድ ቤት ተቀጥሮ አየሰራ ነበር።ፍርድቤቶች ነፃ አልነበሩም።
@yirgalemdegu5914
@yirgalemdegu5914 Күн бұрын
መቼ ምን ለማን መናገር እንዳለብህ የማታቅ መደዴ መሆንህን አሳውቅሀል። የምትታገለው ማንን ነው? ከእውቀትና መረጃ ረጅም ርቀት ላይ ነው ያለኸው Reality መሬት ላይ ነው። እንደምታወራው አይደለም። እውቀት እንኳን ቢኖርህ ለመናገር ጊዜ ይመርጣል
@Babacha-q4d
@Babacha-q4d Күн бұрын
መሬት ላይ ያሉና ትግሉን የሚመሩት ሰዎች የተናገሩትን መሰረት አድርጎ ነው እየተነተነ ያለው! አይመስልህም?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ውሸት::: ፋኖን ለመከፋፈል ብቻ ሳይሆን እኛንም ለመከፋፈል ነው አትስማው ወንድሜ ይሄ የአብይ ተላላኪ ሆኗል ከማንም ምንም አልሰማም::
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
እየተነተነ 😁😁😁 አይ ትንታኔ ትን አታስብለኝ በዚህ ጭንቅላቱ
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Күн бұрын
ይኸ ሰውዩ ብልፅግና ሸጉጦላታል መሰለኝ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
በትክክል:: እናቱ ኢትዮጵያ አይደለች? ኮንዶሚኒየም ተሰጥቷት ይሆናል:::
@AdaneTiru
@AdaneTiru Күн бұрын
ገና ጉዳዩ የአማራ ስለሆነ ሰው ያይልኛል ድንቡሎ እለቅማለሁ ብለህ ያመጣኸው ርእስ እንጅ ምን አገባህ ዩፋኖ ደጋፊ አይደለሁም ብለሀል ታዲያ በፋኖ ትግል ውስጥ ምን ጥልቅ አደረገህ :: የሚገርመው ይፋኖን ትግል ገብቶ ፈትፋቹ መብዛቱ እባክህ እጅህንም አፍህንም ከፋኖ አንሳ ተንትንልንም ያለህ የለም ወዳጄ ውጣ የተናገርከው ሁሉ ምኞትና ግምት እንጅ ምንም ተጨባጭነት የለውም ፓርኪንግ ስራ ፈልግ ወይ ንም ኡበር በአማራ ደም መሹቀጥ የለም ሰሚም የለኽም
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ባለቀ ሰአት አብይ ልኮት ነው:: ዘመዴ በሰማው አጥቦ ያሰጣልን ነበር:::
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Күн бұрын
ትግሬው ምኞትህን ነው?
@zekariasbezu5971
@zekariasbezu5971 Күн бұрын
ቴዲ አሁን ፊት ለፊት አረገም ጭንብልህን እየገለጥክ ነው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
በትክክል
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g 18 сағат бұрын
አንተን ብሎ ተንታኝ የወረድክ ርካሽ እኛ መሬት ላይ ያለውን እናውቃለን
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Күн бұрын
የፖለቲካ ተንታኝ ሳይሆን የአሉባልታ ተንታኝ።
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Күн бұрын
እኛ አልተከፋፈልንም ካሉ አንተ ምን ቤት ነህ??
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 Күн бұрын
ሰዎቹ በየቀኑ እየቀረቡ ቃለምልልስ እየሰጡ በራስ ስሜት ከመመራትና ጥርጣሬ ለመፍጠር ከመሞከር ግምት ለምንይበተናል፡፡
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 Күн бұрын
Geshesh madregem mastekakelem altechalem🎉🎉 masweged becha new mefthew🎉🎉
@arefaynemesfen2111
@arefaynemesfen2111 Күн бұрын
Yes, it is possible to think as you think, but please do not forget the division of activities
@yegonchewabe785
@yegonchewabe785 Күн бұрын
ቁጥር 2 ልደቱ አያሌዉ ለመሆን ..... ወረድ በል
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew Күн бұрын
ኧረ ቀደዳ ይለያል
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 Күн бұрын
በማያገባህ አትግባ
@kiburtigabu176
@kiburtigabu176 Күн бұрын
በ4ቱም ጠቅላይ ግዛት የፋኖዎች ደረጃ መዳቢ ያደረገህ ማነው?
@AlemDady
@AlemDady Күн бұрын
አቦ የሆነ የወያኔ አለቅላቂ እክህን እስከምታራግፍ ከአማራ ከአማራ አማራ ትላለህ
@wediabagemorahdesta7205
@wediabagemorahdesta7205 Күн бұрын
He is PP now.
@Ayalnehyeshaw
@Ayalnehyeshaw Күн бұрын
ምንድት ነው ነጌቲቭ ርዕስ ይዘህ የምትጀምረው?
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
ስራዉ እኮ ነዉ ወዶ ገብ የአብይ ገረድ እኮ ነዉ ወዳጄ
@bahrumantefardo7171
@bahrumantefardo7171 Күн бұрын
Kedada
@markget4327
@markget4327 Күн бұрын
ምን አገባክ እዛው ስለዘመዶችህ ለምን አታወራምሲጀመር በሳል አተያየት የለህም
@penafrica4321
@penafrica4321 Күн бұрын
አነ ዘመነ ከራስ ስልጣን በላይ የሚያሳስብቻው መሆን ያለበት ፋኖን ወደ ትግል ያስገባ ዓለማ መሆን አለበት። እሱም የአማራ ህዝብ ህልውናን ማስከበርና ነፃነቱን ማጉናጸፍ ነው። ሁሊም በዓላማው ጽኑ ዕምነት ካላቸው አመራሩ በግለስብ ማትኮር ሳይሆን በጋራ አመራር ላይ ማትኳሩ ውጤታማ ያደርጋል።
@adugnawgsahaw4425
@adugnawgsahaw4425 Күн бұрын
ገልቱ አንተ ነህ ዘመነ አስረስ ቅብርጥሴ የምትል
@user-bk7xs1ox6q
@user-bk7xs1ox6q Күн бұрын
አሉባልታ ለመናገር ነው፣ "ልዮነት አለ" የምትለው? "አያ ጂቦ ሳታማኻኝ ብላኝ" እንደሚባለው ነውና ፣ የሚያበላሀሰን አቋም በግልጽ ለማንጸባረቅ ድፈር።
@Til-i5k
@Til-i5k Күн бұрын
ምን አገባህ። This is none of your business! ለአማራ ህዝብ አስበህ ነው። ሲያምርህ ይቅር።
@tedrosabai4589
@tedrosabai4589 Күн бұрын
❤❤❤ tedy loyal man
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Күн бұрын
እንኳኳ አደረክ በሮታ
@አለማወቅ
@አለማወቅ Күн бұрын
ችግርህ ምድን new እዚህ አለም ላይ እኮ በየትኛው ጽንፍ ሁለት ተቃራኒ ነገሮች መኖራቸው ግድ new ዋናው ቁም ነገሩ ልዩነቱን እዴት እንፍታው new ይህ ደሞ ቀላል ሊሆንም ላይሆንም ይቺላል ብለህ ማሰብ እና ችግርን አበብሰህ ማዉራቱ ትርጉም አይሰጥም ይህ ደሞ ለ አተ በጣም ቀላል new bc ለሽቀላ
@kavb9947
@kavb9947 Күн бұрын
አተግንወሽካታነገርነህሁሉምአድናቸውአዱንካዱከፍማረግለምነአስፈለገወሽካታነህ
@FuadShemsu-ty3hw
@FuadShemsu-ty3hw Күн бұрын
ፋኖን እያልክ የፕሮግራም ስም ሰላም ብሎ መጥራት ያስኬዳል
@HaileAzezew
@HaileAzezew Күн бұрын
አቅሙን እንዴት ፈጠሩት ነው ጥያቄው? ከሌላው የተሻለ ሆነው ሳይሆን ጎጃም ውስጥ የጠነከረ የጎጥ ትስስር ስላለ ነው።ወይም የጠነከረ ጎጃሜነት ማለት ነው።የጠነከረ አማራነት ግን አይታየኝም።
@margirma6
@margirma6 Күн бұрын
ቴዲ፡ ከአፍህ ቃል በወጣ ቁጥር እጅህን ከምታወራጭ፡ የሆነ አጽን ኦት የምትሰጥበት ሃሳብ ላይ ብቻ የእጅ እንቅስቃሴ ብታደርግና ዓይንህ ካሜራው ላይ ቢሆን የበለጠ ትደመጥ ነበር። ልማድ ነው ግን ከቻልክ አሻሽለው። በተረፈ ትንተናህ እንከን የለውም። ብዙ ሰው መንካት የሚፈራውን ነገር በድፍረት ዳስሰኸዋል። ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Күн бұрын
ተው በናትህ ቴዲ ቢያንስ ማር እሸት ያዝናናል አብይን በወንጭፍ ልንመታው ስንል ለትንሽ አመለጠን ለትዝታ ይመለስ ያዝናናል ተው ተው ::😂
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew Күн бұрын
አንተ ምን አገባህ ከሶስት አመት በፊት ምን ስትል ነበር አሁን ለአማራ ተቆርቋሪ መስለህ መጣህ ትግሬ መቸም ለአማራ አይተኛም የሚባለው እውነት ነው ለእካ
@Mickoman239
@Mickoman239 Күн бұрын
ስትጀመር ለምን ይህን program እንዳዘጋጀህ ብዙ ምክንያት አቀረብህ, ዋናዉ ይዘትህ "ዘመነ ሌላዉ አብይ ነዉ" የሚል መልክት ማስተላለፍ ነዉ,as always, ስለዚህ , የፋኖ ደጋፊወች እየታገልኸን ነዉ እንዳይሉህ ነዉ😂 ዘመነ አገዉ ነዉ የሚል ጫወታዉን ተቀላቀልህ😂what a childish 😂 መታገልህ መብትህ ነዉ, ነገር ግን ሰኔ 15 በተመለከተ 95% የአማራ ህዝብ ዘመነ involved እንዳልሆነ ያዉቃል 😂 ጭስ ነሽ,የሚገርም PR ነዉ የምትሰሪዉ.😂😂😂 አስረስ 90% እንደ ፋኖ ነዉ የሚያወራዉ,ግን ምን አልክ አንተ ለጎጃም ፋኖ ዋጋ አስገኝቷል. ሌላዉ አሳፋሪዉ ነገር ዘመነ የአስረስን አቅም አይረዳም ነበረ ብሎ መናገር,ጥላቻ ነዉ ድድብና😂😂
@siyumyigezu
@siyumyigezu 23 сағат бұрын
ቢያንስ እንደ ስዩም ተሾመ ወፉ በሚል የምናብ ሰው አዘጋጅ ብቻህን አትብሰክሰክ እንጂ!
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 Күн бұрын
ዼንጤ ስለሆንክ ብቻ የወገኖችህ ችግር አልገባህም የፋኖ ደጋፊ ካልሆንክ ተቃዋሚ ነህ ማለት ነው ምክንያቱ አንተን አይመለከትህም ዜናውን መስማት ትችላለህ በግልፅ እራሳክን ደጋፊ አይደወሁም እስካልክ ድረስ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አይመለከትህም ማለት ነው ርግጠኛ ሆኜ እነግርሃለሁ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል ሲነጋ ለንዳንተ አይቱ ይመሽባቸዋል ማለት ነው
@Adamalnoor-i9x
@Adamalnoor-i9x Күн бұрын
ኣሪፍ ነዉ ግን ቪደዮች ብታመጣዉ ኣሪፍ ነበር
@MelGet
@MelGet 16 сағат бұрын
Talking is cheap. But walking the talk is a different story. You're earning a living at the sacrifices of Fanos. The point is we all know what you want to achieve. But the Amhara resistance has reached a point of return.
@mulugetaanteneh3287
@mulugetaanteneh3287 Күн бұрын
ይሄ አገም ጠቀም አስተያየትህን የሚሰማ ይኖራል ብለህ የምታምን ከሆነ ወደ ኋላ ቀርተሀል ወንድሜ ።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ቴዲ! በፊት የነበረህ ትንታኔ ጥልቅና በዕውቀት የተሞላ ስለሆነ ፕሮግራምህን በጣም በጉጉት እከታተተል ነበር አሁን ግን አቀራረብህ ፍፁም ትክክል ያልሆን በዚያ ላይ ዛሬ ምን እንደነካህ ማወቅ አልቻልኩም አሉባልታ ነው የያዝከው::: 👇 ልክ እንደጠጣ ሰው ያንኑ ያንኑ እየደጋገምህ ነው የምታወራው በመደጋገም እኛን በግድ ልታሳምነን ነው ወይስ አይገባቸውም ብለህ ስለምታስብ ነው? ለማንኛውም ፋኖ አንተ ባልከው ልክ አልተከፋፈለም ይልቁንስ አንተ ለጠላት አሳልፈህ እየሰጠሃቸው እያስጣጣሃቸውም ነው::: ኤጭጭጭ ጭራሽ ስለ ድርድር ታወራለህ? አንተ እንዲያውም አብይ ገዝቶ የላከህ ነው የመሰልከኝ:::
@danielyohannes4409
@danielyohannes4409 Күн бұрын
I definitely say that you are PP cadre.
@wediabagemorahdesta7205
@wediabagemorahdesta7205 Күн бұрын
That is true
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
በትክክል
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
i have been saying this for long
@AhmedAli-wd3uu
@AhmedAli-wd3uu Күн бұрын
ካለቃህ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ጋር በምን ተለያያችሁ አዎ እሱ የፈቀድልህን ብቻ በሰቀቀን ከምትናገር እንደዚህ በነፃነት ለብቻህን ብትዛዛብን ይሻላል ----
@NigusMelese
@NigusMelese Күн бұрын
ለዛ ነው ሌት ተቀን የሚለፈልፈው ለጋ እብድ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 7 сағат бұрын
ይሄ ልጅ ገና አባይ ሚዲያ እያለ ጀምሮ እሱን እያሳለፍኩመሪጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑተክለያሬድ እና ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ነበር የማዳምጠው አሁንም የገባሁት እቺን አስተያየት ለመስጠት ነው ከድምፁ መዋጥ መወራጨቱ 😢
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 23 сағат бұрын
እሲቲ አፍህን አጽዳው በፈጠረህ: ጯጯጯ ይላል ባወራህ ቁጥር
@negussieayele7809
@negussieayele7809 Күн бұрын
ትንተናው ላይ ባይደጋገም ጥሩ ነው። አንዴ ከተገለጸ እዚያውጋ መደጋገም አያስፈልግም። ይቅር ስል የምትለውን የትንተናህ ማጠናከሪያ አርገህ አታስገባ። ይህ አካሄድህ አንተ ሆን ብለህ በትንተና ስም የመከፋፈል ስራ እየሰራህ ይመስላል። አስተካክል። ትግሉን እየጎዳህ ነው።
@Babacha-q4d
@Babacha-q4d Күн бұрын
ምን ተደጋገመ?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ምን ተደጋገመ አልክ? ደግመህ ስማዋ!!! ጆሯችን እስኪቆስል ያንኑ የሰማነውን እየደጋገመ የሚናገረው የማይገባን መስሎት ነው? አጋሰስ ነው እናቱ ኢትዮጵያ ስለሆነች አብይ ኮንዶሚኒየም ሰጥቷት ይሆናል ለዚህ ነው እዚህ አፉን የሚከፍተው ልጋጋም እሱን ብሎ ተንታኝ ቆሻሻ:::
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Күн бұрын
ምን ተደጋገመ አልክ? ደግመህ ስማዋ!!! ጆሯችን እስኪቆስል ያንኑ የሰማነውን እየደጋገመ የሚናገረው የማይገባን መስሎት ነው? አጋሰስ ነው እናቱ ኢትዮጵያ ስለሆነች አብይ ኮንዶሚኒየም ሰጥቷት ይሆናል ለዚህ ነው እዚህ አፉን የሚከፍተው ልጋጋም እሱን ብሎ ተንታኝ ቆሻሻ:::
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Күн бұрын
ወልቃት የማነው? የፋኖ አላማ እቀበለዋለሁ ካልክ??
@Wediraya-nt1
@Wediraya-nt1 Күн бұрын
There is no doubt Wolkait province of Wogera semien begemdir but now North Gonder Setit Humera zone I'm I clear?
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
ወዳጄ ይሄ እኮ የትግራይም ጠላት ነዉ እዛም ለመፋፈል የሚሰራ ቆሻሻ የአብይ ገረድ ነዉ
@leulachaw3119
@leulachaw3119 Күн бұрын
The little lidetu ayalew
@MesiewMessi
@MesiewMessi 13 сағат бұрын
መጫኛ አፍ ነገር!
@tasewbelew304
@tasewbelew304 Күн бұрын
የፖለቲካ ትንታኔ ነው ወይስ የሰውነትህ እንቅስቃሴ አይመችም። ውሽከታና...ይመስላል።
@TesfamariamGodie-n2i
@TesfamariamGodie-n2i 20 сағат бұрын
አንተ ቦቅቧቃ አንተ ፈርተህ እወዳታሐሁ የምትላትን አገርህን ጥለህ ሄደሃል። ጀግና ህይወቱ አስይዞ ይዋጋል። አንተ ብጥርቅ
@HaileAzezew
@HaileAzezew Күн бұрын
የምትተቹ ሰዎች ግን ትችታችሁን ቀጥሉበት።በአቋማችሁ መፅናታ ግትር መሆን ያስፈልጋል።ምክንያቱም የምትተቸው በምክንያት ነው።ሌሎች ግን የሚደግፉት የአካባቢያቸው ሰው ስለሆነ ነው።
@wediabagemorahdesta7205
@wediabagemorahdesta7205 Күн бұрын
Endante aynet kehadi,werada,shermuta,bushti,gered,asmesay,bir amlaku.yelem.
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
በሚገባ ገልጸሀዋል
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl Күн бұрын
አማራ ፋኖ በጎጃም ጋዜጠኛን የሚያስሩ እነሱን ያልደገፈ ይታፈናል ይታሰራል
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 Күн бұрын
አይ አንተ ዘቅጠህ ዘግጠህ ለዚህ በቃሀ 🙄🙄🙄
@TaTi-b4j
@TaTi-b4j Күн бұрын
Selàmlante
@menansalah424
@menansalah424 Күн бұрын
በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው ።በጣም ነው ያከበርኩ ።ሙሉ በሙሉ ያንተ ሃሳብ አማራች ሊገዙት ይገባል ።አቦ አይምሮክ ይባረክ
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Күн бұрын
አክስቱ ነሽ የአብይ ገረዶች በቤተሰብ ባንዳነት
@aregashkebede3101
@aregashkebede3101 10 сағат бұрын
እና ምን ይጠበስ አንተ መርዝ በነሱ መካከል ልዩነት የለም አትልፋ
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl Күн бұрын
ትክክል ነውዘመነመሪ ካልሆነ አይቀበልም አንድነትም አይቀበልም በ21 ክ ዘ በእሳት አቃጥላለሁእኔ ካልመራው ይህ ትልቅ በሽታ ነው
@temesgenyimanie247
@temesgenyimanie247 Күн бұрын
ይሄ ልጅ ጤነኛ ነው ጎበዝ? ዝምባም ትዝብቴ ምናምን። ገደል ግባ። እረፍ። በቃ አሁን ነህ አይደል? ውጣና ተሸክመህም ብላ። እ”ረ”ፈ” እረፍ።
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 15 сағат бұрын
ይች ጋቤጠኛ ደሞ ምንድነው የምትለው እኔ ሳቃት የትግሬ ቅጥር መሆኗን ነው የአማራ ጉዳይ ውስጥ ምን ጥልቅ አደረጋት? ጥልቅ ብየ ምንምኮ ስለፋኖ የምታቀው ነገር የለም እንዲሁ በጨበጣ ነው የምታወራው
@ambayaambaya605
@ambayaambaya605 Күн бұрын
Indet Be hearsay lay temesriteh tintena tiseraleh?
@bahrumantefardo7171
@bahrumantefardo7171 Күн бұрын
Helina bisoch
@wubalemdemiss2647
@wubalemdemiss2647 20 сағат бұрын
አንተ ለአማራ አስበህ።
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 14 сағат бұрын
What is the solution??? You are reapting the same thing again and again.
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl Күн бұрын
ኢትዮ ሰላም እንካን ደህና መጣህ ጎበዝ ነህ እውነትን ይዘህ ነው ቆራጥ ነህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
@dmarkos963
@dmarkos963 17 сағат бұрын
ትደብራለህ:: ለምን ይሆን???
@AlexanderDemie-zr8wy
@AlexanderDemie-zr8wy 21 сағат бұрын
Looks like you lack knowledge on the matter it's a ridiculous interpretation of a hear say with a mal intention, it's sad to see this poor people betrayed by their owen time and time again, full of pathetic delusional so called literate,
@yalewderese9911
@yalewderese9911 Күн бұрын
መልከ ጥፋን በስም ይደግፉ እንዲሉ እንደ አንተ አይነቱ ከፉፉይ ሚዲያ እንዴት ኢትዮ ሰላም ሊባል ይችላል የሌለ የውሸት አጀንዳ እየፈለግክ በወንድሞቻችን መካከል ልዩነት ለመፍጠር ብትችል ደግሞ የአማራን የህልውና ትግል ወደ ሁዋላ ለመመለስ እንቅልፍ አጥተህ የምትሰራ የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ተላላኪ እንደሆንክ እናውቃለህ እንደዚህ ጉሮሮህ እስከሚሰነጠቅ የሚያስጮህህ ገንዘብ እና ጥላቻ ካልሆነ ሌላ ቅንጣት ታክል እውነታ ይዘህ አይደለም እስኪ ቪዲዮህን ዞረህ አድምጥ እና ስለራስህ ምን እንደሚሰማህ ንገረን ለምን ከኢትዮጵያ መውጣት እንዳስፈለገህም አልገባኝም ፋና ቴሌቪዥንም ያስገባህ ነበር
@tanatube8833
@tanatube8833 Күн бұрын
Another Ethio 360!
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 Күн бұрын
የአማራ የነፃነት ትግል የጀርባ አጥንት የሆነውን ኢትዮ ፫፷ን የሚደግፍ የሚያጠናክር ሚዲያ ከተገኘ መልካም ነው::
@tanatube8833
@tanatube8833 23 сағат бұрын
@abrahaworkie4950 የሚደግፍ ሳይሆን ለማደናቀፍ የሚሞክር ግን የማይሳካለት ፀረ-አማራ ሚዲያ!
@AntenehZG
@AntenehZG Күн бұрын
Who are you for Amhara??? Banda የሪዎት ገረድ።
ለጀዋር ያሳሰበው የአገር ህልውና #tewodros
16:37
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 222 М.
ፋኖ አስረስ እና ፋኖ ዘመነ ካሴ በአንድ ዓላማ፣ ግብና መስመር ላይ ናቸው?
1:05:14
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
“አብይ አህመድ ከታትፎ ይበላችኋል፣ አለበለዚያም በገመድ ያንጠለጥላችኋል”
49:55
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН